ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በመጀመሪያ ውድ ኦርቶዶክስአዊያን ወገኖቼ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ ወንድማችን አክሊሉ እግዚአብሔር ይባርክህ እኛ ራያወችን በእምነታችን ደካሞች አድርገው ይስሉናል ምክኒያቱም ይቱበሮቻችን ጭፈራ ላይ ብቻ ነው የምትሰሩት እንደዚህሀይማኖታችንን በየባእላቱ አስተላልፉልን ወንድማችን ጂማሬህ መልካም ነው እግዚአብሔር ያበርታህ ❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ሲጀመር አክሊሉ ድሮ ያደገዉ በቤተክርስቲያን ዳቆን ነበር ዛሬ ዘመናዊነት ስራ እያሉ ተበላሸተ 😢😢
የኔዋ ለምለሚቱ ራያ ቆቦ ሃገሬ ንፍቅ ብለሺኛን😢😢❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አገራችነን ይጠብቅልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አብሔር አምላክ ይጠብቃ ችሑ የአመት ሠዉ ይበላችሑ የገራ ሠዉች
እና የት ነው የተከበረው ንገረን ሲያምር ደግሞ እኛንም ለደጁ ያብቃን
የኔዋ ራያየ😊❤
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሠላሙን ይመልስልን ❤❤❤❤
ሲያምር ❤❤❤❤ ያመት ስው ይበልን
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን ውንድም አው እራያ ሁሌ ጭፈራ ነው እሚሉን እና እደዚህ ሀይማኖታዊ ነገር ሲታይ ደስ ይላን ያመት ሰው ይበለን
የት ሰፈር ነው እረ ደስ ሲል 😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ አረጎደው ሲያምር😢😢😢
❤❤❤
የት ሰፈር ነው እኛም እንዲህ ለማክበር ያብቃን❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Selamshi yabzaw emye hegere yemiketlew amet ende ersu fkad ❤❤❤kobo
ቁጥርህን አሰቀምጥልኝ ፈልጌው ነው አርሶ በሌ
😢😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍
የት የካባቢ ነው
ራያ ቆቦ ❤
ድቃላ ተሻግሮ አድስ መቀል አደባባይ ነው
ያከርሞስዉይበላችሁራያቆቦይቱበሮችለምንድነውግንእንደሌሎቹኢቱበሮችለማሰሩትለምሳሌየቤትእቂከከሚሴነውየሚገዙትለምንየሀገራችነንወጣትአናበረታታም
ሰው እዛው ሆኑ አገሩ ይጠፈዋል አላቀውም የት ሰፈር እደሁ 😂😂😂😂😂ንገሩኝ
ጋራረጫ ነው አዲሱ ታቦት ማደሪ ይመስለኛል በአላማጣ መውጫ በኩል ባልሳሳት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤