"ለአማራ ፋኖዎች ተገቢው ክብርና እውቅና ሊሰጣቸው ይገባል!" - አብን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

ความคิดเห็น • 70

  • @debiraandariga5158
    @debiraandariga5158 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለፍኖ ፍኖ የአማራ ህዝብ ድምፅ ነዉ።

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw 9 หลายเดือนก่อน

    ድል ለጀግኖች ለጭቁኑ ፍኖ

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 3 ปีที่แล้ว +6

    አንድ አማራ፤ለሁሉም አማራ!!!
    ሁሉም አማራ፤ለአንድ አማራ!!!
    💚💛❤

  • @የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ
    @የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ይገባችኋል ፋኖኖኖኖኖኖ💚💛❤️

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 ปีที่แล้ว +22

    ሁሉም አማራ ፋኖን ይቀላቀል ፋኖን ይርዳ ይደግፍ

  • @SamsungM-ku3dy
    @SamsungM-ku3dy 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ያቆስለን መግስት አማራዬ እንቃ ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👄👈🇪🇹❤❤❤❤👄👄

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚብሔር ስላም እንድነት ፍቅር ያብዛው በይቅርታ በውይይት ይፍታ ጦርነት እይጠቅምም

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ላማራ ፍትህ ለአፋር ፍትህ ላማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህህህህህህህ

  • @susuyoutbefayza3535
    @susuyoutbefayza3535 3 ปีที่แล้ว

    ትክክልነዉ

  • @AaAa-lp9hy
    @AaAa-lp9hy 3 ปีที่แล้ว

    ፋትህ ለአማራና ለአፋር ፍትህ በበረሀ ለቀሩት የሰሜን ጀግኖች

  • @አጸደማርያም-ኸ2አ
    @አጸደማርያም-ኸ2አ 3 ปีที่แล้ว

    ለፋኖችን ክብር ይገባችዋል♥♥♥♥♥

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔም አብን ነኝ

  • @bf7767
    @bf7767 3 ปีที่แล้ว +14

    ፍትህ ለሰሜን እዝ💔😭
    ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ💔😭
    ፍትህ ለአማራ ህዝብ💔😭
    ፍትህ ለአፍር ህዝብ💔😭
    በምድር ፍትህ ስለለይግባኝ ፍርድ ፍትህ ለሚሰጠው አምላክ ልባችን ደምቶል💔😭 ጌታ ሆይ ፍትህ እንሻል💔😭

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 3 ปีที่แล้ว +1

    በነካ እጅህ አብዲሊን ነገ በሰበር ግን አማራን ያጠቃ ነው የምትፈታ ፡፣no more no more no more አብይ በቃ አስከፋህን ፡፡

  • @saraabraha9997
    @saraabraha9997 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless Amhara people 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢትዮጲያና
    ለአማራህዝብ

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 3 ปีที่แล้ว

    እማራተክዶልሰሜንእዝንም
    ደም የኩሬውሀ ተደርጎል
    ፈጣሪይመልከተው
    በኛየደረሰበግፈኞችይድረስ
    ግፈንፈጣሪይመልከት
    የአማራህዝብሆይ
    የአፉርህዝብሆይ
    በፀሎት በርቱ
    ደምየሚመልሰው
    ፈጣሪአችንነው
    በፀሎትእንገናኝ

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 3 ปีที่แล้ว

    ለአማራ ፍትህ ፍትህ አብይ ሁሉን ስምእየጠራ ሲያወድስፋኖ ማለት በጭራሽ አይጠራም ለአማራ ክፍጥላቻአለው ግን አይዞአችሁ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @abebaseid79
    @abebaseid79 3 ปีที่แล้ว +3

    የአማራ ክልል አመራሮችን ሆዳም ናቸው

  • @umuyusra-yy5xs
    @umuyusra-yy5xs 3 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለአፋር ህዝብ ፍትህ ሁለተኛ በአማራ ክልል ወገኖቻችን እየተፈናቀሉ ነው እየተወረሩ ነው ፍትህ በኦረሚያ ክልል በማንነታቸው ብቻ ለሚጨፈጨፈት የአማራ ተወላጆች ፍትህ ፋኖ ድጋፍ ሊደረግላቸው ይገባል በጀግንነት ተፋልመዋል

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ዳግም ወደ ኢህዲግ ብልፅግና ለምን ሰጠህን ለሚቀለድበት የኢትዮጵያ ህዝብ መሪ ላክ፡፡

  • @zerihung.h.7719
    @zerihung.h.7719 3 ปีที่แล้ว +2

    Good to recognize militias but Ethiopia needs a well-organized military in the future. The militias or any irregular organized groups need to join the army and make sure a better Ethiopia.

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 9 หลายเดือนก่อน

    አብንብንይበልማንምወገንየለውከፋኖውጭወደየትጠጋጠጋ።ወድነውይታጠቅየዝመት

  • @semira1209
    @semira1209 3 ปีที่แล้ว

    ያሳፍራል መግስት ሴራ አማራ መግስት አለመኖሩን አውቀህ እራስህን አዲን

  • @መሲየኪዳነምህርትልጅ
    @መሲየኪዳነምህርትልጅ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ብቻ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይፍረድ ይዘገያልጅ ቀን ይወጣልናል

  • @ሱሱነኝወሎየዋ57
    @ሱሱነኝወሎየዋ57 3 ปีที่แล้ว +1

    አማራ መደራጀት መታጠቅ ብቻ ነው ያለን እድል ተከበናን የኦነጉ መንግስት ተነስቷን አማራን አጥፋ ብሎ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 ปีที่แล้ว +2

    አብይ አህመድ አብዲ ኢሌን ያልፈታዉ አብዲ ኢሌ አማራ አልገደለም ብዙ ኦሮሞ ግን ገድሎል አፈናቅሎል ስለዚህ አይፈታዉም

  • @kelemeworksefiw184
    @kelemeworksefiw184 3 ปีที่แล้ว +2

    መግጫው ትርጉም እንዲኖረው ከመንግሥት ስልጣን የተሰጣችሁ በለጠ ሞላ
    የሱፍ ኢብራሂምና ጣሒር ስልጣናችሁን ልቀቁ ወይም ከአብን አባልነታችሁን ልቀቁ።

    • @AAb1977
      @AAb1977 3 ปีที่แล้ว

      Amhara never had a political party standing for Amhara peoples cause. Amhara wake up organize by any means necessary joining FANO the only way to move forward.

  • @natanem9194
    @natanem9194 3 ปีที่แล้ว

    በቃን አንድ በአንድ እየተጨፈጨፍን ነው አሁን መላው አማራ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለህ ሁሉ በአንድ ቁመን የመጨረሻውን ፍልሚያ ማካሔድ አለብን አብይ ጋር ያለን እምነት በቃን ፡፡ በየቦታው የሚሞተው የአማራ የበግ ደም ያክል እንኳን የማይቆረቁረው መሪ ጋር ሆነን ተራ በተራ እያለቀን ነው በቃን በቃን ፡፡

  • @የህልሜታጋይ
    @የህልሜታጋይ 3 ปีที่แล้ว

    💪💪💪💪

  • @sisuguitar2077
    @sisuguitar2077 3 ปีที่แล้ว

    አትጃጃል እወቅልኝን ትተህ ተደራጅተህ ለህልውናህ ተፋለም ልኛ እውቅና ሳይሆን እኛን ሊያጠፉ የተዘጋጁ ናቸው

  • @addisutadele3603
    @addisutadele3603 3 ปีที่แล้ว

    የአማራብልጽግና የሚወጣውን መግለጫ እንጠብቅ ከህዝብ ጎን ወይስ ተቃራኒ?አማራሆይ እውነታው አፍጧል ከፋኖ ጎን ተሰለፍ።

  • @ሶፊቻናል-በ3ጐ
    @ሶፊቻናል-በ3ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ተቃጠልኩ ወይ ፍርድ ወይ ውረድ አማራ ሆይ እራስህን አስከብር አሁንም የተደገሰልህን ጦርመክት በዙሪያው ተከበሀል በኦነግ በወያኔ አሁን መግስት የአማራ ፀረ አፋር እደሆነ እንወቅ ብልፅግናን ፖርቲ መገዴፍየለብንም እስከመቸ መታለል

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 3 ปีที่แล้ว

    መከላከያ መሪት ላይ ያለው ይህን ዜና ሲሰማ ምን ይሰማቸው አይ 😭😭😭😭

  • @fassilwoldemariam1741
    @fassilwoldemariam1741 3 ปีที่แล้ว

    መከፋፈል ለወያኔ ነው ሚጠቅመው

  • @ቢንትሙሀመዲ
    @ቢንትሙሀመዲ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ያዘንዉ ይህ ሰዉ አዉሬ ሆነብን

  • @isalamistruexc4183
    @isalamistruexc4183 3 ปีที่แล้ว +1

    ስፎክሩ ዘመነ ካሴን እንዳሣምነዉ እነዳታስበሉት በድሮን

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለአማራ ህዝብ በጂምላ ለሚጨፈጨፈው 4 አመት ሙሉ በኦረሞ ክልል በአማራ ክልል ይሄ ሁሉ ጭፍጨፋ ከምን የመጣ ነው አማራ ብቻ እየተመረጠ አብን የምትባል ብስብስ መነሳት አለብህ አገኝሁ የሚባል መላጣ አብይ ዋናው አሳራጂ ደመቀ አጋሰስ ሽመልስ አብድሳ ብረሀኑ ጁላ ኦነግ አብይም ኦነግ ነው ባጫ ደበሌ ዋና የአማራ ገዳይ ጁንታ ናቸው ሁሉም ወይ አማራ ሚስኪን 🙄🙄🙄🙄🙄

  • @ፍቅረነኝከወሎ
    @ፍቅረነኝከወሎ 3 ปีที่แล้ว

    ከፏኖኦ ጎን ቁሙዉ አማራ ንቃ ፏኖን እረድዉ

  • @xciteali30
    @xciteali30 3 ปีที่แล้ว

    የአማራ ባለ ሰልጣናት የአማራ ቦለቲከኞቺ ሁላችሁም በአድ ቁሙ አማረ አድ ሆኖ ከቆመ ኢትዮጵያን ያድናል በነ ብርሃኑ ጁላ በነ አብይ መቸም ተመርታ ኢትዮጵያ ሰላምን አታገኝም ኦረመያ ክልል 😭😭😭 እግዚአብሔር ይፍረደን ሰት ነፁሃን ህፃናት እናቶቺ እባቶች ዉግን የረገፈብሽ የልብ ሰብራታችን ነሽ የንፁሃን ደም ይፍረድ 😭😭🇲🇱✍️

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል እማራንእፉርን
    ፈጣሪይርዳቸው

  • @isalamistruexc4183
    @isalamistruexc4183 3 ปีที่แล้ว +2

    አማራ ጉራዉን ተዉት ተደረጁ አብይ ሸጧችኋል በየቦታዉ ሰትጉርሩ

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 3 ปีที่แล้ว

    እንኮንደህና መጣችሁ

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 3 ปีที่แล้ว

    Sim eko tesetachewu abin hodo

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x 7 หลายเดือนก่อน

    𝐃𝐞𝐥 𝐥𝐞 𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐚 🇨🇬𝐟𝐚𝐧𝐨🇨🇬 𝐣𝐞𝐠𝐧𝐚𝐰🇨🇬🟢🟡🔴

  • @GD-nc5lp
    @GD-nc5lp 3 ปีที่แล้ว

    አብን እሚባል ኮተት ደፈር ብሎ እንኳ መግለጫ የማ ያወጣ

  • @ahmed-wg4tu
    @ahmed-wg4tu 3 ปีที่แล้ว

    መግሥት ካለፈው ምን አተረፍኩ ብሎ ማሠብ አለበት እሡ በተሣሣተ ቁጥረ ህዝቡ ለምን ፊዳውን ያያል በመክኒያት ብዙ መሠዋትን አሥከፍሎናል ደግሞ ማጤን አለበት

  • @lubie31
    @lubie31 3 ปีที่แล้ว

    Ye amara kililoch ena ye amaran hizb lemetebek..ye amaran FANOCH👈🇨🇬mastatek...medegef gid yilal wogenoche....mingist yelenim 👈🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬dil le amara hizb yihun enshaalah ☝️enashenifalen 🇨🇬☝️☝️amara and hun 🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @MelakuFantaye
    @MelakuFantaye 5 หลายเดือนก่อน

    አብን አለእንዴ? ባትኖሩ ይሻላል::

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 6 หลายเดือนก่อน

    Men akuame alachueh ena new?

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 ปีที่แล้ว

    አብን ያልኩት በአዴን ለማለት ነው ይቅርታ በአዴን ጁንታው ለማለት ነው አብንን እወዳለሁ በአዴን መነሳት አለበት ሆዳም ባንዳ 😏😏😏

  • @ka.2524
    @ka.2524 3 ปีที่แล้ว

    ለአፋር አንበሶችም።

  • @ffffff9847
    @ffffff9847 3 ปีที่แล้ว

    ራያ ቆቦ እየተፈናቀሉ ነውኮ እዴ ምን አይነት ደነዝ መሪ ነው ግን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว

    የትኛው መግሰት ይህ አርመኔ ፍሺሰት የጁን ይሰጠው ይህ ተኩላ

  • @Sdg-b3p
    @Sdg-b3p 10 หลายเดือนก่อน

    አብን ፈጣራ ያሳህ😂😂

  • @adysadys6970
    @adysadys6970 3 ปีที่แล้ว

    እየጠበቅን ነው የት ጠፋችሁ

  • @horrie33
    @horrie33 3 ปีที่แล้ว

    sure they have to honored. But how about others? Afar? special forces of regions? why only talk about Amhara? In addition I didnt understand the importance of honoring while the war is still going on.

  • @ffffff9847
    @ffffff9847 3 ปีที่แล้ว

    ዋጃ ጥሙጋ ተፈናቅለው ወልዳየ ገብተዋል ቆቦም እደዛው ምን አሥባችሁ ነው😡

  • @አሐዱዘግዮን
    @አሐዱዘግዮን 3 ปีที่แล้ว

    we didnt give lot chance for prosperty party leaders. we must show our arms of amhara if abiy coudnt stop his toxic work on amhara

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 3 ปีที่แล้ว

    Enatenkemamen bemot yeshalghl😈😈😈😈😈👎👎👎👎👎👎