Elijah - Jehovah is my God The name Elijah goes back to the Bible's Old Testament and derives from a Hebrew phrase meaning “Jehovah is my God.” The original, biblical Elijah was a prophet known for defending the worship of God and performing miracles in God's name. Iliyas - The Lord is my God Originating from the Arabic variant of the biblical name Elijah, Ilyas translates to The Lord is my God. This name carries deep spiritual connotations, emphasizing the unwavering faith and devotion towards the divine. Throughout history, the name Ilyas has been prominent in Arabic and Islamic culture. 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Aka men ayenet duze hezeb new belek New yemetasebew yemetasetemerew hezebu eko Helena alew eko yeferedal yenorebeten bete kereseteyan yalehonechewen nat telaleka enda maferey
ኤርሚዬ ወንድሜ ጌታ ፀጋው ይብዛልክ
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም እስከዘላለም ያዉ ነዉ።
እባካችውን ጌታ ሊመጣ ይችላል ወንገል ስበኩ እባካችሁን ኦርቶዶክስ በጌታ ህዝቡ ልቀቁት እየሱስ ይስበክ በእናተ ችርች ጌታ ይባርካች ::
Amen amen amen wnedemoch tebareku tsgawen yabezalach ❤❤❤❤
ትክክል ኤርሚ ነቅታችሁበታል። በገድል አንወያይም ይሉህና ማር ያም ታማልዳለች ይሉሀል።ማርያም ታማልዳለች የሚለው በመፅሀፍ ቅዱስ ሳይሆን ያለው በገድል ላይ ነው
ፓስተር ሲፀልይላችሁ ምልጃ አይደለም?
አንድ ለ አስር አንጫጫቸው አኬ የተዋህዶ ልጅ በዚ ልክ ምትፈራ አይመስለኝም ነበር😂😂😂በዚ ልክ መዋረድ
አኬ በቲክቶክ ፊመስ መሆን ጭንቅላቱ ላይ የወጣበት ሰዉ ነዉ ድፍረቱ በኦርቶ ቤት በግእዝ በአማርኛ እየቀደሱ ያደጉትን ኤርሚንና ትዝታዉ ኑ ይላል የሱ ኦርቶ በቲክቶክና በመሬት የተለያየ ነዉ እዚህ በጌታ ኢየሱስ ይላል መሬት ላይ ደሞ ነይ ነይ ማሪያም እያለ ሲዘፍን ይታያል በጣም አስመሳይ ፊዘኛ መንፈስ ያለበት ሰዉ ነዉ።
እናንተ በአንድ ጌታ መች አንድ ሆናችሁ? የምታቆለጳጵሱት ኤርሚያስ ክርስቶስ ሲመጣ የትኛ ጴንጤ ጋር ነው የሚሄደው ብሏል እኮ?
ኑበብርሃኑ ተመላለሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ከጨለማ ውጡ
ኤርሚ❤❤❤❤❤❤
Tik Tok TH-cam እየመጣችሁ comment ላይ የምትሳደቡ ከየትኛው ክርስትና ነው የተቀዳችሁት ፈጣሬ ማስተዋል ይስጣሁ
አይ አክሊለ የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ ደግመህ ደግመህ የዛሬ ሁለት ዓመት ስለምንወያየው ነገር ንገረኝ ሲለኝ አልነግርህም አልኩት ከዚያስ?
ኤርሚ ጌታ እየመጣልን ሰለሆነ እርርርርርርርርፍ ደስ ይበለን ጭቅጭቅ አደረጉህ ተደግሞባቸዋል በቃ😢😢😢።
ያላመነ አይጠመቅም ቅዱስ ቁርባንም አይወስድም ካመኑ በሁዋላ ነው።በድምጽ ብልጫ ሳይሆን በመጽሐፍ ቅዱስ የተደነገገ እውነት ነውውውውውውውውውውውውውውው።
ቅርሰ የሚቀመጠው ሙዚዬመ ውሰጥ ነው በተክረሰቲያን ውሰጥ አይደለ
ም
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Menew kenazhe kerfatam pente efrem yemebal
Yegema
Yebsebse
Yekerfa
Lemen ortodoxaweyan atskomum
ከከፈቱት መአት ይመጣል ብለዋል ከአመታት በፊት! On a documentary. ምስኪን ህዝቤ ተታለለ😢😢😢
ዕውቀት ያለው በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በኮሆስት ገብቶ ይሞግታል ይሄው ቀለሜ 2 አመት ሲለመን ቤቱን ዘግቶ እንደ ሽሮ ብቻውን መንተክተክ ነው በዙሪያው ያሉ አኩቻና ምንጣፍ ጎታቿ አማን ሲያጨበጭቡለት የዕውቀት ጥግ ያለው አስመሰላችሁት እስኪ ድፈሩ እና በጨዋነት ተወያዩ?? ቀለሜ የዲቤት ጥሪ ቀርቦልሀል ብቻህን በኮሆስት ለመወያየት ዕውቀቱ ካለህ ና‼️
Weshetam
Akana feleg leweyeyet ayedelem ye memetut gebeten weta lemalet New techekachekew yemewetut
አንድ አኬ ያንጫጫቹ 😂😂😂 ማፈሪያዎች
ምን ሆነው ነው እሚያደነቁሩን ግን።ነፍስ ይማር😢😢😢😢
አኬየ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናልን እንወድሀለን
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አይ መናፍቅናን ደሞኮ ምንፍቅናችሁን በኩራት ነው የምታወሩት
44 ያመለክ መናፍቁማ እናንተ ናችሁ
Yeminifikinaw memezegna min yihon bakih kewiket netsa yehone huzib hulu.!!!!!!!@@haileyesusleul9362
Aka men eyalekn new endat yemetut leze enat AYENACHwen betawet garedachu endat eyesusen yeu mejemerey yehaset temeheretachu hun asewegedu yekeledal enda
ኤፍሬም ግን በጣም ቀሽም ሰው ነህ፥ በዛ ላይ በጣም ንግግርህ በጣም ይቀፋል፥ ከእውቀት ነጻ ነህ።
Elijah - Jehovah is my God
The name Elijah goes back to the Bible's Old Testament and derives from a Hebrew phrase meaning “Jehovah is my God.” The original, biblical Elijah was a prophet known for defending the worship of God and performing miracles in God's name.
Iliyas - The Lord is my God
Originating from the Arabic variant of the biblical name Elijah, Ilyas translates to The Lord is my God. This name carries deep spiritual connotations, emphasizing the unwavering faith and devotion towards the divine. Throughout history, the name Ilyas has been prominent in Arabic and Islamic culture.
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ይምጣ ይምጣ እያላቹ ኤርሚያስን አሳቀቃቹት
እናንተ ተሳቀቁ እንጂ የመጥቆራ ልጆች
ጩሄቱ የውሾች እና የአንበሳ ይመስላል
Kers yemekemetew mezam new
Eremeya endatelekache batesebochachenen sel eyesus benenegerachew lalesemame belewal tsadekan tabotat eyalu selez meterat alebet
Ye min zenegni arrrhuu
ኦርቶዶክሶች ዶግማ የሆነውን ትምህርት እራቆቱን አስቀርተውታል አንተ ዘንድሮ ታቦት ትላለህ......ስለ እየሱስ ኤፍርምን ከምሰማ አኬነ ብሰማ እየመረጥኩ ነው ። 1 ዲቤት ላይ እዛው በራሱ እየተረጎመ ከራሱ ጋር ሲጋጭ እኔ ስቅቅ እላለሁ ...ካልሆነ እነ ዶክተር ማሙሽ መጥተው ይከራከሩልን ኤፍ ከሚገባ እኔው ብገባ እመርጣለሁ
Aka hezebu lay atekeledu wedeza egna yemanakat oretodox yelechem gata redeton eneje
Manenenew yemewashut Le tiketok koyn belew hezebu seol lenedut New eneda hodamoch
እወነት አክሊለን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንኩከኝ
Iyewashe wushetun new yemitadeqew🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አኬ በቲክቶክ ፊመስ መሆን ጭንቅላቱ ላይ የወጣበት ሰዉ ነዉ ድፍረቱ በኦርቶ ቤት በግእዝ በአማርኛ እየቀደሱ ያደጉትን ኤርሚንና ትዝታዉ ኑ ይላል የሱ ኦርቶ በቲክቶክና በመሬት የተለያየ ነዉ እዚህ በጌታ ኢየሱስ ይላል መሬት ላይ ደሞ ነይ ነይ ማሪያም እያለ ሲዘፍን ይታያል በጣም አስመሳይ ፊዘኛ መንፈስ ያለበት ሰዉ ነዉ።
አክሊል ጎበዝ
@Yared-xr4kd kkkkkk
አይ ኤርሚያስ ባደባባይ በዚ እድሜህ ትዋሻለህ
የአቡ YT ለይ ተለቋል ከሁለት አመት በፊት ሰምተነዋል ፈርተክ እንቢ እንዳልከዉ
አሁን ተዘጋጅቶ ከሆነስ
@@ፍቅረአብ አየነዉኮ አሁንም ገድልና ድርሳን ይላል መች በዶግማ ትምህርት ይወያያል
ሰዉን የሚያድነዉ እና ለህይወት የሚሆነዉ ነገር ለይ ቢወያይ ሌሎቹም ይማሩበታል
Aka men ayenet duze hezeb new belek New yemetasebew yemetasetemerew hezebu eko Helena alew eko yeferedal yenorebeten bete kereseteyan yalehonechewen nat telaleka enda maferey
😂😂😂😂እረ አታስቀን በመደኃኒያለም አኩቻ ቀለሜ አኬን ሊያስተምረው አኩቻኮ ቀልድክ አይጠገብም 😂😂😂😂😂ጥርሴስ ልማዱነው አይኔን አታስቀው ምድረ ከውቀት ነፃ ሁላ
Anedegna aweretek kehon dewelek asetawesew lemen techekachekal huletegn tseon mareyam tabot ale belachu hezebu yebelukedan ale belachu washetachehutal yelem belachu demo asawekut yemen men yaregalu benor bayenor belo meshs yelem
Gumade mesekelum ale belachehal asawekut eneda batesebochachenen wede seol atendu yekeledalu enda defaroch
አይ አኬ ልጆች ዝም በሉ?
Ermehase kerfatam effeminate yemetbal kerfatamoch nachu
ፕሮዎች በቃ ገድላት ድርሳናት እያላችሁ ስታላዝኑ ሰው ነቃባችሁ:: አሁን እዚህ የተሰበሰባችሁ ሁላችሁም የተልያየ የእየሱስ አስተምሮነው ያላችሁ ቀለሜ እየሱስ ማታአናግሮ እንደዚህ ብሎኝ ሲላችሁ ትንሽ እንኩዋን አይቆረቁራችሁም የኦርቶዶክስ ከሆነ ግን ኡኡኡ ትላላችሁ
አሁንም እናንተ ወደ ኦርቶዶክስ ብትመለሡ ይሻላል አክሊልን አትችሉትም ሳይገባህ ነው የወጣኸው ቀለሜ
ወንድሞች ከእናንተ እኮ ብዙ ትእግስት ይጠበቃል ምን አለ ተናግሮ ቢጨርስ ውሸትም ይናገር ይጨርስ እዚህ ያላችሁት እኮ አኬ እውነት ይናገራል ብላችሁ አይደለም ውሸት እንጂ እንዴት እውነት ይናገራል ብላችሁ ትጠብቃላችሁ የያዛችሁትን እውነት በትእግስት መናገር ነው ያለባችሁ
ምን አላችሁ አንጫጫሁዋችሁ ይሄ ለየዋህ ኦርቶዶክስ ምን ማለት እንደሆነ አስተውሉ ትእግስት ትእግስት አትንጫጫጩ
ፖፖፖ ቀለሜ ተናግሮ ሞቷል። ደግሞኮ አታፍርሞ መምህር ቀሲስ ዘበነ ጋር እራሷን ታመዛዝናለች😅😅😅😅😅 ቀለሜን እንኳን የተከበረውና የነገረ ክርስቶስ ላይብረሪ የሆነው አክሊል እኔ መደዴው የተዋህዶ ልጅ እራሴ ለቀለሜ እከብደዋለሁ። ቀለሜ እሪ ብላ አቧራ ከማንሳትና ከስድብ ውጪ አንዳችም የነገረ ክርስቶስም ሆነ የነገረ ቤተክርስቲያን ቤሳ ቤስቲን እውቀት የላትም። ግርግር ለሌባ ይመቻል እንዲሉ ቀለሜና ኤፍሬም ባለ ጊዜ የብሽሽቅና የስድብ የማናናቅ ቃላቶቸን እየወረወሩ ሁከት ፈጥረው አረሳስተው ላጥብለው ሊጠፉ ነው።😅😅😅😅😅 ሁሌም አክሊልን ሲገናኙ ድንብርብራቸው ነው የሚጠፋቸው።😅😅😅 እንኳን ሌላው የራሳቸው ተከታዮች ሁሉ ይህንን ሃቅ አድምጠው እየመሰከሩ ያሉበት የአደባባይ ሃቅ ነው ያለው። የተዋህዶ ኦርቶዶክስ የሥላሤ ልጆች እንዲ ናቸው። በሄዱበት ሁሉ የወደቀውን የቀድሞ ዘንዶ የበኩር ልጆችን የተፉትን መርዝ መልሰው እንዲውጡ በማድረግ የላካቸው ክፉ መንፈስ ወዳለበት ወደ ጥልቁ መልሰው እየላኩ ነው።😅😅😅😅 እንዲህ ናቸው የተዋህዶ የክርስቶስ ልጆች! ዘንደው ለምን ይጮሃል ለምን ይፎክራል ካላችሁ የኢየስ ክርሰቶስ ልጅ የሆነውን አክሊልን አይቶ ነው።😅😅😅 አክሊል ወንድማችን እንዳንተ አይነቱ የተባረከ ልጅ ለመላው የፕሮቴስታን ድኖሚኔሸኖች ከበቂ በላይ ነው።
አለመማራችሁና መፅሐፍ ቅዱስ አለማወቃችሁን ማረጋገጫ ዘበነን ኒደገፋችሁ ነው። መነፈስቅዱስን ቀጉልቸ የሚመስል ቀውስ ህመምተኛ።
Wey gud sgermu af afun afun keyetametachut mesehf kdusuns ho
ኤፍሬም አፍ እንደ አንተ መክፈት እማይቻል መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል ግን የምትከራከርለት አምላክ ያፍርብሀል እንደ ባዶ በርሜል መጮህ እውቀት አደለም
ኤፍሬም ምትባል ሰዉዬ ግን በጣም ጅልነትህ
አህዛቡ ማነዉ አንተ ወይስ አክሊል ......እራስህን መምር እኛማ በብርሃኑ ዉስጥ ነን
እናንተም ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
በተባለው ርዕስ አላምንም አልነጋገርም ያለው አክሊል ነው ኮሜንቱ በሙሉ አኬ ጀግና ነው በሚል የተወጠረ ነው አይ አለም የውሸት አድናቂዎች ናችሁ ።
በጣም ደፋር ነክ ድሞ ከቀለሚጋ ለመወያየት የጠራሀቸው መምህሮቻችን አይገርምክም እንኳን እነሱ ላኬም አይመጥ ነውም ቀለሜ ለምን ከውቀት ነፃ ስለሆነ ለድፍረትክ ግን አድናቂክ ነኝ ከነሱጋ ቀለሜ በህልሙ ነው እሚወያየው
ምን ሆነው ነው እሚያደነቁሩን ግን።ነፍስ ይማር😢😢😢😢
አኬየ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናልን እንወድሀለን
ኑበብርሃኑ ተመላለሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ከጨለማ ውጡ
Aka men eyalekn new endat yemetut leze enat AYENACHwen betawet garedachu endat eyesusen yeu mejemerey yehaset temeheretachu hun asewegedu yekeledal enda
Manenenew yemewashut Le tiketok koyn belew hezebu seol lenedut New eneda hodamoch