የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይፋ ያደረገው አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

ความคิดเห็น • 59

  • @user-zh8vx4tl7x
    @user-zh8vx4tl7x หลายเดือนก่อน

    Thank. You

  • @MohamedosmanAbdilahi
    @MohamedosmanAbdilahi หลายเดือนก่อน +6

    Absolutely amazing Ethiopia national Bank is a amazing issue for Ethiopia 🇪🇹

  • @Footballkinges
    @Footballkinges หลายเดือนก่อน +5

    Thank you

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 หลายเดือนก่อน +1

    Ato Mammo,
    You are the right gentleman for the right position. You are dynamic and outstanding in your explanations.
    Well done!

  • @mohammedkelifa3845
    @mohammedkelifa3845 หลายเดือนก่อน +4

    The exemplary leadership and transformative policies implemented since assuming office as the Governor of the National Bank of Ethiopia are truly commendable. Your visionary approach and steadfast dedication to stabilizing our economy are profoundly reshaping our nation's financial landscape. Under your stewardship, significant policy changes are not only stabilizing the economy but also guiding the financial sector towards sustainable practices. Your strategic efforts in curbing inflation have provided much-needed relief and stability. The positive changes we witness today are a testament to your diligent work and strategic foresight. We are confident that under your continued leadership, the National Bank of Ethiopia will achieve even greater milestones, driving our country towards economic prosperity and financial stability.

    • @danielmasreshaamare6357
      @danielmasreshaamare6357 หลายเดือนก่อน

      Try to comment on the specific policy measures of the Bank and the ongoing reality of inflation and unemployment. Why are you praising this much in a nut shell? Even if you politically support, positive critics is not a crime bro!

  • @milliontekie
    @milliontekie หลายเดือนก่อน

    አስቀድሜ በሰጠሁት አሰተያዬት በተጨማሪ አንድ የረሳሁትን ልጬምር ለዚህም ይቅርታ እጠይቃለሁ የዋጋን ሁኔታ ስንቆጣጠር በአገሪቱ ተንሰራፍቶ ያለውን የሥራ አጥ ሁኔታ መርሳት የለብንም ምክንያቱም ሁለቱ በተቃርኖ የሚገናኙ ናቸው በኢትዬጵያ የሥራ ፈቱን ሁኔታ የሚያሳይ ወቅታዊ መረጃ መኖሩ ያጠራጥራል አመሰግናለሁ

  • @Danadama123
    @Danadama123 หลายเดือนก่อน +1

    ባንክ ኢኮኖሚ አያረጋጋም አያበለጽግም ኡጋንዳ ብዙ የውጭ ባንክ አለ ግን ይሀው ድሃ ናት። የውጪ ባንክ ለድሃው ያበድራሉ ብላቹ ተስፋ ያረጋቹ እርሱት ገንዘቡን ይዘህ ብትጠፋ ዋስትና ስለሌለው ሊያበድሩ አይችሉም የበለጸጉ አገሮች system አፋሪካ እና አብዛኛው እስያ ደቡብ አሜሪካ ሃገሮች አይሰራም። ደሞ አሜሪካም ዝም ብለው አያበድሩም ስራ እና ገቢህ ታይቶ credit score እና background check አድርገው እንከን ከሌለብህ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ግን background check ሊያረጉ አይችሉም ሲስተሙም የላቸውም። ሃገሪታ ሚያሰፈልጋት በቢልዬን የሚቆጠር ገንዘብ ለፖርክ እና ድግስ ማውጣት መተው ኤሌትሪው ውሃ እና መንገድ ከገከር እስከ ከተማ ማዳረስና መዘርጋት ነው

  • @yosephhiruy5151
    @yosephhiruy5151 หลายเดือนก่อน +1

    It is just a merely start of capital market. It is a good move!

  • @Kibrusha
    @Kibrusha หลายเดือนก่อน +2

    It is a good move. However, I consider government spending on unproductive sector needs some measure.

  • @eba_dereje
    @eba_dereje หลายเดือนก่อน +1

    raising rate may help to lower the inflation but it also tends to discourage investment

  • @dawitnecha8181
    @dawitnecha8181 หลายเดือนก่อน

    our Powel

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ወፍ የለም ! ባዶ ኪስ ነን

  • @BargichokedirSulamo
    @BargichokedirSulamo หลายเดือนก่อน

    That is grea for sll

  • @user-xw1qr3tg9h
    @user-xw1qr3tg9h หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 หลายเดือนก่อน +1

    መጡ ! አሁን ገና ወጣቶቹ መጡ። አገር ተረካቢዎቹ!! ክቡር የብሔራዊ ባንክ ገዢ ስራዎ የተቃና እንዲሆን ከልብ እመኝሎታለሁ። የሚሰሩትን ጠንቅቀው የሚያውቁና ላገርዎ ገንዘብ ጠንካራ መሆን ሰርተው ከስኬት እንደሚያደርሱት ቅንጣት ታክል አልጠራጠርም። ከመከላከያችን ቀጥሎ የ አገር ምሰሶ ብሔራዊ ባንክ ነውና ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጦት!!

  • @BargichokedirSulamo
    @BargichokedirSulamo หลายเดือนก่อน

    That is great for all

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 หลายเดือนก่อน

    Mengist malet yihe naw. Thank you

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 หลายเดือนก่อน +1

    በሙስና የተጨማለቀ ባንክ😄 ላለዉ ብቻ የተቋቋመ ባንክ ነዉ።

  • @aregahegnpetros9736
    @aregahegnpetros9736 หลายเดือนก่อน +1

    Why don't you attach URL of the PDF here

  • @danielmasreshaamare6357
    @danielmasreshaamare6357 หลายเดือนก่อน +1

    Even if (nominal inflation) of non-food items decreased by the stated figure, real income of the households did not change as compared to the previous year. Today, food items inflation is the most important problem in Ethiopia. The government must work hard on the basic necessity( food items) and change in real income of the households equally. Higher interest (lending) rate ( to 15 percent :re-valuation of ETB), might discourage investment in general. It could be devaluation of FOREX indirectly also; which is likely to discourage FDI. Domestic investment (be it private or government) is expected to fill the gap to be created as a result. I do understand and appreciate that bank aimed to tackle tangible problems facing the country at this time.

  • @crimsonJerom
    @crimsonJerom หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ዋና ችግር የቁጥጥር እና ህግ ማስፈፀም እጥረት/lack of oversight and enforcement ነው። ይህ ክፍተት ሀገሪቱን ሊያዘቅጣት፡ ለአለም አቀፍ ሌቦች (ዕብራውያን) ክፍተት ሊፈጥር፡ የኢኮኖሚ ዕገታም ውስጥም ሊያስገባን ይችላል።

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 หลายเดือนก่อน

    ብድሩን ልቀቁልን

  • @birukbeka
    @birukbeka หลายเดือนก่อน

    Don’t tell the theory where everyone know and your bank is weigh behind the world bank ,poor policy

  • @mikyas392
    @mikyas392 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ባሀር .... ብዙ አሳ ..... ትልቅ መዕበል

  • @HhhFff-kb1wd
    @HhhFff-kb1wd หลายเดือนก่อน

    በተማረሰው መመራት ማትረፍ ነው

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 หลายเดือนก่อน

    ፐርሰንቱ ደግሞ ምን ያደርግልናል ጠብ ያለ ነገር የለም ።ረጅም እንግሊዘኛ የሚጽፊት የብልጽግና የሚዲያ ሰራዊት ናቸው የተባሉትን በአማርኛ እናዳጽፉ ጥላቻ አለባቸው።

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom หลายเดือนก่อน

      ምናልባት እንግሊዝኛ ለመማር መሞከር ነው።

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 หลายเดือนก่อน

    የሶስት ዓመት እቅድ ስትራቴጂካዊ አይባልም ሲጀመር

  • @bilal4067
    @bilal4067 หลายเดือนก่อน +4

    Give the Islamic bankes full autonomy!!

  • @gechove1154
    @gechove1154 หลายเดือนก่อน

    I don’t how this solve inflation we will see 🤞

  • @user-be4ht6tg7l
    @user-be4ht6tg7l หลายเดือนก่อน

    ሰውዬ ዝምብለህ አትዘባዘብ! ለኛ ኑሮ ይቀላል ወይስ አይልም የሚለውን በግልጽ አማርኛ ንገረን

  • @user-tf7zn2cs1i
    @user-tf7zn2cs1i หลายเดือนก่อน

    woy gud yeregaga?woynee alemafer new

  • @bereketmekonnen914
    @bereketmekonnen914 หลายเดือนก่อน

    አይ ባለ ጊዜ ወሬ ነፊ ተግባር ወፍ 😂😂

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 หลายเดือนก่อน

    How can you have an efficient system while hiring people based on ethnicity and not on the most competent person

  • @brookhabte7307
    @brookhabte7307 หลายเดือนก่อน

    Introducing such policies is crucial and good evenif The effects of such policy ll be seen upon implementation to the ground,my fear and treat is the human capital wont absorb it completely ,and i believe the sector highly lacks skilled and professional man power, poor customer service and attacked by nepotisim , after all these policies are articulated for humans by humans so that we must check their excecution standards are met to the intended objectives .

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 หลายเดือนก่อน

    Let us stop talking as developed nations....The bank we have out of money but we talke like we have a lot

  • @naoldch8480
    @naoldch8480 หลายเดือนก่อน

    Men Mengist amlak naw chiwe er tawu😂😢😅😅😢😢😢

  • @fekaduassefa9726
    @fekaduassefa9726 หลายเดือนก่อน

    Legazetegna bisetis?

  • @ashe_ayalew
    @ashe_ayalew หลายเดือนก่อน

    ክሪፕቶ ካረንሲ ይፈቀድ

  • @awelabdel7783
    @awelabdel7783 หลายเดือนก่อน

    ዋሬ ብቻ

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd หลายเดือนก่อน

    Oromuma empire king Abiy Ahmed army started kidnapping students from other ethnics

  • @user-sj6rr4rr7q
    @user-sj6rr4rr7q หลายเดือนก่อน +3

    አብይ የፃፈለትን እያነበበ ነዉ በደምብ ያስታዉቃል እንደሚያነብ ትንሽ የማስመሰል ነገር አታሰለጥኑትም ነበር

    • @samo7344
      @samo7344 หลายเดือนก่อน

      ዶ/ር አብይ❤

  • @tarukubisha3217
    @tarukubisha3217 หลายเดือนก่อน

    በአጋራችን ለይ ሰንትሚ በመጥፈት ምክንያት የሰዉ ልጅ ከዝህ በፈት በአሥሪ ሰንቲሚ በሃያ ሰንትሚ ጋዝቶ ይጠቃመል መንግሰት ሰንትሞችን በመጥፈት ምክንያት ከታች ያለዉ ደሃና ትናንሽ ህፀናት የሚበለዉን ታቻግሮዋል በዝህ ጉደይ መንግሰት መሸሸል አለበት?

  • @user-bq3il6vb4v
    @user-bq3il6vb4v หลายเดือนก่อน

    ቤሔራዊ ባንክ ነው የሀገረ ኢኮኖሚ ሚያረጋጋው ያስቃል

  • @user-be4ht6tg7l
    @user-be4ht6tg7l หลายเดือนก่อน

    አባ አልገባኝም ቲሽ

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom หลายเดือนก่อน

      ያው መማር የሚያስፈልገው ለዚህ ነው።

  • @gobezugobez5062
    @gobezugobez5062 หลายเดือนก่อน

    ደደብ statistics ብቻ ኑሮ አያሻሽልም። የትኛው commodity ነው የቀነሰው? Tell me ባክህ😮። ስጋ 2,500 የሚበላበት economy አስፋፍተህ፣ ኑሮ ሁኔታ አልጨመረም በማለት ትዘባርቃለህ። ዝም ብለህ officeህነና ደሞዝህን እየበላህ ተቀመጥ። You are one of useless government officer who do nothing for the country. Get lost.

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom หลายเดือนก่อน

      😂 ስድብ ጌጡ ነህ