ዝናቡ ደስ ሲል🙏🙏❤❤

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2022

ความคิดเห็น • 25

  • @rahimaadema3319
    @rahimaadema3319 2 ปีที่แล้ว

    ወው በጣም ልዩ ነው
    በርችልኝ ጀግናየ

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 ปีที่แล้ว

    አስላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላም ሰላም ነሽውዴ እህታችንእንኳን ደህናመጣሽ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ እናመሰግናለን

  • @user-dq5gz5oq7q
    @user-dq5gz5oq7q ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩምወረህመቱላሂ ወበረካሀቱ አህለን የኔ ደርባባ ኡዩቲ አላህባለሽበትይጠብቅሽ አገራችነንም ሰላሙን አድነቱን ያምጣልን አሪፍ ቆይታነበር ቀጥይበትማማየ

  • @romiromina5003
    @romiromina5003 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው በጣም ደሰ የሚል ዝናብ ክረምት እንዴት እንደናፈቀኝ ቅዝቃዜ በጣም ነው ምወደው ታድለሸ ሲሰ እውነት በጣም ነው ማየት የናፈቀኝ

  • @ethiopiatube2204
    @ethiopiatube2204 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዛት እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያብዛልን ዋው ድስ የሚል ቆይታ ነበር ዝናብ ደስ ይላል

  • @user-cb8dm2mx8x
    @user-cb8dm2mx8x ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ,ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን አዩዪ እንኳንኝ በሰላም መጣሽልን ማሸአላ ደስየሚል ቆይታነበር ሰላም ለሀገረቺን እመኝአለሁ👍👍🌹

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነዉን ለሀገራችን ያብቃን ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን🌹🌹🌹

  • @Tube-sn4xu
    @Tube-sn4xu 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም በጣም ያምራል ሀገራችን ሰላም ያረግልን

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ውድየሀገሬልጆች ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ዋውውውውውውውበጣምደሥየሚልጊዜነበርአዩየየኔመልካም

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk ปีที่แล้ว

    ሰላምለዚህቤት አዩእደትነሽ እህት አለም ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ በርችልኝ የኔልዩ

  • @zehabw-ali
    @zehabw-ali ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሁፊ ወበረካቱ
    አህለንንን እህት እዴት ነሺ ወዴ ኑሮ
    ማሻ አላህ ሀሪፈ ቆይታነው

  • @-rahmaaseftube6126
    @-rahmaaseftube6126 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሺ አዩየ አሪፍ ቆይታነበር በርቺልኚ ሠላም ለሀገራቺን ፈጣሪ በያላቺሁበት አላህ ይጠብቃቺሁ ወጥቶ ከመቅረት ፍጣሪ ይጠብቃቺሁ

  • @habengidaw
    @habengidaw 2 ปีที่แล้ว

    Selam tena yesitlgn ayu endat nesh emaa

  • @user-nt8kw2hg9e
    @user-nt8kw2hg9e ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደህናመጣሽ ደስይላል🎉

  • @ARITi01
    @ARITi01 ปีที่แล้ว

    ዘላም ለዚህ ቤት እህታች በርች ወደ ያምራል ወደ አንድ ልንገርሽ ቪድዎ ስትቀርጭ አግድም በረጀሙ ቅረጭ ከዛም ኦደት ስተደርግ ማጥበቢያ ማስፊያ አለዉ እሱን ተጠቀሚ

  • @user-ku4rx4sh9z
    @user-ku4rx4sh9z ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት እንኳን ሠላም መጣሽ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ውደ

  • @mersa12
    @mersa12 ปีที่แล้ว

    ሠላምሠላም የኔዉድ እንኮንሰላም መጣሺ

  • @Habesha-fx4gt
    @Habesha-fx4gt ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድችየ እኳን ደህና መጣችሺ እዩ🌹 የሀገሬ ልጅች እደትናችሁልኝ በያላችሁበት የአሏህ ሰላምነ እዝነት አይለያችሁ ጥሩና ደስየሚል ቆይታ ነበርኡዩ 🌹🌹🌹🌹🇪🇹🌹🇪🇹

  • @anshatube
    @anshatube ปีที่แล้ว

    ሰላም ስላም አዩ ስላምሽይ ይባዛ ስላም ፍቅር አንደነት መታስስብ ለአገረች አገረችን ስላም ያረጋለን ፍቅር አንደነት ይስጣን

  • @ayniyediksis9336
    @ayniyediksis9336 2 ปีที่แล้ว

    Mexani

  • @tube-rr5bf
    @tube-rr5bf 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምእህቴሰላምሽይብዛማሻአላህዝናቡደስይላል

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ጤና ፍቅር አድነት ለሁላችንም ይሁን

  • @dktube21
    @dktube21 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @norahhabte739
    @norahhabte739 ปีที่แล้ว

    Call mohammed ali avocado slam salem being imperial emissions absolution abolishedአሸሰ አሰለሙ ሰላም ሠላምና ሰላም