ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋውው ሚደንቅ መልክዓ ምድር ስልጡን ህዝብ
ጉራጌ ስልጡን ህዝብ ጨዋ ህዝብ !!
የቀድሞ አያቶቻችን የምህንድስና ጥበብ የሚደንቅ ነው ፊደል ሳይማሩ በአእምሮዊ እውቀት የበለፀጉ አርቀው ለወደፊቱ ትውልድ የሚያስቡ ባለዕራይ መሐንዲሶች ነበሩ ።በኢትዮጵያም በአፍሪካም የመጀመሪያ የሆነው ህብረተሰቡን በማስተባበር የመንገድ ስራ ድርጅት መስርተው መንገድ በመስራትና የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖችን በመግዛት ለነዋሪው አገልግሎት እንዲሰጡ ከገጠር ወደ ከተማ እንዲሁም የታመሙትን ወደ ሕክምና እንዲያገኙ ላደረጉት አያቶቻችን አባቶቻችን እናቶቻችን ክብርና ሞገስ ምስጋና ይድረሳቸው ለዘላለም !!!
በውስጡ ሰላም ያለው ህዝብ ሰላማዊ ሰፈር ይገነባል።
ጉራጌ የሀገር ዋልታ
ቤት አታጣቡ እስቲ ወደ #ጀፎረ ወታችሁ ተጫወቱ እንባል ነበር:: 🌾🌽💚💛🍎🕊 እንዴት ያምራል 🤗
ያምራል ታድላችሁ
ወልቂጤ ለ3 አመት ኖሬባታለሁ በጣም የደጋግ ሀገር ነው የተባረከ ህዝብ ያለበት እውነት ለመናገር የአብርሃም ዘር ተከፍሎ የቀረው እዚህ አገር ይመስለኛል ለማንኛውም የጎይታንደ የእግዜረንደ ትንሳኤ ቦሄም አሰናናሁም🙏🙏❤❤ i love ጉራጉዌ❤
ሳይማሩ የተማሩ መሐንዲሶች የቀየሱት መንገድ
there is so much amazing things to discover im my beautiful Ethiopia.
💚💛❤️Wow, very Facinating! Beautiful and Peaceful Guragae People! Kudos! 🙏
ሰፊ መንገድ ፕላን የሰለጠነ ማህበረሰብ ባህል
ጥሩ እይታ፣መልካም ሀሳብ ነው።እውነትም አረንጓዴው አስፋልት።በተለይ ለመስቀል፣ለጥምቀት እና የልጃገረዶች በዓል በሚከበርበት ወቅት የሚኖረው ድምቀት የተለየ ነው።በምስል ቢቀር የበለጠ የማህበረሰቡን ታላቅነት ያሳያል።
አዲስ ዋልታዎች ስንወዳችሁ በርቱ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ!!!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ኡፍ ምናለበት መላው ኢትዮጵያ በዘር በጎሳ እየተቦጫጨቀ ምድርን አሜከላ ከሚያደርግ በዚህ ሰላማዊ መንገድ ኑሮውን ብቻ ቢኖር።ኦ ጉራጌ ሺ ሁን
አዲሥ ዋልታ እናመሠግናለን ይህ ትልቅ ቅርሥ ዩኔሥኮ እውቅና ሊሠጠው የሚገባ ነው።ሌሎችም ሚዲያዎች ቅርሡን በማሥተዋወቅ ሒደት ላይ ቢሠሩ።
አዲስ ዋልታ ኢንተርትሜመት👏👏👏👏👏
ጉራጌ ምርጥ ሕዝብ የስራ የፍቅር ማህበረሰብ 🎉🎉🎉
ወይኔ ሲያምረ ጥሩ ስራአትነው ወላሂ
አዲስ ዋልታዎች እናመሰግናለን❤❤❤😊
thank you ❤❤❤
Guragga clever ethiopian nation❤
Woow ብቻ
Amen 🙏🙏🙏🙏
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
መሆን ከነበረበት የኢትዮጲያ በህል እሴት የጉራጌ በህል መሆን የነበረበት የደቡብ እሴት በህል ሞትን በጣም ነው የሚጠየፈው ሰው ተሞ እንጂ በደቦ በሴራ አይገደልም ሽምግልና በጣም ይፈራል ይከበራል ይደኝበታል ንጽህናም የምግብ አሰራርም እንደዚህ ስርአትም ስራም ፈጠራ እንደዚሁ ግንበር ቀደም ናቸው ኢትዮጲያን ቀድመው የሄዱ ሰዎች ናቸው ሰሜኖች ከደቡብ ታማሩ
ጉራጌ ድንቅ ህዝብ❤❤❤❤❤😊
ገና ቴንብሉን አይቼ የት እንደሆነ አወኩት ❤❤❤
Wow Nezerland lay yelm yehe aynet bota
🎉🎉🎉🎉🎉
ጆፈረ
የት ነው አካባቢው
ጉራጌ ዞን ቸሀ ውዳ አሉ
ጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ
ሹፌራችሁ ለአደጋ የተጋለጠ አነዳድን የሚነዳ ሆኖ አግኝቸዋለሁ ስትውሉ ስታድሩ የምስጠንቀቂያ ግሳፄ ቢሰጠው እላለሁ!!?? ይህ ሳይሆን ከቀረ ግን የቀን ጉዳይ ነው አስፈሪው አደጋ ይከሰታል!!!!

💚💛❤️
Wow, very Facinating! Beautiful and Peaceful Guragae People! Kudos! 🙏