ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መልካም፦ እናመሰግናለን እስቲ ደግሞ ስለ ወዳቂ ፣ ተነሽ፣ሰያፍ፣ አናባቢ ወዘተ ያሉ አከራካሪ አሉ እስቲ ስለ እነሱ ደግሞ በደንብ አረገው አቀረቡልን በተረፈ እናመሰግናለን
መልካም አመሰግናለሁ ፡ በቀጣይ ቪድዮዎች በሰፊው እናየዋለን ፡፡
ስለ ሰምና ወርቅ አንዴ ሊያስረዱን ይችላሉ የኔታ
መልካም በቅርቡ እጭናለሁ ፡፡
ዜማ ልክ ብትለቁልን ጡሩ ነበር
መልካም
ግሱ ገቢርናዐተገብሮ እንዴት ነው የሚንለኘው
ቃላቶችን ለሆነ በመጨረሻ ፊደላቸው እንለያቸዋለን ፡ ግሦችን ከሆነ ደግሞ ባለቤት(ፈጻሚውን )አካል እና ተሳቢ የሚፈልግ ከሆነ ገቢር ነው ፡ ተሳቢ የማይፈልግ ለሆነ ደግሞ ተገብሮ ነው ፡፡ በይበልጥ ግን save በማድረግ ቪድዮው ደጋግሞ በደምብ መስማት ያስፈልጋል ፡፡