ስለ ነብዩ ሙሀመድ የተነገረኝ ውሽት ነው | Ethiopia | nejah media | minber tv yene menged የኔ መንገድ | harun media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 191

  • @Abekidada
    @Abekidada  4 หลายเดือนก่อน +33

    በንግድ ባንክ 1000132429708 ቴድሮስ ደበላ እናግዘው

    • @afarkassismedia
      @afarkassismedia 3 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ያሳዝናል፣ አፋር በደምብ ስለምናዉቀው ከአፋር የት አከባቢ እንደሆነ ብትነግረን በጣም ደስ ይለኛልና እባክህን

    • @HelimaHelima-bc7dw
      @HelimaHelima-bc7dw หลายเดือนก่อน

      Awo Enem ezaw nachew beteseboche​@@afarkassismedia

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 4 หลายเดือนก่อน +42

    እስልምና ማግኘት መመረጥ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው አይዞህ ወንድማችን አላህ በጀነት ይክስሀል ኢንሻ አላህ

    • @weledmoha9966
      @weledmoha9966 4 หลายเดือนก่อน

      Ajib new subhanallha

  • @ህልሟንናፋቂዋ
    @ህልሟንናፋቂዋ 4 หลายเดือนก่อน +30

    በእንባ ጨረስኩለት ያኡመት ሙሀመዲ አላህ ይዘንልን

  • @JamilaJamila-d4s
    @JamilaJamila-d4s 4 หลายเดือนก่อน +37

    ያጀመአ ይህ ወጣት የሚፈሌገውን እንዲያገኛ መተባበር አለብን

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 4 หลายเดือนก่อน +23

    ያኢላሂ ወድሜ በጣም አዝናለሁ በሙስሊም ሰበብ እድህ መሆንህ
    አላህ ሁን በሚለው ቃሉ ሙሉ ጤናህን ይመልስል😭😭😭😭

  • @ኡሙዩሰራ
    @ኡሙዩሰራ 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድሜ አብሸር አላህ ሰለወደደክ ነው የፈተነክ አብሸር በጀነት ያሰደሰትክ አልሃምዱሊላህ እሰልምና ለወፈቀህ አላህ የኔ እናቴም አላህ ሂዳያ እንዲሰጣት ዱአ አርጉልኝ ሁላቹም

  • @አላሁመእንሱርና
    @አላሁመእንሱርና 4 หลายเดือนก่อน +7

    እንዴት ያሣዝናል ልቤ ተንቀጠቀጠ በጣም ግፍ ነው ሠው በሠው መጨካከን ለየትኛው እድሜ ብለው በስልጣናቸው ተመክተው ምስኪኑን ሰው የሚበድሉት አላህ የስራቸውን ይሰጣቸው ያረብ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ 4 หลายเดือนก่อน +14

    ወላሂ አሣልፌ ነው ያየሁት ላሥጨርሠው እኳን አልቻልኩም ወላሂ😢😢😢😢

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 4 หลายเดือนก่อน

      @@ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ 😭

  • @EkramEkram-rq7uw
    @EkramEkram-rq7uw 4 หลายเดือนก่อน +7

    ወላሂ አልቻልኩም 😢😢😢😢 አብሽር ብኣላህ ፍቃድ መስራትም ትችላለክ❤❤❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 4 หลายเดือนก่อน +6

    አብሽር ወንድሜ ሰዉን ያለመረዳት አኮላሹት ለኸይር ነዉ አላህ ሱብሀነሁተአላ ሙሉአፍያህን ይመስልህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ያረብ

  • @umuhayat1831
    @umuhayat1831 4 หลายเดือนก่อน +7

    Uuuuuuuuuuuufffff አላህ የጃቸዉን ይስጣቸው የዳባዳቡህን አብሺር አላህ ይክሰሃል isha አላህ እሱ ካታጋሱት ጋርነዉና

  • @wollokocha
    @wollokocha 4 หลายเดือนก่อน +22

    ሩቃ ቤት ውሰደው በአላህ አብኪ😢😢😢

    • @naiemAa-m5w
      @naiemAa-m5w 4 หลายเดือนก่อน +4

      በጣምምምም አላህ አፊያ ያርገው

  • @foreverinmyheartalwaysonmy732
    @foreverinmyheartalwaysonmy732 4 หลายเดือนก่อน +12

    አላህ የእጃቸው ይስጣቸው ባአሂራም ባዱንያም ያረብ አላህ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ እሱ ቻይ የሆነው አካውንትጌታ ነው አስቀምጥ አቡኪ

  • @JamilaJamila-d4s
    @JamilaJamila-d4s 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሱብሀን አላህ ምን አይነት ሰወች ናቸው በአላህ የሱን ልብ ከፋተው አይተው ነው ልትሰርቅ ነው የሚሉ እነዚህ ሰወች ለህግ መቅርብ አለባቸው የሱን ህይወት ነው ያበላሹት በነሱ ሰበብ አላህ ሰብሩን ይጨምርልህ ወድሜ

  • @ሀዩቲዩቱብ-ነ6ቀ
    @ሀዩቲዩቱብ-ነ6ቀ 4 หลายเดือนก่อน +6

    የኔወንድም ሱበሀንአላህ ያረብ አላህ ሁላችንንም ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራን ወገኖቸዋ አሚንበሉ ወላሂ

  • @አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር
    @አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር 4 หลายเดือนก่อน +6

    ላአላህ፣ብለን፣ተባብረን፣እንርዳው፣

  • @EmaratShj
    @EmaratShj 4 หลายเดือนก่อน +12

    እህ አንጨቴ አልቻልኩም ሲያሳዝን ወንድሜቼ አላህ አፍያህን ይመልስልህ ። እሩቅያ ይቀራበት

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድም አላህየ ጤናህን መልሶልህ ህይወትህን አሥተካክሎልህ ለምስጋና የምንገናኝ ያድርግህ አይዞህ ለበጎ ነው

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞኝ ወንድሜ አላህ ዱኒያ አኽራህን ያሳምርል አብሽር አላህ ሁላችንንም በጀነት ይስብሰበን ያረብ አላህ እድሜ ጤና ይስጥ ጠካራ ነህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሱብሀን አላህ አላህ ወክበር
    አላህ ወክበር
    አላህ ወክበር

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 4 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞህ ወድሜዋ አላህ አፊያህን ይመልስልህየአዱኛፈተናህን በጀነተልፈርዱስ ይቀይርልህ አይዞህ ተስፋእዳቆርጥ ፈተናነዉ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሥብሀን አላህ በጣም ይገርማል በርግጥም አላህ ያቃናዉ ማንንም አያጠመዉም እንደዛዉም ያጠመመዉ ማንንም አያቃናዉም አጃይብ ነዉ አላህ ያፂናህ

  • @mohammednurye5886
    @mohammednurye5886 หลายเดือนก่อน

    ያአሏህ እንደት አንጀቴን በላው የኔ ወንድም አሏህ አጅርህን በዱንያም በአኸይራም ይክፈልህ ያረቢ እረ ተው ሰወች ላጭር ሂወት እንደዚህ ጭካኔ እንደዚህ እንደሆን የደበደቡት ሰወች በሂወት ካሉ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው ህክምና እንዳደርግ የሁላችንም ትብብ ያስፈልገዋል ያረቢ አሏህ ያግዝህ ወንድሜ

  • @አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር
    @አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር 4 หลายเดือนก่อน +9

    አቡኪ፣አካውቱ፣አስቀምጥልን

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 หลายเดือนก่อน +3

      ኮሜት ላይ አለ

  • @AhmedAbdurahmen
    @AhmedAbdurahmen หลายเดือนก่อน

    Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah

  • @SisamFaris
    @SisamFaris 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሂንሻአላ ታረጋለህም አላህም ጤናህንም ይሰጥሀል ሂንሻአላ በአላ ፍቃድ

  • @mohammednurye5886
    @mohammednurye5886 หลายเดือนก่อน

    ሙስሊሞች ህክምና ማስደረግ አለብን ግደታ ነው አሏህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት የኔ ወንድም አስለቀሰኝ ያረቢ

  • @AhmedAbdurahmen
    @AhmedAbdurahmen หลายเดือนก่อน

    Maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah maashaa Allah maashaa

  • @LovelyBeachChairs-oo6ru
    @LovelyBeachChairs-oo6ru 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አስልምና ትልቅ ሰጦታ ነው🎉🎉አለህ ይወድሀል ❤አብሽ ሰብር ደርግ አላህ አይተውክም 🙏🙏ሀጅም ታደርጋለህ አበሽር ወንድሜ አለህ አይተወክም!!!

  • @EkramEkram-rq7uw
    @EkramEkram-rq7uw 4 หลายเดือนก่อน +3

    አላሓምዱሊላህ ንእመተን አስላም አብሽር የኔ አባት እደለኝ ነህ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 หลายเดือนก่อน

    አብሽር ሁሉም ለኸዪር ነዉ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ ጀዛከላ አቡኪ

  • @semirraadem8390
    @semirraadem8390 3 หลายเดือนก่อน

    Ejig betam yasaznal 😢😢😢😢😢😢lezam berasachin be Muslim Allah afyahn ymelslh nyanhm Allah yasakalh

  • @Halima-g6h
    @Halima-g6h 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ቢሥሚላህ አብሺረ ወድሜ አብሺ አፊያህን ይመልሥልህ ኢሻ አላህ ያረብ

  • @HelimaHelima-bc7dw
    @HelimaHelima-bc7dw หลายเดือนก่อน

    Yene wedm yene eba yifses❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zebiba4252
    @Zebiba4252 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወንድም አላህ ጤናህ ይመልስ 😢😢😢 ምኞትም ይሳካል እንሸ አለህ አብሽር

  • @መኪያ-ጐ5ኈ
    @መኪያ-ጐ5ኈ 4 หลายเดือนก่อน +3

    አለሀየፅነክወንድሜአቡሸርያልፈል😢😢😢😢😢😢😢

  • @MariamMM-jw1np
    @MariamMM-jw1np 4 หลายเดือนก่อน +1

    ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመድረሱለሏህ ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ያረብ አብሽርልኝ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 4 หลายเดือนก่อน +1

    ላኢላሀኢለላህ ያረብ አተጤናዉንመለሰለትያረብ

  • @saneyadeltata1978
    @saneyadeltata1978 4 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ያፅነክ ወንድሜ አብሽር

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 3 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀናላህ ወላሂ መታከም እኮን አላለም ሀጅና ኡምራ ነውየምፈልገው አለ አላህ ሁሉንም ያሟላልህ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 4 หลายเดือนก่อน +8

    አካዉንቱን አሰቀምጥ ያለንን እንረዳለን

    • @Abekidada
      @Abekidada  4 หลายเดือนก่อน +4

      ኮመንት ላይ አስቀምጣለሁ ነገ ከፍቶ ይልክልኛል

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Abekidada ኢንሻ አላህህ

    • @wollokocha
      @wollokocha 4 หลายเดือนก่อน +1

      አደራ ሩቃ አስቀራበት😢😢😢​@@Abekidada

  • @AhmedAbdurahmen
    @AhmedAbdurahmen หลายเดือนก่อน

    ALLAH AFIYAWUNI YIMALISILATI INSHAA ALLAH

  • @AydaSebere
    @AydaSebere 4 หลายเดือนก่อน

    Ya Rahman Allah yizenilik wendme b dunyam b Akira ❤❤❤😢😢😢

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 4 หลายเดือนก่อน

    May Allah give you your afya Ya Rad🎉you are so strong my brother

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 3 หลายเดือนก่อน +1

    الحمد لله على نعمت إسلام🎉

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 3 หลายเดือนก่อน

    አዞኝ ወድሜ አላህ የስራቹውን ይስጣቹው አተንም አላህ አፊያ ያድርግህ ጠክር አብሽር ሁሉም ያልፍል

  • @SozanMd
    @SozanMd 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ya Allah tenawn maleslet yarb berahmtek

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 4 หลายเดือนก่อน

    አብሺርወንድማችን
    አሏህየሚወደውንሰውነውየሚፈትነው
    አሏህፅናቱንምሰብሩንምይጨምርልህ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያአላህ ወላሂ አንጀቴን በላኝ 😢😢😢😢

  • @kedija-vl6if
    @kedija-vl6if 4 หลายเดือนก่อน +2

    መሻአላህ ከላህ መሀይማኖትህ ያጥናህ ወድማችን

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 4 หลายเดือนก่อน

    አብሽር ወድማችን አላህ የተመኘኸውን ይወፍቅህ ቤቱን ያዘይርክ

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ያአላሕ

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 3 หลายเดือนก่อน

    ጀነት አለልህ ኢንሻአላህ አብሽር ወላሂ አልቻልኩም

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it 3 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወዲማችን አላህ አፊህን ይመልስልህ አላህ ምዮትህን ያሳካልህ ያረብ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀንአላህ ለዛዉምበሙሰሊሞቺ ያረብ አላህያሺርህ😢😢😢😢😢

  • @VAminaa
    @VAminaa 4 หลายเดือนก่อน +1

    Subhanallah 😢😢😢😢

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሥቡን አሏህ ወኒእመል ወኪል
    ሡብሀን አሏሂ ለአዚም ይሄን ያክል ጭካኔ
    ክርሥታኖች ወደው አደለምኮ ሙሥሊሞች አራጂ ናቸው የሚሉት ባዳዲ ክፉ ሠወች ምክንያት ነው
    አሏህ አፊያህን ይመልሥልህ ኩን በሚለው ቃሉ ጤናህን ይመልሥልህ ያረብብብብብብብብብ

  • @EeEe-q9j
    @EeEe-q9j หลายเดือนก่อน

    ያረብ😢😢 አላህንአፈያህን😢ይመልስልህ ወድማችን😢😢

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያማል የነሱ ችግራቸው በጂምላ ፍረጃ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለሞ። ያላህህህ አብሸር ወንድማችን😢

  • @naiemAa-m5w
    @naiemAa-m5w 4 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ 😥😥😭😭አላህ ያሽልህ ወድሜዋ

  • @mohammednurye5886
    @mohammednurye5886 หลายเดือนก่อน

    የኔ ሚስክን ያረቢ አሏህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ወሏሂ በችኮላ መፈረጅ አቁሙ በተለይ ሙስሊሞች ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ

  • @ሙለጌ
    @ሙለጌ 3 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ😢😢🤲🤲🤲

  • @ኢተቂላህነፈሲ
    @ኢተቂላህነፈሲ 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ የጠብቅህ

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 4 หลายเดือนก่อน

    የአላህ አፊያ ያድርግ ኢላሂ ያጽናክ ወንድም

  • @Fatuma-l7x
    @Fatuma-l7x 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያርብ ኢንሻ አላህ

  • @fathiyaomar3478
    @fathiyaomar3478 3 หลายเดือนก่อน

    Syzygy wendemy MashAllah ❤❤❤

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 3 หลายเดือนก่อน

    ዋለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ

  • @EmanMohammed-vt5vr
    @EmanMohammed-vt5vr 4 หลายเดือนก่อน

    Abeshirii Wendema Alhamdulilah

  • @AhmedAbdurahmen
    @AhmedAbdurahmen หลายเดือนก่อน

    Sallalahu aleeyhi wasallam Sallalahu aleeyhi wasallam Sallalahu aleeyhi wasallam Sallalahu aleeyhi wasallam Sallalahu aleeyhi wasallam Sallalahu aleeyhi wasallam Sallalahu aleeyhi wasallam Sallalahu aleeyhi wasallam

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤

  • @myplaystar6593
    @myplaystar6593 4 หลายเดือนก่อน

    ከባድነዉ ወላሂ አላህ ያሽረዉ ያረብ😢😢

  • @FatihaIbrahim-r1u
    @FatihaIbrahim-r1u 2 หลายเดือนก่อน

    Yarebi 😭😭😭😭😭😭

  • @habibseid4194
    @habibseid4194 3 หลายเดือนก่อน

    Allah yashrew

  • @muslim..920
    @muslim..920 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሱን እንደዚህ እንዲሆን ያደረጋቹህ ሙስሊሞች ነገ አላህ ፊት የምመለሱትን መለስ አዘጋጁ ምን አይነት ድድብና ነዉ ሲጀመር መስጂድ ዉስጥ ምንድነዉ የሚዘረፈዉ የአንድ ሙስሊም ሂወት ከካባ ክብር ይበልጣል እንኳን ከተራ መስጂድ እዉቀት ከሙስሊሞች ላይ ተነሳ በቃ 😢ያሳዝናል ወላሂ

  • @ياللهيالله-ك5م
    @ياللهيالله-ك5م 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድም አሏህ አፊያ ህን ይመልስልህ

  • @mujl5424
    @mujl5424 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ibakachu takimo yidan inagizew ba Allah fiqad

  • @ረሂማማሀመድከማል
    @ረሂማማሀመድከማል 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያሽርህ ያረብ😭😭😭

  • @Ararsoo-p5q
    @Ararsoo-p5q 4 หลายเดือนก่อน

    Wl wr wb Allaah afiyahin yimalasilk wadime

  • @NejibaNeju-o1o
    @NejibaNeju-o1o 2 หลายเดือนก่อน

    የአቅሜን አስገብቻለሁ ሁላችንም በአላህ እንተባበረው

  • @ademmohammed7016
    @ademmohammed7016 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 ALLAH AFIYA YARGEH.😢😢😢

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 4 หลายเดือนก่อน

    አብሽር ወንድሜ ሰዉን ያለመረዳት አኮላሹት ለኸይር ነዉ

  • @abdulmenafAbdella-hp5fo
    @abdulmenafAbdella-hp5fo 4 หลายเดือนก่อน

    wendme allah yferjeh

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 3 หลายเดือนก่อน

    አብሺር ወዲሜ ይርዳክ

  • @رحمه-ن2ظ
    @رحمه-ن2ظ 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 3 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍየኔአባት በቻልኩው. እራሴን ሽየ ያሰብከውን ሀጂና ኡምራን ባስደረኩህ 😭😭😭😭 አላህ ይዘንልን እናተ ከሌላእምነት መታችሁው. ይህንን ያክል ምሰዋት ትከፍላላችሁው. እኛግን አቡኪ እባክህ እሩቅያ ይቀራለት ቢያስ እራሱን ችሎወ እድቆም ቢኢዚኒላህ አላሁይ በቁድራህ በችሎታህ ይሁንብህ እባክህ አደበቱንም ሙሉአፊያውን መልስለት 😢😢😢

  • @K-sd1wt
    @K-sd1wt 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድም አሏህ ያድንህ አብሽር አላህ ይገዝህ

  • @yyuu5260
    @yyuu5260 4 หลายเดือนก่อน

    አብሽር አይዞህ

  • @aminajuhar1972
    @aminajuhar1972 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞክ ወንድሜ አላህ ይጠብቅክ😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hayredinkemal7850
    @hayredinkemal7850 3 หลายเดือนก่อน

    እባክህ የመኖሪያ አድራሻውን አስቀምጥ እና በአካል እናግኘው

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 4 หลายเดือนก่อน +4

    እስልምና መቀበል ምንኛ መታደል ነው አልሀምዱሊላህው

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 3 หลายเดือนก่อน

    የአላህ አሳዛኝ ታሪክ😢

  • @WasKan-xy6nc
    @WasKan-xy6nc 3 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ😢

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 3 หลายเดือนก่อน

    ያረብየአላህ ይዘንልህ

  • @lubabaayele149
    @lubabaayele149 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ኣሊኩም መንሜ ኣላህ ኣፍፍያህን ይመልስልህ

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቡኪ ዉሀ አቅርብላቸዉ አፎድርቅድርቅይላል

  • @ሰኪናአውል
    @ሰኪናአውል 4 หลายเดือนก่อน +1

    እፉፉፉፉፉፉ ያአላህ ሙሉ አፈያህን ይመልሰልህ😭😭

  • @Anshatube-h7y
    @Anshatube-h7y 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭ወይኔ

  • @FayezemohmedFayz
    @FayezemohmedFayz 4 หลายเดือนก่อน

    Alahe yagezehe abshere

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 3 หลายเดือนก่อน

    حسبنا الله ونعم الوكيل