አዚሙ በምን ይገለጥ ?// ፍጅቱን ቆሞ የሚያይ ሲኖዶስ // በሕዝብ ፍጅት የሚረከ መንግስት// ቆይታ ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 33

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 2 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደሕና መጣችሁ

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን ቀሴስ

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እንኳን ሰላም መጡ

  • @BirtukanAyele
    @BirtukanAyele วันที่ผ่านมา +4

    ሐሳባችሁን ፍጣሪ አምላክ ከፍፃም ያድርሰው ! 🙏

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 2 วันที่ผ่านมา +3

    በርቱ መምህሮቻችን እንደናተ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር ያግዛችሁ መሪ ያግኝጂ ትልዱ አገቱን ለመስጠት ዝግጁነው በሀይማኖቱ

  • @Mimitilhun8453
    @Mimitilhun8453 2 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 2 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ🙏🙏🙏 ! ዋ ይቺ ቀን ዘንበል ያለች እንደሆን ???

  • @Mesirat
    @Mesirat 2 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤በርቱ ጌታ ይርዳቹ

  • @meseretsebsibe1959
    @meseretsebsibe1959 2 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ሁሉን የጨለመ በመሠለን ጊዜ ብርሃን የሆነ መልዕክት በናንተ ላይ አድሮ የሚያፅናና ቃሉን እንድንሰማ ያደረገን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህር እናንተም የጀመራችሁትን እመብርሃን ፍፃሜውን ታሳምርላችሁ።

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 2 วันที่ผ่านมา +2

    የእውነት አባት መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥልን ☝️ ግሩም ሃሳብ ነው የተናገሩት አዎ የኢራቅ ኦርቶዶክሳውያን እራሳቸውን ያስከበሩት የራሳቸውን ሚሊተሪ በማዘጋጀት ነው ያውም ትንሽ ሆነው🤔 ወደዛ መሄድ የግድ ነው የሚለው ☝️

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 2 วันที่ผ่านมา +4

    መምህሮቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ ፀሎቱ ብዙ ሰዉን የሚያበረታ ነዉ እናመሰግናለን

  • @asmamawzenebe2996
    @asmamawzenebe2996 วันที่ผ่านมา

    Memhir እ/ር ከክፊ ይጠብቅልን

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 2 วันที่ผ่านมา +3

    ካሕናት እኮ በብዛት መንም መስራትም መድረግ አይፈልጉም ስለዚሕ ገበሬው እንዳለው ይግ ባኝ ለክርስቶስ

  • @pomiSolomon-o7j
    @pomiSolomon-o7j 2 วันที่ผ่านมา +2

    AMEN AMEN AMEN

  • @EyerusalemShiferaw-x9m
    @EyerusalemShiferaw-x9m 2 วันที่ผ่านมา +3

    እናንተን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Weldsenibet2017
    @Weldsenibet2017 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል መምህር እናንተ አለልኝ መስከረም ለችሳ ታሪክ ኗሪም አወቂም የህዝብ ተቆርቋሪ ናቹህ።secular university ነኝ ግን ለምን እማራለው በፍሪሜሰን ሰራሽ ትምህርትስ ለህዝቤ ምን ለውጥ አመጣለሁ። ወገኔ በጅምላ እየተፈጀ አህዝብን ለማገልገል ልማር,?ግርራ ገባኝ?

  • @Mesirat
    @Mesirat 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 วันที่ผ่านมา +3

    መምህሮቻችን ሀቀኞቹ እንኳን ደህና መጣችሁ @ ቱንቢ ሚዲያ ወንድማችን ዲያቆን ዮሴፍ ጠፍ በሰላም ነው?!

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤🎉💕🌹✋🎉❤

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar วันที่ผ่านมา

    መምህር ፋንታሁንና ሌሎችም ለሀገርና ለቤተክርስቲያን ስትሉ ሁሉ ነገራችሁን መስዋዕት አድርጋችሁ ሌትና ቀን ያለ እረፍት የምትተጉ አባቶቻችን ወንድሞቻችን ቸሩ መድሀኒአለም በነገር ሁሉ ከእናንተጋ ይሁን ፍሬውንም እንድታዩ እንድናይ ፈቃዱ ይሁን በሚያስፈልገው ነገር ሁሉ ከጎናችሁ ነን ድርሻችንን አሳውቁን የቴሌግራም ሊንኩንም አሳውቁን እንቀላቀላለን

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 2 วันที่ผ่านมา +3

    የኢትዮጵያ መሬት ደም መጠጣቱን የሚያቆመው መቼ ነው?
    የኢትዮጵያ ገበሬ መሬት አልባ ሀገር አልባ የካድሬ አውሬ የተሰማራባት ነው?

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Memhrochachen HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikachehu nurulen

  • @wudiefriew5070
    @wudiefriew5070 วันที่ผ่านมา

    Why Wakie did not want to talk about the crosses in Selasie?

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 2 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አይነት ታሪክ ነዉ የተማሩት አፄ ቴዎድሮስና አፄ ምኒልክ የመሩት ኢትዮጰያን እንጂ አማራን ብቻ አይደለም ለምን ትዉልድን ያደናገራሉ

    • @Mesirat
      @Mesirat 2 วันที่ผ่านมา

      ታሪኩ ብዙ ነዉ😢

    • @Mesirat
      @Mesirat 2 วันที่ผ่านมา +1

      ሳደናግሩ ነዉ አማራ ብለዉም አያቁም በሻሻዉአማራን ሲያስተዳድሩ ይላል ሰዉ አያስተዉልም😂😂❤

  • @meserettekeste7096
    @meserettekeste7096 2 วันที่ผ่านมา +3

    እብይ በአፉ ካካ እያረገ ተቸገርን የሜያወራዉ ሁሉ ዉሸት ነዉ እረ ተዉ ትልቅ ሀገር እየመራህ እንደሆነ አስብ

  • @meserettekeste7096
    @meserettekeste7096 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሀገር እያወደሙ ካባ እየለበሱ ይከመራሉ አሳፋሪዋች አደርባ ሆድ አደር ሁላ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 วันที่ผ่านมา

    Abet abet yealem, yesew mrsakia, bekaba becha mashbrek?! 😅 Ethiopia bezehzemen beenzeh belzgna tewaredech; papasatu belebesena betelek meskel bejachew eyewezewezu, trgumu yalgeban, yalteredanew bejachew yalew meskel senageru lemen endemewezewezut, men yehon tergumu? Ewnetem yeaganent sebeseboch, seyauachew ' wekabe, yetekedesew akabe Melak yeracachew) bekaba ashebrekew yemetayu mesllachew? Kabachew astela, menaja, arekesut ?! Egzeabher yemaren, yemmeskelu Geta, Iesus Chrstos yebekelelen ? Leazegagchut weyet Egzeabher yemesgen?! Victory to all Ethiopian citizens who are suffering and weeping, shading their tears for lacking freedom of living in peace, losing their houses and foods, harvestedgrains from farms! Thanks for those are Fighting for Liberty. Liberty to all citizens. God , may God strengthen you. Amen 🙏 🙏 🙏

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 2 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደሕና መጣችሁ