This young man is such a humble guy we should just support him and encourage him I don’t know why Alex keep pushing his agenda on him he already told him he doesn’t do the show anymore more. He was kind of tough on him! Well done Endalke !! You were clear why you came on the show !! To clear your name !!
Dear Endalk. I hope you're well. Don't worry! Most people are jealous and don't work hard, but they are trying to pull others down from their path, so don't pay any attention to those who are arrogant. Just concentrate on your dreams and future. I wish you all the best. God bless and protect you🙏💚💛❤️
ይህን ንፁህ ወርቅ የሆነ የህዝብ ልጅ ቀርቦ እውነቱን እንድናገር ስላረጋችሁ እናመሳግናለን
ትክክል
ትክክል
ምን ???
በጣም በእውነት
Lanchi yeswon gemna yemikrshe sew Arif new
እሱ በጣም ጨዋ ልጅ ነው እንዳልክ ከጥሩ ቤተሰብ የመጣ ❤❤❤❤ እንዳልክን የምትወዱ ሰዎች ላይክ
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ
ወንድ ነው ሴት?
ይሄማ የታወቀ ቁጭበሉ አይደለም እንዴ
ተው ባክህ 😂😂😂ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ😅
ተካፍልሻል እንዴ
እንዳልክዬ እንወድሃለን እናምንሃለን እናከብርሃለን ሀቀኛ ነህ እውነተኛ ነው አንተ ሰዉን ታግዛለህ እንጂ ሰዎች አታጭበርብርም።❤
እንደ እንዳልክ አይነት ጀግና ዩቱዩበር አለ ማለት በፍፁም አይቻልም። ከልቡ እውነተኛ ሰው ነው ። እናከብረዋለን።
እሱን ፖሊስ ተገቢውን ማጣራት ካደረገ በኋላ አይሻልም
@@samueldriba8731ልጁ እልም ያለ አጭበርባሪ ነው
Askbache
Edme lkachun endi slemtjajalu eko new birrachun wend mibalew
Betam sewdew eko
የእንዳልክ ተከታዮች የምትወዱት
እዮሀሚዲያ ላይ ቀርቦ መልስ
ስለሰጠ 👍👍👍
Endalk is a hero the genius smart fabulous person. God blessing God protecting we love you, brother. ♦️💎🌟💕♦️
This young man is such a humble guy we should just support him and encourage him I don’t know why Alex keep pushing his agenda on him he already told him he doesn’t do the show anymore more. He was kind of tough on him! Well done Endalke !! You were clear why you came on the show !! To clear your name !!
Weee
Because he knows what have done is wrong 😊
Even now is he really doesn't know that endalk name that on FB????
ይሄልጅ መልካም ልጅ ነው መልካምነቱ ከአንደበቱና ከማየው ቪዲዎ እናገራለው ።
የእንዳልክን ቃለምልልስ ለመስማት በጉጉት ነበር የጠበቅኩት እውነቱ ያለዉ እርሱ ጋር ስለሆነ በመቅረብህ ደስ ብሎኛል።
ጨዋ ማርያምን ንግግርህ እራሱ ጨዋ ያሳደገህ እመቤቴ ትጠብቅህ
እኔ በዳልክ መቶ ፈርሰት እተማመናለሁ የሰው ሀቅ አይነካም የስቱን እንባ የጠረገ ነው እንዳልክዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ❤
እንዳልክ ለሠዉ እንጂ ለራሡ አልኖረም ጀግና ❤❤❤❤
ከአንደበቱ ቃል ከመነሳትና በብዙ ጎኑ ማስረጃ ለማቅርውብ መተባበር ከመፈለጉ ጋርም ጨምሮ ይህ ልጅ ከነገሩ ሁሉ ነፃ ይመስል:: የኔ ግምት ነው...
እኔም አምነዋለሁ
❤
ትክክል
❤❤❤❤batkiklll
የኔም ፊቱ ያስታዉቃል ጨዋ እንደሆነ።
እዳልክ ምርጥ ጀግና እና አስተማሪ ልጅ ነበር መጨረሻ ላይ እድህ መሆኑ ከፍቶኛል
ፈጣሪ ይካስህ ወንድማችን
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢 ወይ ሰው አልኩኝ
በጣም ያሳዝን የሰው ጥሩ መስራት እዚ ነው
እንዳል አንተ የተበደሉት ወገኖች ፈረጥኖ ደራሽ ነህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ።
ጅል ጅላንፎ
አሜን ማርያምን የኔ መልካም ወንድም
@@Samera-kd5nzዐውዐቨ😊ቨ😮ከ😮ኮ፧ወ
ዧዠከ
ጸብ ዠ፣ዥዥ ዠ፣ ?ዠ፣
❤amnnne
እዳልክ ምርጥ ልጅ ነው የሰው ገዘብ አይበላም የብዙ ሰው ህይወት የታደገ ጀግና ነው ❤❤❤
እንዳልክ በጣም መልካም ሰው ነው እሱን በዚ ልክ ስሙን አትጥፉት ለ ስንት ሰው እንደደረሰ እ/ር ያውቃል ቤቱን ከነ ሙሉ እቃው የሰጠ ልጅ ነው እንኳን የ ሰው ሊበላ እረፉ እንድልክ እንውድካለን ወንድማችን❤
ወንጀላቸው የተጋለጠባቸው ለስም ማጥፋት የተጠቀሙት ይሆናል
እንዳልክ አያደርግም የምትሉ በላይክ !
እዳልክ ጀግና ስንት እህቶቻችን እዳይጎዳ ያድርጋል ምርጥ ጀግና ወንድማችነው
እንዳልክ በጣም የምርመራ ችሎታ አለው በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እሱ ከፓሊስ መራርማሪ ቢበልጥ እንጂ አያንስም አለምሰገድ ግን ዛሬ አጨበርባሪዎችን ደገፍክ አንድ አጭበርባሪ ቢቀረፅስ ስንት ሰው ነው የሚጎዳው ንፁህ ሰው ቢቀረፅስ ምን የሚስፈራ ነገር የለም
እንዳልክ ለእውነት የቆመ ነው ትንሽ የተሰማኝ ልፋቱ ሁሉ ከንቱ ስሆንበት ማየቴ ነው እዳልክዬ አላህ የልብህን ያውቃልና እሱ ይክፈልህ
😢😢
እዉነት ነዉ ሰዉ እኮ ጥሩ ተሰራለትም አልተሰራለትመ ከሰዉ ራስ አይወርድም
Dear Endalk.
I hope you're well.
Don't worry! Most people are jealous and don't work hard, but they are trying to pull others down from their path, so don't pay any attention to those who are arrogant.
Just concentrate on your dreams and future.
I wish you all the best.
God bless and protect you🙏💚💛❤️
@@tgze2435ልክነሽ መቼም የእኛ ሰው ጥሩ ሠው አይወድም
የልቤን ነው የተነገርሽው በእውነት እሱ ለሠው ብሎ በሽታ ለይ ወደቄ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እንዳልክዬ መጀመሪያም አንተ እንደዚህ የወረደ ስራ እንደማትሰራ እናውቃለን ወተህ መናገርህ ጥሩ አድርገሀል ❤❤❤
ደስ የሚል መልስ ነው የሠጠው እውነት ያለው ሰው ምግዜም በኮንዲፈስ ወቶ እደዚ ይናገራል ተባረክ አለምዬ እናመሰግናለን መቼም በስደት ያለነው ደዝዘናል እግዚአብሔር ያንቃን
ኮንደፊስ ምንድነው
ኮንዲፈስ
እንዳልክ ከፖሊስ በላይ ነው ለተበደሉ ሰዎች እሚሰራው አብሶ አረብ ሀገራት ላይ ሁነው በተለያየ ምክንያት ብራቸውን ለተበሉ ልጆች ያስመልሳል እና ከህግ አካላት ፍቃድ ተሰቶት ቢሰራ በጣም ደስ ይለናል እባካችሁ የህግ አካላት ፍቃድ ስጡትና ይስራ ፣!!!
ከዚህ ብሆላማ በይሠረ ይሽላል ለወገኔ እደርስለሁ ሰል ለራስ የሌለባት በሽታ ነው የተረፍው😢😢
አንድ ተራ የኔ ኮመንት ምንም ባያመጣም የሆነው ሆኖ ግን ትክክል ይሁን አይሁን እንዳልክ ጥሩ ጥሩ ስራን ሲሰራ ቆይቷል ፣/ብዙዎቻችንን አጥርተን እንድናይም ሆነ ማንን ማመን እንዳለብን ሳይቀር በስራው አስተምሮናል እንዲሁም የሰውን ማንነት የቤተሰብን ማንነት ወንድም እህት ዘመድ የባል የሚስት የእጮኛ ተብዬዎችን ጭምር ሳይቀር ገመናቸውን አደባባይ ላይ አስጥቶታል።
@@tomfre እኳ የእኛ ሰው መቼም ከሃድ ሰው ነው የምመቻቸው
ከኢትዮጵያ ዝሙትን የምታጠፋ ጀግና ነበርክ ምን ያደርጋል መጥፎ ቦታ ተወለድክ አንተ ሳውድ አረብያ ወይም ክዌት ወይም ኢማሬት ወይም ግብፅ ብትሆን መኪና እና ቤት ትሸለም ነበር እንዳልክየ ጀግና ነህ ታሪክ አይረሳህም ዝሙትን የተዋጋህ የመጀመርያ ሰው ነህ አይዞህ አብሽር ወንድሜ ። አላህ ይጠብቅህ
ኡነትለ ለማነገር አንደልክ የቡዙ እሂቶች እበ የስማለሰሰው ጀግነነው❤❤❤❤
እንዳልክ ሁሉም ሰው በአንድነት ከአንተ ጋር ስለቆመልህ ኮራሁብህ ጀግና ነህ ንፁህ ሰው ነህ ክበርልን
ዛሬ እጅግ የተደሰትኩበት ቀን ነው እንዳልክ ምን ነካው ሴትየዋ ሳይበደሉ ዺሪሪሪሪ ያላችሁ ወረኞች እና ወረተኞች እውነታው ይሔና ይሔ ነው እንዳልክ 100%በቂ እና አጥጋቢ መረጃ ያለው ሰው ነው።
We now who you are atdnagre yendalk ashkabchoche
@@jaredtesfaye9281 ዺሪሪሪ ካሉት ውስጥ አንዱ መሆን አለብክ እኔ ለእንዳልክ በደስታ ላሽቃበጥኩት ታድ አንተን ምንህ ላይ ደረስኩ? ለመልካም ሰዎች ለልበቅኖች አዎ አሽቃብጣለሁ የእኔ ዱታም😏
How much he pay you to confuse people, layer just go back to kitchen
Yes
በአሁኑ ጊዜ ማንም አይታመንም ሞኝ አትሁኚ እንኳን እሱ ቄስ እና ሼክ፣ፖስተር አይታመንም።
ጋዜጠኛው በጣም ጨዋ እንዳልክም እንዳልክ አይዱለሁም ብለሀል እውነተኛ ስምህን አለመናገርህ እግዚአብሔር ጠበቀህ ጨዋ በእውነት ጨዋ የጨዋ ልጅ አንተ ሥራህ ይመሰክራል አንተን ያሳደገ ቤተሰብ ይባረክ ኢትዮጵያዊ ሥነ ስርአትህ ሁለታችሁም ህዝብ እክብሮታችሁ በጣም አመስግናችኃለሁ
ጎበዝ እንዳልኬ መቼም እንደማታደርገዉ አዉቄ ነበር የኔ መልካም በቅርበት ስለማዉቅህ አንተን መወንጀል አልፈለኩም በርግጥ ሴትዬዋ ተጨብርብረዋል እንደምንም ብለህ በስምህ ሚነግዱትን ሌቦች ይዘህ ዋጋቸዉን አሰጣቸዉ ህግዃን የለም ለህዝብ አቅርባቸዉ አንተ አታደርገዉም 100%አምንሀለሁ☺☺
በጣም ተናግሯል እዳልክ በስሜ የተከፈቱ አካውቶች አሉ ብሏል እዳልክ ከያደርገውም
አወ ከዚ በፊት ተናግሮል
ለምን አያደርገውም ።? አክርሽ የሚባለው ፊት ለፊት ቀርቦ የተሰበሰበውን ገንዘቡ አጠፋሁት ሲል አይተናል ።
ሞኞች ባስቀመጠው ሊንክ አይደል ያናገሩት ።ብዙ ሰዎች ናቸው የተዘረፉ
በምን እርግጠኛ ነሽ አሽቋላጭ
በፍፁም አላደረገም 100%እርግጠኛ ነኝ
ሁለት ምርጥ ሰው ተገናኙ ሁለታችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ እኔ በተአምር እዳልክን ያጭበረብራል የሚል አማርኛ እራሱ ያሳዝናል ለስንቱ ፍትህ ያሰጠ ጀግና ነው እኮ ❤❤❤❤❤
እንዳልክ ጀግና የቡዙዎችን ህይወት የታደገ መልካም የምወደድ ጋዜጠኛ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉
እንዳልክ ጥሩ ልጅ ነው የሰው ገንዘብ እራሱ አይፈልግም አጭበርባሪዎችን እያጋለጠ እንዴት እንደዚ ያደርጋል እናታችን ተታለው ነው ያጭበረበረው ሰውዬ የእጁን ከልኡል እግዚአብሔር ያገኛል አይዞህ እንዳልክዬ በጣም እንወድሀለን
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እኳን ደህና መጣችሁ
,ማነዉ በመገናናኘታቸዉ ደስ ያለዉ
Endalk is a trustworthy person. ጨዋ ስርአት ያለህ ልጅ ነህ ተመልካቾች እንደ ብዙ አጭበርባሪዎች እንዳታዩት።
እንዳልክ ማለት እኮ ጥሩ ሰው ነው ለሰው የሚኖር ከራሱ አልፎ ሰውን የሚረዳ የስንት ሰው ነው እምባይ ያበሰው አይዞህ ወንድማችን እንዳልክ ❤ እውነት ተደብቆ አይቀርም
አለም አንተን የውልድች እናት አላህ ትልቅ እድሜ ለእናትህ
❤❤
Amen 🙏🏿
አለም ሰገድ የሌባና የዝሙተኛ ሰዎች አንደኛ ጠበቃ ሆነህ እርፍ አሁን በእንዳልክ እና በመሰሎችስንቱ ከዝሙት የተጨመላለቀ ነገር አጥርቶአል
አለምሰገድ ግን በሰላም ነው እንዲህ የጨነቀህ?
እንዳልክ እንኳን የዩሀ ሚድያ መቅረብህ በጣም ደሥ ብሎኛል እንዳልካችን አንተ ጀግና ነህ የሠው ገንዘብ አይበላም ልብህ ንፁህ ነህ እንወድሀለን
በዚ ሚዲያ ብቻ ወንድም በእህቱ እህት በወንድሙ ለገንንዘብ ብቻ ስንት ስደራረጉ ሰምተናል አንቺ በምን እርግጠኛ ነሽ በዚ ደረጃ አያደርግም የምትይው
ኮሜንት ሰጪውም ተደራጅተው ይመስላሉ
አባቴ የሰው ሀቅ አይበላም እዳ ልክ ጀግናችን ❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምንወደው አታስከፊብን
አይዞክ ወንድሜ አንተ መጀመሪያ ተጠንቀቁ ብለሀል እኔ በበኩሌ አንተ እንደማታደርግ እርግጠኛ ነኝ
ቢያንሰ ንፁሀን ከሚዘረፉ ማዘጋት ነበረበት
እንዳልክን በጭራሽ አልጠራጠረዉም አጭበርባሪዎች ናቸዉ የበሎት እና ደሞ የሰራበትን መቀበል ስራ ነዉ ምንም ችግር የለዉም እዳልክ ምርጥ ወንድማችን ነዉ
እዳልክ ማለት ለዉነትእና ለውነት የቆመ ምርጥ ሰዉነው እደሱ ያለዉን ያብዛልን
እንዳልክ ወተህ ስለተናገርክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ግን እኮ ያገራችን ህግ አስከባሪዎች የማይስሩትን ነው እንዳልክ የሚስራው እንዳልክ በጣም አከብርሀለሁ አንተ ታማኝ ልጅ ነህ
በጣም ደስ የሚለዉ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ስለ እዉነት ይፈርዳል።
እንደገባኝ፤ በቂ ምላሽ ሰጥቷል! መልካም ልጅ ነው ብዬ አስባለሁ።
በዚህ ቀርበህ እውነቱን ስለተናገርክ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በጣም ክብር ይስጥልን መታመን ለራስ ነው::
እዳልክ ብር አያጭበረብርም ስት ውዶች ስት ሴቶች የምፈልገውን ያህል ገዘብ እንስጥህ እያሉት ለውነት የሜጋፈጥ ጀግናነው እዳውም ህግ አስከባሬ ተመድቦለት ቤቀጥል ጥሩ ስራነው የሜል ላይክ
እዳልክ ስራይበረታታል ጎዝነው
እረአተማስራ እጅ ስትሌባ አለእዳው
አላህ ሀቁን ያሳየን በአላህ እንጂ በማንም እርገጠኛ መሆን ይከብዳል አላህ ይርዳው።
አተአሠገድየምትባልጠያቄምንአባክሕንሥነውየምትለውቆሻሻ
ስህተት ሰርተሀል አለም ሰገድ ምክንያቱም እንዳልክ ትክክል ነዉ ወስላታወቹን ማጋለጡ ጥሩ ነዉ
አይ ሀበሻይሄውነው. ለማወቅ አውቀውነዋ. ሲውጣጡ. ቢከፈለውም. ስራው. ይገበዋል
አይዞን እንዳልክ ካጋለጥካቸው እውነቶች አንፃር ብዙ ጦርነት ቢነሳብህ አይግረምህ ብዙ መተተኞች ፣ ብዙ አጭበርባሪዎችን ያጋለጥክ ጀግና ልጅ ነህ
ድራማን ከእውነታ ለዪ
Ende ayenth achebrebhareh Seglth drama nw yelhah
yes true
አለምሰገድ እንዳልክን ስላቀረብክ ልትኮራ ይገባሀል ምክንያቱም ምርጥ ሰው ነው::
😂😂😂😂
KIKIKI
ሌባ ነዉ
እንዳልክ እነደዚህ አይነት ሰው አይደለም ለተጎዱ ደራሽ ነውፈጣሪ ይጠብቅህ ይሔ የሱ ማንነት አይደለም
እንዳልክ ስራዉን በማቆሙ አዝኛለዉ የኛ መልካም እድሜ ይስጥህ ራስህን ጠብቅ😢😢😢
አለም ሰገድ አድናቂህ ነኝ ትግስትህን ያለህን አክብሮት ቻይነትህን ስርሀትህን ዲሲኘልነትህን ሁሉን ነገርህን አደንቃለው ምን አይነት ቤተሰብ ያሳደገህ እንደሆነ በሁለመናህ ይታወቃል ልዪ ነህ በርታ በዚህ እድሜ ይህንን ያህል ቁምነገር በመስራትህ ልትከበር ይገባል ዘመንህ ይባረክ እግዚያበሄር አንተንና ቤተሰበሰህን ይጠብቅልን::
በጣም ጥሩ ነው እራሰን ነፃ ማውጣት እንዳልክ ታማኝ ልጅ ነው አጭበርባሪዎቹ ግን መያዝ የሚችሊ ከሆነ ባያዙና ለሕግ ቢቀርቡ አለም ሰገድ እናመሰግንሀለን
እንዳልክ. በተፈጥሮው. ቅን. ልጅ. ነው. አሁንም. እድሜና. ጤና. ይስጥህ. መጀመሪያም. ተጭበርባሪዋን. ተናግሬያታለሁ ሰህቱ. ያንቺ. ነው. ብዬ. እንዳልክ. አመሰግናለሁ. አሳረፍከን
እንዳልክ ወንድማችን አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ደሞ ሁሌም ደጋግመህ ትናገር ነበረ ሁሌም እሰማህ ነበረ ያንተ ጥፍት አይደለም😢
እዳልክዬ የኔ ጨዋ ወንድም እመብርሀንን ከክፉ አድራጊዎች ትጠብቅህ አሊክስ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን
እንዳልክ የኔየዋ የኛ ጀግና በስራታማኝ የተበደለሰዉ እምባ እሚያብስ ዘመኑ ያፈራዉ ምርጥ ጀግና ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ እወድሀለዉ አከብርሀለዉ❤❤❤❤❤❤
እዮሀ ሚዲያ ምን ለማለት ፈልገህ ነው??? ቺተርስ መያዝ አለባቸው። ከትዳር ውጪ መሄድ ጥሩ ነው ብለህ ነው??? እንዳልክ ጎበዝ እና ቅን ሰው ነው። የራስህን ንዴት ሚዲያ ላይ ማውጣቱ ያስተዛዝባል!!! ልጁን ለቀቅ አድርገው!!!
Sewn Yale fiqadu meslele eko wenjel new bhige yseqexale
ትክክል ነሽ እንዳናደደኝ
እኔ እያልኩ ነው እሱ እራሱ ባለጌ ነው ለዛ ፈርቶ ነው 😂😂😂
@@meazinameazina4065አሃ ሰው ያለፍቃድ አያዩም በሌ ሚስቴ ብለው ቺት ማረግ ትክክል ነው እያልሽ ባልሆነ ጉደኛ 👎
@@Zinazina-c4sአለም ሰገድም ጥያቄው ትክክል ነው አይደለም ቪድዎ መቅረፅ በስልክ እያወራሽ ያንን ሰው ድምፁን ብትቀጂው ወንጀል ነው
ውይ ለዚህ ጀግና ቅንነት ያለው👍👍👍 ጋዘጠኛ ስንት ስንት ሰወች በሴትም ሆነ በወድ እየተጭበረበሩ የረዳ እግዚአብሔር ትዛዝ የሚሔድ በቅን በውነት ተዋጊ ይከ ነው ሰውን የሚያጭበረብር ሰንቶችን ድሩጌወች ያጋለጠ እግዚአብሔር ሁሌም አይለይህ ይርዳት🤲🤲😁
ስንት ይከፈልሀል የሚል ጥያቄ አግባብ አልነበረም😡እንዳልክ ግን የዋህና ግልፅ አስተዋይ ልጅ ስለሆነ መልሷል ::
እንዳልክ ! እግዚአብሔር ፍፁም ጤንነትን ይሰጥህ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን ::
እሱ ሲቀበል እግባባ ያልሆነ አለምሰገድ መጠየቁ ችግሩ ምኑ ላይ ነው?አሽቃባጭ
ቢቀበልም ለሰራው ሰራ ነው ምን ታወራለህ@@lulululu3892
ጎበዝ ደሰ የሚል ምላሸ ነው የሰጠከው እንዳልክ በጣም ምርጥ ልጅ ነክ እዬሀ ሚዲያንም እናመሰግናለን ተባረኩ🙏
እንዳልክ ማለት ሲረዳና እውነታው የሚያወጣ ነው መልካም ሰው ነው የስንት እንባ ሲያብስ አው የቆየው የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ሰው ሴጣን አይወድም
አንድ የመጨረሻ ነገር ልናገር በአንድም በሌላ መንገድ እንዳልክን የሚቃወም ሰው ሲዘሙት የተያዘ ወይንም የተያዘች ሌቦች ዘራፊዎች ወይንም አሁንም በትዳሩ ላይ እያጭበረበረ ያለ ወይንም እያጭበረበረች ያለች እንዳልክ popular በመሆኑ የቀና ወይንም የቀናች ቢቃወሙት አያስደንቅም ጤነኛ ሰው ለትዳሩ ታማኝ የሆነ ወንድ ወይንም ታማኝ የሆነች ሴት ሌባ ያልሆነ ሰው ከእንዳልክ ጋር ነን ስራውን እንደግፋለን ሌባን አድኖ ለመያዝ ፈቃድ አያስፈልግም
100%
እውነት ነው የሌላ ሰው ነው በሰው አማካይነት በሙሱና
እንዳይልክ አያጭበረብርም ምርጥ ሰው ነው መቸም ደህና ሰው እንቅፋቱ ብዙ ነው
ደምርኝ
😢😢😢😢😢😢😢እኳ
እንዳልካችን ሙተን ነው ምንወድህ ማርያምን የኔ ምርጥ ሁለታችሁም የምር ሰው ናችሁ ብዙልን
የ እንዳልክ ልጆች አኮራችኡኝ 😍😍😍😍😍😍እንዳልክ ዘርክ ይባረክ 100ዓምት ኑርልን
Endalkye የዋህነትህ ነው እንደዚህ ያደረገህ 😢 አይዞህ ወንድማችን 100%ንፁህ ነህ።
አሽቋለች
ወላሂ አዎ 😢❤ እንዳልክ በጣም ጥሩ ልጂ ነው
እኔ ቀድሜም ልጁ እጁ እንደሌለበት ይገባኝ ነበር እንዳልክየ አይዞህ በርታ ፈተናና ነው ታልፈዋለህ በመዳህኒአለም ስም በእመብርሐን ስም እንወድሀኸለን በአሌክስ በምወደው በአንደበተ እርእቱ በእውነተኛው ሰው መቅረብህ ደስ ብሎኛል
ሰላም ጋዜጠኛ ሰላም እንዳልክ
እኔ ያልገባኝ ፔኔስዮን በበዛበት አገር ለምን ይቀረፃሉ ማለት ምን ማለት ነው በሽታ በበዛበት ሀገር አልገባኝም አንዲት ሴት ከ3ወንድ ጋር ባንድ ቀን እየማገጠች አዲስ አባባ እንደ ፋርማሲ የበዛውን ፔኔስዮን ማዘጋት አለባችሁ በተረፈ እንዳልክ አይዞክ ❤🎉❤🎉❤🎉
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:18 ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል።
የእንዳልክ ስራ ማቆም ብዙዎችን ይጎዳል እንዳልክ ምርጥ ሰው ነው ጨዋ ነው ስራውን ማቆሙ ያሳዝናል በጣም ነው የማደንቀው
እንዳልክ ፍፁም የሆነ ትህትና ነው ያለው ሰው አክባሪ ለሴት ልጅ ያለው ክብር በቃላት አይገለፅም በጣም አስተዋይ ልጅ ነው፣ በነገራችን ላይ ፖሊስ ተከታትሎ ፈልፍሎ የማያወጣውን ወንጀል ነው የሚያወጡት ለህዝብ ጠቀሙ እንጂ አልጎዱም። እንዳልክ ገንዘብ ወዳጅ አይደለም በፍፁም ፋይሉን አጥፋልን ብለው የሚያስደነግጥ የብር መጠን ሲጠሩለት በፍፁም አያጓጓውም አያችሁ? መከበር ቢፈልግ እንዳልክ ምን ይከለክለዋል?
Not true
አንተ ራስክ እንዳልክ ነክ።
@@BananaMedia-Bab-Na hahshaha እንዳልክ ስራ ፈቶ ከእናንተ ጋር ሊፃፃፍ? kkkkkk ኸረ አታስቁኝ ቁጥሬን ላስቀምጥላችሁ ማንነቴን ለማወቅ??
@@BananaMedia-Bab-Na😂
🤣🤣🤣🤣🤣@@BananaMedia-Bab-Na
😢😢ሲጀምረ ሀገራችን ሌባ ወበዴ ነብስ አጥፊ በነፃነት የሚኖረባት ጀግና ለሀቅ የሰዎችን እባ አባሽ የሚሸማቀቅባት ሀገረ ናት እጅ እዳልክ ጀግና ንፁህ ልጅ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ በተረፈ አለምየ ምረጥ ጋዜጠኛ ነህ
እረ እንዳልክ ምርጥ ልጅ ነው የልጅ አዋቂ ነው እረ ሰው ይረዳል ሁሉ።
በዛላይ ለስደተኞች እንባ አባሻችን ነው ስንት የማዳም ቅመሞችን ገንዘብ አስመልሷል።ስራውን ለማቆም መወሰኑ እራሱ አዝነናል ።በሱ ስም የምታጭበረብሩ ይድፉቹ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣቹ ።
እንዳልክዬ እግዚአብሔር አቅህን ያውጣልክ አይዞክ
እውነተኛ ነው የሚመስለው። አንዳንዴ ዝም ብለን በሰው ላይ እንፈርዳለን። የሚያወራው በ confidence ነው
ንጹህ ከሆነ ብዙ ሰው ይቅርታ ይጠይቁታል እኔስ ገለልተኛነኝ እውነት ካለ እዩሀ ሚድያ ቀርብነው ያልኩት ቀርበ
ሰለኮፊደንስ እኮ ብዙ አትመኚ ጓደኛውን ለብር ሲል ገድሎ በኮፊደንስ ሲናገር በድብቅ ካሜራ የተቀዳው ተገኝቶ የተዋረደ አለ👉 ሰለዚህ እዚህ ላይ ሰለመጣ ብቻ አሰደስቶኛል።
እንዳልክ አረ እዮሀ ሚዲያ ከሴትየዋ ጉዳይ ውጭ ሲጠይቅህ መመለስ ወይንም መልስ መስጠት አይጠበቅብህም ባይ ነኝ ።ስለ ሥራህ ምን አገባው detail የሚጠይቅህ ይሄ ሁሉ ያንተን ጥሩነት ያሳያል
😂😂😂😂ሌባነዉ
@Aአራ ልጅ እንዴምተስብት አይደለምmesegenalhue
እንዳልክዬ አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው አንተ የራስህን ትሰጣለህ ቤትህን የሰጠሀቸው ምስክር ናቸው።
Yes
እሰይ እንደልክዬ እዮሃ ሚዲያ ላይ ቀርበ መልስ ስለሰጠህ ደስ ብሎኛል በፍፁም እንዳልክ አየጭበረብርም
እንዳልክ አይዞህ እውነት ካንተ ጋር ነው
እንዳልክዬ አንተ ለተቸገሩት የቆምክ የተዘረፉትን ገንዘብ ያስመለስክ ጀግና ወንድማችን ነህ አንተን ሲሉ ሲጀመርም ልትጠረጠር የማይገባህ ነህ እነዚህ ስምህን ያጠፉት መታሰር አለባቸው ስለዚህ አይዞህ እኛካንተ ጋር ነን
እንዳልክ በጣም ጥሩ ሥራ ነው የሚሠራው ማንም ቢያወራ አይሠራም እሡ ጥሩ ሥራ ነው የሚሠራው
እዳልክ ልክነው እየተጭበረበረች ወይ እየተጭበረበረ መኖር የለበትም ወይ እዉነታው ወቶ ይቅርመባባል ወይመለያየት እዳልክ ተባረክ ጥሩስራነው እደአተሰው ቢበዛ ባይነኽ
እንዳልክን ለቀቅ አርጉት ከቻላቹህ ሌቦችን ለመያዝ ሞኩሩ
We love you እንዳልክ❤️
You are also Leba
ምነው ሀቁ ስለወጣ ነው
ሌቦቹ ዘመዶችህ ናቸው መሰል
ወይስ ከሌቦቹ አንዱ ነህ
ታገኛታለህ
ምንድን ነው መብት ማለት? ??ጥያቂ ላለም ስገድ???
አለም ሰገድ አድናቁህ ነበር አሁን ግን ጠርጥር ሊብች ዘመዶችህ መሰሉን ። ሚስትህ ብትከታተልህ???
የእግዳልክን ስራ በጣም ነው የምወደው። ስንት የተጨነቁትን ሰው ሰላም ሰጥቷል። በማቆሙ በጣም ከፍቶኛል
ዋውውው በጉጉት ነበር የጠበኩት የኔ ጀግና እኛ የዳልክ ተከታዩች ነን እዳልክ ስንት ጉዳት ደርሶበታል ማርያምን እዳልክ ለእወነት የቆመ ፈታኝ ጋዚጠኛ ነው ብዙ ግዜ ታናገሮል በሱስም ብዙወች ከስት ጉዱ ድነዋል ቆይ እኛ ውለታ የምንመለልሰው እድህ ሆነ እደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Endaleke betam achbrebare newe
Shut your mouth. Yeleba tebabari shul afi
ትክክል❤
@@HannanFediluማስረጃ መረጃ ካለሽ አንቺም ቅረቢ😂😂😂😂
አንደኛ ነኝ ጋይስ ይማርሽ በሉኝ በስደት እጄን ታምሜያለሁ😢😢😢ዱአ አድርጉልኝ 😭😭
ፈጣሬ ይማርሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ
እግዝአብሄር ይማርሸ የኔ ሰደተኛ እህቴ
እግዜአብሄር ይማርሸ በሰው ቤት ይከብዳን
አላህ አፊያ ያድርግሽ
ሀቀኛ ሰው አይታመን እንዳል በጣም ታማኚ ከራሱ በላይ ላለቀሱ ሰወች ሲረዳ የነበረ መልካም ልጂ ነው❤❤
ከእንዳልክ ቪድዎ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ እንዳልክ ቪድዎ ዩቱፕ ላይ ባይለቅ እኔ እበላ ነበር ከሱ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ❤እንዳልክ ቱዩፕ ክበርልን❤
ትክክል
አላዉቀዉም ከዚህ በፊት ፣ግን ግልፅና ቀጥተኛ የሚገባ መልስ ነዉ የሰጠዉ
እኔም
እንዳልክ እንዲህ ተንከሲስ ስራ አያደርግም የስንትን ህይወት የታደገ ልጅ ነው ፈፅሞ አያደርግም ያጭበረበሯትን ትፈልግ እንዳልክዬ ዘመንህ ይባረክ የብዙን ህይወት ታድገሀል
እንዳልክ አንተ ንፁ ነህ እኛ እንረዳአለን ብዙ ጊዜ ተከትለንህ አላሳፈርከንም እናምንአለን።
እዲልክ ወላሂ በጣም ነው የምወድህ አንተ በፍፁም አታጭበረብርም😘😘😘😘
ፋራ
እዳልክ ጨዋ ነው ትክክለኛ መልስነው የመለሰው አይዞህ እኛ እናምንሀለን እንወድሀለን
እንዳልክዬ እንከዋን በስላን መጣህ ::
እውነት እውነት ናት አይዞህ ::
ዘመኑ ከፍቶዋል ስን አትመኑ ::
እንዳልክ ህግን ትተነው ከፈሪ እውነቱን
ጠብቅ :: ምክንያቱም ኢትዮጵያችን
ባለቤት የሌላት ቤት ሀናለች ::
😍🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ገንዘቡ የገባበት ባንክ አካውንት የማን እንደሆነ ፖሊስ ለምን አይመረምረውም
ምርመራ ላይ ነወ
አይቀርም 😢😢ችግሩ ፖሊሶቹም በአስርሺ ቡቦ ይዋሻሉ
that’s true
ኣው እጭር መንገድ ነው
ፖሊስአለደ ኢትዮጵያ ምድረ ኮተት
ይህን ልጅ ያደረጋል ብየ አላምንም ምርጥ ልጅ ነው ስወድው የት ጠፍተህብኝ ነው ግን በስልኬ አመጣምኝም እሶ ብጣም ነበር የምከታተልህ😮😢❤
ቀርበክ ስምክን ስላጠራክ ደስ ብሎኛል እራስክን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
እግዛቤር ይመስገን የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል ወንድሜ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
እንዳልክየ፣እንወድሀለን፣የኛጀግና፣አይዞህ፣ለህዝቡ፣ትምህርት፣ነው❤❤❤
ለማንኛዉም በ0941.....የተደወሉ ጥሪዎች ሴትዮዋ ደወልኩ በምትለዉ ቀን ወር ዓም ሰአትና ደቂቃ ከቴሌ ወጥቶ የፎረንሲክ ምርመራ ይደረግበት ዉጤቱ ለሕዝብ ይፋ ይሁን
Exactly. በጣም አሪፍ ኮመንት
You are right
Exactly 👌 💯
Yes
ትክክል እይታ
እግዚአብሔር በሄድክበት ይቅደምልህ እመቤቴ ትከተልህ የልብህን መሻት ይፈፁሙልህ🙏🙏🙏