ምሳ እራት መሆን የሚቻል ጤናማ የተመጣጠነ የምግብ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #ethiopianfood #food

ความคิดเห็น • 64

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንዴት ናችሁ? እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰 ስለሁሉም ከልብ እያመሰገንኩ አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @tibletsalmaw6947
    @tibletsalmaw6947 6 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ባለሙያ ሁሌም ስራወዎችሽን አያለሁ በጣም ነው ምወድሽ በርቺልን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @konjittakele6135
    @konjittakele6135 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው ከከለሩ ጀምሮ እንዴት እንደሚያምር እደ
    ጅ ይባረክ የኔ ውድ እህት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      ቆንጅዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @webalem1578
    @webalem1578 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ሰርቼ እስክበላ ቸኩያለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน +1

      ውብዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቺዝ ደግሞ ብታደርጊበት ይበልጥ ይጣፍጣል🙏🥰❤

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n 6 หลายเดือนก่อน

    ወድ እናት ሰላምሽ በክርስቶስ ብብብዝት ይበልልን አሜን ፫ ዋዉ እግዚአብሔር እጂሽን ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን ፫ በጣም አሪፍ ነዉ በርቺልን ❤❤❤እኔ መጣሁ ምሳ አንቺ ጋር ነኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      አለምዬ አሜን የእኔ ውድ ምስጋናዬ ባለሽበት ይድረስልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ነይ እባክሽ🙏🥰❤

    • @user-sq4np8zd9n
      @user-sq4np8zd9n 6 หลายเดือนก่อน

      @@bettwascorner እሺ አመሰግናለሁ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 6 หลายเดือนก่อน

    ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ እጅግ በጣም ቆንጆ ጤናማ በአትክልት የበለፀገ የምግብ አሰራር ነዉ ያጋራሽን በዉነት ወድጄዋለሁ በጣም እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ስላጋራሽን 👍👌❤🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      የመንዝዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልዩ እንዴት ነው የሚያምረው😘😘😍😍 የኔ ማር እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      ኩኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @MedinaMuhammed-wu1ed
    @MedinaMuhammed-wu1ed 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥነው❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      መዲናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @fatimanuru7526
    @fatimanuru7526 6 หลายเดือนก่อน

    ሲያምር👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      ፋጢማዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 6 หลายเดือนก่อน

    Bettwa's betam konjo aserare new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      አስናዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @GNFxGojo
    @GNFxGojo 6 หลายเดือนก่อน

    Wow endet endemiyamer ejesh yebarek❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ ከፍ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @alemzewdtaye6830
    @alemzewdtaye6830 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      አለምዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዋው በጣም ጎበዝ እጅሸ ይባረክ በርች❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      ለታይዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 6 หลายเดือนก่อน

    Yene wede amsegnalhu yezarew wow naw egesh yebareke by

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      ናርድዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @joelhabtetsion
    @joelhabtetsion 6 หลายเดือนก่อน

    Wawwwwww new thank you so much ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      ጁዊልዬ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 6 หลายเดือนก่อน

    Betyi, it looks delicious!
    Berchi❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      ነፂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g 6 หลายเดือนก่อน

    በርቺዉደ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏❤

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቢቲሻ ፣በጣም የሚያምር ምግብ ነው አይንም ይበላል ይባል የለ ? በኦቭን ውስጥ በምን ያህል ዲግሪ ለምን ያህል ደቂቃ እንዳበሰልሽ አልነገርሽንም እስኪ ፃፊልን ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน +1

      እሙዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የቆየው በመቶ ሰማንያ ዲግሪ ለሀያ ደቂቃ ነው ያቆየሁት በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @sadamohammed
    @sadamohammed 6 หลายเดือนก่อน

    Masha allahi

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน +1

      ሰአዳዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @sofbdr488
    @sofbdr488 5 หลายเดือนก่อน

    Betam gobez nesh

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s 6 หลายเดือนก่อน

    ዱለት አሰራር አሳይን እማ
    በቸረፈ በርች❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/c16WPJS3JJ4/w-d-xo.htmlsi=6zkDzSnkKiGxKtq7 የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የዱለት ሊንክ ነው ተመልከቺው🙏🥰❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks Betty

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      ስንዱዬ እንዴት ነሽልኝ ምስጋናዬ ባለሽበት ይድረስልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @FanD-dz2dv
    @FanD-dz2dv 6 หลายเดือนก่อน

    አድንቄሻለው ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @hanahadgo1924
    @hanahadgo1924 6 หลายเดือนก่อน

    ❤👌💚

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      ሀንዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤አይ ሙያ ቤትዬ❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 6 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      ገንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Samira-q8o
    @Samira-q8o หลายเดือนก่อน

    ውዴ እናመሰግናለን ግን ፈጠን እያልሽ ብታሳይን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ🙏😍❤

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 6 หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ እንዴት ነሽልኝ ጠፍተሻል ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน +1

      ሚሚዬ አለሁልሽ የእኔ ውድ አንቺ ነሽ ሚሚዬ የጠፋሽው የእኔ ብርታት ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @SamerawitMekuria-er4ps
    @SamerawitMekuria-er4ps 6 หลายเดือนก่อน

    የምታሳይው ሁሉ ጥሩ ነው ነገር ግን የቅመሙ ስም ቢፃፍ ጥሩ ነው ተባረኪ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      ሳምሪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ስለምናገር ብዬ ነው የቅመሙን አይነት ያልፃፍኩት የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @BruktawitAlemu-ze1qj
    @BruktawitAlemu-ze1qj 6 หลายเดือนก่อน

    ስንት ደይቃ ኦብንውስት በሰለ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በመቶ ሰማንያ ለሀያ ደቂቃ ነው ያበሰልኩት 🙏🥰❤

  • @user-vg8pk3bg7j
    @user-vg8pk3bg7j 6 หลายเดือนก่อน

    ከደቦ ጋር እነ ከሩዝ ጋር ወው ነው እኔ ሁሌ እሰረለው ግን እንቁለል አልጨምርም አልዎድም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ አዎ በጣም ነው የሚጣፍጠው ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🕊🕊🕊👈💫

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      ገንዬ የእኔ ብርታት በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤