ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምእውነት ነው አሚንንን
S,a,wእንዘ ዠዛመድ
ሠ ዐ ወ
صلى الله عليه وسلم
ስለላሁአለይሂወሰለም
Salallahu alleyih wasalam
ለሙየ መልካም ሴት ለሙን የሚወድ ማነዉ 👍
አው በጣም ጥሩ ልጅ ናት ስራ እንጂ ወሬ አትሰማም። እቀናባታለው።
እኔ አለሁ ማማየ
እደኔ የሚወዳት አለ ብዬ አልገምትም🙏❤️❤️❤️
ውደ ደምሪኝ
@@samiraadnan2757 ሰሙየ ደምሪኝ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ
S,a,wእነዛመድ
s a w
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተ
ለሙ ጀግና
S.w.w ensha Alha 👍
😭ሱባሀን አላህ ልብሽ ምን አይነት ነው ለሚ ❤ አላህ ይጨምርልሽ
አባታቸውን የሚከሱት እናት ከሞተች የናታቸውን ንብረት ለመካፈል አባት ከሞተ የናታቸውን ፈታ ለመካፈል ልጂ ደግሞ እሰው ሀገር ሄዳ ላባቷ ወይም ለናቷ ብር እዲያስቀምጡላቸው ልከው ሲያጠፉባቸው ብዙዎቹ እደዛ ነው
ደምሬኝ
ወላሂ ላአዚም እናቴ የምትደፋው ዳቦ ናፍቆኛል ደግሞ እናቴ የምተሰራው ሁሉ ይጣፍጣል ለጎረቤት ሁሉ እሷን ያስጋግሩ ነበር የምር ናፈቀኝ😥😥
እኔም ናፍቆኛል የማየ ዳቦ በሁሉም ባለሙያ ናት ሁሉም ይሏታል ጎረቤት ሁሉ ይወዱላታል
_ለምሌ ጀግናኮ ነሽ የለሚ ቤተሰብ በሙሉ በስነምግባር ታንፀው ያደጉ ናቸው ደስ ሲሉ ስራአታቸው ለሰው ያላቸው ክብር ተባረኩ_
አሜን ለምለምዬ ሰማይና ምድርን የፈጠረ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔጀግና ለሙዬ አቺ የወሬ ሳይሆን የተግባር ሴት ስለሆንሽ እኮራብሻለሁ የስደት እህቶቼ ለምለምን የምቶዱ ብቻ👍👌❤️ለሞተችው እህታችን ነፍሷን በአፀደገነት ያኑርልን አሜን😭
በጣም ነዉ አንጂ የምንወዳት የኔ ጎበዝ
በጣም ለሁላችንም አርያ የምትሆን ጠንካራ የስራ ሰው ናት ልበ ቅን ሴት ናት እንወዳታለን😍😍😍
ለሙዬ ለሙተቸው ነፍስ ይማር ኢትዮጵያዊ በሀላችን ውበታችን የኔ መልካም እህት
አሜን ዋዉ የኔ ባለሙያ ሲያምር ለሙዬ እጃችሁ ይባረክ ነፍስ ይማር።
አቤት የተቢ ግን የሆነ ነገር ስታስቢ ማለቴ ወደጓደኛጋር መሄድ ሲኖርብሽ እናትሺን በጣም እያደከምሻት ነዉ ሀቂቃ ምርጥ እናት አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልሽ እናትሺን አታገላቺ
የአላህ እህቶ ሞተች😢😢😢 የአላህ አላህ ጄነተ ፍርዶስ ይወፈቃት 😢😢😢
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍😍
አወ ምቀኛ እና ቀናተኛ ይለያያል እሱም ቀናተኛ ማለት አንድ ሰው ሲገዛ ሲበላ ሲጠጣ ሲያደርግ ሲያይ ያ ሰው እደ ቤቱ ሳይሆን በቅናት እደ ጎረቤቱ ለማድረግ ይጥራል ያለውንም ይጨርሳል መጨረሻ ላይ ሜዳ ላይ ይወድቃል ምቀኛ ደግሞ ሰው እዲደሰት እዲያገኝ አይፈልግም ያ ያገኘው ሰው ዝቅ እድል የዘወትር ምኞቱ ነው ጎረቤቱ ወይም ጓደኛው አልያም ዘመዱ ምንም አይነት እዳያገኝ እዳይሳካለት በተቻለው አቅም ያለ የሌለውን አቅም ተጠቅሞ ለማሰናከል ይጥራይ ይህ ምቀኝነት ይባላል
ማሻ አላህ
ነፍስ ይማር ቤተሰቦቻንም እግዚአብሔር ፅናቱን ይሰጣቸው ጎበዝ እደዚህ በተበበረ ደስይላል😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏
*እንደ የተንቢ ግን ጀግና እና መልካም ሰው አላየሁም ከትላት ወዳ ገጠር ግብርና ላይ ነበረች በርች የኔ ሁለገብ*
እግዚአብሔር ይባረክሽ እውነት ነው ለሙ ትልቅ ቤተሰብ ናቹ ❤️❤❤ ኩሩዬ እግዚአብሔር ያፅናናሽ
የኔ ቆንጅ ሰብእስክራይብ አድርጊኝ
@@Tsehay1261 የኔውድ ደምርኝ አድስ ነኝ
እህቴ ደምርኝ ጀማር ነኝ
ጎበዝ የኔ አስተዋይ ጠንካራ ሴት ነሽ ለሙዬ ወጡ ስር እሳት ስታቀጣጥዬ ነብሴ ወጣች ልጁ እያማሰለው ውጡን እወድሻለሁ አማ
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽኝ ንገርኝ እሽ ❤️❤️❤️
ነፍስዋን ይማረው በጣም ያማል። ለጥያቄሽ ..ምቀኛና ቅናተኛ ልዩነታቸው ቅናተኛው ቢያንስ በመልካም ጎን ቀንቶ እኔም እንደሱ(እንደስዋ) ጎበዝ መሆን አለብኝ ብሎ ማደግ ሲሆን ምቀኛ ግን ወይ አያድግ ወይ አያሳድግ እንቅፋት ነው። ልጅ አባቱን እሚከሰው ያው ሰይጣን ሲጠናወተው ነው እንደገባኝ ።
አስተዋይ ነሽ
የኔ ባለማህተቦች እግዚአብሔር ይባርካቹ
እህት በቅንነት ደምርኝ
አሚን የተቢ ማጣት ከባድነው
ለሚ ልዩ ሤትነሽ በጣም የማደቅልሽ ነገር ማህበራዊይ ኑሩ ትወጃለሽ ማሻአላ፦♥️♥️🌺🌺✅✅❣️❣️❣️✅✅👍👍
Gobazochii egazaber hidimen xenaa yisxachuu la hulchuuhum🙏🏽💒✝️❤🥰
አቡ 📚 ሁሬይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ🌹 (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አላህ፡👉🏻‹ዱንያ ውስጥ ካሉ ሰዎች መካከል ወዳጁን ወስጀበት ከኔ ዘንድ ምንዳን በመፈለግ (ትዕግስት 👉🏻ላደረገ) ሙዕሚን ባሪያዬ የምሰጠው ሽልማት ጀነትን እንጂ ሌላ አይደለም› ይላል፡፡››👉🏻ሐዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል‹‹ የሰው ልጅ ከሚደርስበት መከራ ሁሉ የከፋው ወዳጁን ማጣት መሆኑ፡፡‹‹🌹 ወዳጅን አጥቶ የአላህን ምንዳ በማሰብ ትዕግስት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን፡👉🏻 ፕሩባል በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🌹አብሽሩ በላይክ።🌹👍🏻
እዉነት፡እዉነት፡ማሪያምን፡ከሁሉም፡ኢቲበሮች፡1ኛ፡ሴት፡ታታሪ፡ሰራተኛ፡ቤተሰብሽን፡ወዳድ፡አንቺብቻነሽ፡እግዚያብሄር፡ከክፉ፡ሁሉ፡ይጠብቅሽ
ጀዛኩም አላህ ክይር።🌹🌸💐
ለምሊ ተባረኪ ልል ነበር ቀድሞውን ሲፈጥርሽ ባርኮ ነው መርዳትም መታደል ነው ብቻ ሙሉ ቤተሰብሽን ስላሴዎች እቅፍ ድግፍ ያርጉልሽ የትልቅ ሰው ልጅ በሀዘን አይለያይም ነፍስ ይማር
Nebse yimaar 😭😭💔💔 lemolawu beteseb fexaarii metsenanaten yisxachewu
ለምየ እስከነቤተሰቦችሽ ጥሩ መልካም ቤተሰብ ናችሁ አላህ እድሜችሁን ያርዝምላችሁ
እንዛመድ
ለምዬየኔጀግናእህታችንነፍስይማርበአፀደገነትያኑርልን
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽልኝ ንገርኝ እሽ❤️❤️❤️
አሚንን የኔቆጆ በጣም ያምራል ዶቦዉ እጃቸዉ ይባረክ
thanksthanks😭😭😘😘😘👍👍👍ethiopiaETHIOPIA💚💛❤😘😘🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰብ ፅናቱን ይስጥልኝ
አላህ ጀነትል ፍርዶስ ይወፍቃት ታሳዝናለች የኔ እናት ውላችንም ማቾች ነንንንን😭😭😭😭😭
እ
እ ሙስሊምናት እደ ? የሞተችው እምትኮምቱትን እያውቃችሁ እኮምት
@@القرآنالكريم-ظ2غ1ع ሙሥሊም ነቾ
@@القرآنالكريم-ظ2غ1ع አው እህትዋ ሙስሊምናት ማማዬዬ😭😭😭
ለሙዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለሟችም ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቦዋ መፅናናትን ይስጣቸው 😭😭😭
የኔ ልዩ ለሙ እኔ እኮ ስወድሽ በምክናት ነዉሰው በደስታም በሀዘንም አብሮ ሲሆን ነዉፈጣሪ የሚወደው ኩሪ ፈጣሪ ያጥናሽ
ቅናት በሁለት መንድ ይታያል በመልካም ነገር ይቅናል ሌላው በመጥፎ ነገር ።ምቀኝነት የሁሉም የማይሆ ለሱም ለነሱም አይሆን ብሎ በምቀኝት ማሳጣት ።
ማሻአላህ ለሙየ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ኢሻአላህ ካችጋር መገናኝት ፈልጋለሁ
ያረብ ምናለ እዳች መልካም ሰውችቢበዙ ምናለ ባለሽበት ፈጣሪሽይጠብቅሽ
ما شاء الله الله يحديك إلا اسلام جزاك الله خير
ጥያቄ 1/ልጂ ከሰሽ ከሆና ለምለው መልስ ሊሞከር። ጠለት ሰውን በቁሙ የቀበራ አውሬ ብዬወለሁ ለሙዬጥያቄ 2 ቅናተኛ መለት ለራሱ ብቻ እንድሆንለት የምፈልግ ለሰው የመይታርፍንና ቅናታኛ አውሬ ብዬዋለሁምቀኛ ደሞ ለሰው በሆና የምቀና ለእኔ በሆናልኝ የምል ነው ።
ትክክል ውድ
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽኝ ንገርኝ እሽ🥰🥰🥰❤️
በጣም ጥሩ ጥያቄ በመጀመራ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በመቀጠል ልጅ አባቱ ቢያሳስር ይገርምሻል ወይ ኢትዮጵያ ላይ ሰው እደበግ እየታረደ አይደለም እዴ
ለሞተችው እህታችን አላህ ይራህማት ለሙየ አንች መልካም ሰው ነሽ አላህ ይጨምርልሽ👌👌💞💞💞
ለምዬ የኔ ብርቱ በርቺልኝ የኔ ጀግና ውድድድ ነው የማረጋችሁ ምቀኛና ቅናተኛ ሁለቱም አድናቸው
ደመርኩሽ ደምሬኝ
ለሙ አላህዬ ከሃዘን ይጠብቀን ይጠብቃቹህ የኔ መልካም ሴትለጥያቆሽ መልስ እኔ አባቴን አልከሰውም ብከሰውም ምናልባል ባለ ሁለት ሚስት ከሆነ እናቴን ከበደለብኝ መክሬና አስመክሬ እቤ ካለኝ ችግራችንን ህግ እንዲፈታው አደርገዋለሁ ግን አባት የለኝም አሏህ ይርሃምልኝ እወድካለሁ አባቴምቀኛና ቅናታም ይለያያሉ ምቀኛ ማለት መጽፎ ነው በአንቺ ደስታ እሱ ይቃጠላልቅናታምም እሱ እንጂ አንቺ እንዲያልፍልሽ አይፈልግም ለማሳጠር ያህል ነው አላህ ከሁሉም ይጠብቀን
አላህ ጄነት ያርጋት ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ
ወይኔ ኩሩዬ ለህቷ ነብ ይማር ታማብኛለች ስትል ነበር ከዱባይ እንደገባች ምስኪን ለሚዬ የኔ ውድ አች የሴት ተምሳሌት ነሽ
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽልኝ ንገርኝ እሽ💕💕💕
ነብስ ይማር ፈጣር መፅናናትን ይስጥልኝ 🙏ምንተ ቢሊየነር ነኝ ቤቴን ተቀላቀሉ 🙏🙏
ትክክል ቺግር ከባድነው ገንዘብ ያስፈልጋል😥
ለሙየ ሙያ ጡሩነው ተማሪ እሰይ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ሱበሀን አላህ ለሚ በጣም አዛኝ እሩህሩህ ለየት ያልሽ ሴት ነሽ
አሜን
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽኝ ንገርኝ እሽ❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን💞💞💞💞💞💞💞💞
እሺ ነፍስ ይማር የኔ እህት ኩሩዬዬ ፈጣሪ ያበርታሽ
ጀጎና ሴት ነሽ እኮ እናትሽም አላህ ረጅም እድሜ ይስጣት የኔ እናት እራሱ አድ ቀን አስከፍታኝ አታቅም ወላሂ ትዝ ያለኝ አዲስ አመት ሲመጣ ሁሉ እኛ ሙስሊም ብንሆን ጓደኞች ከርስታን ነብሩ በስቀል ባዲስ አመት ሲመጣ ሁሉ እኛቤት ነበር የምጨፍረው ያ ሁሉ ስሪ ስላት ትሰራልኝ ነበር
ምቀኛ ማለት ባለሺ ነገር የሚቀና እንዳትሰረ ወይም አንቺ እንዳታዲግ ዝቅ እንዲታይ የሚፍልግ ነው አንቺ ስትል ውጭ ወይም ስታገኝ አይናችሁ የሚቀላ ባአንዲ አይን የሚያየሺ በዛም በዚህ አንችን ለመጣል የሚጥሩ ናችው
ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መጽናናቱን ይስጥልን የኛ ኢትዮጵያዊ በህላችን እሄን በደስታም በሀዘን እግዚአብሔር ይባርካቹህ💚💛❤️🙏
ዉደ ደምሩይኚ
ነብስዋን፡በአፀደገነት፡ያኑረው፡ፈጣሪያችንለዘመድ፡አዝማዶችዋ፡መፅናናትን፡ይስጥልን
Demerige yeni konjo❤
@@yordi8453 እሽ፡የእኔ፡ውድ፡እህት፡ዩትብ፡ግን፡አልከፈትኩም፡የቱ፡ጋነሽ፡ላይክ፡አደርግልሻለሁ
ማሻአላህ የኔ ጎበዝ ለሙየ የልጅ አዋቂ አላህ ለጀነት ይበላት ለነሱም ሶብርን ይሳጣቸው
አወማሻአላህደስይላልእኛኢትዮጲያኖች በሀዘንምሆነበደስታአንለያይም
ማዘርየ የኔ ባለምያ እዉይ ዳቦዉ ሲያምር እኔም ዳቦ መጋገር እችላለሁ ወላሂ ለየት ያለ ነወ26 አመቴ
ወይ የተንቢ የኔ ጀግና እንኳን በሠላም መጣሽ እኔ ካንች ብዙ ትምህረት ወስጃለሁ ለካ ስራን ሳይንቁ ባገረ ላይ ብዙ የሚሰሩ ስራወች እንዳሉ ባንች ውስጥ አየሁ ጀግና ብየሻለሁ በማንም ወሬ የማትበገሪ ምረጥ የጉራጌ ጀግና
@@sadamohammed605 ነይ እሽ
የኔ መልካም ሴት ለሙየ ወላሂ ስወድሽ የኔ እቁ 💋💋💋💋💋💋💋💋
😭😭😭😭nabasa yimar Yanenata kurayee ayizoshii 😭
ነብስ ይማር የኔ ውድ መልካም ሰው
Lamuya konjo kana batsaboche allahe yetbekesheYamotchewenem allahe yezanelat
ለሞተችው ነፍስይማር እነሱንም እግዚአብሔር ያፅናቸው
ልጁ አባቱን ፍርድ ቤት የሚያቆመው በንብረት እና በመጥፎ መሰት ምክር
ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው የኔ ቅን አባትን ከሶ ኡፍፍፍፍፍፍ የመጨረሻው ክፍለ ዘመን ላይ ደረስን መሰለኝ
እህቱዋ አረፈች ወኔ ነብስ ይማር በእውነት ያሳዝናል
ለምሊየ የኔ ውድ ባለማተቦቹ ልዬና ወርቅ ናችሁ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ።
አሜን አሜን አሜን ነፍስ ይማር
የተባረከ ቤተሰብ ለለሙ ቤተሰብ ቃል አጣው 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤
ፈጣር በስረው ትክክል ነው ኪሩዬ ሀበሻ ፈጣር ለበተስቦች እና ለዘመድዎዳጆች መጽናናቱን ይስጣቹው 🙏😥😥 ለሙዬ የኔ ደግ ለምለምልኝ እንደስምሺ እኛ መዳም ቅመሞች እንዎድሻለን ❤❤🍒🍒
እድሜና ጤና ለእናትሽ እናት ካለች ሁሉ ሙሉም ሙሉ ነው ነብስ ይማር
የኔ፡ልዩ❤️❤️❤️🌹🌹😘😘😘👍👍
ለሙዬ ጎበዝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እህታችንነ አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፈቃት
lemilami Getan Anchi leyu sewu neshi❤💔
እግዚአብሔር ለመላው ወዳጅ ቤተሰብ መፅናናትን ይስጣችሁ በጣም ደስ ይላል በሀዘንም በችግርም በደስታም ታማኝ ጓድኛ የጨለማ ብርሀን የክፉ ቀን ብርታት ነዉ በዚሁ ቀጥይበት ዉቤ
አሚን. እንዛመድ
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ አርጊሽ አለሁ በርች
ነፍስ ይማር አለህ የጀነት የርገት ለምዬ የኔ አስታዋይ ኑሪሊን ለሙዬ መጨራሻ ለይ የሰይሽን መገድ ደሞ ቦዜ ትምርት ቤት ነዉ ከሸዋ በር ወራድ ብሎ ይገኛል
አላህ የጀነት ይበላት ኩሉ ነፋሲ ዘውቀተል ሞት ለቤተሠቦቿም ሶብርን ይስጣቸው ያረብ
ያአላህ አላህ ፅናቱን ይስጣቹ እኔ እኮ አላመንኩም ቡዙ አብሽር ማሬ
ልሙዬ ላንቺ ቃላት አጣው ብቻ እመቤቴ በሄድሽበት ትጠብቅሽ
ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ ሁላችሁንም ሠላም ብያለሁ ለሙየ ጎበዝ በርቺ አንዱ ባህላችን መረዳዳት ነው
Thbarakii..Egzabeh.tbarkshi.❤👍
ልጅ አባቱን ለፍርድ የሚያቀርበው ላቅማዳም ካልደረሰ መተዳደሪያ ከለለው አባቱ ከራቀው ካልተከባከበው የግድ ማደግያ ስለሚያስፈልገው ሊከስ ይችላል
የኔ መልካም አችኮ መልካም ሴት ነሺ
ነብስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናት እመኛለሁ
ለሙዩ የኔ ጎዝጎዛ ሴት እግዚያብሄር አምላክ እስከሙሉ ቤተስቦችሽ ይጠብቅልሽ መልካምነት ለራስ ነው ኩሩዩ እህቴ እግዚያብሄር ያጽናሽ ዋውውውው የእማዬ ደቦ ትዝ አለኝ የእናት እጅ እኮ እንዴት እንደሚያስደስት የኔ እናት ጠላ እና ዳቦ ሁሌ ያስደስተኛል
እሕትሺንነፈሷንይማረዉእሕቴአችንምያፅነሺ😭😭
ነፍስ ይማር ለምለም ተባረኪ ሲቀጥል ምቀኛ እና ቀናተኛ የሚለያዩት ምቀኛ ለማጥፋት ብቻ ሲኖር ቀናተኛ ደግምዎ ለሚያየው ነገር የነረ ቢሆን የሚመኝ ነው በመልካምም በመጥፎም ሊቀና ይችላል ሌላው ልጅ አባቱን ሊከስ የሚችለው ምንአልባት እናቱው ምታ አባቱው ሌላ ሚስት ሊያገባ ሲሆን የናቱን ንብረት ለእንጀራናት አሳልፎዎ ላለመስጠተረ ከሶዎ ሊካፈል ይችላል
የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይስጥልን እኅታችን
አደረኩሽ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ
የሞተችው ግን አንጀቴን አላወሰቺው አሳዘነችኝ ምነው ባላየኋት የኔ ከርታታ ፈጣሪ ነብሷን ይማር😭😭😭
ወድ ልጂ ሢያገባ ነው የአባቱን ንብረት ያካፍለኚ ብሎ ነው የሚጣሉት
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑኑኑ
ለምለምዬ ያኔ ወድ 💪💪🙏🙏💘💘💘💘💝💝💓💓
ነፍሶን.ይማርርርር.ፈጣሪ.እናተንም.ፈጣሪይባርካችሁ
ሠላም እህቴ እንዴት ነሸ ሁሌም እከታተልሸ አለሁ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው አሰተያየት የሰጠሁት ነብሰ ይማር ለእህታችን እጅግና ሴት ነሸ ለአርብ አገር ሴት ተምሳሌት ነሸ ጀግና አይገልፀሸም ወደ ጥያቄው ሰመጣ ምቀኛ ማለት ባለሸ ነገር ሁሉ እድትወድቂ እድገትሸን ማይፈልጉ ምንም ብታደርጌ ትክክል አይደለሸም የሚሉ ባጠቃል ያችን ወድቀት እጂ ከፍታ የማይወድ ናቸው (ቅናታም ሰው ዳሞ በሁለት ይከፈላል አንደኛው ጠገብሸ ሁኖ እያሰመረለ ያችን ወድቀት የሚፈልግ ነው ጠገብሸ ሰላለ የምሰሬቸውን ሁሉ ያበላሸብሻል ሳታውቂው ቡዙ ጊዜ ጠገባችን ያለ ሰው ነው በመጥፎ ቅናት የሚጠመዶት ለምን በለጠችኘ እኔ በታች መሁን አለባት ወይም አለበት እየተባለ ቅናት ጥሩም ቅናት አለ ታድላ ወይም ታድሎ እኔም እደሱ መልካም ሰው ባደርግኘ ይባላን😍 (ልጅ )አባቱን በምን ይከሳል ላልሸው ጊዜ ነው ባሁን ሰአት ፀሎት ነው የሚያሰፈልገው ምክንያት እኮን የሚከሰ የሚግሉ አሉና 😭 ለልጅ ፈጣሪ ልቦና ይሰጠው ለአባትየውም ፈጣሪ ትዕግሥት ይሰጠው
ቃል የለኝም በጣም ገበዝ ነሽ አፍ ብቻ ሳይሆን የተግባር ሰዉ ነሽ ከነቤተሰቦችሽ አላህ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
ለምለምዬ የምወደሸ በምከንያት ነዉ ሺ አመት ኑሪልኝ ቃል አጣሁልሸ የእኔ ማር የሞተቺዉም እህታችን አላህ ጄነተ ፈርዶሰ ይወፈቅልን 😍😍
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
እውነት ነው አሚንንን
S,a,wእንዘ ዠዛመድ
ሠ ዐ ወ
صلى الله عليه وسلم
ስለላሁአለይሂወሰለም
Salallahu alleyih wasalam
ለሙየ መልካም ሴት ለሙን የሚወድ ማነዉ 👍
አው በጣም ጥሩ ልጅ ናት ስራ እንጂ ወሬ አትሰማም። እቀናባታለው።
እኔ አለሁ ማማየ
እደኔ የሚወዳት አለ ብዬ አልገምትም🙏❤️❤️❤️
ውደ ደምሪኝ
@@samiraadnan2757 ሰሙየ ደምሪኝ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ
S,a,wእነዛመድ
s a w
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተ
ለሙ ጀግና
S.w.w ensha Alha 👍
😭ሱባሀን አላህ ልብሽ ምን አይነት ነው ለሚ ❤ አላህ ይጨምርልሽ
አባታቸውን የሚከሱት እናት ከሞተች የናታቸውን ንብረት ለመካፈል አባት ከሞተ የናታቸውን ፈታ ለመካፈል ልጂ ደግሞ እሰው ሀገር ሄዳ ላባቷ ወይም ለናቷ ብር እዲያስቀምጡላቸው ልከው ሲያጠፉባቸው ብዙዎቹ እደዛ ነው
ደምሬኝ
ወላሂ ላአዚም እናቴ የምትደፋው ዳቦ ናፍቆኛል ደግሞ እናቴ የምተሰራው ሁሉ ይጣፍጣል ለጎረቤት ሁሉ እሷን ያስጋግሩ ነበር የምር ናፈቀኝ😥😥
ደምሬኝ
እኔም ናፍቆኛል የማየ ዳቦ በሁሉም ባለሙያ ናት ሁሉም ይሏታል ጎረቤት ሁሉ ይወዱላታል
_ለምሌ ጀግናኮ ነሽ የለሚ ቤተሰብ በሙሉ በስነምግባር ታንፀው ያደጉ ናቸው ደስ ሲሉ ስራአታቸው ለሰው ያላቸው ክብር ተባረኩ_
አሜን ለምለምዬ ሰማይና ምድርን የፈጠረ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔጀግና ለሙዬ አቺ የወሬ ሳይሆን የተግባር ሴት ስለሆንሽ እኮራብሻለሁ የስደት እህቶቼ ለምለምን የምቶዱ ብቻ👍👌❤️ለሞተችው እህታችን ነፍሷን በአፀደገነት ያኑርልን አሜን😭
በጣም ነዉ አንጂ የምንወዳት የኔ ጎበዝ
በጣም ለሁላችንም አርያ የምትሆን ጠንካራ የስራ ሰው ናት ልበ ቅን ሴት ናት እንወዳታለን😍😍😍
ለሙዬ ለሙተቸው ነፍስ ይማር ኢትዮጵያዊ በሀላችን ውበታችን የኔ መልካም እህት
አሜን ዋዉ የኔ ባለሙያ ሲያምር ለሙዬ እጃችሁ ይባረክ ነፍስ ይማር።
አቤት የተቢ ግን የሆነ ነገር ስታስቢ ማለቴ ወደጓደኛጋር መሄድ ሲኖርብሽ እናትሺን በጣም እያደከምሻት ነዉ ሀቂቃ ምርጥ እናት አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልሽ እናትሺን አታገላቺ
የአላህ እህቶ ሞተች😢😢😢 የአላህ አላህ ጄነተ ፍርዶስ ይወፈቃት 😢😢😢
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍😍
አወ ምቀኛ እና ቀናተኛ ይለያያል እሱም ቀናተኛ ማለት አንድ ሰው ሲገዛ ሲበላ ሲጠጣ ሲያደርግ ሲያይ ያ ሰው እደ ቤቱ ሳይሆን በቅናት እደ ጎረቤቱ ለማድረግ ይጥራል ያለውንም ይጨርሳል መጨረሻ ላይ ሜዳ ላይ ይወድቃል
ምቀኛ ደግሞ ሰው እዲደሰት እዲያገኝ አይፈልግም ያ ያገኘው ሰው ዝቅ እድል የዘወትር ምኞቱ ነው ጎረቤቱ ወይም ጓደኛው አልያም ዘመዱ ምንም አይነት እዳያገኝ እዳይሳካለት በተቻለው አቅም ያለ የሌለውን አቅም ተጠቅሞ ለማሰናከል ይጥራይ ይህ ምቀኝነት ይባላል
ማሻ አላህ
ነፍስ ይማር ቤተሰቦቻንም እግዚአብሔር ፅናቱን ይሰጣቸው ጎበዝ እደዚህ በተበበረ ደስይላል😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏
*እንደ የተንቢ ግን ጀግና እና መልካም ሰው አላየሁም ከትላት ወዳ ገጠር ግብርና ላይ ነበረች በርች የኔ ሁለገብ*
እግዚአብሔር ይባረክሽ እውነት ነው ለሙ ትልቅ ቤተሰብ ናቹ ❤️❤❤ ኩሩዬ እግዚአብሔር ያፅናናሽ
የኔ ቆንጅ ሰብእስክራይብ አድርጊኝ
@@Tsehay1261 የኔውድ ደምርኝ አድስ ነኝ
እህቴ ደምርኝ ጀማር ነኝ
ጎበዝ የኔ አስተዋይ ጠንካራ ሴት ነሽ ለሙዬ ወጡ ስር እሳት ስታቀጣጥዬ ነብሴ ወጣች ልጁ እያማሰለው ውጡን እወድሻለሁ አማ
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽኝ ንገርኝ እሽ ❤️❤️❤️
ነፍስዋን ይማረው በጣም ያማል። ለጥያቄሽ ..ምቀኛና ቅናተኛ ልዩነታቸው ቅናተኛው ቢያንስ በመልካም ጎን ቀንቶ እኔም እንደሱ(እንደስዋ) ጎበዝ መሆን አለብኝ ብሎ ማደግ ሲሆን ምቀኛ ግን ወይ አያድግ ወይ አያሳድግ እንቅፋት ነው። ልጅ አባቱን እሚከሰው ያው ሰይጣን ሲጠናወተው ነው እንደገባኝ ።
አስተዋይ ነሽ
የኔ ባለማህተቦች እግዚአብሔር ይባርካቹ
እህት በቅንነት ደምርኝ
አሚን የተቢ ማጣት ከባድነው
ለሚ ልዩ ሤትነሽ በጣም የማደቅልሽ ነገር ማህበራዊይ ኑሩ ትወጃለሽ ማሻአላ፦♥️♥️🌺🌺✅✅❣️❣️❣️✅✅👍👍
Gobazochii egazaber hidimen xenaa yisxachuu la hulchuuhum🙏🏽💒✝️❤🥰
አቡ 📚 ሁሬይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ🌹 (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አላህ፡👉🏻‹ዱንያ ውስጥ ካሉ ሰዎች መካከል ወዳጁን ወስጀበት ከኔ ዘንድ ምንዳን በመፈለግ (ትዕግስት 👉🏻ላደረገ) ሙዕሚን ባሪያዬ የምሰጠው ሽልማት ጀነትን እንጂ ሌላ አይደለም› ይላል፡፡››
👉🏻ሐዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል
‹‹ የሰው ልጅ ከሚደርስበት መከራ ሁሉ የከፋው ወዳጁን ማጣት መሆኑ፡፡
‹‹🌹 ወዳጅን አጥቶ የአላህን ምንዳ በማሰብ ትዕግስት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን፡👉🏻 ፕሩባል በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🌹አብሽሩ በላይክ።🌹👍🏻
እዉነት፡እዉነት፡ማሪያምን፡ከሁሉም፡ኢቲበሮች፡1ኛ፡ሴት፡ታታሪ፡ሰራተኛ፡ቤተሰብሽን፡ወዳድ፡አንቺብቻነሽ፡እግዚያብሄር፡ከክፉ፡ሁሉ፡ይጠብቅሽ
ጀዛኩም አላህ ክይር።🌹🌸💐
ለምሊ ተባረኪ ልል ነበር ቀድሞውን ሲፈጥርሽ ባርኮ ነው መርዳትም መታደል ነው ብቻ ሙሉ ቤተሰብሽን ስላሴዎች እቅፍ ድግፍ ያርጉልሽ የትልቅ ሰው ልጅ በሀዘን አይለያይም ነፍስ ይማር
Nebse yimaar 😭😭💔💔 lemolawu beteseb fexaarii metsenanaten yisxachewu
ለምየ እስከነቤተሰቦችሽ ጥሩ መልካም ቤተሰብ ናችሁ አላህ እድሜችሁን ያርዝምላችሁ
እንዛመድ
ለምዬየኔጀግናእህታችንነፍስይማርበአፀደገነትያኑርልን
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽልኝ ንገርኝ እሽ❤️❤️❤️
አሚንን የኔቆጆ በጣም ያምራል ዶቦዉ እጃቸዉ ይባረክ
thanksthanks😭😭😘😘😘👍👍👍
ethiopiaETHIOPIA💚💛❤😘😘🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰብ ፅናቱን ይስጥልኝ
አላህ ጀነትል ፍርዶስ ይወፍቃት ታሳዝናለች የኔ እናት ውላችንም ማቾች ነንንንን😭😭😭😭😭
እንዛመድ
እ
እ ሙስሊምናት እደ ? የሞተችው እምትኮምቱትን እያውቃችሁ እኮምት
@@القرآنالكريم-ظ2غ1ع ሙሥሊም ነቾ
@@القرآنالكريم-ظ2غ1ع አው እህትዋ ሙስሊምናት ማማዬዬ😭😭😭
ለሙዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለሟችም ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቦዋ መፅናናትን ይስጣቸው 😭😭😭
የኔ ልዩ ለሙ እኔ እኮ ስወድሽ በምክናት ነዉ
ሰው በደስታም በሀዘንም አብሮ ሲሆን ነዉ
ፈጣሪ የሚወደው ኩሪ ፈጣሪ ያጥናሽ
ቅናት በሁለት መንድ ይታያል በመልካም ነገር ይቅናል ሌላው በመጥፎ ነገር ።ምቀኝነት የሁሉም የማይሆ ለሱም ለነሱም አይሆን ብሎ በምቀኝት ማሳጣት ።
ማሻአላህ ለሙየ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ኢሻአላህ ካችጋር መገናኝት ፈልጋለሁ
ያረብ ምናለ እዳች መልካም ሰውችቢበዙ ምናለ ባለሽበት ፈጣሪሽይጠብቅሽ
ما شاء الله الله يحديك إلا اسلام جزاك الله خير
ጥያቄ 1/ልጂ ከሰሽ ከሆና ለምለው መልስ ሊሞከር። ጠለት ሰውን በቁሙ የቀበራ አውሬ ብዬወለሁ ለሙዬ
ጥያቄ 2 ቅናተኛ መለት ለራሱ ብቻ እንድሆንለት የምፈልግ ለሰው የመይታርፍንና ቅናታኛ አውሬ ብዬዋለሁ
ምቀኛ ደሞ ለሰው በሆና የምቀና ለእኔ በሆናልኝ የምል ነው ።
ትክክል ውድ
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽኝ ንገርኝ እሽ🥰🥰🥰❤️
በጣም ጥሩ ጥያቄ በመጀመራ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በመቀጠል ልጅ አባቱ ቢያሳስር ይገርምሻል ወይ ኢትዮጵያ ላይ ሰው እደበግ እየታረደ አይደለም እዴ
ለሞተችው እህታችን አላህ ይራህማት ለሙየ አንች መልካም ሰው ነሽ አላህ ይጨምርልሽ👌👌💞💞💞
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍😍
ለምዬ የኔ ብርቱ በርቺልኝ የኔ ጀግና ውድድድ ነው የማረጋችሁ ምቀኛና ቅናተኛ ሁለቱም አድናቸው
ደመርኩሽ ደምሬኝ
ለሙ አላህዬ ከሃዘን ይጠብቀን ይጠብቃቹህ የኔ መልካም ሴት
ለጥያቆሽ መልስ እኔ አባቴን አልከሰውም ብከሰውም ምናልባል ባለ ሁለት ሚስት ከሆነ እናቴን ከበደለብኝ መክሬና አስመክሬ እቤ ካለኝ ችግራችንን ህግ እንዲፈታው አደርገዋለሁ ግን አባት የለኝም አሏህ ይርሃምልኝ እወድካለሁ አባቴ
ምቀኛና ቅናታም ይለያያሉ ምቀኛ ማለት መጽፎ ነው በአንቺ ደስታ እሱ ይቃጠላል
ቅናታምም እሱ እንጂ አንቺ እንዲያልፍልሽ አይፈልግም ለማሳጠር ያህል ነው
አላህ ከሁሉም ይጠብቀን
አላህ ጄነት ያርጋት ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ
ወይኔ ኩሩዬ ለህቷ ነብ ይማር ታማብኛለች ስትል ነበር ከዱባይ እንደገባች ምስኪን ለሚዬ የኔ ውድ አች የሴት ተምሳሌት ነሽ
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽልኝ ንገርኝ እሽ💕💕💕
ነብስ ይማር ፈጣር መፅናናትን ይስጥልኝ 🙏
ምንተ ቢሊየነር ነኝ ቤቴን ተቀላቀሉ 🙏🙏
ትክክል ቺግር ከባድነው ገንዘብ ያስፈልጋል😥
ለሙየ ሙያ ጡሩነው ተማሪ እሰይ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ሱበሀን አላህ ለሚ በጣም አዛኝ እሩህሩህ ለየት ያልሽ ሴት ነሽ
አሜን
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽኝ ንገርኝ እሽ❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን💞💞💞💞💞💞💞💞
እሺ ነፍስ ይማር የኔ እህት ኩሩዬዬ ፈጣሪ ያበርታሽ
ጀጎና ሴት ነሽ እኮ እናትሽም አላህ ረጅም እድሜ ይስጣት የኔ እናት እራሱ አድ ቀን አስከፍታኝ አታቅም ወላሂ ትዝ ያለኝ አዲስ አመት ሲመጣ ሁሉ እኛ ሙስሊም ብንሆን ጓደኞች ከርስታን ነብሩ በስቀል ባዲስ አመት ሲመጣ ሁሉ እኛቤት ነበር የምጨፍረው ያ ሁሉ ስሪ ስላት ትሰራልኝ ነበር
ምቀኛ ማለት ባለሺ ነገር የሚቀና እንዳትሰረ ወይም አንቺ እንዳታዲግ ዝቅ እንዲታይ የሚፍልግ ነው አንቺ ስትል ውጭ ወይም ስታገኝ አይናችሁ የሚቀላ ባአንዲ አይን የሚያየሺ በዛም በዚህ አንችን ለመጣል የሚጥሩ ናችው
ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መጽናናቱን ይስጥልን የኛ ኢትዮጵያዊ በህላችን እሄን በደስታም በሀዘን እግዚአብሔር ይባርካቹህ💚💛❤️🙏
ውደ ደምሪኝ
ዉደ ደምሩይኚ
ነብስዋን፡በአፀደገነት፡ያኑረው፡ፈጣሪያችን
ለዘመድ፡አዝማዶችዋ፡መፅናናትን፡ይስጥልን
Demerige yeni konjo❤
@@yordi8453 እሽ፡የእኔ፡ውድ፡እህት፡ዩትብ፡ግን፡አልከፈትኩም፡የቱ፡ጋነሽ፡ላይክ፡አደርግልሻለሁ
ማሻአላህ የኔ ጎበዝ ለሙየ የልጅ አዋቂ አላህ ለጀነት ይበላት ለነሱም ሶብርን ይሳጣቸው
አወማሻአላህደስይላልእኛኢትዮጲያኖች በሀዘንምሆነበደስታአንለያይም
ማዘርየ የኔ ባለምያ እዉይ ዳቦዉ ሲያምር እኔም ዳቦ መጋገር እችላለሁ ወላሂ ለየት ያለ ነወ26 አመቴ
ወይ የተንቢ የኔ ጀግና እንኳን በሠላም መጣሽ እኔ ካንች ብዙ ትምህረት ወስጃለሁ ለካ ስራን ሳይንቁ ባገረ ላይ ብዙ የሚሰሩ ስራወች እንዳሉ ባንች ውስጥ አየሁ ጀግና ብየሻለሁ በማንም ወሬ የማትበገሪ ምረጥ የጉራጌ ጀግና
እንዛመድ
@@sadamohammed605 ነይ እሽ
የኔ መልካም ሴት ለሙየ ወላሂ ስወድሽ የኔ እቁ 💋💋💋💋💋💋💋💋
😭😭😭😭nabasa yimar
Yanenata kurayee ayizoshii 😭
ነብስ ይማር የኔ ውድ መልካም ሰው
Lamuya konjo kana batsaboche allahe yetbekeshe
Yamotchewenem allahe yezanelat
ለሞተችው ነፍስይማር እነሱንም እግዚአብሔር ያፅናቸው
ልጁ አባቱን ፍርድ ቤት የሚያቆመው በንብረት እና በመጥፎ መሰት ምክር
ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው የኔ ቅን አባትን ከሶ ኡፍፍፍፍፍፍ የመጨረሻው ክፍለ ዘመን ላይ ደረስን መሰለኝ
እህቱዋ አረፈች ወኔ ነብስ ይማር በእውነት ያሳዝናል
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ውዴ ካረግሽኝ ንገርኝ እሽ❤️❤️❤️
ለምሊየ የኔ ውድ ባለማተቦቹ ልዬና ወርቅ ናችሁ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ።
አሜን አሜን አሜን ነፍስ ይማር
የተባረከ ቤተሰብ ለለሙ ቤተሰብ ቃል አጣው 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤
ፈጣር በስረው ትክክል ነው
ኪሩዬ ሀበሻ ፈጣር ለበተስቦች እና ለዘመድዎዳጆች መጽናናቱን ይስጣቹው 🙏😥😥 ለሙዬ የኔ ደግ ለምለምልኝ እንደስምሺ እኛ መዳም ቅመሞች እንዎድሻለን ❤❤🍒🍒
እድሜና ጤና ለእናትሽ እናት ካለች ሁሉ ሙሉም ሙሉ ነው ነብስ ይማር
የኔ፡ልዩ❤️❤️❤️🌹🌹😘😘😘👍👍
ለሙዬ ጎበዝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እህታችንነ አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፈቃት
lemilami Getan Anchi leyu sewu neshi❤💔
እግዚአብሔር ለመላው ወዳጅ ቤተሰብ መፅናናትን ይስጣችሁ በጣም ደስ ይላል በሀዘንም በችግርም በደስታም ታማኝ ጓድኛ የጨለማ ብርሀን የክፉ ቀን ብርታት ነዉ በዚሁ ቀጥይበት ዉቤ
አሚን. እንዛመድ
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ አርጊሽ አለሁ በርች
ነፍስ ይማር አለህ የጀነት የርገት ለምዬ የኔ አስታዋይ ኑሪሊን ለሙዬ መጨራሻ ለይ የሰይሽን መገድ ደሞ ቦዜ ትምርት ቤት ነዉ ከሸዋ በር ወራድ ብሎ ይገኛል
አላህ የጀነት ይበላት ኩሉ ነፋሲ ዘውቀተል ሞት ለቤተሠቦቿም ሶብርን ይስጣቸው ያረብ
ያአላህ አላህ ፅናቱን ይስጣቹ እኔ እኮ አላመንኩም ቡዙ አብሽር ማሬ
ልሙዬ ላንቺ ቃላት አጣው ብቻ እመቤቴ በሄድሽበት ትጠብቅሽ
ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ ሁላችሁንም ሠላም ብያለሁ ለሙየ ጎበዝ በርቺ አንዱ ባህላችን መረዳዳት ነው
Thbarakii..Egzabeh.tbarkshi.❤👍
ልጅ አባቱን ለፍርድ የሚያቀርበው ላቅማዳም ካልደረሰ መተዳደሪያ ከለለው አባቱ ከራቀው ካልተከባከበው የግድ ማደግያ ስለሚያስፈልገው ሊከስ ይችላል
የኔ መልካም አችኮ መልካም ሴት ነሺ
ነብስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናት እመኛለሁ
ለሙዩ የኔ ጎዝጎዛ ሴት እግዚያብሄር አምላክ እስከሙሉ ቤተስቦችሽ ይጠብቅልሽ መልካምነት ለራስ ነው ኩሩዩ እህቴ እግዚያብሄር ያጽናሽ ዋውውውው የእማዬ ደቦ ትዝ አለኝ የእናት እጅ እኮ እንዴት እንደሚያስደስት የኔ እናት ጠላ እና ዳቦ ሁሌ ያስደስተኛል
እሕትሺንነፈሷንይማረዉእሕቴአችንምያፅነሺ😭😭
ነፍስ ይማር ለምለም ተባረኪ ሲቀጥል ምቀኛ እና ቀናተኛ የሚለያዩት ምቀኛ ለማጥፋት ብቻ ሲኖር ቀናተኛ ደግምዎ ለሚያየው ነገር የነረ ቢሆን የሚመኝ ነው በመልካምም በመጥፎም ሊቀና ይችላል ሌላው ልጅ አባቱን ሊከስ የሚችለው ምንአልባት እናቱው ምታ አባቱው ሌላ ሚስት ሊያገባ ሲሆን የናቱን ንብረት ለእንጀራናት አሳልፎዎ ላለመስጠተረ ከሶዎ ሊካፈል ይችላል
የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይስጥልን እኅታችን
አደረኩሽ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ
የሞተችው ግን አንጀቴን አላወሰቺው አሳዘነችኝ ምነው ባላየኋት የኔ ከርታታ ፈጣሪ ነብሷን ይማር😭😭😭
ወድ ልጂ ሢያገባ ነው የአባቱን ንብረት ያካፍለኚ ብሎ ነው የሚጣሉት
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑኑኑ
ለምለምዬ ያኔ ወድ 💪💪🙏🙏💘💘💘💘💝💝💓💓
ነፍሶን.ይማርርርር.ፈጣሪ.እናተንም.ፈጣሪይባርካችሁ
ሠላም እህቴ እንዴት ነሸ ሁሌም እከታተልሸ አለሁ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው አሰተያየት የሰጠሁት ነብሰ ይማር ለእህታችን እጅግና ሴት ነሸ ለአርብ አገር ሴት ተምሳሌት ነሸ ጀግና አይገልፀሸም ወደ ጥያቄው ሰመጣ ምቀኛ ማለት ባለሸ ነገር ሁሉ እድትወድቂ እድገትሸን ማይፈልጉ ምንም ብታደርጌ ትክክል አይደለሸም የሚሉ ባጠቃል ያችን ወድቀት እጂ ከፍታ የማይወድ ናቸው (ቅናታም ሰው ዳሞ በሁለት ይከፈላል አንደኛው ጠገብሸ ሁኖ እያሰመረለ ያችን ወድቀት የሚፈልግ ነው ጠገብሸ ሰላለ የምሰሬቸውን ሁሉ ያበላሸብሻል ሳታውቂው ቡዙ ጊዜ ጠገባችን ያለ ሰው ነው በመጥፎ ቅናት የሚጠመዶት ለምን በለጠችኘ እኔ በታች መሁን አለባት ወይም አለበት እየተባለ ቅናት ጥሩም ቅናት አለ ታድላ ወይም ታድሎ እኔም እደሱ መልካም ሰው ባደርግኘ ይባላን😍
(ልጅ )አባቱን በምን ይከሳል ላልሸው ጊዜ ነው ባሁን ሰአት ፀሎት ነው የሚያሰፈልገው ምክንያት እኮን የሚከሰ የሚግሉ አሉና 😭 ለልጅ ፈጣሪ ልቦና ይሰጠው ለአባትየውም ፈጣሪ ትዕግሥት ይሰጠው
ቃል የለኝም በጣም ገበዝ ነሽ አፍ ብቻ ሳይሆን የተግባር ሰዉ ነሽ ከነቤተሰቦችሽ አላህ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
ለምለምዬ የምወደሸ በምከንያት ነዉ ሺ አመት ኑሪልኝ ቃል አጣሁልሸ የእኔ ማር የሞተቺዉም እህታችን አላህ ጄነተ ፈርዶሰ ይወፈቅልን 😍😍