ፍርዶስ (የኔ) ከአዲስ አበባ ያልጠበኩት ስጦታ ይዛልኝ መጣች አልሃምዱሊላህ እርጉዝዬ 💌ያሰብነው ተሳካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 596

  • @rozeyoutube2499
    @rozeyoutube2499 2 ปีที่แล้ว +192

    ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ትንሽም ቢሆን ስጦታ ተሰጣጡ ብለዋል ፍቅር ይጨምራል

    • @semiar-ob3db
      @semiar-ob3db 2 ปีที่แล้ว +2

      ስለላሁ አለይሂ ወስለም

    • @hwawmuhammad8107
      @hwawmuhammad8107 2 ปีที่แล้ว +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @fafi9441
      @fafi9441 2 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @safisafi6356
      @safisafi6356 2 ปีที่แล้ว

      Ff💜💜💜💜

    • @wormkonjo6654
      @wormkonjo6654 2 ปีที่แล้ว

      ሠለላአሊሂወሠሊም

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 2 ปีที่แล้ว +47

    ናስሬ🙏በድጋሚ በደስታ የምንገናኝ ሰዎች ያድርገን ስጦታዎቹ 👍ስጦታ ፍቅርን ይጨምራል ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ

    • @f.s1204
      @f.s1204 2 ปีที่แล้ว +1

      ቲጂየ የኔ ቅምም ነገር

    • @fatama8499
      @fatama8499 2 ปีที่แล้ว +1

      ትጂየ መልካም ነሽኮ የኔ ሳቂታ

    • @ratube5665
      @ratube5665 2 ปีที่แล้ว +1

      ቲጅየ እኔም ስመጣ ትቀበይኛለሽ ፈገግታ ብቻ ይበቃል ውደ ማሻአላህ አለይኪ

    • @RahmetAhmedin
      @RahmetAhmedin 2 ปีที่แล้ว +1

      ቲጂ መርጥ ሰው እግዳ ተባቀባ ነሽ ማር

    • @nasrtube9523
      @nasrtube9523 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን

  • @ሳአዳነኝየረሱልወዳጅ
    @ሳአዳነኝየረሱልወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +108

    ወንድማችን ነስሩ ከአላህ በታች ጠብቃት ሙስሊም ወንድም አባትም እህትም እናትም የላትም ወንድምም አባትም ዝመድም ሁናት አደራ። አላህ በሰላም ልጅሽ ያሳቅፍሽ

  • @aesha-oh8cu
    @aesha-oh8cu 2 ปีที่แล้ว +48

    አፊያ እንኳን በሰላም ተመለሽ ማሻ አላህ ስጦታው ያምራል ፍቅራችሁ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ👍👍

  • @zamzamsaed1189
    @zamzamsaed1189 2 ปีที่แล้ว +52

    ሥጦታን ተሠጣጡ ፍቅርን ይጨምራል ብለውናል ረሱል ሠላላህ ወአለሂ ወሰለም

  • @omureyan
    @omureyan 2 ปีที่แล้ว +46

    ማሻአላህ ውድ ፍትህለሀገሬ ፍትህ ለወገኔያረብ
    😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 2 ปีที่แล้ว +4

    አላሀምዱሊላ ናስር ሾሾየ አፍ እየፈታ ነው ዛሬ ፈታ ብለህ ነው ያወራሀው ማሻ አላህ በርታ

  • @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ
    @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም. ነው. ሞዳቹ. የኔ. ማሮች ትዳራቹ. ይባረክ. ልጃቹን. በሰላም. ለማየት. ያብቃቹ

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 2 ปีที่แล้ว +6

    mashallh ፍቅሩን ይጨምርላቹ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ፋሲክ እንኳን ሠላም ተመለሽ አሪፍ ስጦታ ነው መልካም ሚስት ነሽ ሣላገኝሽ በመሄዴ አዝኛለሁ አገራችን ሠላም ትሁንና እኔ እመጣለሁ 🙏🙏🙏

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +11

    ሁሉም ያምራሉ ፍቅሩን ያብዛላቹ ባል እና ሚስት ሲዋደድ ደስ ነው ሚለኝ👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Kk-gw3tf
    @Kk-gw3tf 2 ปีที่แล้ว +20

    አህለን ፈፉን ናስረ 1000 አመታ ኑሩልን ወልዳቹ ለመሠም የብቀቹ

  • @fafi9441
    @fafi9441 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ የኔ ፍቅር❤️❤️👍

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +1

      የጠፋ ሰው የት ጠፍተሽ ነው ፍፊ ጠፍተሽ ነበር በሰላም ነው

  • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
    @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ እየጎረመሰ ነው ጉብር. የወጣበት
    ምርጫሺ. ማሻ አላህ ነው. መተሳስባቹህ. ብቻ በቂ ነው ባላቹህበት. አላህ ይጠብቃቹህ💐💐💐💐

  • @ፈፊናኝስዳተኛዋ
    @ፈፊናኝስዳተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ትች ያላሺ ያኔ ቅመም ፍቅርቹሁን ያብዛለቹ ዉልዳሽም ላማስም ያብቃሽ

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምራላቹ ዳግም ደሞ። ፈርዶስ በሰላም ተገላግለሽ ደስታሽን ያሳየን

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆጆ ነው ምርጫ ትችያለሺ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቺኝ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 ปีที่แล้ว +4

    ባልሽን ብዙ አታውሪው ግን ብዙ አድምጪው ሀሳብ አስተያየት ለግሽው ግን የምርጫ ነፃነትን ክፍት አርጊለት አሏህ ለሁላችን አስተዋይ እና ሶብር ያለው ወንድ ይስጠን።

  • @ekru7385
    @ekru7385 2 ปีที่แล้ว +7

    አህለንን አንደኛ ነኝ በላይክም በኮሜንት 🌹🌹🌹አላህ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን

  • @maduTube
    @maduTube 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ትይኛለሽ ወደሽ ፍቅደሽ እስልምናን አክብራሽ ሂጀብ ለብሰሽ ውብ ናሽ አለህ መጨራሻቹሁን ያሰምርለቹሁ ውለዱ ክበዱ ሀብት ከትደር ውስጥ ፍልጉ ብሏለዋል ራሱል ሰለለሁ አለህ ወሰለም😘

  • @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ
    @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ ፍርዶስየ ግን ለምን እጅጌሙሉ ገዛሽለት እኔ አልወድም እጅጌሙሉ ነዉ እዳያዉብሽነዉ የመዳምቅመሞች ሲቀጥል በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ እህት ፍርዶስ እና ወድም ናስር ሴትከሆነች ኢማን ወድከሆነ እረያል ብየላችሆለሁ ላገራችንም ዱአአርጉ ያረብ የቤተሰቦቸ ድምፅናፈቀኚ አብይ አህአድ ሸበካዉን ልቀቅልን

  • @ዜድነኝገጠሬዋ-ቘ5ቐ
    @ዜድነኝገጠሬዋ-ቘ5ቐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ታምራላቹ እኔም ለባሉካዬ ስጦታ የምሰጥበት ቀን ናፈቀኝ

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም ገባሽ ፋሲካዬ ምርጫ ጥሩ ነው ግን የናስር ይበልጣል

  • @tube-wb6rf
    @tube-wb6rf 2 ปีที่แล้ว +1

    በርችልኝ የነረ ቆንጆ በተረፈ እወዳችኋለሁ ፍቅራችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @sameerayoutube7340
    @sameerayoutube7340 2 ปีที่แล้ว +2

    መሻ አላህ ፈፍ ያኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ዎልዶ ለማሰም ያቢቃሺ ሁቢ

  • @ahlamomer7479
    @ahlamomer7479 2 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያ ሢሠማት ናሥር በሚዲያ ማሸአላህ እና ከለሩ ደግሞ ያምራል

  • @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ
    @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያምራሉ. ከመልክህ. ዬዳሉ. ግን. ሸሚዝ. ብጨምሪበት. ጥሩ. ነበር.

  • @zenb.bet.subhanalwebihamdi6604
    @zenb.bet.subhanalwebihamdi6604 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሰላም ገባሽ ግን ፊርዶስ ትንሽ ሀያ ይኑርሽ ቪዲዮ እየሰራሽ እንዲ መተሻሸት እሱ እንደ ሴት አሳፈርሽው

  • @hohh8422
    @hohh8422 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህተባረከአላ

  • @ኡሙያስሚንኢሻአሏህ
    @ኡሙያስሚንኢሻአሏህ 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአሏህ ፍቅራቹ እስከ ጄነት አሏህ ያድርግላቹ አፊያዬ ምርጫሽ አሪፍነው ግንግን ከናሲሩ አይበልጥም በተረፈው እናተን ሣይ እኔም እሄ ቀን እናፍቃለሁ ኡፍ ከስደት ወጥቼ ከባሌጋ የምሆንበት ግዜ መቼነው😙😙😙😙😙🇪🌹🌹🌹🌲🌲🌲👍

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 2 ปีที่แล้ว +8

    ተንከባከባት ወድሜ አደራ አድነገር የማሥበው አለ ለባል ብለሽ ሠለምሽ የሚሉ ኮመንቶች አይ ነበር ቢደወም የሚሠሩ ተንከባከባት ወድምየ በሠላም ውለጅ ፍርዶ ውለዱ ክተዱ

  • @sumeyatube5544
    @sumeyatube5544 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈርዶስየ እኮን ሰላም ተመለሽ አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ስጦታ መሰጣጣት ፍቅር ይጨምራል የህርሽው ለተጎዳይ እህታችን ለመርዳት ስለሆነ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ

  • @ሣድያሥደተኛዋሀገሬንናፋቂ
    @ሣድያሥደተኛዋሀገሬንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ትችልቧ ፍርዶሥዬ አላህ በሠላም የግላግልሽ እኳን በሠላም ገባሽ

  • @ekramekram6122
    @ekramekram6122 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ ጎበዝ ነሽ ጠክሪ አደብ ያለው ባል አለሽ ብዡ ደረጃ ላይ ትደርሳላቹው ገና ወጣት ናችው። አላህ። እስከ መጨረሻቹው ያሳምርላቹው

  • @raahimi2543
    @raahimi2543 2 ปีที่แล้ว +6

    በመጀመሪ ማሻአላህ አላህ ፍቅር ይጨምሪቹሁ ሲቀጥል እኔ የመጀመሪያ ጊዜ ኮመታ ስፅፍ እኔ ፊርዶስ አንቺም ትቼበቲለሽ ናሲርም ይችላበቲል

  • @Nezihatube
    @Nezihatube 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አፊ ትችያለሽ በጣም

  • @bbgg6079
    @bbgg6079 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ ሥታምሩ

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልላችሁ አፊያ ምርጫ ትችያለሽ 100🥰🥰

  • @Hala-yn1qj
    @Hala-yn1qj 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህናገባሽ

  • @ብንትሙሀመድወሎየዋ
    @ብንትሙሀመድወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል ጥንዶችየ ሁልግዜም ደስተኛሁኑ ደስ ትላላችሁ

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 2 ปีที่แล้ว

      ወንድም ናስር ባለቤትህን የሀላህ አደራ ናት አናት እህት ሚስት ሁሉም እይወትህም ጭምር ናት ተከባከባት✌✌✌✌🙏👍🌹🌹🌹💚💛❤💋

  • @bentmbareka304
    @bentmbareka304 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩመሰለም ወረሀመቱላሂ ወበረከአቱ ፉፊ እንካን ሰለም ገበሽልኝ

  • @zedyoutube7083
    @zedyoutube7083 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ሀያታቹን ያርዝመው ደስ ስትሉ ውዴታ እስከ ጀነት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሳርዬነኝኢትዮጵያዊቷ
    @ሳርዬነኝኢትዮጵያዊቷ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩ መሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፍርዶስዬ እና ናስር እንዴት ናቹህ ማሻአላህ ተባረክ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ እኛም ደስ ብሎናል አልሀምዱሊላህ ጀዛችሁ አላህ ይክፈላቹህ ፍቅራችሁን አላህ ዘላቂ ያርግላቹ ያረብ🌹🌹

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 2 ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ነው ምርጫሽ ደግሞ መተሣሠባችው ብቻ በቂ ነው

  • @cd4076
    @cd4076 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ መሻአላህ አላህ ይጨመረላችሁ

  • @abudie8551
    @abudie8551 2 ปีที่แล้ว +13

    ፋፊ እኳን በሰላም ገባሽ ወደ ቤትሽ ማሻአላህ ጡሩ ምረጫ ነው ያምራሉ ምረጥ ጥዶች አረ አሰቀናቹኝ ፍቅራቹ እኔም አገቢ አገቢ አለኝ ፋፊ እስኪ ኢማን ያለው ወድ ልጅ ፈልጊልኝ ሳሊህ የሆነው አይይይይይይ

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ እምትሳደቡግን መሆናችሁነው እኔግንታሣዝነኝአለይ የምርብዙግዜ ኮመትአልሠጣትም ግን አለማየት እየተቻለ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 ปีที่แล้ว +2

    አፋያዬ እንኳን በሰላም ገባሽ ማሻ አላህ ስጦታሽ ያምራል👌👌

  • @ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ
    @ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፋሲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @ዜድነኝየባባሁሴንልጂ
    @ዜድነኝየባባሁሴንልጂ 2 ปีที่แล้ว +3

    ነጮ እጂጌ ጉርድዲቶ በጣም ታምራለች ወድልጂ ነዉ ሀራም አይሆንም ቢለብስስ እጂጌ ጉርድ

  • @ኢስላምከሚደፈርእኔል-ሐ1ዸ
    @ኢስላምከሚደፈርእኔል-ሐ1ዸ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አይለያችሁ ፍቅራችሁን እስከጀነተል ፍርዶስ ብያለው ውዶች ለኔም ዳዋ አድርጉልኝ ከእናቴ ከባለቤቴ ከልጀ ከተለየው 3 አመቴ አላህ ብሎት በሰላም እንድገናኝ ዳዋ አድርጉልኝ ግን መናገር እም ፈልገው አላህ ረሂም ነው ምንም እንካን ከቤተሰቦቸ ብለይም እንደናት እምታዝን እምትንከባከብ ከበላችእ እምታበላ ከጠጣችው እንታጠጣ ምርጥ የአላህ ባርያ መዳብ ሰጦኛል አልሀምድሊላህ

  • @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-ጘ3ሰ
    @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-ጘ3ሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ ስጦታሽ ቆንጆ ነው ንግስቷ ከለርም ምርጫ ትችያለሽ ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅር ይጨምራል ብለዋል ውዱ ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ጀሚላጉራጌዋ
    @ጀሚላጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ፍቅራቹያስደስታል አስቀናሽኝ አድቀን ነበረ ኚካያስርነው 💞💞💖💟💓💓💜💜💜💜💓💓💟💟💟💖💖💜💜💜ፍርዶስ 👍🌹🌹🌹

  • @rahmageleta3509
    @rahmageleta3509 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረክአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ማሬችየ ያምራል ፍርዶስየ አላህ በቀኝ ያቁምሽ ማማየ

  • @ሲሃም
    @ሲሃም 2 ปีที่แล้ว +31

    ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ

  • @ekru7385
    @ekru7385 2 ปีที่แล้ว +9

    ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምራልና ብለዋል ሀቢቡና መሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ማሽ አላህ ምርጫሽ አሪፍ ነው ይመቻል ለኛም ዱዓ አድርጉልኝ ተራርቀን ላለነው 😪አላህ በሰላም እንዲያገናኘን😩

  • @ዘምዘምኡመርሙሀመድ
    @ዘምዘምኡመርሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว

    ወዋ ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ያጨምርላችሁ

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ደስይላል አላህአገራችንንሰላምያርግልንያርብ

  • @Wolhaabarru
    @Wolhaabarru 2 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah idmee yii saxachu

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቺኝ

  • @ranu2992
    @ranu2992 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ዉዴ ዋናዉ በሰላም መግባትሽ ነዉ በጣም ሰግቼ ነበር ብቻሽ ስለሆንሽ

  • @nefisaademe8773
    @nefisaademe8773 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 ปีที่แล้ว +17

    ውድ የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !
    ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ? ፕሮፋይላችንን ጫን ብብለው ይቀላቀሉ

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 2 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊላህ እንኳን በደህና ገባሽ እህቴ ምርጥ ስጦታ ነው ማር

  • @زينبأحمد-خ4ع
    @زينبأحمد-خ4ع 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ ፍቅር እስከ ጀነት አላህ ያድርግላችሁ ልጃችሁ ደግሞ ወንድ አሆነ (ዛኪር በይው ሴት ከሆነች ዚክራ ::)ስጦታ አለሽ ❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Neju197
    @Neju197 2 ปีที่แล้ว +14

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💚💛❤

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዶሴ ማሻአላህ ታምራላችሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ውዴ ባልሽ ፀባዩ በጣም ደስ ሚል ነው

  • @ዘሀራ-ሐ2ረ
    @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ

  • @sahdara.adaressahdara.adar8777
    @sahdara.adaressahdara.adar8777 2 ปีที่แล้ว +2

    *ማሻአላህ ግን አንድ ነገር ቅረ ብሉኛል ነስር ጥፍራህን ለምን አሳድግህ? ?????? ።*

  • @hawahussen4242
    @hawahussen4242 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ
    ግን ጥፍራችሁን ቁረጡ መጀመሪያ ጥፍፎን እንደት አያስቆርጥም እያልኩ ያንተንም አየሁት ስለዚህ 2ታችሁም ቁረጡ

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔምርጥእህትአፊያየ አላህ በሰላም ሁለትያርግሽውዴ

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 ปีที่แล้ว +1

    አበሣ በረች ጎበዝ ነሺ ፈረደውሥ
    የምሥጋና ቃላት አጠቃቀምህ የተለየነው ቀጥልበት

  • @seadaabdu829
    @seadaabdu829 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ፍቅረ እሰከ ጀነት ተመኝሁላችሁ ምረጫሸ ሃሪፍ ነው ማሰብሺ ብቻ በቂ ነው ቆጂትእኳን በሰላም ገባሺ

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 2 ปีที่แล้ว +2

    3 ያምራል

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 2 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችሁ ግን ለምን ብቻዋን ሄደች አብረህ መሄድ ነበረብህ

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ውደታ እስከጀነት ተመኘሁላችሁ ፊርድየ የኔ ውድ አላህ በሠላም ይገላግልሽ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 ปีที่แล้ว +2

    Wawww new betam des tlalachehu bewnet egzibeher fkrachehun lezelalm

  • @semeratube4098
    @semeratube4098 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አፉዬ ታምራላችሁ ከዩኝ አዩኝ የፀዳ ፍቅር ያርግላችሁ

  • @ሀዋዩቱብ-ዸ4ደ
    @ሀዋዩቱብ-ዸ4ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ብያለሁ እንኳን በሠላም ተመለሽ ፍርዶስ ።

  • @hayattube428
    @hayattube428 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ እህቴ እኳን ደህና መጣሺ በሰላም ውለጂልን

  • @dfgghh9015
    @dfgghh9015 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ
    ማሻ አላህ ፍቅረቹ የማረያሰመራ አሏህ የድርግለችሁ

  • @አቢወኡሚፊዳከያረሱለላህ
    @አቢወኡሚፊዳከያረሱለላህ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዶቼ አላህይጠብቃችሁ በሰላምተፈረጂ ሀቢበቲዋ አላህይገድፍሽ ባልሽም መልካምልጂነው አብሽሩ ስጦታመሰጣጠት ትንሽምብኮን ደስታ ፍቅርን ይጨምራል

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍርድዬ ምርጫሽ ያምራል

  • @semira9417
    @semira9417 2 ปีที่แล้ว +1

    አቁነጠነጠሺኮ masha Ala Gn Yamralachihu

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቺኝ

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ጥሎብኝ እወዳችኃለሁ ። ፍቅር እስከ መቃብር ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምራልና ብለውናል ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @ኢስላምነውሂወቴቤተሰብሁኑ
    @ኢስላምነውሂወቴቤተሰብሁኑ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላ

  • @goodmoring8413
    @goodmoring8413 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም ደረሽ ፍርዶስ የልብስ ምርጪሽ በጣም ደስ ይላል በዉሀ ይለቅ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃቹ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ

  • @لَاإِلَٰهَإِلَّاللَّهُ-ي2ع

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @rahmathrahmath1087
    @rahmathrahmath1087 2 ปีที่แล้ว +2

    ለሥጦታው👍👍👍👍ውደታእሥከጀነት ብያለሁ

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk 2 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ ለብሰኸዉ ይለቅ ሌላም እሚተካ ይሁን ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @hayat3338
    @hayat3338 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ምርጥ ጥዶች ስወዳቹሁ አላህ በሰላም ቀሁለት ያድርግሽ ማርየ

  • @madampordos3348
    @madampordos3348 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ታምራላቺሁ

  • @አሚናትየወሎዋቀበጥ
    @አሚናትየወሎዋቀበጥ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @gbd1236
    @gbd1236 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @bintawal9877
    @bintawal9877 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሊላህ ወበረካቱሁ አልሃምዱሊላህ አፊያየ እንኳን በሠላም ተመለሸ የኔ ዉድ

  • @madinamadina6907
    @madinamadina6907 2 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን በሰላም ተመለሽ እህት ማሽአላህ

  • @الحمدلله-ق7ف4ن
    @الحمدلله-ق7ف4ن 2 ปีที่แล้ว +6

    አይለያቼሁ የኔ ውዶች ፋፊ ናሥር 💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ዘሀራ-ሐ2ረ
    @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ

  • @ሀያሉጌታየሆይጥራትይገባህ
    @ሀያሉጌታየሆይጥራትይገባህ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ. ስጦታው ሃሪፍ ነው.
    ፍቅራችሁን ረበና ይጨማምርላችሁ. እስከጀነት