መካ መብራት ይጠፋል? || ምርኩዝ 26 የከውኑ ሞገስ 5 || በፈይሠል አሚን || ሚንበር ቲቪ Minber TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 82

  • @abdulbasitaman1081
    @abdulbasitaman1081 ปีที่แล้ว +6

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ተመሳሳይ ርዕስ በሚገርም በሚስብ በተለያየ አቀራረብ ምንኛ ያመረ የቀልብ ስንቅ ያ አላህ አላህ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ለአላህ ብዬ እወዳቹሃለው

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አሏህ ወዳጃችሁ አድናቂያችሁ ነኝ ነገር ግን
    ስለ ጭውውቱ ወጉ ካወራን
    ጨዋታ ይችላል የሚባል ሰው የሆነ ቀን ግን እንዲህ የማይነካ ነገር ይነካና ትንሽ ሰው ቅር ሊያስብል ይችላል
    ሌላው ነገር ውብ ነበር ስለመካ የተነሳው ጨዋታ ግን ከፍቶኛል
    【የኢትዮጵያ ኢምባሲና የካፌው የአረብኛው ትዛዝ ደስ ዘና ያደርጋል】

    • @jjl7448
      @jjl7448 ปีที่แล้ว +2

      ማሻአላህ ዶክተር እንዲህ እንዳንተ ሁሉም ጥሩውን አድንቆ ስህቱን ደግሞ በቀስታ ቢናገር ተሳሳቹ ስህተቱ ምን እደሆነ ገብቶት ማስተካከል ይችል ነበር ግን አብዛሀኛው እዲሁ ጭፍን ጥላቻ በሚመስል መልኩ ሲያወግዝና ሲተች ነው እሚታየው

    • @Keriya-e6y
      @Keriya-e6y 11 หลายเดือนก่อน

      mashallah

  • @sofiyasofiya4270
    @sofiyasofiya4270 ปีที่แล้ว +5

    ሱባሀናላህ ትንሽኳ አላህን ብንፈራ ምናለ የናንተስ ጠና ሌላ ምን ይባላል ለሁላችንም አላህ ሂዳ ይስጠን

  • @RezuAbdu
    @RezuAbdu ปีที่แล้ว +1

    ማሻአ
    4:10

  • @bint.seid.
    @bint.seid. ปีที่แล้ว +6

    ማስታወቂያን በነብዩ ሠ.አ.ሰ የፍቅር ስም መሥራት ግን አላህን አትፈሩም የወንበር ጥመኞች ሁላ ድንን ለሆድ መሙያነት መጠቀም😢

  • @Makiyabintkasim-w8p
    @Makiyabintkasim-w8p ปีที่แล้ว +11

    አሏህ ቅናቻውን መንገድ ይምራን ይምራቹህ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 ปีที่แล้ว +3

    የዶ/ር ሰመሀር ተክሌ ትምህርት በጣም ልዩ ነበር አንደኛ ነዉ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @nurjemal4252
    @nurjemal4252 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ይጨምርላችሁ ሚምበሮች እንወዳችሗለን አሏህም ሥራዎቻችሁ ሁሉ ይቀበላችሁ አሚሚሚንንን

  • @bulalemuhemed2703
    @bulalemuhemed2703 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይህዲ ምን አለ የዘፈን ክላክሲ ተመጠቀም በቁራአን ብጀምር ወይም በነብዪ ሀዲሥ ብጀምር

  • @MedinaNasir-lj4fi
    @MedinaNasir-lj4fi ปีที่แล้ว

    ሚንበሮች ማሻአላህ

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ፕሮግራም ግርም ይለኛል አጃኢብ ይሄ ሁላ ህዝብ ስራ አቶነው የተቀመጠው ደህናነገር ይመስል ዳአዋ አይሉት ድን ማስተማር አይሉት 🤔😏

  • @ZeytunaHassen-oo7mm
    @ZeytunaHassen-oo7mm ปีที่แล้ว +4

    😂mashallah we appreciate your efforts to the Deen

  • @zuriyashdin
    @zuriyashdin 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተሳዳቢዎች ግን ቅናት ነው እንዲህ ሚያረጋቹህ

  • @SameraMuhammod
    @SameraMuhammod ปีที่แล้ว

    አላሁመኢህዲነሲራጠል ሙስተቂም

  • @seidrabiq-in1ot
    @seidrabiq-in1ot ปีที่แล้ว

    A s w ❤❤❤

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq ปีที่แล้ว +2

    እንደት ነበር ገፎ የበላች አጠፉም እዝህ በጫት ገንፎ እንዳልበላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah ปีที่แล้ว +26

    ሱብሀን አላህ አጀማመሩ በክላሢካል በነሺዳ ሁሌም ተረት ተረት ከማውራት ሥንት የሚደረግ ዳእዋ እያለ ነብያችን አለይሂሠላም አደራ ያሉበትን መተዋወስ ትታችሁ ሌላ ነገር አላህ ይህዲና

    • @zinetaragaw9273
      @zinetaragaw9273 ปีที่แล้ว +13

      አንቺ ራሱ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ ምክርና ሸዋር ከራስ ይጀምራል

    • @makiyemakiye8942
      @makiyemakiye8942 ปีที่แล้ว +3

      Anche kaltemaches ale mayet ale masmat new izih eyematechihu agul nager atinageru

    • @HabibamahamedSaid
      @HabibamahamedSaid ปีที่แล้ว +4

      አቺ ለራስሺ ማወቅ ይቀዲማል

    • @karime7463
      @karime7463 ปีที่แล้ว +3

      ዉጪ ከዚ

    • @akjulan7084
      @akjulan7084 ปีที่แล้ว +1

      ወሬ በሽ ተግባር ወፍ የሆነሽ 😊😊😊

  • @fatiyaabdela3411
    @fatiyaabdela3411 ปีที่แล้ว

    Masha'allah yemexutin kiristiyan lijoch babado mameles sayhon allah hidayawun yisxachew

  • @RezuAbdu
    @RezuAbdu ปีที่แล้ว

    ማሻ

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @mdenamm5812
    @mdenamm5812 ปีที่แล้ว

    S a w ❤

  • @ላያስችልአይሰጥም-ገ7ዐ
    @ላያስችልአይሰጥም-ገ7ዐ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ አላህን ፍሩ ስትፈልጉ ትዘፍናላችሁ ስትፈልጉ ትጨፍራላችሁ ምን ጉድ ናችሁ ግን? ሰዉን አታጥሙ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ ይስጠን

  • @RemedanRe
    @RemedanRe ปีที่แล้ว

    የት ነዉ የሚካሄደዉ የምታዉቁት ንገርኝ መሄድ እፈልጋለሁ

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KemisaYasin-xh1ms
    @KemisaYasin-xh1ms 9 หลายเดือนก่อน

    መክፈቻው የፔንጤ መዝሙር መሰለ?

  • @mousadaboubash3807
    @mousadaboubash3807 ปีที่แล้ว

    Ena yemigermhgn comantateroch nachew

  • @zuriyashdin
    @zuriyashdin 9 หลายเดือนก่อน

    አድነት ማይወደ ሙናፊቅና ሼይጣን ነው

  • @abdlfatakadir7674
    @abdlfatakadir7674 ปีที่แล้ว

    አይሙዝቀ የረብ ህደየስጠን

  • @zebibasaid1323
    @zebibasaid1323 ปีที่แล้ว

    aselamalekum

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @ኦክትሀሠንነኝ
    @ኦክትሀሠንነኝ ปีที่แล้ว

    አይ ፈይሰልገናእዳየሁት😂😂😂😂በሳቅ

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 ปีที่แล้ว +1

    መዉልዲ ቢደአናዉ. አለህን. ፊሩ ደሞ መተብ. ሚንዲኑዉ.

  • @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
    @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ ปีที่แล้ว

    አይኮሜተችትገርሙኞላችሁ
    አገራችሁእደሜታውቁዝምብላችሁታዋራላችሁ
    ወላሂአገራችንከባድናትሁሉምነገርአይሟላም
    ሀቂቃከባድበሰውአትፍረዱ

  • @ዙዙ-ለ3ዘ
    @ዙዙ-ለ3ዘ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zburamohammed9929
    @zburamohammed9929 ปีที่แล้ว

    አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ይስጠን

    • @Mariaoumer
      @Mariaoumer ปีที่แล้ว

      Ufff wechii keziii

  • @እሙ.ሙአዝ
    @እሙ.ሙአዝ ปีที่แล้ว +4

    አላህየህድኩም

  • @samiratamama-if4el
    @samiratamama-if4el ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkk

  • @abdlfatakadir7674
    @abdlfatakadir7674 ปีที่แล้ว

    ክክ ጠሀ ፊትፊት አለ ጨት ገፎ ልበወለድ ወሬ አየምረኘም

  • @chalayusuf3702
    @chalayusuf3702 ปีที่แล้ว

    We need a good boxer

  • @ዙዙ-ለ3ዘ
    @ዙዙ-ለ3ዘ ปีที่แล้ว

    ❤❤😂😂❤😂😂😂

  • @taiba2868
    @taiba2868 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍❤❤❤👍👍👍👍

  • @abdlfatakadir7674
    @abdlfatakadir7674 ปีที่แล้ว

    ዲስለክ

  • @alialzabbi7662
    @alialzabbi7662 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂❤

  • @YibrahimAli
    @YibrahimAli ปีที่แล้ว

    _😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dubaidubai6677
    @dubaidubai6677 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያጥፋችሁ ያረብ በጣም ታሳፍራላችሁ እናተ ብዙ ሰው ታጠማላችሁ ገና

    • @zinatrashad-px9ym
      @zinatrashad-px9ym ปีที่แล้ว +1

      አለማየት እያለ መራገሙን ምን አመጣው ሆሆ

  • @ላያስችልአይሰጥም-ገ7ዐ
    @ላያስችልአይሰጥም-ገ7ዐ 10 หลายเดือนก่อน

    አንተማ ይቅር ይበልህ ቀልድ ነው የያስከዉ

  • @alijibril8046
    @alijibril8046 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Weyi mebirat 🤣🤣🤣

  • @dubaidubai6677
    @dubaidubai6677 ปีที่แล้ว

    ጭራሽ ለዳእዋ ብላችሁ ሰው ሰብስባችሁ. ድራማ ትሰራላችሁ በጣም ታሳፍራላችሁ

  • @zakiazakia6479
    @zakiazakia6479 ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😂😂😂

  • @አርዋኑርየ
    @አርዋኑርየ ปีที่แล้ว

    እናተ ከርሳሞች አላህ ከክሳሪዎች ያረጋችሁ እንድ ቀን በዚህ ቻናል ተዉሒድ ስትናገሩ ሰምተን አናውቅም የሽርክ የቢዳአ ቱቦ ሁላ
    አላህ ያጥፍችሁ

  • @karime7463
    @karime7463 ปีที่แล้ว +2

    ተሳዳቢዎች ማነው ፈቶ የለቀቃችሁ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SameraMuhammod
    @SameraMuhammod ปีที่แล้ว

    ቢገኙስ ምን ታስተምራላችሁ ተረት እንጂ አረ አላህን ፈሩ ኢሄ ሁሉ ኽዝብ አንድ እውቀት ኢዘው ቢሄዱ የናተአጅር የነሱ እውቀት

  • @foziyashukre5524
    @foziyashukre5524 ปีที่แล้ว

    😡😡

  • @fatiya5708
    @fatiya5708 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @HusuHasu-h6r
    @HusuHasu-h6r ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @RehimetamanuEbrahim
    @RehimetamanuEbrahim ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sifankumsa7450
    @sifankumsa7450 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @KwlateSeid-gw1td
    @KwlateSeid-gw1td ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @redmizaid3
    @redmizaid3 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤