Girum Tereka - የኦሾ ትረካዎች - Osho Tales - By GirumTebeje በግሩም ተበጀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @TezuTezu-g2x
    @TezuTezu-g2x 11 หลายเดือนก่อน +45

    እኔ ይሄ ሰው ከልጅነት ጀምሮ በጣምም ነበር የምፈራው እደሚያሳብድ ሰይጣናዊ እንደሆነ ነበር የማውቀው .....በድንገት ነበር books of the secret መፀሀፉን ያነብኩት የት እዳገኘሁት ሁላ አላቅም የሱ እደሆነም አላቅም ከዛች ቀን ጀምሮ እንደ አዲስ እንደተወለድኩ ነው ምቆጥረው ....ኦሾ ማለት ምድር ላይ ከመጡ ነብሶች ንፁህ እና በፍቅር የተሞላ ነው ዳሩ ግን አለም የምታጨበጭበው ለውሸታም ፖለቲከኞች እና ለአስመሳይ ሀይማኖቶች ነዉ..... i love you osho ❤

    • @An_u81
      @An_u81 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እንዳንተ ነው ማስበው man

    • @only1_negus
      @only1_negus 4 หลายเดือนก่อน

      Same here what they portray him as and who he really is are completely different I also used to be very afraid of him everyone says that ppl who listen or read to him go crazy but being the curious man I am looked at a video of his ever since then I have been Hooked and he completely changed me and is changing me I am forever grateful for him

  • @naniadhanom
    @naniadhanom 10 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄን ነገር ለማንበብ በጣም አሰልቺ ይሆንብኝ ነበር ስሰማው ግን ደስ እያለኝ ነው thank you brother

  • @amelkachtube942
    @amelkachtube942 10 หลายเดือนก่อน +12

    እንደስምህ ግሩም ተራኪ ነህ ወንድሜ ። በርታልን

  • @Abdullah2019-v5i
    @Abdullah2019-v5i 10 หลายเดือนก่อน +2

    ልዬ ነው ❤❤❤

  • @gebreabreha7814
    @gebreabreha7814 11 หลายเดือนก่อน +23

    ግሩሜ ጥሩ ነው እኔ የማዳምጥህ በማዳመጫ ነው በመሐል ምታስገባው ሙዚቃ ካንተ ድምጽ ስለማይመጣጠን ሙዚቃውን ቀንስ

  • @Yasser-v2n
    @Yasser-v2n 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዘግይቼም ቢሆን ሰማሁት ድንቅ አተራርክ

  • @WorkinehWolde-bk4kl
    @WorkinehWolde-bk4kl 10 หลายเดือนก่อน +3

    thank you

  • @bcsbsjudhdhsuhsgbcsbsjudhd1595
    @bcsbsjudhdhsuhsgbcsbsjudhd1595 11 หลายเดือนก่อน +3

    እንደሁሌው ምርጥ ❤

  • @tesdiva9401
    @tesdiva9401 11 หลายเดือนก่อน +5

    Osho melts my heart 😊❤

  • @ZionTube-A
    @ZionTube-A 11 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም 🙏🙏🙏

  • @only1_negus
    @only1_negus 4 หลายเดือนก่อน +1

    Osho the greatest rebel to ever exist!

  • @yigeabrham5213
    @yigeabrham5213 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ግሩሜ የአንተ ዘጋቢ ፊልሞች አድናቂ እና ተከታታይ ነኝ ያወኩህ በ NBC TV ነው በተለይ ደግሞ የጃፓናዊው ዮሪ ሽሮቶሪ ዘጋቢ ፊልም ለእኔ ድንቅ ነበር
    ውስን አስተያየቶች አሉኝ
    1. ቴሌቪዥን ላይ መስራትህን ብትቀጥል ለሁሉም ተደራሽ ትሆናለህ መቼስ በድምፅህ የማይሳብ እና ጉዳይህን የማይሰማ ሰው አይኖርም
    2. በ youtube በኩል መምጣትህን ወድጄዋለሁ ግን ሁሉንም በጣም ዝቅ ባለ ድምፅ ባትተርካቸው ማለትም እንዴ ቴሌቪዥን ትረካዎችህ ብታደርጋቸው ብዬ አስባለሁ በተረፈ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እኛም በተወዳጅ ታሪኮች ተወዳጅ ድምፅህን ዘወትር ለመስማት ያብቃን።
    በመልካችን የምትነበብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @wasyhungetachew9701
    @wasyhungetachew9701 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን በርታልን!!

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ጨዋ ሌባ ነዉ ለአመሉ ለሱሱ ይሰርቃል እንጂ ወስዶ አይሸጥም ❤ እናመሰግናለን

  • @boshboshbosh149
    @boshboshbosh149 11 หลายเดือนก่อน +3

    Yeleyal ❤ Life lesson

  • @Gec251
    @Gec251 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ኣርፍ ነው

  • @hayderabdulla6405
    @hayderabdulla6405 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @AmanEskender
    @AmanEskender 11 หลายเดือนก่อน +2

    ማርአንደበት

  • @tensaemulugeta3246
    @tensaemulugeta3246 11 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩሜሜሜሜሜሜሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Gec251
    @Gec251 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnet girum nek I follow you

  • @hanibaltadesse9258
    @hanibaltadesse9258 หลายเดือนก่อน

    Osho hi

  • @abitarow
    @abitarow 11 หลายเดือนก่อน +1

    Girume atetfa please dmo 4k alfenal bezu sew ytebkehal

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 หลายเดือนก่อน +1

    With out problem's you are no more

  • @Gec251
    @Gec251 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንደስምህ ነህ ግሩም

  • @tomay_tube
    @tomay_tube 11 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነገር ሰማሁ፣ ተገርሜ ተማርኩ

  • @DawitFasil-zp3rr
    @DawitFasil-zp3rr 11 หลายเดือนก่อน +1

    🤩🤩🤩

  • @TatooTt
    @TatooTt 11 หลายเดือนก่อน +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @debebebelaye1881
    @debebebelaye1881 6 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነህ ግሩም በጣም ነዉ የማከብርህ በምታቀርበዉ መሰናዶ i really enjoy it ....በጣም ነወ የመዝናናዉ ጠዋት ጠዋት ያንተን እየሰማሁ ነዉ ወደሰራ የምገባዉ አከብርሃለሁ በሰራህ.... በ አተራረከህ ከቻልክ የኦሾ መጨረሻም በደንብ ተንተነህ ኣቻውተን .....ስለ ሶሾ የማውቀው ነገር ህይወቱ በአወዛጋቢ ሁኔታ መጠናቀቁን ነው። የሚዲያ ምንጮች እንደሚሉት፣ አሟሟቱ በአሉታዊ መልኩ ተንጸባርቋል። (What I know about Sosho is that his life ended controversially. According to media sources, his demise was portrayed negatively.)

    • @only1_negus
      @only1_negus 4 หลายเดือนก่อน

      To know Osho you have to listen or read to him and also watch the nonsensical documentaries and be the judge for yourself.

  • @YosefJJ-gb8cl
    @YosefJJ-gb8cl 5 หลายเดือนก่อน

  • @Bilateoyato
    @Bilateoyato 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @yonatankidane1646
    @yonatankidane1646 10 หลายเดือนก่อน +1

    MN aynet mesach tarik ena flsfna new

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 11 หลายเดือนก่อน +1

    nice ❤

  • @migbardegu3584
    @migbardegu3584 11 หลายเดือนก่อน +1

    Berta

  • @blatasenadr
    @blatasenadr 11 หลายเดือนก่อน +1

    Girume ebakhn elalew selemnm attfaben tolo tolo kereben

  • @FikruBehailu-ku1kh
    @FikruBehailu-ku1kh 11 หลายเดือนก่อน +1

    Lmn metsafe mirdadn aterkewem abezagnaw see ye metsafun value yetredaw aymeselegnm betrekew gn be ergeregnet sewoch lemanbeb yegabezalu

    • @girumtebeje197
      @girumtebeje197 11 หลายเดือนก่อน +1

      አስቤያለሁ

  • @tsehaydemeke5795
    @tsehaydemeke5795 4 หลายเดือนก่อน

    💀💀❤️❤️

  • @shegermusictimes
    @shegermusictimes 11 หลายเดือนก่อน +3

    Pls khalid jibran the prophit

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog 8 หลายเดือนก่อน

    tiyake alegn osho metifo new endatanbi naber yalugn minu new metfo lik new eko kane hayimanot gar ayedim osho gin minm min yenkal eski office west tenchachu atjamir naber yalugn

  • @eyobeshetu8553
    @eyobeshetu8553 11 หลายเดือนก่อน +1

    G~room
    fayyaa ida'i !

  • @eyobfekadu9707
    @eyobfekadu9707 7 หลายเดือนก่อน

    ere girume tenesh dimistihen bitechemer

  • @Ysgsjwksiysgsvsjj
    @Ysgsjwksiysgsvsjj 10 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ተራክ!!!!! ካንተ እንዴበት ትረካ እራሱ እጅ ይሰጣል

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 5 หลายเดือนก่อน

    ህዝቡን ልታሳብደው ነው😂😂

  • @Kingentertement
    @Kingentertement 6 หลายเดือนก่อน

    What’s the name of the book please let me know

  • @danuabraham6866
    @danuabraham6866 10 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ድምፅህ ነው እንጂ ሌላ ተረክ ብታቀርብ ይሻላል

  • @solotush34
    @solotush34 11 หลายเดือนก่อน

    Why dont you promt we can get you book from tuba i already bougth it this book from there . But its different when you read it

  • @eliyastilahun616
    @eliyastilahun616 3 หลายเดือนก่อน

    You have gone mad fulfilling everybody's expectations. And you have not fulfilled anybody's; nobody is happy. You are lost, completely destroyed, and nobody is happy. Because people who are not happy with themselves cannot be happy in any way. Whatsoever you do, they will find ways to be unhappy with you, because they cannot be happy. Happiness is an art that one has to learn. It has nothing to do with your doing or not doing.

  • @yonnastsehaye8277
    @yonnastsehaye8277 11 หลายเดือนก่อน

    What about Judu Kirishnamurti!!!!❤

    • @girumtebeje197
      @girumtebeje197 11 หลายเดือนก่อน

      Jiddu the giant is another matter. I don't have time now to translate it. If someone translate it...

    • @yonnastsehaye8277
      @yonnastsehaye8277 11 หลายเดือนก่อน

      @@girumtebeje197 አመሰግናልሁ 🙏❤️

    • @yonnastsehaye8277
      @yonnastsehaye8277 11 หลายเดือนก่อน

      @@girumtebeje197 ወድሜ ከፍክድቅ አንድ ሙስካ ልጋብዝህ ኑዋይ ድሃ ናት 🙏

  • @michaelnega8529
    @michaelnega8529 11 หลายเดือนก่อน

    Where can we find your books

  • @migbardegu3584
    @migbardegu3584 11 หลายเดือนก่อน

    Comment anbib

  • @habhabshi9457
    @habhabshi9457 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤