ፉልሃም የመድፉ ዕርግማን Mister Chelsea in Style

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
  • กีฬา

ความคิดเห็น • 77

  • @hanahabeshawa
    @hanahabeshawa หลายเดือนก่อน +5

    የቼልሲ ደጋፊ ቡድኑ አሸነፈም ተሸነፈም ምንጊዜም ቢሆን ተደብቆ አያውቅም ሁሌም ቢሆን ከቡድናቸው ጎን ናቸው ምንጊዜም ቼልሲ

  • @oftauutube5336
    @oftauutube5336 หลายเดือนก่อน +6

    The icon of excellence the pride of London our Chelsea 💙💙💫

  • @ShmelesGizaw
    @ShmelesGizaw หลายเดือนก่อน +8

    ቸልሲ ይመቻቸው እድሚ ለፓልመር ወርቅ የሆነ ልጅ አላቸው ዋው ቸልሲ ዋንጫውን ያነስሱታል ልጆቹ ምርጥ ናቸው በሉ ቸልሲን አጋጣችሁ ድረሱበት እነ ፈርሰናል ዋንጫ እንኳን አታስቡት 😂😂😂😂😂

    • @DanielTefera-b6d
      @DanielTefera-b6d หลายเดือนก่อน +1

      ድሮ ልጅ እያለን በጨርቅ ኳስ ለመጫወት ስንል አርሴ ያርሰዋል እንል ነበር::በእውነቱ አርሰናል ምን እንደሆነ አላውቅም ነበር::አሁን አውቄ ቼልሲ ልቤ ላይ ስትነቀስ***አርሴ ማረሷን አቁማ መታረስ ውስጥ ሳገኛት አሳዘነችኝ::ለሁሉም ቼልሲዬ ነጥቧን ያግኝ እንጂ የአርሴ ማረስም;መታረስም ብዙም ቀልቤን አይነሳኝም::ለማንኛውም ሰማያዊዋ ድመት ዱላዋን ይዛ ብቅ ብላለች**መልካሙን ዜና በሊጉ መጨረሻ ያሰማን!!!::

    • @ShmelesGizaw
      @ShmelesGizaw หลายเดือนก่อน

      @DanielTefera-b6d አሜን አትጠራጠር አርሰናል መቼም ቢሆን ዋንጫ አይበላም እግር ነው የሚበላው ይሄ ወያላ ክለብ ዝብሎ መጮህ ብቻ በባዶ ሜዳ ምንም በሌለበት ከንቱ ክለብ ነው

  • @YoyoNg-r4s
    @YoyoNg-r4s หลายเดือนก่อน +5

    ቼልሲ በውብ እግር ኳስ ወደ በፊቱ አስፈሪነቱ በይፋ ተመልሷል💙💙💙💪

  • @samuelsara2634
    @samuelsara2634 หลายเดือนก่อน +33

    ስለ ቸልሴ ማውራት አይዋጥልህም ጋዜጠኛ ሁሉንም ሲዘግብ ነው እሚያምርበት ጠብቄህ ነበር ዛሬ

    • @TemesgenChane
      @TemesgenChane หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ተንበላጠጠ እንጂ

    • @YasinTeck
      @YasinTeck หลายเดือนก่อน +2

      ስለ ቼልሲ Alazasar Asgidom ዬውራ ይሄ ጀዝባ ገዘጠኛ ephrem ግን በቃ ይፋታን

    • @doilasomohammed6776
      @doilasomohammed6776 หลายเดือนก่อน +1

      Zegeba alezegeba yerasu gudaye tezebt naw blue is blues

    • @ABDEZIYADU
      @ABDEZIYADU หลายเดือนก่อน

      Ayzosh gelete😂😂

    • @BerhanuT
      @BerhanuT หลายเดือนก่อน

      Yebututam degefi silahone esu awera minm aymetam

  • @YasinTeck
    @YasinTeck หลายเดือนก่อน +3

    4 ወር ሙሉ 15ኛ ደረጃ ላይ ስለሚገኘው Man utd እና ምንም የዋንጫ ተስፋ ስለሌለው Arsenal ስታወራ ከቆየ በኋላ ዛሬ ስለቼልሲ ስታወራ አታፍርም

  • @mohammedrabie5858
    @mohammedrabie5858 หลายเดือนก่อน +2

    አረ እንወጣለን💪🏼💙

  • @lenchob1202
    @lenchob1202 หลายเดือนก่อน

    chelsea❤❤❤❤❤❤❤

  • @EndashFekadu
    @EndashFekadu หลายเดือนก่อน +7

    yiblagn ya chelsea degafi hono anten subscribe laregk betam yasafral sla chelsea yalek amelekaket

    • @MahmedAwal-f3v
      @MahmedAwal-f3v หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @ebrahimakile6872
      @ebrahimakile6872 หลายเดือนก่อน

      እዉነትህን ብለሃል bro ያልሆነዉን መሆን ይፈልጋል ግን መቼም ያ ያለፈው በዳኛ አድሎ ወደ ዋንጫ ፉክክር መመለስ አይቻልም ወገን VAR ለምን እንደምጠላ. የቼልስ ጥላቻ ያው ግልፅ ነው ዩናይትድን ከዙፋኑ ያወረድዉ ቼልስ ስለሆነ ነው bro. እግር ኳስ በእዉቀት እንጅ በሙቀት ወይም በድምፅ አይደለም በለው ሂዶ ከአላዛር ይማር እንዴት እንደሆነ

    • @br-30-k5f
      @br-30-k5f หลายเดือนก่อน

      Yihe eko yemechersha Histan new..kesu tilant kuas mayet yejemere histan sile kuas yakal...egr kuas mawek kalat masamer bicha new mimeslew

  • @yosefbayu2349
    @yosefbayu2349 หลายเดือนก่อน +1

    ርእስህ የአርሰናል እና የቼልሲ ነዉ የምታወራው ግን ስለ MU ነው ጋዜጠኛ ሚዛናዊ ሲሆን ነዉ የሚያምርበት!

  • @mulemedia963
    @mulemedia963 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፍ የ ቶተነሀም እና የሲቲን የቻምፒወንስሊግ የእብደት ምሽት በሽርፍራፊ ሰከንድ ስራልን

  • @GhiwetMahlet
    @GhiwetMahlet หลายเดือนก่อน +2

    ማነው ደረጃ መዳቢ ያደረገህ ስለ ጨዎታው አታወራም ዝም ብለህ

  • @biniamadela1468
    @biniamadela1468 หลายเดือนก่อน

    Chelsea's back
    Wow Up Blues 💙🔥
    Cold Palmer 20 🥶🥶

  • @AshenafiTizazu-u1j
    @AshenafiTizazu-u1j หลายเดือนก่อน +2

    Congra blues 💙

  • @KalebDelesa
    @KalebDelesa หลายเดือนก่อน

    Alazar & Mansure Sile Chelsea Yawuruuu🥰🥰💙💙 ...Efrem Silee huluum Club Ikuul Shifaan Bitseex Bitaweraa Baay negn ..Arsenal,United, Chelsea, Liverpool,City ....🥰🥰

  • @DanielTefera-b6d
    @DanielTefera-b6d หลายเดือนก่อน +1

    ድሮ ልጅ እያለን በጨርቅ ኳስ ለመጫወት ስንል..አርሴ ያርሰዋል እንል ነበር::በእውነቱ አርሰናል ምን እንደሆነ አላውቅም ነበር***አሁን አውቄ ቼልሲ ልቤ ላይ ስትነቀስ;አርሴ ማረሷን አቁማ እየታረሰች ሳገኛት አሳዘነችኝ::ለሁሉም የኔዋ ቼልሲ ነጠቧን ታግኝ እንጂ አርሴ ማረሷም መታረሷም ብዙም ቀልቤን አይነሳኝም::ለማንኛውም ሰማያዊዋ ድመት ዱላዋን ይዛ ብቅ ብላለች::እንግዲህ መልካሙን ዜና በሊጉ መጨረሻ ያሰማን!!!::

  • @Damot.D
    @Damot.D หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ተራ ጋዜጠኛ ማለት ይህ ሰው ነው። እያንዳንዱ ስፖርታዊ ትንታኔህ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ብቻ ነው። ምርጥ ደጋፊ እንጅ ምርጥ ጋዜጠኛ አይደለህም። unsubscribe!

    • @ebrahimakile6872
      @ebrahimakile6872 หลายเดือนก่อน +1

      በድንብ አውቀሀል bro. ምሳሌ ሁልንም ከዩንይትድ ነው

  • @BerketTemsegn
    @BerketTemsegn หลายเดือนก่อน +3

    ማንችስተር በነፃ ነው ተጨዋች ያመጣው ?
    እንደጋዜጠኛ አውራ ማንችስተር 10 አመት ገና ዋጋ ይከፍላል

  • @Hayder-x5x
    @Hayder-x5x หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ቸልሲ ለምን በደንብ አትበትንም?

  • @lenchob1202
    @lenchob1202 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም ምሀል ላለ ቲም ብቻ ማውራት አይከብድም

  • @mesfinkefelegn456
    @mesfinkefelegn456 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ እንዴት ተሳሳትህ ስለቼልሲ አወራህ

    • @siyamthandamapapu
      @siyamthandamapapu หลายเดือนก่อน

      አዎ እኔም አቤሎ 😳

    • @ebrahimakile6872
      @ebrahimakile6872 หลายเดือนก่อน

      መቼ አወራ ከርዕስ ዉጭ ስለዩንይትድ ነው ያወራው bro

  • @AmaneAmaha
    @AmaneAmaha หลายเดือนก่อน +2

    All ways you toke the same way

  • @Wisdom-Tube101
    @Wisdom-Tube101 หลายเดือนก่อน +1

    ቶተንሃምን 4 ለ3 ያሸነፈው ቼልሲ ሰፊ ዘገባ አቻ ለወጣው አርሰናል። Yemane ቢዝነስ ተኮር ነው ።ስለ ቸልሴ ማውራት አይዋጥልህም ጋዜጠኛ ሁሉንም ሲዘግብ ነው እሚያምርበት ጠብቄህ ነበር ዛሬ'::Yemane ወደ ዘረኚነት አትግባ ተዉ ለአርሰናል 56 ደቂቃ ትተነትናለህ ለቼልሲ ግን _____ ደቂቃ ትጠቀማለህ ይቅርብህ እኛ አወራህም ቀረህም እመመጣ ነገር ምንም የለ ብቻ ቼልሲ ጥሩ ጎን ይኑረዉ ካተ ምንም አንጠብቅም ሂድ ና አርሰናልን አዉራለት😮😮😢😅😊

  • @aberhamwoubebbb2933
    @aberhamwoubebbb2933 หลายเดือนก่อน +3

    አጅግ በጣም ማፈርያ ነክ አንተ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ አደለክም ሁልጊዜ ስለ ቼልሲ ማውራት አይዋጥልክም London is blue በጣም ነው ምደብረኝ አይን ያወጣ የ ቼልሲ ጠላት ነክ አንተ

  • @lidettelila3091
    @lidettelila3091 หลายเดือนก่อน +1

    Yihe sewiye Abduwal Sile ARS and CHE ..bilo nw yeletefew miyaweraw gin Sile MU

  • @MduyyMct
    @MduyyMct หลายเดือนก่อน

    ሀይ ሀይ ኤፍሬምዬ እንኳን ደና መጣኽል በርታልን

  • @abubekrahmed7326
    @abubekrahmed7326 หลายเดือนก่อน +3

    Well defended 😂😂😂😂london is blue

  • @tofiktube2430
    @tofiktube2430 หลายเดือนก่อน

    Epha ጋዜጣኛ ዘገብ እንጅ ደገፍ ስሆን ዘገበዉ አይጥምም😊😊😊😊

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf หลายเดือนก่อน +1

    ሊቬ ባለመጫወቱ ይጠቀማል እንጂ የሚጎዳ አይመስለኝም

  • @HenokMuluken-m5f
    @HenokMuluken-m5f หลายเดือนก่อน

    Ephrem betam tmechenaleh gn ebakh wegentegna athun

  • @ZerihunZeleke-w8v
    @ZerihunZeleke-w8v หลายเดือนก่อน

    yene Chelsea temeliswal

  • @MuhammedAli-sm4qn
    @MuhammedAli-sm4qn หลายเดือนก่อน +1

    Ephrem yemane visa lakilge landone ligaba asibealow::

  • @MubiZayne
    @MubiZayne หลายเดือนก่อน +2

    አረ ኤፍሬም አታሽቀቢጢ

  • @AdamuRega
    @AdamuRega หลายเดือนก่อน +1

    ርዕሱ ስለ ቼልሲ እሚያወራው ስለ ዩናይትድ ለምን ስሜታዊ ትሆናለህ

  • @abdulfeta71
    @abdulfeta71 หลายเดือนก่อน +2

    Manchester united for ever

  • @solomonyokamo796
    @solomonyokamo796 หลายเดือนก่อน

    It’s not time to talk about Man United. Put aside that news and talk about Chelsea 🔥

  • @siltanalema7512
    @siltanalema7512 หลายเดือนก่อน +1

    #Arsenal አሁኑም ከዋንጫ ተፎካካሪነት አልራቀም ተወዳጅ አርሰናል
    ከ10ጨዋታ በላይ ከፉልሃም ጋ አርገዋል አርሰናል
    ፉልሃም 1 ብቻ ነው ማሸነፍ የቻለው አሁን #የአርሰናል እርግማን መባል ይቻላልወይ,,,?
    #የማንችስተር ደጋፍ ካልሆነ ሌላ እንድህ አይነት ቃል አያወጣውም ።

  • @amanabdu
    @amanabdu หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም

  • @MohammadinurRamato
    @MohammadinurRamato หลายเดือนก่อน +1

    አንታን ብሎ ገዜጠኘ ደነዝ😅😅😅😅😅😅😅

  • @ZeynuBushira
    @ZeynuBushira หลายเดือนก่อน +1

    ስለቸልሲ ስታወራ አያምርብህም አንታ ባታምን አስረግቼ ልንጀርክ ከአርሰናል በላይ ደሆነ

  • @siltanalema7512
    @siltanalema7512 หลายเดือนก่อน

    Arsenal 🎉🎉🎉🎉

  • @haymanottewbo-wu6yc
    @haymanottewbo-wu6yc หลายเดือนก่อน

    እኮ አርሰናል ከሊቨርፑል በልጦ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Chuna-y3z
    @Chuna-y3z หลายเดือนก่อน

    ትችላለኤፍሬም❤

  • @berhanubewketu5435
    @berhanubewketu5435 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው የምታወራው ?

  • @hawiseman7882
    @hawiseman7882 หลายเดือนก่อน

    Trust the process

  • @ebrahimakile6872
    @ebrahimakile6872 หลายเดือนก่อน +1

    ጉረኛ ሁሌም ስለቼልስ ነጋቲቭ ነህ የምቀኞች ምቀኛ.. VAR ለምን እንደትጠላ በደንብ እረዳሃለሁኝ ምክንያቱም ዩናይትድ በፍታሃዊ በሆነ መንገድ ማሸነፍ ወይም አሸናፊ መሆን አይችልም ይሄን በማስረጃ ማውራት ይቻላል VAR በፈርጉሰን ግዜ ብሆን ኑሮ ከግማሹ በላይ ዋንጫዎች ባላነሳ ነበር እንዴት ዉጤቶች ይዞ እንደምወጣ ለእዉነት የቆመ ሁሉም ያዉቃል ለዛ ነው VAR ባይኖር የምትለው ለማጭበርበር እንድመች እና ያልሰሩትን ዉጤት ይዞ ለመዉጣት...
    የቼልስ ዉጤት ዋጋ ለማሳጣት የሄድክበት መንገድ በጣም ነው የገረመኝ ወላሂ ሰው በዝህ ልክ ጉራ ለመንዛት እና ያልሆንከው መሆን መፈለግህ ያጅባል
    1. ስለብራንድ ማዉራትህ እና ስለትላንቱ ዉጤት? ምንም ከምን?
    2. ስለ ዉጤቱ ይልቅ ስለወጭ ማንሳትህ ምነው በነፃ የተገንባ ቡድን አለ እንዴ? ከሆነ አይቀርም ካልክ የሁሉንም ባላንስ ኤክስፐንስ ማስቀመጥ ነበረብህ???
    ስለብራንድ ከሆነ ችግርህ ያንተ ትርክት በቀድሞ የህልም ዓለም ቅዥት ላይ ተቸንክረህ ስለቀረህ ነው.. እስክ አርሰናል ከቸልስ በምን ከቸልስ በላይ ሁኖ ነው? ሆድ ስያዉቅ... አለ የሃገረ ሰው...
    ስልእግር ኳስ ከአላዛር ትንሽም ብሆን ብትማር መልካም ነው ብዬ አስባለሁኝ... ያንተ ፕሮግራም መቅረብ ያለበት በዩናይትድ tv or radio ላይ ነበር አዝናለሁኝ.. If you have a comment replay for further explanation inbox me..

  • @Wisdom-Tube101
    @Wisdom-Tube101 หลายเดือนก่อน

    ቶተንሃምን 4 ለ3 ያሸነፈው ቼልሲ ሰፊ ዘገባ አቻ ለወጣው አርሰናል። መንሱር ቢዝነስ ተኮር ነው ።ስለ ቸልሴ ማውራት አይዋጥልህም ጋዜጠኛ ሁሉንም ሲዘግብ ነው እሚያምርበት ጠብቄህ ነበር ዛሬ'::Yemane ወደ ዘረኚነት አትግባ ተዉ ለአርሰናል 56 ደቂቃ ትተነትናለህ ለቼልሲ ግን _____ ደቂቃ ትጠቀማለህ ይቅርብህ እኛ አወራህም ቀረህም እመመጣ ነገር ምንም የለ ብቻ ቼልሲ ጥሩ ጎን ይኑረዉ ካተ ምንም አንጠብቅም ሂድ ና አርሰናልን አዉራለት😮😮😢😅😊

  • @BirhanBirhan-l7l
    @BirhanBirhan-l7l หลายเดือนก่อน

    የማንዩናይትድ ደጋፊ መሆንህን እናውቃለን

  • @MrSolomon-pk9hh
    @MrSolomon-pk9hh หลายเดือนก่อน +1

    Ante melete betam metgarime gazetegn nehi shame on you sila man utd Ena sila arsenal taworale gin sila Cole palmer gin ande porogerame alesaram bicha Tew

  • @shifegps6615
    @shifegps6615 หลายเดือนก่อน +1

    Minew ante football be riket new ende mitiketatelew be alem lay Chelsea karsenal belay new behulum mesfert bedegafi google adrig mewashet min ametaw kand professional gazetegna antebkim sorry

  • @AbujeAbu-w3j
    @AbujeAbu-w3j หลายเดือนก่อน

    Tanafa

  • @roblemanghsa2557
    @roblemanghsa2557 หลายเดือนก่อน +2

    እርቅሻ ጋዜጠኛ

    • @Melek1998-m6f
      @Melek1998-m6f หลายเดือนก่อน

      ካልተመቸህ ውጣ ለምን ታዳምጣለህ 🤨

  • @MahmedAwal-f3v
    @MahmedAwal-f3v หลายเดือนก่อน

    በቃ ተዉቱ የራደ ልጆች የርሰነል ነገር አይሆንለትም ከደገፊው የበሳ ህፃን ነው ተዉቱ ይደበርብን😂😂😂😂😂

  • @siltanalema7512
    @siltanalema7512 หลายเดือนก่อน +1

    Arsenal❤❤❤❤

  • @geshaethiopua449
    @geshaethiopua449 หลายเดือนก่อน

    20 amet wanca yalbela budin 2tegna ,that is shame journalism

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛ ሆነህ ስም እና ፊደላትን በትክክል መጥራት አትችልም!ጃን ኢንፋንቲኖ በማለት ፈንታ ኢንፋኒቶ ትላለህ!

  • @BirhanBirhan-l7l
    @BirhanBirhan-l7l หลายเดือนก่อน

    ka Und Wucii Kilab Atawqim Ende Ahun Sila Und Mawrat Min Amxaw zare Altacawata Baya Estademu Sitzor Kwas Mitaq Yimaslal Anta Baqa Dagafii Bicha Nak Atasmasil Gazexagna Malat Ena Mansur Nachu

  • @Oddsleague
    @Oddsleague หลายเดือนก่อน

    ትመቸኛለህም ደሞም አትመቸኝምም

  • @theamazingnaturesounds7350
    @theamazingnaturesounds7350 หลายเดือนก่อน +1

    Don't be a sided Efi........as a Journalist you have to be a natural like Alex

  • @ShmelesGizaw
    @ShmelesGizaw หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ኤፊዬ ፈርሰናል እንኳን ነጥብ ጣሉ ጆራችላይ ያለ አግባብ ሲጮሁ ነበር ዩናይትድ ተሸነፈ ብለው እመነኝ ኤፍሬም አርሰናል መቼም ዋንጫ አይበላም እንደ ማጀቢያ ሙዚቃ ከስር ከስር እያጀበ ይጨርሳል የማያልፍለት ክለብ ቢኖር አርሰናል ኔትፍሊክስ ነው ዩናይትድ ሞቶ ይበልጠዋል አሁን ቢሆን መታደል ነው የዩናይትድ ደጋፊ መሆን ግሎሪ ግሎሪ ማን ዩናይትድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MamMorata-b8e
    @MamMorata-b8e หลายเดือนก่อน

    አንተ ጋዜጠኛነህ ምንድን ነህ አንተንብሎ ደረጃ ሰጪ ምናገባህ በጣም አሳፋሪ ሰው ነህ

  • @BirhanBirhan-l7l
    @BirhanBirhan-l7l หลายเดือนก่อน +2

    የማንዩናይትድ ደጋፊ መሆንህን እናውቃለን