ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ በጣም ናፍቃቹኛል ከዚ በሗላ ቶሎ ቶሎ እንገናኛለን እወዳችዋለው 💚💛❤️
Eshi wde entebkalen🥰🥰🥰
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦☝🏾☝🏾☝🏾@@HjgChc
ሮዚየ የቆንጆወች ንግስትኮ ነሽ አሏህ በሂጃብ ያስውብሽ ማሬ
ልቦና ይሥጥሺ ሠገጤ
@@EmanMohammad-r8t መሳደብ ሀፂያት ነው ወንጀል ነው ካዘንሽላት አሏህ ይምራሽ በያት በጭፍን ጥላቻ ከሆነ ግን አትከታተያት አይመለከትሽም
የሮዚ ቤተሰቦች ዛሬ ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ ላይክ ግጩኝ😢
አይዟሽ ፀልይበት በሀይማኖትሽ❤
We love you❤
ፀልይ ወይ ዱአ አርጊ ቀላል ነው መፍቴው ❤
ማሪ የኔ ቆንጆ ማን ደስተኛ ሆኖ መሰለሽ መበርታት ግን ግድ ነው ምክኔያቱም ዛሪ ነገ አይደለም ነገን ልዑል እግዚያብሔርን አስቀድመን እንኑር አይዞኝ ለችግሮችሽ ቦታ አትስጪ
አብሽሪ ዱአ አድርጊ ማማየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄኖክ ጥሩ ልጅ ሰው ወዳድ ነህ ጥቁር ሰወች ልባቸው ወርቅ ነው❤❤❤ ሮዚ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
Just like me 😒
Just like me 😉
እነደ አንተ አይነቱ ፈረንጅ ውጪው ወርቅ ነው እያልክ ነው ? ልቡስ? (ልብ ካለው)
ሮዚ የዋህ ስለሆንሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሻል የእማማም ዱአ ቀላል አይደለም አሁንም አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ አንቺ የደረሽበት ቦታ መድረስ ያልቻሉ ምቀኞች ናቸው ውድቀትሽን የሚጠብቁት
Ami ❤ amesgenalew
ዝበይሰቱነውሂጃብለሷሀራምእሚሰራው።ፋተወከመሰጠታችሁበፊትለራሳችሁተማሩ@@ZeynebEbrahim-j2t
ሮዚ ቆንጆ በጣም እወድሻለው ❤
ሮዚ ከ ኤፊ ጋርም ነይ በጣም ነው ምንወደው ።ሄኒም ደስ ይላል 😊
ሮዚ 🙌 ረሙ አልናፈቀሽም ወይይይ ?ባርች አምሮብሐል የምር ፏ ብለሀል
ስታምሩ ሮዚ እንዲሁም ባርች በጣም ታምራላችሁ 🥰🥰🥰👍👍👍
አይደለም ፖሊስ ጉንፉን እንዲይዝሽ አንሻም እማኮ
Inbox Laye replay meslh eshi yena ehte👌✨
ሮዚ በዱኒያ መቼም እንደምትፈልጊው ታዋቂ ሆነሻል በአኼራስ ከዚህ በላይ በውዱ ጀነተል ፊርደዉስ እንድትታወቂ አትፈልጊም የኔ ቆንጆ??︎አስቢ በወጣንበት መቅረት አለ የሁላችንን ኻቲማችንን ያሳምርልን ግንንንንን" አስታውስታው ማስታወስ ለሙዕሚኖች ትጠቅማለች እና
ደስ የሚል (ቭ)ሎግ ነው። የሩዋንዳው ታሪክ ያስቃል።
🎉ሮዚዬ ዛሪ ገና ሠርች አርጌ ሥፈልግጅ ቆየሽ ከመጣሽ
ሮዚየ እያሰብኩሽ ነበር ዎላሂ ተያዘች ሲሉ እውነት መስሎኝ ከ you tube ስጠፊም ብቻ እንኩዋን ሠላም ሆንሽ 🥰🥰
Amesgenalew ❤
ያገሬ ልጆች ታምራላቹ ሄኒ ወሳኝ ሰው ሮዚ ቆንጆ እንካኳን ደና መጣቹ።
ሮዝዬ
አላህቀጥተኛውንመገዲይምራሸእህቴ🎉🎉🎉
የኔ qonjo❤️❤️❤️❤️❤️
ሮዚዬ🥺ከምር የመለሱሽ መስሎኝ አዝኜ ነበር ከኢንስታግራም ጀምሮ ማቅሽ በርቺ በሰላም ከእማማ ጋ ለመገናኘት ያብቃሽ ኑሪላቸው አይን ማረፊያ ነሽ🥰
Amin 🤎 amesgenalew
@@Rosiyeሩዚዬ የኔሀ ውዴ በጣም እፈልግሻለው በምን ላግኝሸ
ሮዚየ ከቻልሽ በኮመንት መልሽልኝ ለንደን ችቫል አካባቢ ነው ያለሁት በደ አረብ ሀገር ላለመመለሥ በዚሁ ለቀር ነበር ምንትመክሪኛለሽ በህጋዊ መገድ ነው የመጣሁት ልጠፋ ነውጂ እዚሁ
@@merrimaebrahim ሌላ ሰው አማክሪ እማ ከአረብ ሀገር ከሆነ ቶሎ ይሰጥሻል ሪከርድ ስላለባቸው በድለውኛል ምናምን በይ ሳይመልሱሽ ወደ አፍሪካ😥🤲ፍጠኚ እማ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ
@@altubeti7567 እሺ የኔ ውድ
ምንድ ነው ያላችሁት በድራግ በመጠጥ ይተበላሽ ሃበሻ የሚኖርበት ነው ሌላለው ምግቤትና መስከሪያ ቤት ሞልቶአል
ሮዚ ሁሉን ነገር ታደምቃለች። ደስ ትላላችሁ።💚💛♥️
እሩዛ ሰላም ነሽ የኔ ዉድ እባክሽ ድርሼልኝ ❤
ሮዚየ ጀግናሴት ሄኔምርጥ ሰውደስትላላችሁ❤❤❤❤
የኔ ቆጆ ሮዝዬ አንች ጠካራ ነሽ የናትሽ ዱአ አይጥልሽም ሂኒ በጣም ነው የሚመቸኝ የዋህ ነው ስወደው በርቱ❤
እኔ ግን እማዬ ናት የመጣችብኝ የምር ጠካራ ነሽ የማዬ ዱዋ ይት ይህድ ብለሽ ዘና በይ የኔ እህት
የምር ባርች ሲያምር የጥቁር ወርቅ💥❤
Henok is handsome! ❤😍
rosiye gn mnw thanks enkwan satyign
አይዞን
smunine kawekachut like 👍👍👍
የኔ ስወድሽ❤❤❤❤❤
አለሽ እሮዚ
Tik lizega new sibal rosi TH-cam tekelakeleshen 😅😅 lol I want to say welcome yo!
እሮዚ 😊
ወላሂ የእናትሽ ዱዐ አይጥልሽም ❤❤❤
Alehamdilelh for everything
HENI YEMACHEH DAS DEL BA GETA YASW AGER LAY SAW MAGHET KABAD NAW TABAREK
Henok ምርጥ ሰው ይህ ሁሉ ምግብ ማን ሊበላው ነው !??እርግጠኛ ነኝ ሁለታቹ አጨርሱትም ሌላ ሰው ካላገዛቹ!!
Efi ጋር አብራቹህ ኑ እንዳትረሺው
ስትለቂያቼው የነበሩት ቢዲዬችሽ ደልተሻቼው ነው የሉምሳ
What the restaurant name?
ሄኒ❤❤❤❤ሮዚ የኔ ምርጥ ቤንሥ በሣምን2ነይልን❤❤❤❤
Becha esty sela hegu negarenun lenmeta yasben sawche alen
አይንሽ ስታፈጭ ታስፈርያለሽ 👀🤭
ሄኒ ምርጥሰዉ✨
finally wede you back. i thought you went to Rwanda and feel sorry for you, but it's not. Forget about haters and keep flying.
Gobez lej you are the inspiration to others !!!! Jegna nesh akemeshen asayteshal you deserve to chill and stay happy ❤Rosy
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ቤተልሔምጎርፉ
ሄኖክ😂 በሳቅ ጎኦ እርዋንዳ😂
Roze and hane ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
ስላም🎉🎉😂😂😂ጉድ🎉🎉
ሮሪ አንዲት እህቴ ለደን በዲቢ ደርሷት ሂዳ ሀበሻ አግኝቸ አላቅም እያለች እያለቀሰችብኝ ነው አዲስ ሁና ገና መልመድ አልቻለችም ከቻልሽ አግደተሻት ብታለማምጂልኝ ደስ ይለኛል በዛውም በጣም ደስ የምትል አዝግ ነገር ናት እያሳቀችሽ ብዙ ይቱብ ታሳራሻለች በዛውም አለማምጃት
Londo DV ? Dersuat? 😂😂😂wow
ለንደን ዲቪ? 😂🤣
Dv?
😂😂😂
Roziye yihe mikegna habesha egir yibla tilik dereja dersesh asayachew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ቢስራትትዩብ
Azubillah Allah hida yesteshi 😢😭☝️🤲☝️
ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥🤔- ልዩ መልክተኛ እይደለሁም፤ በእርሱና በተከታዮቹ ‘ኣሏህ’ ምን እንደሚሰራ አላውቅም፤ በግልፅ አስፈራሪ ብቻ ነኝ፤ ሌላ አይደለሁም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁ. ፱)። 📖👈🏾🫢
Yna wed mkgko naw ybzaw zmbyhaw salmeshe ybzleg ❤❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ሮዛንትዩብ
ዮቲውብ ይሻልሻል ጠንክረሽ ስሪ❤❤❤ሄኒ ምርጥ የሚመቸኝ ልጅ ነው።
የኔ ❤
Deport tedergesh new?
Roziye,London Wusejigne😊.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦☝🏾@ሀሳቦች
ናፍቀሽን ነበር 😢😢
ምላስዋ ላይ ምትቆመውስ ነገር 🤦🏽♀️🤣
Roziye ewdshalew maryamn betam
❤️❤️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ኪዱዬእናቴ
Esty hasbachune negarun sela rwanda 🇷🇼 Rwanda metalte sawche mne ayente sawche nachew
TENKARA SET NESH berchi
እንዴት እንደ ምወድሽ
ሮዚ እስኪ ውሰጂኝ በአሏህ
I Like RWA/NDA
Sew silohonk what???
አሰሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበወካትሁ ዉድ የሃገሬ ልጆች እንደምን አላችሁ ሂዎት እንዴት ይዛችኋለች ላንዱ ሳቅ ላንዱ ለቅሶ ዱኒያ እንድህ ናት ትገለባበጣለች አብሽሩ የሃገሬ ልጆች እኔንም እየገባችሁ አበረታቱኝ እናቴ ንፍቅ ብላኛለች ሀገሬ በአሪፍ ስራ እመጣለሁ ኢንሻአላህ
ሮዚና ሄና ♥️❤️❤️❤️
ቱቱቱቱያገኘሸውንትከቻለሸ
ስታስጠይ ገብርኤል ምን ትመስያለሽ
yene konjo❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦☝🏾☝🏾☝🏾@አስኒኢትዮጵያ
abelalachu sideber meta meta aregut enji
ሮዚ አንች ሥንአለብሽ እስኪ እኔንም ውሰጂኝ ውዴ
❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂🍫🍫🍫🍫 love you rosiye 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Henok naxa naxa yalu setoche edamimachw taweqi yehon
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ሊንዳባባአሚራ
Lemen keyerkew yamerebehal gobez new sereat yalew new bezeh ketel
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ሂሩትአማረ
7:24 ሰው ነኝ 😓
ሮዚ አማሪኛ ጠፋኝ ለማለት ትፈልጊያለሽ ረጋ
Egzabher yemasgen ♥️🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦☝🏾☝🏾☝🏾@አዳሚያ
Inanten sayi hoden amemegn ine gin iwedishalew migib kenish inkwan ye England citizen honesh destash yasdestegnal miketelew USA 🇺🇸 timechyalesh okay❤❤
Yekera leji neki gen sayki bezu arada adelkim wa wa yeza sefer lejochi godegncha alu ena ye casachisleji nw betam mendedew a,a tewldu zilete sihonu bewnte alewdem hewte ketele ersekn teka betesebe gorbete erda lebess mensha nw temrkaleki sew erda
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ሩትህጀማል
ሮዚ እኳን ደህና መጣሽ የሮዚ ቤተሰብ ደምሩኝ❤
ከኤፊ ጋር pls
ዱኒያ በጣም አሳሰታሻለች 😢😢😢😢😢😢 አላህን የትም ብትሆኚ ፍሪዉ አሁን ላለሸበት ሁኔታ ለጥሩም ለመጥፎም አላህን አመሰግኚ😢 ሰላትሸ ላይ ሂጃብሸ ላይ መዘናጋት ያሳዘወናል ለማን ብለሸ ጌታሸን የምትከጂዉ😢😢😢😢😢
የረዳሽን ፈጣሪ አመስግኝ አይዶንኬር ትያለሽ እንዴ? ከቱርክ ነው የመጣሽው ያው በህገወጥ ከዛን የፈረደበት በኤርትራ ኬዝ ሰተሽ ወረቀት ወስደሽ ይሆናል , እናቴን ላይ ልሄድ ነው ስላልሽ
የኔ ጀግና እወድሻለሁ የኔ ብርቱ ሴት😢❤
Roza gen setengarey asetawy
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ሮማንአበበ
Yehe leji lebess megezate yewdale leki edna ahun gen akumalw megezate bete geza hagerki aterkemki lebess menm tekm yelwm
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
Rosiye❤
Min aynet stomach ki new bakachew yin hulu gud yeyazew barmel libel wayis lezy hodi min aynet sim listew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ዉቢቱአለማየሁ
Hani gene atenetune yesebesebekew ethiopia yaleh meseloh new le weshachu lesetew new😂😂😂😛🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦☝🏾☝🏾☝🏾@ፍሬፉድ
Love you guys
ግን እዴት ስጋ አብራችሁ ትበላላችሁ ነው የሙስሊም አገር ነው ያላችሁበት ???
ለንደን የክርስቲያን ሀገር ነው
@@የድንግልልጅ-ኈ4በለንደን ከተማ እንጂ ሀገሩ ዩኬ ነው። 🤔
ይህን ልጅ ስደዉ ሮዝ አችንም እደዛዉ እሮዚ ቆጆ ሂጃብ ልበሽ ማር የፀጉር እስታይልሽ በዛ ላይ አያምርም ሲጀመር ቢያምርም ሂጃብ ግደታችን ነዉ የኔ ዉድ
እሮዚየ የኔ ውድ ያገሬ ልጂ ያልሆነ ነገር ሲወራ ስለሰማሁ ጨቆኝ ነበር እኳን መጣሽልኝ❤❤
አልጏርስ አለ ጥቁሩ ልጅ በደብ😂😂😂😂😂😂
Alhamdulillah enkun alhedsh yene konjo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦☝🏾☝🏾☝🏾@የስኦማ
Best rosyie
ማዘር አልናፈቀችሽም
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ በጣም ናፍቃቹኛል ከዚ በሗላ ቶሎ ቶሎ እንገናኛለን እወዳችዋለው 💚💛❤️
Eshi wde entebkalen🥰🥰🥰
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@@HjgChc
ሮዚየ የቆንጆወች ንግስትኮ ነሽ አሏህ በሂጃብ ያስውብሽ ማሬ
ልቦና ይሥጥሺ ሠገጤ
@@EmanMohammad-r8t መሳደብ ሀፂያት ነው ወንጀል ነው ካዘንሽላት አሏህ ይምራሽ በያት በጭፍን ጥላቻ ከሆነ ግን አትከታተያት አይመለከትሽም
የሮዚ ቤተሰቦች ዛሬ ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ ላይክ ግጩኝ😢
አይዟሽ ፀልይበት በሀይማኖትሽ❤
We love you❤
ፀልይ ወይ ዱአ አርጊ ቀላል ነው መፍቴው ❤
ማሪ የኔ ቆንጆ ማን ደስተኛ ሆኖ መሰለሽ መበርታት ግን ግድ ነው ምክኔያቱም ዛሪ ነገ አይደለም ነገን ልዑል እግዚያብሔርን አስቀድመን እንኑር አይዞኝ ለችግሮችሽ ቦታ አትስጪ
አብሽሪ ዱአ አድርጊ ማማየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄኖክ ጥሩ ልጅ ሰው ወዳድ ነህ ጥቁር ሰወች ልባቸው ወርቅ ነው❤❤❤ ሮዚ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
Just like me 😒
Just like me 😉
እነደ አንተ አይነቱ ፈረንጅ ውጪው ወርቅ ነው እያልክ ነው ? ልቡስ? (ልብ ካለው)
ሮዚ የዋህ ስለሆንሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሻል የእማማም ዱአ ቀላል አይደለም አሁንም አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ አንቺ የደረሽበት ቦታ መድረስ ያልቻሉ ምቀኞች ናቸው ውድቀትሽን የሚጠብቁት
Ami ❤ amesgenalew
ዝበይሰቱነውሂጃብለሷሀራምእሚሰራው።ፋተወከመሰጠታችሁበፊትለራሳችሁተማሩ@@ZeynebEbrahim-j2t
ሮዚ ቆንጆ በጣም እወድሻለው ❤
ሮዚ ከ ኤፊ ጋርም ነይ በጣም ነው ምንወደው ።ሄኒም ደስ ይላል 😊
ሮዚ 🙌 ረሙ አልናፈቀሽም ወይይይ ?
ባርች አምሮብሐል የምር ፏ ብለሀል
ስታምሩ ሮዚ እንዲሁም ባርች በጣም ታምራላችሁ 🥰🥰🥰👍👍👍
አይደለም ፖሊስ ጉንፉን እንዲይዝሽ አንሻም እማኮ
Inbox Laye replay meslh eshi yena ehte👌✨
ሮዚ በዱኒያ መቼም እንደምትፈልጊው ታዋቂ ሆነሻል በአኼራስ ከዚህ በላይ በውዱ ጀነተል ፊርደዉስ እንድትታወቂ አትፈልጊም የኔ ቆንጆ??︎አስቢ በወጣንበት መቅረት አለ የሁላችንን ኻቲማችንን ያሳምርልን ግንንንንን" አስታውስታው ማስታወስ ለሙዕሚኖች ትጠቅማለች እና
ደስ የሚል (ቭ)ሎግ ነው። የሩዋንዳው ታሪክ ያስቃል።
🎉ሮዚዬ ዛሪ ገና ሠርች አርጌ ሥፈልግጅ ቆየሽ ከመጣሽ
ሮዚየ እያሰብኩሽ ነበር ዎላሂ ተያዘች ሲሉ እውነት መስሎኝ ከ you tube ስጠፊም ብቻ እንኩዋን ሠላም ሆንሽ 🥰🥰
Amesgenalew ❤
ያገሬ ልጆች ታምራላቹ ሄኒ ወሳኝ ሰው ሮዚ ቆንጆ እንካኳን ደና መጣቹ።
ሮዝዬ
አላህቀጥተኛውንመገዲ
ይምራሸ
እህቴ🎉🎉🎉
የኔ qonjo❤️❤️❤️❤️❤️
ሮዚዬ🥺ከምር የመለሱሽ መስሎኝ አዝኜ ነበር ከኢንስታግራም ጀምሮ ማቅሽ በርቺ በሰላም ከእማማ ጋ ለመገናኘት ያብቃሽ ኑሪላቸው አይን ማረፊያ ነሽ🥰
Amin 🤎 amesgenalew
@@Rosiyeሩዚዬ የኔሀ ውዴ በጣም እፈልግሻለው በምን ላግኝሸ
ሮዚየ ከቻልሽ በኮመንት መልሽልኝ ለንደን ችቫል አካባቢ ነው ያለሁት በደ አረብ ሀገር ላለመመለሥ በዚሁ ለቀር ነበር ምንትመክሪኛለሽ በህጋዊ መገድ ነው የመጣሁት ልጠፋ ነውጂ እዚሁ
@@merrimaebrahim ሌላ ሰው አማክሪ እማ ከአረብ ሀገር ከሆነ ቶሎ ይሰጥሻል ሪከርድ ስላለባቸው በድለውኛል ምናምን በይ ሳይመልሱሽ ወደ አፍሪካ😥🤲ፍጠኚ እማ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ
@@altubeti7567 እሺ የኔ ውድ
ምንድ ነው ያላችሁት በድራግ በመጠጥ ይተበላሽ ሃበሻ የሚኖርበት ነው ሌላለው ምግቤትና መስከሪያ ቤት ሞልቶአል
ሮዚ ሁሉን ነገር ታደምቃለች። ደስ ትላላችሁ።
💚💛♥️
እሩዛ ሰላም ነሽ የኔ ዉድ እባክሽ
ድርሼልኝ ❤
ሮዚየ ጀግናሴት ሄኔምርጥ ሰውደስትላላችሁ❤❤❤❤
የኔ ቆጆ ሮዝዬ አንች ጠካራ ነሽ የናትሽ ዱአ አይጥልሽም ሂኒ በጣም ነው የሚመቸኝ የዋህ ነው ስወደው በርቱ❤
እኔ ግን እማዬ ናት የመጣችብኝ የምር ጠካራ ነሽ የማዬ ዱዋ ይት ይህድ ብለሽ ዘና በይ የኔ እህት
የምር ባርች ሲያምር የጥቁር ወርቅ💥❤
Henok is handsome! ❤😍
rosiye gn mnw thanks enkwan satyign
አይዞን
smunine kawekachut like 👍👍👍
የኔ ስወድሽ❤❤❤❤❤
አለሽ እሮዚ
Tik lizega new sibal rosi TH-cam tekelakeleshen 😅😅 lol I want to say welcome yo!
እሮዚ 😊
ወላሂ የእናትሽ ዱዐ አይጥልሽም ❤❤❤
Alehamdilelh for everything
HENI YEMACHEH DAS DEL BA GETA YASW AGER LAY SAW MAGHET KABAD NAW TABAREK
Henok ምርጥ ሰው ይህ ሁሉ ምግብ ማን ሊበላው ነው !??እርግጠኛ ነኝ ሁለታቹ አጨርሱትም ሌላ ሰው ካላገዛቹ!!
Efi ጋር አብራቹህ ኑ እንዳትረሺው
ስትለቂያቼው የነበሩት ቢዲዬችሽ ደልተሻቼው ነው የሉምሳ
What the restaurant name?
ሄኒ❤❤❤❤ሮዚ የኔ ምርጥ ቤንሥ በሣምን2ነይልን❤❤❤❤
Becha esty sela hegu negarenun lenmeta yasben sawche alen
አይንሽ ስታፈጭ ታስፈርያለሽ 👀🤭
ሄኒ ምርጥሰዉ✨
finally wede you back. i thought you went to Rwanda and feel sorry for you, but it's not. Forget about haters and keep flying.
Gobez lej you are the inspiration to others !!!! Jegna nesh akemeshen asayteshal you deserve to chill and stay happy ❤Rosy
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ቤተልሔምጎርፉ
ሄኖክ😂 በሳቅ ጎኦ እርዋንዳ😂
Roze and hane ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
ስላም🎉🎉😂😂😂ጉድ🎉🎉
ሮሪ አንዲት እህቴ ለደን በዲቢ ደርሷት ሂዳ ሀበሻ አግኝቸ አላቅም እያለች እያለቀሰችብኝ ነው አዲስ ሁና ገና መልመድ አልቻለችም ከቻልሽ አግደተሻት ብታለማምጂልኝ ደስ ይለኛል በዛውም በጣም ደስ የምትል አዝግ ነገር ናት እያሳቀችሽ ብዙ ይቱብ ታሳራሻለች በዛውም አለማምጃት
Londo DV ? Dersuat? 😂😂😂wow
ለንደን ዲቪ? 😂🤣
Dv?
😂😂😂
Roziye yihe mikegna habesha egir yibla tilik dereja dersesh asayachew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ቢስራትትዩብ
Azubillah Allah hida yesteshi 😢😭☝️🤲☝️
ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥🤔
- ልዩ መልክተኛ እይደለሁም፤ በእርሱና በተከታዮቹ ‘ኣሏህ’ ምን እንደሚሰራ አላውቅም፤ በግልፅ አስፈራሪ ብቻ ነኝ፤ ሌላ አይደለሁም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁ. ፱)። 📖👈🏾🫢
Yna wed mkgko naw ybzaw zmbyhaw salmeshe ybzleg ❤❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ሮዛንትዩብ
ዮቲውብ ይሻልሻል ጠንክረሽ ስሪ❤❤❤
ሄኒ ምርጥ የሚመቸኝ ልጅ ነው።
የኔ ❤
Deport tedergesh new?
Roziye,
London Wusejigne😊.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾
@ሀሳቦች
ናፍቀሽን ነበር 😢😢
ምላስዋ ላይ ምትቆመውስ ነገር 🤦🏽♀️🤣
Roziye ewdshalew maryamn betam
❤️❤️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ኪዱዬእናቴ
Esty hasbachune negarun sela rwanda 🇷🇼 Rwanda metalte sawche mne ayente sawche nachew
TENKARA SET NESH berchi
እንዴት እንደ ምወድሽ
ሮዚ እስኪ ውሰጂኝ በአሏህ
I Like RWA/NDA
Sew silohonk what???
አሰሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበወካትሁ ዉድ የሃገሬ ልጆች እንደምን አላችሁ ሂዎት እንዴት ይዛችኋለች ላንዱ ሳቅ ላንዱ ለቅሶ ዱኒያ እንድህ ናት ትገለባበጣለች አብሽሩ የሃገሬ ልጆች እኔንም እየገባችሁ አበረታቱኝ እናቴ ንፍቅ ብላኛለች ሀገሬ በአሪፍ ስራ እመጣለሁ ኢንሻአላህ
ሮዚና ሄና ♥️❤️❤️❤️
ቱቱቱቱ
ያገኘሸውንትከቻለሸ
ስታስጠይ ገብርኤል ምን ትመስያለሽ
yene konjo❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@አስኒኢትዮጵያ
abelalachu sideber meta meta aregut enji
ሮዚ አንች ሥንአለብሽ እስኪ እኔንም ውሰጂኝ ውዴ
❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂🍫🍫🍫🍫 love you rosiye 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Henok naxa naxa yalu setoche edamimachw taweqi yehon
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ሊንዳባባአሚራ
Lemen keyerkew yamerebehal gobez new sereat yalew new bezeh ketel
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ሂሩትአማረ
7:24 ሰው ነኝ 😓
ሮዚ አማሪኛ ጠፋኝ ለማለት ትፈልጊያለሽ ረጋ
Egzabher yemasgen ♥️🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@አዳሚያ
Inanten sayi hoden amemegn ine gin iwedishalew migib kenish inkwan ye England citizen honesh destash yasdestegnal miketelew USA 🇺🇸 timechyalesh okay❤❤
Yekera leji neki gen sayki bezu arada adelkim wa wa yeza sefer lejochi godegncha alu ena ye casachisleji nw betam mendedew a,a tewldu zilete sihonu bewnte alewdem hewte ketele ersekn teka betesebe gorbete erda lebess mensha nw temrkaleki sew erda
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ሩትህጀማል
ሮዚ እኳን ደህና መጣሽ የሮዚ ቤተሰብ ደምሩኝ❤
ከኤፊ ጋር pls
ዱኒያ በጣም አሳሰታሻለች 😢😢😢😢😢😢 አላህን የትም ብትሆኚ ፍሪዉ አሁን ላለሸበት ሁኔታ ለጥሩም ለመጥፎም አላህን አመሰግኚ😢 ሰላትሸ ላይ ሂጃብሸ ላይ መዘናጋት ያሳዘወናል ለማን ብለሸ ጌታሸን የምትከጂዉ😢😢😢😢😢
የረዳሽን ፈጣሪ አመስግኝ አይዶንኬር ትያለሽ እንዴ? ከቱርክ ነው የመጣሽው ያው በህገወጥ ከዛን የፈረደበት በኤርትራ ኬዝ ሰተሽ ወረቀት ወስደሽ ይሆናል , እናቴን ላይ ልሄድ ነው ስላልሽ
የኔ ጀግና እወድሻለሁ የኔ ብርቱ ሴት😢❤
❤️❤️
Roza gen setengarey asetawy
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ሮማንአበበ
Yehe leji lebess megezate yewdale leki edna ahun gen akumalw megezate bete geza hagerki aterkemki lebess menm tekm yelwm
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
Rosiye❤
Min aynet stomach ki new bakachew yin hulu gud yeyazew barmel libel wayis lezy hodi min aynet sim listew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ዉቢቱአለማየሁ
Hani gene atenetune yesebesebekew ethiopia yaleh meseloh new le weshachu lesetew new😂😂😂😛🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@ፍሬፉድ
Love you guys
ግን እዴት ስጋ አብራችሁ ትበላላችሁ ነው የሙስሊም አገር ነው ያላችሁበት ???
ለንደን የክርስቲያን ሀገር ነው
@@የድንግልልጅ-ኈ4በ
ለንደን ከተማ እንጂ ሀገሩ ዩኬ ነው። 🤔

@የስኦማ
Best rosyie
ማዘር አልናፈቀችሽም