መስቀልን ጣሊያን ነበርን ...ከታሜ ጋ እንሂድ ..We were in Italy with singer Tagist Bekele.Tamiru Berhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 388

  • @lordrab7487
    @lordrab7487 3 หลายเดือนก่อน +2

    90ዎቹ ፈርጧ ❤❤ትምህርት ቤት ስሄድ ያቺ ሙዚቃ ነበር በየ ሰፈሩ የሚ ደመጣው

  • @sarongmaryammimi6993
    @sarongmaryammimi6993 3 หลายเดือนก่อน +11

    ትዕግስትዬ❤❤❤ ስላየኋት ደስ ብሎኛል። ጋሼ ታምሩ ምሰሰጋና ይገባሀል

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 3 หลายเดือนก่อน +22

    ቲጂ ብዙ ወደሁላ የቀረች የጠፋች ስለሚመስለኝ አዝንላት ነበር ።ዛሬ ግን እድሜ ለታሜ እንደውም በጣም በተሻለ ሁኔታ በትዳር በልጆች ከብራ ስላየሁእት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር ይመስገን።❤❤❤

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 หลายเดือนก่อน +51

    የ90ወቹ ድምፀ ምርዋ ደግሞ አታረጅም ታሜ ቲጄን ስላሳየኸን እናመሰግናለን

    • @selomonkidane3264
      @selomonkidane3264 3 หลายเดือนก่อน +1

      Amazing holy place beautiful thankyiu tamru

  • @Makiba16
    @Makiba16 3 หลายเดือนก่อน +5

    እርጋታዋ ደስ ሲል ድምጿ አሁንም አንደኛ ነው ታምሩ ብርሀኑ ክብረት ይስጥልን የናፈቀችንን ስላሳየሀን

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ ቲጂዬ የኛ እንቁ ንብረት! ውድድ እናደርግሻለን! ልጆችሽን እና ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ! ለካ አልረሳሽንም፡ ስለኛ በመጨነቅሽ እናመሰግንሻለን፡ በጸሎትሽም አስቢን! አቶ አርአያ ወ/ሚካኤል እና አበጋዙ በሉ የተላለፈላችሁን ትህትና የተሞላ ጥያቄና አደራ በቶሎ መልሱና ንብረታችንን ልቀቁ! ይህ የኛ ንብረት ነው! ታሜ በጣም እናመሰግናለን!

  • @melakeberhan8753
    @melakeberhan8753 3 หลายเดือนก่อน +9

    አቤት መረጋጋት አቤት የአገር ፍቅር ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን !!

  • @bizunashmergia2677
    @bizunashmergia2677 3 หลายเดือนก่อน +10

    እናመሰግናለን ታምሩ በጣም ትችላለህ ከጋዜጥኘነት በላይ

  • @wegenwegen-n5j
    @wegenwegen-n5j 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቲጂዬ የዘጠናሆቹ ምርጥ ዘፍኝ ኑሪልን ❤❤

  • @asmattekle2172
    @asmattekle2172 3 หลายเดือนก่อน +2

    ታሜ ክብር ይገበሃል በዚ ምንወዳት ምንናፍቃትን ቲጂን በዛ በኩል ታሪካዊ ቦታዎችን አስታርቀህ ልባችንን ሞልተህ እየጓጓን ፕሮግራሙን ጨረስከው እናመሰግናለን ፈጣሪ እንዳንተ በጥበብ የተሞሉ ሰዎችን ይባርክልን

  • @EndashawErco
    @EndashawErco 3 หลายเดือนก่อน +48

    አቤት ድምፅ እንዳለ ነው ቴጄዬ 90ዋቹ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 3 หลายเดือนก่อน +49

    ቲጂዬ አንቺ እኮ ትለያለሽ በአንድ አልበም ብቻ መጥፋትሽ ሁሌም ያንገበግባል እረ ድምፅሽ እኮ አሁንም እንዳለ ነው እረ በናትሽ አንድ አልበም በቅርቡ ካንቺ እንጠብቃለን በጣም እንወድሻለን ❤

  • @danielgebremariam3479
    @danielgebremariam3479 3 หลายเดือนก่อน +1

    I love Tegeste . She’s amazing musician . We miss you . God bless your beautiful family!

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 3 หลายเดือนก่อน +7

    የሚገርም ነው ድምጿ አሁንም በጣም ያምራል!!

  • @YAREDTadese-l5s
    @YAREDTadese-l5s 3 หลายเดือนก่อน +2

    Anchi Demtse merewa ye Ethiopia Enku ❤❤❤ betam enewedeshalen....

  • @adeytessema2181
    @adeytessema2181 3 หลายเดือนก่อน +2

    Love love love Tg. Im so happy to see her and her stable and beautiful life. Im so happy for her. She looks like a happy woman, wife, and mother!

  • @zelalemketema9338
    @zelalemketema9338 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሚነዝር ጥልቅ የሆነ ድምፅ ያላት ፈጣሪ ታላቅ ስጦታ የሰጣት ድምፃዊት ነች! አንዳንድ ግዜ ፈጣሪ ምድር ላይ የሰጠንን ስጦታ ከጀርባ ሆነው ለገንዘብ የተገዙ ሰዎች ስጦታዎቻችንን ሳናጣጥም ያልፋሉ። እንዲህ አይነት ሰዎች ግርዶሽ ናቸው። ከላይ ከፈጣሪ የሚሰጥን ስጦታ እየጋረዱ እራሳቸውን ከፍ ለማድረግ ብቻ ከገንዘብ ጋር ይቆርባሉ!

  • @tadesirak7841
    @tadesirak7841 3 หลายเดือนก่อน

    የገና እና ፋሲካ ድምቀት with beautiful,extraordinary vocal gift.

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወዳት የዘፈን ችሎቷዋ እረቂቅ የሆነ ዘፈኗን በጣም ነው የምወደው የነበረውና ስትጠፉ ምን ሆና ይሆን እያልኩ አስብ ነበር ዛሬ ቤተሰብ ትዳር አፍርታ በሰላም ስትኖር ስለሰማሁ ደሰ ይላል መልካም በዓል ከጀርመን🙏😇❤🌹😍😘 እናመሰግናለን

  • @Gobezay1983
    @Gobezay1983 3 หลายเดือนก่อน +4

    ትጂዬ፣ ድንቅ ጥበበኛ ነሽ! ፈጣሪ በጥበብ የባርከሽ! እባክሽ ከጥበብ አትራቂ! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ፈጣሪ🌹

  • @TheTesemahb
    @TheTesemahb 2 หลายเดือนก่อน

    TG, you're amzing, God bless you and your loved ones ! Thank you Tamiru, for sharing

  • @TarikuBirru
    @TarikuBirru 3 หลายเดือนก่อน

    ታሜ ድሮ ስጨፍርበት የነበረውን የቲጅን ሙዚቃ ስላሰማኸኝ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ አንተንም እሷንም ከነቤተሰቦቻችሁ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ERMIYASALU
    @ERMIYASALU 3 หลายเดือนก่อน +9

    🌺 🌺 🌺 ቲጂ የከተማ ልጅ እድሜ ጤና ይስጥሽ ባለሽበት . የገረመኝ...በናንተ ጊዜ እርስ በርስ ክብርና ፍቅር ነበራችሁ🙏
    በአሁኑ ጊዜ ዘንድሮ ፍቅር የለም ገጣሚውም ከያኒውም ዘፋኙም ዘር ብሄር ቆጥሮ ነው የሚሰራው።
    ታሜ Thank you 🙏 እግዚአብሔር ያክብርህ ቲጂን በማቅረብህ

  • @SaraDesta-t4u
    @SaraDesta-t4u 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም እደረሳችሁ ትጂዪ በጣም ነው የምወድሽ የ
    ማከብርሽ❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 3 หลายเดือนก่อน +2

    🇬🇧🇲🇱 beautiful people, my country I love you so much very respect respectful people love you Ethiopia🙏🎉🎉😘

  • @FETIAHUSSIEN
    @FETIAHUSSIEN 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ነው የምልህ እኔ ባለሁበትአገር ቱሪስት ሲጋዝሳይ እዴትእደምቀና መቼይሆን አገራችን እደዚህ የምትረጋጋውእላለሁ ሌላው ቲጂን ስላሳየከንከልብእናመሰግናለን እንኳን አደረሳችሁ ❤

  • @gezewasege4231
    @gezewasege4231 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው ታሜ በጣሞ የምንወዳት

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 หลายเดือนก่อน

    Tgii yarda Lege great speech wonderful great voice olso nice family thank you for share brvo 🙏

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ታሜ ቲጂ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ❤❤❤

  • @menasieweldemariam3406
    @menasieweldemariam3406 3 หลายเดือนก่อน +9

    ደስ የሚል ቤተሰብ ፣ምርጥ ድምፃዊ
    ቆንጆ ፕሮግራም

  • @Outer_Blox
    @Outer_Blox 3 หลายเดือนก่อน

    What a beautiful lady you are, Tigist! It’s wonderful to see you, and you still look amazing. I used to listen to your music when I missed home while living in the U.S. Your songs really helped me through that homesickness, especially "ለእግሩ ውሃ ይሞቅለት." ከፍ ባለውሰማይ "May God bless your beautiful family.

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 3 หลายเดือนก่อน +2

    👉🏽🫶🏽ቲጂ በቅርብ የማውቃት ጨዋ ስነስርአት ያላት ቁጣዋም ሙዚቃ የሆነ ምርጥ እህቴናት 🫶🏽ምኞቴ ፈጣሪ የሰጣትን ፀጋ ለፈጣሪዋ አምልኮ እንደምትጠቀምበት በመተማመን ነው🫶🏽ኤሊያስ መልካ ለብዙዎች አርቲስቶች ጌታ የተጠቀመበት የተገለገለበት ባሪያነበር በአንቺልብ ውስጥ ያስቀመጠውን ቃል ፈጣሪ ያለመልመዋል ቤተሰብሽን አንቺን ፈጣሪ ይባርክ🙏🏽❤️❤️🙏🏽

  • @ayutizazu7310
    @ayutizazu7310 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቲጂ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ታሜም እንዲህ የጠፉትን አርቲስቶች ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @FadilaSultan-qr8ii
    @FadilaSultan-qr8ii 3 หลายเดือนก่อน

    Masha allah ❤❤❤❤yen wede

  • @birtukanadmassu957
    @birtukanadmassu957 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂ እና ታምሩ እንኴን አደረሳችሁ የሳንሱሲን ትዝታ ቀስቀሳችሁብኝ አመሰግናለሁ መልካም በዓል

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ቲጂ ምርጥ ነበረች ጥፍት አለች እንጂ ድምጿ ግን ያው ነው ምርጥ ነው ብሬ የሰፈርህን ልጅ አስበህ ስላገኘሀት በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏

  • @Rahel88879
    @Rahel88879 3 หลายเดือนก่อน

    ስላስጎበኘህን በጣም እናመሰግናለን።

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you Tamé! Such a calm and insightful program! I look forward to watching more interviews! Excited to see the iconic TG after such a long time ❤

  • @Alem844
    @Alem844 3 หลายเดือนก่อน +3

    ታሜ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን 🙏

  • @akmel370
    @akmel370 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነበር ታሜ እናመሰግናለን!! የአልበሟን ነገር ተከታትለህ አንድ ነገር ላይ ብታደርሱላት....

  • @EyuelTekleEyuelTekle
    @EyuelTekleEyuelTekle 3 หลายเดือนก่อน +3

    ታምሩ ብርሀኑ በጣም የምወድህ አርቲስት ነህ እንዲሁም ቲጂ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል በነካ እጅህ ጣሊያን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የጉዲፈቻ ልጆችንም ጎብኛቸው እኔም ጣሊያን ውስጥ ታሪክ ስላለኝ ባገኝህ ደስ ይለኛል

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት ድምጽ ቲጂዬ ስወድሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ያገሬ ልጅ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @gwudfre
    @gwudfre 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Tamiru !

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምህረትን ይቅርታን ጅግንነትን በጣሊያኖች ላይ ላሳዩን ለእምዬ ምንሊክ ክብር ይገባቸዋል

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 3 หลายเดือนก่อน +1

    አርቲስት ታምሩ ብርሃኑና ድምጻዊትቲጂ በቀለ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል፣ ቲጂ በሙዚቃ ብቻ ሳይሆን በአኗኗርሽም የተለየሽ መሆንሽን አይቻለሁ፣ እና ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርን የውጭ ሀገር ዕቃ ስንሰበስብ እናንተ ጣልያን ሀገር በኢትዮጵያ ዕቃ ተውባችሁ ማየት ገራሚ ነው፣
    ሀገር መውደድ እንደዚህ ነው፣'
    ቲጂ እግዚአብሄር ቢረዳሽ ልጆችም አንቺም ከሀገራችሁ ጋር ያላችሁ ቅርበት የሚሻሻልበት ሁኔታ ብታመቻቺ፣ በሆነ ስራ ብትመጪ ቲጂዬ ፣ ልጆችሽ አማርኛ ቢችሉ ደግሞ አሪፍ ነው

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ መላ ቤተስብ beautiful family God blessed y'all❤❤❤

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 หลายเดือนก่อน +18

    ቲጂ - ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ያየሁሽ Washington DC ነበር ። በጣም እንወድሻለን ዛሬ ሰላየሁሽ ደስ ብልኛል ጥሩ ድምጽ አለሽ ጤናና እድሜ ይስጥልኝ ። Tamiru - ቲጂ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።

  • @HanaSeyfu-d4q
    @HanaSeyfu-d4q 3 หลายเดือนก่อน

    wow Betam Yeteregagachi Set Enameseginalen Tame❤

  • @milan8639
    @milan8639 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow what an incredible program! This is what I wanted to see for a long time, visiting new places and interviewing. ❤❤

  • @YetemgetaMekuwanint
    @YetemgetaMekuwanint 3 หลายเดือนก่อน +3

    ታሜን አና ቲጂን ስወዳቸው እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @hirutanbessie-kt2zm
    @hirutanbessie-kt2zm 3 หลายเดือนก่อน

    Bravo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 arefe begr akere akrebeklene tamy

  • @almazngatu9984
    @almazngatu9984 3 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም የማጀብረህ ና የምወድክ አርቲስት ባትጠይቅም የግድ ሰብስራይብ አደርጋለው
    ረጅም እድሜ ከጤና እመኝልካከው

  • @mimimamo5288
    @mimimamo5288 3 หลายเดือนก่อน +2

    TAME ante melkam sew God bless you more ❤❤❤

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 3 หลายเดือนก่อน

    Wow ejege betame desi yelale. Tgyeni silasayehini betame enamesgnaleni. ❤❤❤. Tg silayehush desi belogale ❤❤❤. Wow.

  • @lemlemtadesse3924
    @lemlemtadesse3924 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም በጥሩ ነው የለችው ህታችን 🎉❤

  • @esayaswoldieful
    @esayaswoldieful 3 หลายเดือนก่อน

    ታሜ ድንቅ ዝግጅት ቆንጆ አቀራረብ
    Thank you

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላየሁሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ቲጂዬ ❤
    የምወደው ሙዚቃሽ ከፍ ባለው ሰማይ ውስጤ ነው 😘🙏

  • @atakltihidru2568
    @atakltihidru2568 3 หลายเดือนก่อน +15

    ቲጂዬ የት ጠፋሽ ስል ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ቲጂ በተለይ አበሻ ምግቤት ቦሌ ፒኮክ ምሽት ከእራት ጋር ያንን የሚጣፍጥ ድምፅ እየሰማሁ ከጓደኛዬ ጋር ሱስ ሆነሽብን ነበር ።ቲጂ እንወድሻለን❤❤❤ አንድቀን በአካል እስማገኝሽ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥሽ

  • @Abawtes
    @Abawtes 3 หลายเดือนก่อน

    Tigi is legendary artist.wish her new album to be completed as soon as possible... Tame, your program is very entertaining and professional,, thanks a lot!

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለግሩ ውሀ ይሙቅለት ሲወጣ ሀኔሙናችን ነበር ውይይይይ ተባረኪ ቲጂ.....

  • @MekdesBazie
    @MekdesBazie 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያም እንደዚህ ሆና ለማየት ያብቃን ቲጅየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል!!

  • @tigist422
    @tigist422 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ነበረች አውዳመቱ እንዳንተ አላየሁም በምድር ላይ

  • @yetnayetbelay64
    @yetnayetbelay64 3 หลายเดือนก่อน

    ውይ ታሜ ሳላየው በመዘግየቴ ቆጨኝ በጣም ደስ. የሚል ፕሮግራም ነው ቲጂም አንተም ከነመላው ቤተሰቦቻችሁ እንኳን አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @filimon683
    @filimon683 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቲጂ የአራዳ ልጅ አወራሯ እራሱ ደስ ሲል በቆንጆ አዲስ ስራ እንጠብቅሻለን❤

  • @sisaykassu1474
    @sisaykassu1474 3 หลายเดือนก่อน

    I greatly admire TG, my favorite artist. May blessings be upon you and your family.

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 3 หลายเดือนก่อน +2

    ከማደንቃቸው አርቲስቶች አንዷ ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቲጂዬ ደሞ በጣም ተናፍቀሻል በአዲስ ስራ ነይልን ቶሎ እኖድሻለን ቲጂዬ ❤

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ብርሃኑ you tubes እንዳለው ያየሁት አሁን ነው የምወድህ ድንቅ አርቲስት አሁኑኑ ዳይሬክት ሰብስክራይብ ❤❤❤

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተወዳጇ፥የሀገራችንን፥እንቁ፥ቲጂን፥ፈረንጁ፥መውሰዱ፥ቢያስቆጨንም፥በህይወቷ፥ደስተኛ፥ትመስላለች።ስለዚህም፥በስራዎችሽ፥ሁሌም፥ነፍሳችን፥እንደምትደሰት፥ሁሉ፥ባለሽበት፥በህይወት፥በቤትሽ፥ደስታ፥ይብዛልሽ፥የኛ፥ውድ።

  • @merongirma6247
    @merongirma6247 3 หลายเดือนก่อน

    Prof. Bonizzato era il mio insegnante alla scuola italiana, quanto lo adoravamo! Bello rivederti Professore!

  • @HailegnawmelakuTilahun
    @HailegnawmelakuTilahun 3 หลายเดือนก่อน

    ሙ ሌ !እንወድሀለን ኑርልን (ሸምሱ)

  • @Belay-t8f
    @Belay-t8f 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you Tame to Let this iconic women come out !!!

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 3 หลายเดือนก่อน

    Wow. It's good to see this legend artist ❤❤❤

  • @giovannicrocetti9837
    @giovannicrocetti9837 3 หลายเดือนก่อน

    Tamiru sei bravissimo!grazie🇮🇹🇪🇹🇮🇹🇪🇹

  • @tijitiji4840
    @tijitiji4840 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤yen konjo sewedesh edemen ketena gar yadelshe

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 3 หลายเดือนก่อน +1

    So so glad to see TG after soo many yrs
    Glad she is safe & sound.
    ረጋ ያለች & very talented !!
    Tame - u doing awesome job, keep it up !
    የልህቀት ማእከል 😄

  • @arditube7340
    @arditube7340 3 หลายเดือนก่อน

    አርቲስት ታምሩ ብርሃኑ እናመሰግናለን🙏❤ደግሞ በጣም በጣም አምሮብሀል እግዚአብሔር ይመሥገን🙏❤

  • @zt4mdyas211
    @zt4mdyas211 3 หลายเดือนก่อน

    ቸል ቸል ሁሜሪሳቲ። 😂i remember that Sister. You have an amazing voice. I was wondering where you disappeared. Great to see you again! I really love your music. Thank you!

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 3 หลายเดือนก่อน

    Tigiyyyy yene konjo enkoan ayehuesh 🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Yehualashet-b2m
    @Yehualashet-b2m 3 หลายเดือนก่อน

    Tigiye nafkshenal
    Uffff abet demtsi abet zema
    Legeru wuha yimtalet leferesu tire leferesu
    Yegoteraw geta yesherfaw balebet yemtale ajire❤❤❤❤

  • @bedrumohammed7357
    @bedrumohammed7357 3 หลายเดือนก่อน +2

    Really I love your program you are so professional.

  • @mulukensinishaw3627
    @mulukensinishaw3627 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምህ ይብዛ ፤ሰላም ሲኖር ብቻ ነው ብልፅግና እና ዕድገት የሚኖረው❤❤❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tame aten almadenke almakeber nefugente new big respect & love ❤️

  • @MK-xe8hq
    @MK-xe8hq 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንደበተ ብርቱ የተረጋጋች ጎበዝ

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል እስር ዓመት ኖሬእለው ብዙ ትዝታ እለኝ ስፈሬን
    ሳንታ ማሪያ ማጆሬሳየው በዚያ በቦታ ላይ ብዙ ትዝታ እለኝ❤️❤️❤️

    • @meazagebrehiwot7104
      @meazagebrehiwot7104 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ጣሊያንነበርኩ ወደ እቺሊያ ጣሊያን ምግቡ ይናፍቃል

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 3 หลายเดือนก่อน

    Exactly peace great turist craiteria

  • @nano2012
    @nano2012 3 หลายเดือนก่อน

    ታሜ ዙሩን አከረርከው👏👏 ትችላለህ አቦ!! ❤❤❤

  • @mihretgurashoofficialchann1521
    @mihretgurashoofficialchann1521 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you Tame🙏

  • @tamiratwoldemariam548
    @tamiratwoldemariam548 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ተባረክ ታሜ አንተም የኢትዮ ቅ ነህ

  • @habtamutadesse4490
    @habtamutadesse4490 3 หลายเดือนก่อน

    Wow Ty so much Tame🙏 TG enqan adrashe Miss you batem

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 หลายเดือนก่อน

    ቦታው ደስ ሲል❤❤❤

  • @Truth-12
    @Truth-12 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks tame… I love tg and her beautiful works ❤❤❤❤

  • @MAMA-r2j3h
    @MAMA-r2j3h 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂ በጣም አድናቂሽ ነኝ እባክሽ እባክሽ በሞያሽ ቀጥዬ እዲስ እንጠብቃለን ታሜ ይቺን እንቁ ልጅ አስታውሰህ ስለጠየካትና ስላቀረብክልን በጣም ነው የምናመሰግንህ❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 หลายเดือนก่อน +17

    " ተ ረ ታ ሁ" የሚለውን ሙዚቃሽን ልረሳው አልችልም በአንቺ ድምፅ ልዩ ነበር♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @hirutanbessie-kt2zm
    @hirutanbessie-kt2zm 3 หลายเดือนก่อน

    Sewdesh ehety edemena tena yesetesh sewesh ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @dinkalemayele
    @dinkalemayele 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለመስጨ ያየሁት ቃለመጠይቅ ኧረ ይመችህ ታሜ

  • @ephremabrha82
    @ephremabrha82 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢ትዝታ ዉስጥ ገባሁ

  • @E29-n3x
    @E29-n3x 3 หลายเดือนก่อน

    It was a wonderful event with a beautiful presentation.

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ታምዬ ነብሴ እንዲ የጠፏ ሙዚቀኞችንም አስታውስልን በርታልን

  • @junisab6929
    @junisab6929 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ቲጂ በእውነት ስላየዋት በጣም ደስ ብሎኛል ወደ መድረክ እንድትመለሽ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @AshuAsfawe
    @AshuAsfawe 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የማደንቃት የምወዳት አርቲስ