አንደበቱ ይሆን ያሳሰረው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.ค. 2022
  • ሴሚናሩ ላይ ወጣት ፌዴራል ፖሊስ ተከሰተ::ምን ተፈጠረ? ቪዲዮው ላይ ተመልከቱ::
    -
    / @melefedaw2783

ความคิดเห็น • 591

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d 2 ปีที่แล้ว +10

    ዋው አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ስብእና ነው ያለህ ፌደራሉ እኔም የመዳም ቤት ሳልመጣ ፖሊስ ነበርኩ እና አሁን ላይ እዚህ ሆኜ ብዙዎች ወታደሮችን ሲነቅፍ ያሳዝነኛል በጥቂቶች ክፋት ሁሉንም በአንድ ማየት ይከብዳል ❤️❤️❤️❤️

  • @lemlemlebsoofficialsite7633
    @lemlemlebsoofficialsite7633 2 ปีที่แล้ว +47

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ። ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ሕልምህን ያሳካልህ። “ሰላምን የሚያወርዱ ብፁዓን ናቸው፤ የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉና።”ማቴዎስ 5፥9 (አዲሱ መ.ት)
    እግዚአብሔር የሚወደውን የእግዚአብሔር ልጆች ስራ መስራት ስለሆነ መሻትህ እግዚአብሔር ያሳካልሃል። ተባረክ ዘመንህ ይለምልም።

  • @tsadikzebir463
    @tsadikzebir463 2 ปีที่แล้ว +23

    ለፌዴራል ፖሊሶች ይህንን እይታ የሚቀይር ምስክርነት ነው።በጣም እናመሰግናለን።

    • @user-ve1dg1vd2p
      @user-ve1dg1vd2p 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክል አላህ ልብ ይስጣቸው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ve1dg1vd2pደምሪኝውደ🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ🎉

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 2 ปีที่แล้ว +15

    አረ ማኔ ዛሬ ልብ ድካም ቢኖርብኝ አልቆልኝ ነበር ግን ወታደሩ ያስተላለፈው መልዕክት እጅግ በጣም ገራሚ ነው የሀገራችን ወታደሮቻችን ክብር ይገባችሁል

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว +14

    ክብር ሀገርን ለሚወዱ ወታደሮቻችን ለአረመኔዎቹ ደሞ ልቦና ይስጣቸው

  • @helmedia6703
    @helmedia6703 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው አንተ ከማኔ እኛ ካንተ ብዙ ነገር ተምረናል እንዲም አይነት ፌድራል አለ ተባረክ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 ปีที่แล้ว +20

    💚💛❤ቅድሚያ ለሕዝብ ቅድሚያ ለድምፅ ለቃሎች በል ጌታ ይጠብቅሕ በተረትም በሳቅም እውነትን መናገር ክብርነው በርታ ወገኔ

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 2 ปีที่แล้ว +6

    አቤት የዋታዳር ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥ ተበረክ በርታ ከአንተ ብዙ ትምህርት አገኘ ውበት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ በርታ

  • @abeltube5513
    @abeltube5513 2 ปีที่แล้ว +7

    ማኔ ልጁ ጀግና ነው አብሷ በሰለጠነ ከተማና በሰለጠነ ማህበረሰብ እሚያስፈልገው እራሱን ኤክስፕሌን ማድረግ እሚችል በንግግር እሚያምን የፖሊስ ሀይል ነው እሚያስፈልገን ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ይጠብቃቹ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋዉ ያዝከኝ በትክክል በማኔ ዉስጤ እኒም እራሴን ስላገኘሁ ወንድማችን በጣም ነው ያደነቅኩህ ወታደሮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሚገባችሁን ክብር እና ፍቅር አላገኛችሁም የኛ ሀገር ወታደሮች 🥰😘🙏🙏ማኔ የምወድህ ሁሌም ሳቅ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ የሚደንቅ ትምህርት እኔ ፓሊስ፣ፌዴራል ሳይ እበረግግ ነበር አሁን ግን ደስ ብሎኛል💚💛❤🙏

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 2 ปีที่แล้ว +109

    ክብር ለወታደሮች ለሀገር ለሚሰዉት

    • @fitsumf9345
      @fitsumf9345 2 ปีที่แล้ว

      ቲሽ የአፍሪካ ወታደርኮ የአገር ወታደር ሳይሆኑ የተወሰኑ ባለስልጣኖች ጠባቂ ናቸው ቆሻሾች ናቸው

  • @samirasamira2470
    @samirasamira2470 2 ปีที่แล้ว +50

    በስመአብ ትልቅ ነጥብ ነው ሙሉ ጤንነት ኑሮን ቁመን የማናመሰግን ብዙዎች ነን እኮ

    • @Freedom-me3iv
      @Freedom-me3iv 2 ปีที่แล้ว

      tenentu bichawn mn yiseral ensesam tenegna ko nw

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +6

    ክብር ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ይሁን ፤

  • @tube896
    @tube896 2 ปีที่แล้ว +3

    ለእውነተኛዎች እና በእውነት ለእናት ሀገር እየሞቱ እምዬን ለሚያኖሩ ክብር ይድረስ ማኔ የኔ ሳቂታ ሰላምህ ይብዛ

  • @tigestendeshaw9300
    @tigestendeshaw9300 2 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም በራስመተማመን ነው ያለህ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እውቀትህን የጨምርልህ ሁሉም የሰው ልጅ ትንሽም ቢሆን ኮንፊደንስ ከሌለው በትንሽ አቅም ባላቸውና ሰዎች መረገጡ መጣሉ አይቀርም ለሁላችንም ከጥሩ ስራ በላይ ጥሩ ማንነት ያድለን

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዋው የሚገርም ነው የመከላከልያ ሥራዊት አነጋገር ተመችቶኛል💔💔💔💔💔💔💓💓💓💓💓💓💓💓💘💘💘💘💘💘

  • @mesialayu8947
    @mesialayu8947 2 ปีที่แล้ว +12

    Amazing ነው እግዝአብሔር ያክብራችሁ ስለትምህርቱ። እኔ ግን ወታደር ሳይ አክብሮት አለኝ። ክብር ለምህራን ለወታደር ለሀኪሞች እነዚህ የሀገር መሰረቶች ናቸው። ችግሩ የፖለቲካው አተገባበር ነው እንጂ በድጋሚ ክብር ለነዚህ ጀግኖች

  • @kalkidantebkew6505
    @kalkidantebkew6505 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ተመስገን በጣም ደግጨ ነበር የውነት ነበር የመሰለኝ እፎይ አተም አባቴ ለሀገር ነው እና የቆምኽው ድግልማርያም ትጠብቅህ ስለተቀየርህና ላይፍህ ስለተስ ተካከለ ደስብሎኛል ብታስደነግጠኝም ደስብሎኛል ኑሩልን

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 2 ปีที่แล้ว +26

    i start to go to church with my kids !!!!!!!! we will pray for all us and Our Countries

  • @wanatsegaye9382
    @wanatsegaye9382 2 ปีที่แล้ว +25

    ማኔ የብዙዎቻችንን አስተሳሰብ ቀይረሀል እናመሰግናለን። በርታ ወንድማችን

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 2 ปีที่แล้ว

      እስኪ ምንህ ተቀየረ?

    • @wanatsegaye9382
      @wanatsegaye9382 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ለእኔ የነበረኝን አመለካከት እንዳስተካክል እና ከሰዎች ጋር በፍቅር እንድኖር አድርጎኛል።ብዙ ሊጎዱኝ የሚችሉ ጎጂ አሳቦችን ከአእምሮዬ በማራቅ፣በምትኩ ጠቃሚውን ሀሳብ በማስገባት ፣በእራሴ ላይ ከፍተኛ ለውጥ እንዳመጣ ረድቶኛል ። አንተም እንድመሰክርለት ስለ ጠየከኝ አመሰግንሃለሁ አመሰግናለሁ።

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 หลายเดือนก่อน

      ​@@wanatsegaye9382ደምሪኝ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 หลายเดือนก่อน

      ​@@mewokeltube975ደምሪኝ❤

  • @user-to4uy7wu4v
    @user-to4uy7wu4v 2 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ሁሌም ለመከላከያ እና ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +22

    ፌደራል ፖሊስ መሆን ህልሜ ነበር ለመመዝገብ ያስረኛ ክፍል ትራንስክርቢት ለማግኘት እየተማርኩ ነበር ግን ልክ ወረቀቴን ልቀበል ትንሽ ወራት ሲቀሩኝ ሀገር ለቅቄ ወጣሁ አሁን የሰው ቤት ሰራተኛ በሰው ሀገር 😢😢በጣም የምወደው የማከብረው ስራ ነው እናም አከብርሀለሁ በልልኝ ማንየ አንተንም አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በክርስቶስ ፍቅር እወድሀለሁ ❤❤❤❤

    • @user-qz1hy4xw9s
      @user-qz1hy4xw9s 2 ปีที่แล้ว +4

      አሁን ህልምሽን ማሳካት ትችያለሽ መዳምን ተላቀቂና እድልሽን ተጠቀሚ

    • @abitiaderajew7178
      @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-qz1hy4xw9s ገና በ23 አመቴ ደክሜ ውዴ የሰው ቤት አድክሞኝ ጎንበስ ብየ ቀና ለማለትም ስቃይ ነው😭😭😭😭

    • @user-jf9ej8cb5z
      @user-jf9ej8cb5z 2 ปีที่แล้ว +2

      @@abitiaderajew7178 አይዞሽ እራስሽን አታስንፊ ትችያለሽ ዛሬም ነገም ትችያለሽ

    • @abitiaderajew7178
      @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว

      @@user-jf9ej8cb5z እሽ የኔ እናት ክበሪልኝ 😘😘😘😘💓💓💓💓

    • @derejeyoutube3685
      @derejeyoutube3685 2 ปีที่แล้ว +1

      himilish yemir filagotish kehone lela amarachi aynorewum kemehon wuchi

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት በጠዋቱ ሰማሁኝ ልቤ በደስታ ተሞላሁኝ ባለኝ መደሰት ዛሬ ገባኝ ተመስገን አልኩኝ ።

  • @ashenafimaru4054
    @ashenafimaru4054 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን ቪዲዮ ለመጀመሪያ ግዜ ስለሆነ ያየሁት ስለ ማኔ ምንም ማለት አልችልም (ከአሁን በኃላ ግን አየዋለሁ) ይህ ወታደር ወንድሜ ግን በጣም አስደንቆኛል። ይሄ ስለ ሐገሬ ተስፋ እንዳደርግ እንዳምን አድርጎኛል። በምኖርበት አገር ሁሉም ሲቪል ሰው ወታደር በመንገድ ላይ፣ በአውቶብስ፣ በባቡር ላይ ፣ በሊፍት ላይ ባገኙት ቦታ ሁሉ "Thank you for your service!" ስለ አገልግሎትህ አመሰግናለው ይላቸዋል። እና ወንድሜ ስለ አገልግሎትህ በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ። አገሬ እንደዚህ ዐይነት ወታደር እንዳላት ስለተረዳሁ። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @bonoshamedia9647
    @bonoshamedia9647 2 ปีที่แล้ว +2

    ማንዬ አንደበትህ በጣም ጣፋጭ እኮ ነው፡፡ ምን ልበል ስለ አንተ
    ቃላቶች ያንሳሉ በይመጥንህም እንኳ በፈረንጁ ቋንቋ i love you❤ ብዬለሁ።

  • @tenshasinaweletweled8632
    @tenshasinaweletweled8632 2 ปีที่แล้ว +8

    የእኔ ጀግናዎች ክብር ለወታደሮቻችን ክብር ለፖሊስ ክብር ለመከላከያ አይሎቻችን

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 2 ปีที่แล้ว +4

    በረታልን ወድማችን እግዚአብሔር መጨረሻ ያሳምርል

  • @itland4730
    @itland4730 2 ปีที่แล้ว +8

    ክብር ይገባችኋል ወታደሮቻችን

  • @user-wh1qe2fz7v
    @user-wh1qe2fz7v 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ነህ ወንድማችን ብዙ ሰዉ እያነቃቃህ ነው በርታልን
    በተረፈ ዉዶችየ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ግቡ ቡዙ ትምህርት ታገኛላችሁ እንንቃ

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለእናት አገራችሁ እራሳቸውን መስዋት እየሆኑ ላሉት ለወታደሮች

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ እኔም ደንግጫለው ፈጣሪ ይጠብቅ መልካም አንደበት ነው ያለህ ሜኔ ወንድማችንም ትክክል ንግግር እራሳችንን እንድናገኝ ይርዳን

  • @DL12able
    @DL12able 2 ปีที่แล้ว +20

    Harmonizing spirituality with your motivation activity is great!!!

  • @belaynehdegefa787
    @belaynehdegefa787 2 ปีที่แล้ว +3

    የፌደራል አባል ላንተ ያለኝ ክብር እጅግ በጣም ደስ ይላል ሌላውን ለማስተማር የምታደርገው ጥሩ ነው አመስግናለው

  • @user-wh1qe2fz7v
    @user-wh1qe2fz7v 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነህ የተጣላነዉ በሚድያ ነዉና መታረቅ ያለብን በሚድያ ነው አመሰግናለሁ ስለ መልእክቱ በርታ ወንድማችን

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አሁንም እግዜር በምትሔድበት ይከተልህ የሐገር ጀግኖች ናችሁ ።

  • @Senper_media
    @Senper_media ปีที่แล้ว +2

    በትክክል ክብር ለሀገር ባለውለታዎቻችን‼

  • @ebro_ethiopia1848
    @ebro_ethiopia1848 ปีที่แล้ว +1

    ስምሽ ይኑር ሀገሬ
    በርቱልን የሀገሬ ጋሻ ወታደሮች

  • @lemlemdeboch2200
    @lemlemdeboch2200 2 ปีที่แล้ว +2

    ማኔ በጣም አድናቂህ ነኝ የምታነሳቸው ሀሳቦች ህይወትን የሚቀይሩ ናቸው፡፡ ፕሮግራሙ ግን ቅዳሜም ቢሆን ጥሩ ነው ለሁሉም ተደራሽ ይሆናል፡፡

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 2 ปีที่แล้ว +3

    በመጀመር ደግጨነብር ግን በጣም ደስየምል ነው እናም በምስጋና ብዙ ትርፍ አለ ግን እኛ ስኖረን ብቻ እናመስግን እያለን የያዘነው የበተነን እድሚችን ጨረስን ወገኖቸ ስሙ ማመስገን ትርፍ አለእጅ ክሳራ የለም በሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 ปีที่แล้ว +2

    በረታልን ወድማችን እግዚአብሔር መጨርሻህን ያሳምርልህ በጣም ነው የምታነቃቃኝ ማኔ❤❤❤

  • @zeeyinably171
    @zeeyinably171 2 ปีที่แล้ว +1

    ማንያዘዋል አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኢትዮጵያን ትቀይራለህ ወታደሩ እናመሰግናለን እዉነት መስሎኝ ነበር

  • @Jobhabesh
    @Jobhabesh 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ በጣም የሚገርም ብስለት ያለው ኒግግር ነው የተናገረው ፈደራል ወንድማችን ይመችህ

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እኔእራሱ ወታደር ነክ በጣም ነበር ምጠላው ከ8አመት ወዲህ ቤተሰብ ሲገባ ነው ሃሳቤን የቀየርኩት 🤔እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማገልገልን የመሰለ ደስታ ሰጭ የለም በጣም ደስ ይላል መልካምነት ለራስ ነው 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @derejetilahun8618
    @derejetilahun8618 2 ปีที่แล้ว +1

    WOW amazing! በምን ቃል ይገለፃል… ተባረኩ ውዶች!

  • @matewosdea4474
    @matewosdea4474 ปีที่แล้ว

    Real, I have got many life changing advice and Thanks both Mane as well speaker Federal Police. Proud of you. Thanks again!

  • @selemontilahun3489
    @selemontilahun3489 2 ปีที่แล้ว +5

    ከፌዴራሉ ትልቅ ት/ት ወስጃለሁ በርታልን ማኔ

  • @hananahmed5444
    @hananahmed5444 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏 Ante rasu motivational speaker...new mehon yallbek...siketell Maane...tnx eshi Le bezzu sewechi raseen. Magegiet ..sebeb honekall..🙏🙏🙏

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x 2 ปีที่แล้ว +17

    አረ እኔም ደንግጫለው 😔 እግዚአብሔር ይጠበቃቅህ በልኳምትልህም ተከታተይክ ነኝ በርታ ❤🕊

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 5 หลายเดือนก่อน

    ቸሩ መዳንያለም ይጠብቅህ ድንግል ማርያም አትለይህ አሜን

  • @kidistaberra5101
    @kidistaberra5101 2 ปีที่แล้ว +4

    አንድ ርምጃ ወደ ፊት እንድራመድ አድርገኸኛል። የሚገርም ምስክርነት ነው። እግዚአብሔር ሃሳብህን ያሳካልህ።

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 2 ปีที่แล้ว +1

    ማኝ እናመሰግናለን ብዙዎቹን ቀይርሀል በርታ

  • @samenglishtube5587
    @samenglishtube5587 2 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ እኮ ነክ! I always appreciate you! You create yourself and many others. Keep going!

  • @genetaemare8994
    @genetaemare8994 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሮ በታም ጀግና ነህ ትምርትህ ኣስተማሪ ነው ባገንህ ደስ ይለን ነበር ኦላይን ትምርት ካለህ ብማር የምኖረው ኣገር ውስት ኣይደለሁም አባክህ ኣግዘን

  • @tigisttilahun5413
    @tigisttilahun5413 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ድንቅ ስብ እና ያለህ የሀገሬ የወገኔ የህይወቴ ዘብ የሆንክልኝ ምርጥ. ኢትዮጵያዊ ጀግና

  • @tarikhailemariam3843
    @tarikhailemariam3843 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for the wonderful video my brother.I wonder if there is any way to attend the training online,let me know if there is any way pls.May God bless you.

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ይሄ ፕራንክ እኔንም አስደነገጠኝ ማኔ በእውነት ብዙዎቻችን መናገር ስለተውን ነው እንጂ የብዙዎቻችን ህይወት ቀይረሀል ወንድማችን ክበርልን እኔ ስንፍና ሊገለኝ ነው ከዚህ ውስጥ ከወጣሁ እነግርሃለሁ😥

  • @footballhighlights0001
    @footballhighlights0001 2 ปีที่แล้ว +4

    ማኔ ያምራል ። ኑርልን ።

  • @seifuhuluka431
    @seifuhuluka431 5 หลายเดือนก่อน

    አንበሳና እና ጀግና ወታደር ነህ።በርታ ገና ብዙ ደረጃ የምትደርስ ሰው ነህ።

  • @user-xc3qc1hl3r
    @user-xc3qc1hl3r 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ተስፋ በመቁረጥ ላይባለችበት ይትጳያ ተፋ የሚሰጡ ልጆቻ እየመጡነው ተልካችህል በርቱ እግዚአብሔር ይደገፋችሁ እግዚአብሔር የደገፈው አይወድቅም

  • @hawariyaw7408
    @hawariyaw7408 2 ปีที่แล้ว +1

    manyazewal my brother you are making big impact on peoples!!!!!big up the good work.

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን አምላኬ

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 2 ปีที่แล้ว +3

    ለሀገር መስዋዕት ለሚሆኑት ወታደሮቻችን ክብር ይገባቸዋል

    • @babys7570
      @babys7570 2 ปีที่แล้ว

      ገደል ይግቡ ዘረኞች

  • @rozi2958
    @rozi2958 2 ปีที่แล้ว

    Eregeme edimena tena maniye Egzabere abezeto yebareke keep up bro

  • @elsabethtesfaye6771
    @elsabethtesfaye6771 2 ปีที่แล้ว

    ፕራንኩ ተመችቶኛል በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው👏👏👏👏👍👍👍

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ወታደር እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @hayemtube3196
    @hayemtube3196 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅርና ስላም ያብዛላችሁ ወታደር ክብርና ስላም እመኛለው

  • @filagotwondimu7372
    @filagotwondimu7372 2 ปีที่แล้ว

    መሌ ፌዳው አንተ አንደኛ ነህ ክብር ለሀገር መከላከያ

  • @tinbitedanieltube
    @tinbitedanieltube 2 ปีที่แล้ว +1

    Proud of You Maniy and Our Federal Hero. He Changed Our Mind.Thank You.

  • @amprinting2346
    @amprinting2346 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ክብር ለፌዴራሌ

  • @user-ut4qx3ts8b
    @user-ut4qx3ts8b 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ማኔ ያሥተማርከው ሠው ተለውጦ ማየትን የመሠለ ነገር የለም።እኔም አንድ ቀን እመጣለሁ

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 2 ปีที่แล้ว

    Oh my God ጀግና ነህ የና ሚሊተሪ ጨምሮ ይባርክ ጉዋደኖችህንም አምጣቸው ወደ መኔ ቻናል ቡዙ የሚለወጥ ሰዌ እንፈልጋለን 👍👍🙏😘

  • @temet01
    @temet01 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Mane,this is great, life changing and heart touching education!
    Thank you once again!!!

  • @SalamSalam-iv4cy
    @SalamSalam-iv4cy 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ማንዬ ብደነግጥም ግን እግዚአብሔር ይመስገን በአንተም በእርሱም ተደስቻለው

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንድን ነው የማየው እኔ አልገባኝም የገባችሁ አስረዱኝ ብየ ጽፌ እስቲ ልጨርሰው ብየ ግን በጭንቀት ነበር የጨረስኩት የኔ ምርጥ ማኔ👌👌👌

  • @EMUHANFA
    @EMUHANFA 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለወታደር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @selamyoutube1753
    @selamyoutube1753 2 ปีที่แล้ว

    ዉይ ስወደዉ አቤቱ ፈጣሪ ከዚበላይ ጥበብ ይስጥህ ወድሜ

  • @aseewledasemayte1121
    @aseewledasemayte1121 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር. ይጠብቅህ ወንድሜችን

  • @selma5801
    @selma5801 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለሀገር መከላከያ

  • @ydtube7250
    @ydtube7250 ปีที่แล้ว

    Wow Betam Astemari New Wendimachin Bertalin Egziabher Yitebikih

  • @alexmulugeta2002
    @alexmulugeta2002 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው :: ደስ ይላል::

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪን ማመስገን ምክንያት አያስፈልግም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ግን አሰደነገጥከን አርፍ ፕራክ ነበር 👍👍👍👍👍

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አኖዳቹም ጨካኝ ናቸዉ ነውየምንለዉ አሁን አሳመከን ከዚ ብኋላ ተቀየረን ደስ የሚል መልክት ነው 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌

  • @khedjakasamu6746
    @khedjakasamu6746 2 ปีที่แล้ว

    ውድንሜ ማን ያዛዋል እውነትም ረስሄን ረስክን ነዉ ያምተዛዉ ጡሩ ስም ነዉ💝💝💝Alhmdullih Ya Allah
    Alhmadullih

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እኔንም ቀላል አልቀየረኝም አመሰግናለሁ ማንዬ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ደግሞ ደንግጫለሁ

  • @itsmydamonelove4804
    @itsmydamonelove4804 2 ปีที่แล้ว

    ማኔ ዛሬ አስተማሪ ነው የመጣብህ ባመጣህው ለውጥ ተባረክ

  • @selamawitankito9997
    @selamawitankito9997 2 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ደግሞ ከድንጋጤ ጋር realy amezing bro tnx መሌንም አመስግንልኝ ፎሎ አደርገዋለሁኝ

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 2 ปีที่แล้ว +7

    እነዛ ሴት የሚማቱትም ፌደራሎች እንዳንተ በሰለጠኑ

  • @HabeshaOnlineStore
    @HabeshaOnlineStore 2 ปีที่แล้ว +6

    he can be a motivational speaker.

  • @meriamebrahim2082
    @meriamebrahim2082 2 ปีที่แล้ว

    Wowww ድንቅነው እውነትነው እኔምተቀይሯለሁ አልሀምዱሊላህ ♥️♥️♥️

  • @DrarTube
    @DrarTube 5 หลายเดือนก่อน

    ወታደሩ ግን የልብ ሰው ነው! እናመሰግናለን!!!

  • @Enimamar_channel
    @Enimamar_channel 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ልጅ ነው ከንግግሩ ያስታውቃል 💪

  • @30techtube80
    @30techtube80 2 ปีที่แล้ว +1

    I wish i had a trip with this amazing crew ... 😮😮😮🥰🥰🥰

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 ปีที่แล้ว

    ሥለጃጅመንት እና ስለክብር ስላለው ወድሜ ባጠቃላይ የሠጥታ አገልጋዪች በአብዛኛው ማህበርሠብ ያላቸው እይታ በጣም የወርደ ነው💕🙏 ነገር ግን ባካባቢ የሆነ ነገር ስፈጠር ያኔ ተፈላጊ ናቸው (ለተፈጠርው ነገር ተወቃሽና ተጠያቂ ይሆናሉ እህን ሥሆን የት ሄዱ? ወዘተ ይባላል በአንዳነድ ሃገራት ክብራቸው ከፍና ቤተሠቦቻቹውም ክብርም አላቸው አብዝቸ ፃፍኩኝ ያለው ነገር ልቤን ስለነካው ነውና ከተቻለ ሁሉንም ያለፍርድ በመልካም በፍቅር ማየቱ መልካም ነው ውዶቸ 🙏🙏🙏💕💕

  • @mulefaf8664
    @mulefaf8664 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ የሚል ነገር ነው 🙏❤👏

  • @tagelmesfin7843
    @tagelmesfin7843 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም የገረመኝ መልእክት ነዉ ቦስ

  • @kbromaregay8240
    @kbromaregay8240 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምወድ ወንድሜ በርታ

  • @missmom4397
    @missmom4397 2 ปีที่แล้ว

    Amezing chnqet lay neberku sisemo ena temesgen byalow 🙏

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 2 ปีที่แล้ว +2

    ማናዝዋል ድንቅ ነህ 👏👏👏👏

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ቤተሰብ አድርገኝ አደራሽን🙏🙏🙏

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ብዙ ሰው ቀይሯል ክበርልን