ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውይ የኔ ተናፋቂዎች well ብለናልፍርሽ የለም ብዬ ልወጣ ነበር💔ጣል የሚያረጋት ነገር ትመቸኛለች@ል love ዩ❤
ቶማስ እኮ የቀጣይ ትውልድ ሰው ነው ገና አልደረስንበትም
እንኳን መጣክ ፊርሽዬ😘 ዛሬ ሰፋቸው ብዬ ተቃጥዬ ነበር 🚶♂️ተናፍቃችሁ ነበር😍
Shime be like: እኛ መግቢያ አናንዛዛም at 4:30 on a 16 minute video heheheነገሩን ነው እንጂ ጨዋታችሁ አይጠገብም ወንድሞቼ...ይመቻቹ።
ቆይ ይኸን ሁሉቀን ስትጠፋ አይደብራችሁም ናፈቃችሁኝ እኮ ሆሆሆሆበሁለት ስልክ ነው የምኮምተው ዛሬ ከመናፈቄ ብዛት ፍርሽ ሳይለንቱ ረመዳን ሙባረክ❤
I'm here because of fraule 😍😍😍😍
Firsh, love the way you keep cool
ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂 አረ ሽሜ ባታስረዳስ ብብት ቆጥ እያልክ አዛከን እኮ
ምርጦቼ ሰላም ሰላም ሞሮኳውያን የጌትሽ ማሞን ዘፈን ዘፈኑ ገብታቹ እዪት በጌታ ስሩበት በሳቅ ነው የምትሞቱት
ቆይ ይኸን ሁሉ ቀን መጥፋት አይደብራችሁም ናፈቃችሁኝ እኮ ሆሆሆሆፍርሽ ሣይለንቱ ረመዳን ሙባረክ❤
ውይ ሽሜ😀😀😀የጉርፑ አድማቂ አተኮነህ ሥወድህ
ሙስሊም ጓደኞቼ ጋር እያፈጠርኩ ነው መሳቅ አልችልም ትን ታስብሉኛላቹ ክክክክክክክ እንዳታስቁኝ ለመላው የእስልምና ተከታዮች ረመዳን ከሪም ።
አይደብራችሁም ይሄንን ሁሉ ቀን የምትጠፉት .. ለማንኛውም እንኳን በሰላም መጣችሁ
በሰላም ነው ግን የዘጋችውን እኔማ አሳሰበኝ እኮ እና ሰላም ናችሁ 🥰🥰🥰🥰
Ssemaw yewalkutn music shmi yealyasn tebabeln♡
Fereshe 😍😍😍🤩yene azzzzzegoche love you more esti tewtu feresh miss you
ፍርሽ ረመዳን ሙባረክ
መጣችሉን ፍርሺ ሙስልም ነው እንደ እንኳን አደረሰክ
yetefachihut negeris 🤨🤩😍😘😘😘
selam selam endet nachihu awurawechachin well come yemir gin enem endenante negn sak mekotater alichilim mesak nw beka
👆👆👆የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
ባለ ባርሜጣዉ i like ዩ ፈገግታህን😍
yene liyuwoch i love you so much
ሰላም ሰላም ሰው ሰው ነው አይተውም ቡጨቃ ጨጩጪቂቂቃቃቃ ሀሀሀሀ ሽሜ ላይሽ ኬር ተመችቶኛል😂😂😂😃
Guys betam eyesakachu new ...egna tnsh bnsk arif nbr
I can't stop watching your videos you guys are hilarious
9:10 5ምግብ በልተሽ 😂😂😂😂😂 አረ ሞትኩ
Beka eyeketun simetu lash eyalnachew lemedebachew aree aree ❤❤❤
አረ በጣም ነው የተናፈቃችውት በዚ ከቀጠላቹ መረሳታቹ ነው ❤️❤️❤️
በሕፃናትን በቀስት ግዜ እየኖሩ የድንጋይ ዳቦን ዘመን ሰዎችን ማንኳሰስ አይነፋም
Ramadan Kareem
Mejemerya fersh yelele mesloghe video alayewm neber
I'm z 1 one woooooooooo Algabathewem I'm so happy Bro wow 😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Oopps la like nw damo yalkut
Yene wudochii💕💕💕🥰🥰💪
Welcome mirxocheeeee I miss you so much 💝💝💝
እረ ፍርሽ እንዳትሰማቸው ምን ብብቱን ብቻ ብልቱንም ጣለ እንጅ ..... ከዛ ዋው ጭንቅላት ...ዋዋዉ ጭንቅላት..ትላለህ😜🤏🎃
Wow is it me weys .....this is the remindier of the three stooges .at least they were funny
እኔ ከዘፈኑ ይልቅ እናንተ ነው ያሳቃቹኝ ኡፍ😃😂😃ላይ ኬር 😃😃😃😃 😍😍😍😍
ላንተ ስል ላይሽኬር አደrኩ ሽሜ😜
የቆጡን ላውርድ ብላ ብልፅግናን ነው እነሱ የ10 አመት እቅድ ህዝብ በ1 አመት ፍድም ☝
ያራድዬ ልጆች
Errrrr tenafkachuhal😍
Ere tenafkachihuhal....tomi aruf sira nechi ....frshi #Ramadan_Mubarak #ኬር
Haha shime mecheresha lay frish ye belaw temer ankosh new a care yalshiw share lemalet belesh😂😂😂😂Frish abate manenem atesemi zem belesh beyi man....U guys are the best
Roasting your own friend is a gold +
Hlooo Sele Alew hunta Enternte Argu Semtachual
Love ya
Wellcome AWRA 😘💚💛❤
የእውነት ሱስ ሆናቹብኝ እኮ አረ አትጥፉ እንዲ 😍😍😍😍
Wedegawalew ❤❤❤
ፍሬ ግን ስትጀምሩ ስልክ አውርቶ ምን ብለውት ነው አኩርፎ የገባው ለማንኛውም ናፍቃቹን ነበር ምርጦች ረመዳን ከሪም
የኔ ምርጦች መጣቹ እወዳቹዋለሁ
Welahi frashe yelela meslo🤕lnaded neber ❤😂
አሪፎቹ 🥰 ውድዴሽን እማረጋችሁ ...ጡቶቹ ተፈራርተው ነው ወደኩ ቅቅቅቅቅቅ
ሰላም ሰላም ሰላም😘😘😘😘😘😘😘
Welcome 🤗🤗 mnew lnafq alachu 😜😂gn tnafqachuhal
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የረመዳን ጥግረራ እንዴት እያረጋችሁ ነው 😔😔እኔ ብቻ ግን ፌሬ በጭራሽ ሙስሊም አልጠበኩም ነበር ለማንኛውም ምንም ሁን አብዝቼ ነው ምወድህ ምወዳችሁ 😍😍😍😍
Eyuel 🥰🥰betam des yemtlut
bselam new ytfachew
እናንተ እዚህ ላይክ በልመና ስብስቡ ደቡብ ውስጥ ፓስተሩ እሬሳ ከነ ሞባይል ስልክ እያስነሳ ነው ጎብዝ
እንዴ ክክክክክክክክክክክክክክክ
ሚገርመዉ ከ ፍሬ ይልቅ የ እዩ ፊት ነዉ ሙስሊም ሚመስለዉ
ወይኔ ስወዳቹ እኮ❤️❤️❤️❤️❤️
አው ተናፍቃችሀል እኮ መጣችሁልን😁🤣😁🤣አታካብዱ ዉነቱን ነው እደ እሚገርማችሁ ግን እኔ ፊቱን አይቸ። ይህን ልጅ እስላም መሆን አለበት ብየ ነበር ወላሂ የመጀመሪያ ቀን ሳየው
I life care the video
Ereee zare hode kosel enen caree maregm atrsuuuu😊😊
Selam Selam Selam Yemwdachu አውራ አውራዎች እንዴት ናቹ🥰😘😘😘😘
ማነው እንደኔ ትርጉም ፍለጋ Google ላይ የሄደው😁
𝑦𝑒𝑛𝑒 𝑤𝑒𝑑𝑒𝑜𝑐ℎ𝑒 𝑒𝑛𝑘𝑢𝑎𝑛𝑒 𝑚𝑒𝑡𝑎𝑐ℎ𝑢𝑙𝑔𝑛𝑒 𝑏𝑒𝑡𝑎𝑚𝑒 𝑛𝑒𝑏𝑒𝑟 𝑦𝑒𝑛𝑎𝑓𝑒𝑘𝑎𝑐ℎ𝑢𝑔𝑛𝑒 𝑓𝑟𝑎 𝑚𝑒𝑙𝑘𝑎𝑚𝑒 𝑡𝑠𝑜𝑚𝑒 𝑦𝑒ℎ𝑢𝑛𝑙ℎ𝑒 𝑏𝑒𝑡𝑟𝑒𝑓𝑒 𝑒𝑤𝑑𝑎𝑐ℎ𝑤𝑎𝑙𝑒𝑤🥰🥰
የእውነት የዛሬው ይለያል ሞትኩ በጌታ 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘
Anduwalem gosa arif music video lekwal oromgna nw gn des yelal pls next video react
Welcome back guys 😀❤️
Btm tenafekachu nbr enkone dena metchu😊
እኳን አብሮ አደረሠን ለማንኛውም ተናፍቃችሁ ነበር
Shime😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂ymr anchi batnori ykfan nbr
Shime anteko atabrara
ምርጦቼ ፣ደስ ፣ስትሉ፣በተለይ፣ሳቃቹ
እኮን አደረሰህ
ተናፍቃችኋል እሽ❤❤😂😂😂
😂😂😂! You guys are so.... funny!! "5 type of food nothing he said" its appetizer 4 him!!😂😂
Well❤️😘
ለአፍጥር ጥሩን ስትል ሽሜ በሳቅ አፈነዳቹኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
zimtegnaw lij yalele meslogn linaded neber demo tenafkachuhal welcome
ፍራኦል ግን ማትሪክ ላይ አማርኛ ምንድነው ያመጣታው ?
where have been guys?
ፊሪሺ ሙስሊምነዉደ መሸአላ አልመሠለኝምነበር ስወዳችሁ ከማሀልያለሀዉ ቀልቃላ ባለኮፊያዉ ሳቂታ ቀዩ የኔቢጤ ሀሀሀሀ
N-1 am dead 😂😂😂😂😂
Well teftchu nebr beslam New
ewenete gene tebabale mene malete new benatachu
Fresh muslim new ede mashallah
እናንት ጠፋችሁ ሰላም ነው😁😁😁😁😁
እኔ እንደምወዳቹ ፈጣሪ ብወዳቹሁ ኖሮ ኢሄኔ ፓይለት አርጓቹሁ ነበር እኔ እኮ ሚገረመኝ ከቦይፍሬንዴ አብልጬ ምዎዳቹ ነገርስ
🙆♀️
@@Semira_Yasin ክክክክክክክ ምነዉ
Selam selam sellllllllllam
😔😔Minewu min bedelnachu lemn tefachu
ጠፋችሁ በስላም ነው 🥰
ፍሬሽ ሙስሌም ነውደ ማሻአላህ
Firaol❤
ሽሜ እየኔ ዘመድ እኮ ነክ የምግብ ነገር አይሆንም ባባዬ እንጋባ በቃ
ፍሌ ግን ይመቸኛል ስረሳው ምናምን አንደኛ ቀሽት ነገር........
Shime azig 😀
ማነዉ ግን ዘፈኑ እንደኔ ያልገባዉ 😁
Yehe music clip temechetognal yetemechachu eski
ውይ የኔ ተናፋቂዎች well ብለናል
ፍርሽ የለም ብዬ ልወጣ ነበር💔
ጣል የሚያረጋት ነገር ትመቸኛለች
@ል love ዩ❤
ቶማስ እኮ የቀጣይ ትውልድ ሰው ነው ገና አልደረስንበትም
እንኳን መጣክ ፊርሽዬ😘 ዛሬ ሰፋቸው ብዬ ተቃጥዬ ነበር 🚶♂️ተናፍቃችሁ ነበር😍
Shime be like: እኛ መግቢያ አናንዛዛም at 4:30 on a 16 minute video hehehe
ነገሩን ነው እንጂ ጨዋታችሁ አይጠገብም ወንድሞቼ...ይመቻቹ።
ቆይ ይኸን ሁሉቀን ስትጠፋ አይደብራችሁም ናፈቃችሁኝ እኮ ሆሆሆሆ
በሁለት ስልክ ነው የምኮምተው ዛሬ ከመናፈቄ ብዛት
ፍርሽ ሳይለንቱ ረመዳን ሙባረክ❤
I'm here because of fraule 😍😍😍😍
Firsh, love the way you keep cool
ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂 አረ ሽሜ ባታስረዳስ ብብት ቆጥ እያልክ አዛከን እኮ
ምርጦቼ ሰላም ሰላም ሞሮኳውያን የጌትሽ ማሞን ዘፈን ዘፈኑ ገብታቹ እዪት በጌታ ስሩበት በሳቅ ነው የምትሞቱት
ቆይ ይኸን ሁሉ ቀን መጥፋት አይደብራችሁም
ናፈቃችሁኝ እኮ ሆሆሆሆ
ፍርሽ ሣይለንቱ ረመዳን ሙባረክ❤
ውይ ሽሜ😀😀😀የጉርፑ አድማቂ አተኮነህ ሥወድህ
ሙስሊም ጓደኞቼ ጋር እያፈጠርኩ ነው መሳቅ አልችልም ትን ታስብሉኛላቹ ክክክክክክክ እንዳታስቁኝ ለመላው የእስልምና ተከታዮች ረመዳን ከሪም ።
አይደብራችሁም ይሄንን ሁሉ ቀን የምትጠፉት .. ለማንኛውም እንኳን በሰላም መጣችሁ
በሰላም ነው ግን የዘጋችውን እኔማ አሳሰበኝ እኮ እና ሰላም ናችሁ 🥰🥰🥰🥰
Ssemaw yewalkutn music shmi yealyasn tebabeln♡
Fereshe 😍😍😍🤩yene azzzzzegoche love you more esti tewtu feresh miss you
ፍርሽ ረመዳን ሙባረክ
መጣችሉን ፍርሺ ሙስልም ነው እንደ እንኳን አደረሰክ
yetefachihut negeris 🤨🤩😍😘😘😘
selam selam endet nachihu awurawechachin well come yemir gin enem endenante negn sak mekotater alichilim mesak nw beka
👆👆👆የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
ባለ ባርሜጣዉ i like ዩ ፈገግታህን😍
yene liyuwoch i love you so much
ሰላም ሰላም ሰው ሰው ነው አይተውም ቡጨቃ ጨጩጪቂቂቃቃቃ ሀሀሀሀ ሽሜ ላይሽ ኬር ተመችቶኛል😂😂😂😃
Guys betam eyesakachu new ...egna tnsh bnsk arif nbr
I can't stop watching your videos you guys are hilarious
9:10 5ምግብ በልተሽ 😂😂😂😂😂 አረ ሞትኩ
Beka eyeketun simetu lash eyalnachew lemedebachew aree aree ❤❤❤
አረ በጣም ነው የተናፈቃችውት በዚ ከቀጠላቹ መረሳታቹ ነው ❤️❤️❤️
በሕፃናትን በቀስት ግዜ እየኖሩ የድንጋይ ዳቦን ዘመን ሰዎችን ማንኳሰስ አይነፋም
Ramadan Kareem
Mejemerya fersh yelele mesloghe video alayewm neber
I'm z 1 one woooooooooo
Algabathewem I'm so happy
Bro wow 😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Oopps
la like nw damo yalkut
Yene wudochii💕💕💕🥰🥰💪
Welcome mirxocheeeee I miss you so much 💝💝💝
እረ ፍርሽ እንዳትሰማቸው ምን ብብቱን ብቻ ብልቱንም ጣለ እንጅ ..... ከዛ ዋው ጭንቅላት ...ዋዋዉ ጭንቅላት..ትላለህ😜🤏🎃
Wow is it me weys .....this is the remindier of the three stooges .at least they were funny
እኔ ከዘፈኑ ይልቅ እናንተ ነው ያሳቃቹኝ ኡፍ😃😂😃ላይ ኬር 😃😃😃😃 😍😍😍😍
ላንተ ስል ላይሽኬር አደrኩ ሽሜ😜
የቆጡን ላውርድ ብላ ብልፅግናን ነው እነሱ የ10 አመት እቅድ ህዝብ በ1 አመት ፍድም ☝
ያራድዬ ልጆች
Errrrr tenafkachuhal😍
Ere tenafkachihuhal....tomi aruf sira nechi ....frshi #Ramadan_Mubarak #ኬር
Haha shime mecheresha lay frish ye belaw temer ankosh new a care yalshiw share lemalet belesh😂😂😂😂
Frish abate manenem atesemi zem belesh beyi man....
U guys are the best
Roasting your own friend is a gold +
Hlooo Sele Alew hunta Enternte Argu Semtachual
Love ya
Wellcome AWRA 😘💚💛❤
የእውነት ሱስ ሆናቹብኝ እኮ አረ አትጥፉ እንዲ 😍😍😍😍
Wedegawalew ❤❤❤
ፍሬ ግን ስትጀምሩ ስልክ አውርቶ ምን ብለውት ነው አኩርፎ የገባው ለማንኛውም ናፍቃቹን ነበር ምርጦች ረመዳን ከሪም
የኔ ምርጦች መጣቹ እወዳቹዋለሁ
Welahi frashe yelela meslo🤕lnaded neber ❤😂
አሪፎቹ 🥰 ውድዴሽን እማረጋችሁ ...ጡቶቹ ተፈራርተው ነው ወደኩ ቅቅቅቅቅቅ
ሰላም ሰላም ሰላም😘😘😘😘😘😘😘
Welcome 🤗🤗 mnew lnafq alachu 😜😂gn tnafqachuhal
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የረመዳን ጥግረራ እንዴት እያረጋችሁ ነው 😔😔እኔ ብቻ ግን ፌሬ በጭራሽ ሙስሊም አልጠበኩም ነበር ለማንኛውም ምንም ሁን አብዝቼ ነው ምወድህ ምወዳችሁ 😍😍😍😍
Eyuel 🥰🥰betam des yemtlut
bselam new ytfachew
እናንተ እዚህ ላይክ በልመና ስብስቡ ደቡብ ውስጥ ፓስተሩ እሬሳ ከነ ሞባይል ስልክ እያስነሳ ነው ጎብዝ
እንዴ ክክክክክክክክክክክክክክክ
ሚገርመዉ ከ ፍሬ ይልቅ የ እዩ ፊት ነዉ ሙስሊም ሚመስለዉ
ወይኔ ስወዳቹ እኮ❤️❤️❤️❤️❤️
አው ተናፍቃችሀል እኮ መጣችሁልን😁🤣😁🤣አታካብዱ ዉነቱን ነው እደ እሚገርማችሁ ግን እኔ ፊቱን አይቸ።
ይህን ልጅ እስላም መሆን አለበት ብየ ነበር ወላሂ የመጀመሪያ ቀን ሳየው