መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ : መጽሐፈ ነህምያ (ምዕራፍ 1-13) | Bible Audio : Nehemiah (Chapter 1-13)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ!! መዳን በጌታ በእየሱስ ብቻ ነው!!!

  • @michaelholy1637
    @michaelholy1637 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን!

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏽 ትልቅ ስራ ነው ይህን የ ሂወት ቃል ሳዳምጥ ነብሴ ትረጋጋለች

  • @sdetegnawahewan
    @sdetegnawahewan ปีที่แล้ว +4

    ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!

    • @መንበረሥላሴ-ጸ8በ
      @መንበረሥላሴ-ጸ8በ ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልል

    • @michaelholy1637
      @michaelholy1637 ปีที่แล้ว

      እመብርሀን ከነልጇ ከአንቺ ጋር ትሁን እህቴ በርቺ አይዞሽ