ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተሜ ትናትና እኮ ሚኪ የናቱን መታገት ሲሰማ ወድቃል በድንጋጤ እስክ ከጎኑ ሁን 😢😢😢😢😢 እረ እሱ ልጅ ስቃይ በዛበት አላህ ይጠብቀው ያረብ 😢😢😢❤
ወይኔ ትርታ ሚኪ ምን ላይ ነው እርዳው ወድምህን እባክህ እናቱን አግተውበታን እባክህ ትርታ አጠገቡ ቁም ተሙየ እባክህ
ሩት,የምትባል,ሴት,ሚኪን,ተፈታተነችው,ባለፈ,ታሪክ,በወጣትነት,የተሰራ,ስህተት,ከምር,በጠም,አሳዘነኚ,ሚኪ,የዋህ,ነው,,ሩት,ባንኩ,ለምን,አይታገድም,ድሪየ,እየከፈለች,ሰው,ማስደብደብ,ማሳገት,ከባድ,ነው,እፍፍ,
በእሷ ሰም ሰይሆን በሌለ ሰው አካውንት ነው ብሮ ያለው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭@@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
😢😢
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አምላኬ ምንአይነት ቆሻሻናት የሰራዋን ይሰጣት😢😢😢😢😢
ስንት ቆንጆ ሴቶች ባሉበት ሀገር ጥንቅር ብላ ትቅር እናትህን አታሰቃያት
ቶሚየ የኛ ጅግና ሚኪን ድረስለት ፈጣሪ ይድረስለክና ቶሚየ በሚኪ ጎዳይ ተጨንቀናል😢😢
Ohh anch Damo mikin litasabijiwu nawu?
ትሙ ትናትና ሚኪ እራሱን ሰቱ ንበር አቤት ጨካኔአብራዉ እየኑረች አያሳዝናትም😢😢😢😢
Teyazalahe leflfa yelame aghwa
ተሙ ከሚኪጋር ተመካክራቹ እነዝ ሴዎች ከነስራቼው መቀል አለባቹ እባክህን ትናንት ራሱ ስቶ እንደት ሆነ እናቱንም ቶሎብላቹ ደረሱላቼው ልጄ ደግሞ ሚኪ ራሱን ይጠብቅ አንቴም ራስህን ጠብቅ ❤❤❤ጌታ እጠብቃቸቹ🎉🎉🎉🎉
ታግታለች ሳይሆን አግተናት ነው ስለዚ ለሰትየዋ ከነ2ት ልጆቻዋ ማገት ነው ከዛ እናቴ ልቀቂ ልንለቃቹ ነው ።
ተሙየ,ሚኪን,እርዳው,ፈተና,በዛባችሁ,ጋዜጠኞች,ፈጣሪ,ይጠብቃችሁ❤❤❤
ሚኪ እናቱ ታግታበታለች እሱም እራሱን ስቶ ወደቀ።ተሙ ለወንድምህ ሚኪ ድረስለት ።
ተሙዬ እባክህን ሚኪን አግዘው ተሰቃየ 😢😢
በዚህ አጋጣሚ አንድ እውነታ ልሚክራቹ በሊጁ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት አለው ኤየሰስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ኤየሱስ ያድናል❤❤
Woyi anch lij dagimo izim alesh? Ye Ethiopia setoch ayidelem EYESSUSIN irasachawunim layito ahawukum, silazi betasab or wolaji abat ina inat gar bizu kifitat indalewu yastawokal
ባለጌ እኔ ላቺ መተት ተሰራባት ስል ለካ ሴሬኛ አንቺ ነሽ እውነት ሰማይና. ምድር የዘረጋ አምላክ ይፍረድብሽ ተመስገን እንዳትለቃት በህግ ትጠየቅ
ተሙ ለሚኪ ድረሰለት🙏🙏🙏🙏🙏😢😢
Inate setoch matamatut tifat yelem
Ba Ewunat ba isoha lay benzil arakafikifo asipalt layi maketel kaza likoha ina isohan yakotatarawu setan ba isat abiro yikatalalu
ተሙ ሚኪእደትነው ትናት እራሱን ስቶል የናቱን ነገር ሲሰማ እባክሕን እነዛን ሰወች አግዚና ከስሩ አጥፍለት ልጆቹን ደግሞ ፀበል ውሰዶቸው እግዝብሔር ምቀኛን ካገር ያጥፍልን😢😢😢😢😢😢😢
Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
Erkusochi le bemanafoqineti adisi nshi 🇪🇷
ምን አዬነት ሤይጣን ነት በወርቁ ፈርጄ ነበር በገንዘብ ተታሎ ነዉ ለካ ይች ብትመለሥለትም አትጠቅመዉም ወርቁ ብሩን እንዳይመልሥላት ይች ዉሻ የተረገመችበሕይዎቱ ተጫወተች የኔ እናት ፈጣር ወደጤናዉ ይመልሥልሽ
ተሜዋ እባክህን ከሚኪ ጎን ሁንልን እራሱን ስቷል ምላይ እደደርሰ ማወቅ እፈልጋለን በሐገራችን ላይ ህግ የለምና
ተሙ ለሚኪ ድረስለት 😢😢😢😢😢😢😢እራስን ስቶ ወደቀ ተሙ እራስህን ጠብቅ
Minawu inate setoch mikin malet abezachu kanate wuch mikin migoda manim sawu indelela atawukum? Ba ewunat batem tazazinalachu ye Agarachin setoch, simachawum iska Tig darisohal,
ተሙ ወንድማችን ትችላለህ❤❤ ሚኪ አደጋ ውሰጥ ነው አደራህን እንዳዳንከው ድረሰለት❤❤❤❤
ተሙዬ ወንድማችን እንኳን ሰላም መጥተሃለን ባለህበት ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሆነህ ተሙዬ ሚኪ እምላይ ደርሶ ይሆን መከረው በዛ እውነት
ተሙ እባክህን ቶሎ ቶሎ አይደርሰኝም ሲቀጥል ሚኪን እርዳው ያላንተ አይችልም ብቻውን ወንድምህን አዘው ጀግናዬ 🙏🙏🙏😍😍😍😍🎉🎉🎉
ተሙ ኢቺ እንኳን አብራው ተመልሳ ለመኖር አይደለም ለጉርብትና ምትፈልግ አደለችም ትገለዋለች ያለውን ነገር በግልጽ ንገሩትና ይቁረጥለት ህይወት ይቀጥላል እናትም ጸበል ውሰጂው ወደራሱ እንዲመለስ ፈጣሪ ከመሰሪ ሰው ይሰውረን ግን እንኳንም በሰው ሃገር እያሉ አለማድረጋቸው ጥሩ ነው እናቱ አጠገብ በመሆኑ እግዚአቤር ረድቶታል።ኢቺን ከነእህቷ ወደ ዘብጥያ ማውረድ ነው በ80 ላይ ሌላ በማግባቷ ብቻ!!!!!!!
ምን አይነት ክፉ ሴት ናት ምናለ በትትና አልፈልግህም ብትለው እየወደዳት ከምትከዳው እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ ወድማችን ለተከሲስዋም ሴት ልቦና ይስጣት ምን ይባላል😢😢😢😢
ተሙ የሚኪ እናት ታግታለች እባክህን ኣግዘዉ
ተሙ በናትህ ሚኪን አግዘው ፈተናው ጠነከረበት ከጉኑ ሁነህ አበርታው 🙏🙏🙏
ተሙ የኛ ጀግና እዉነቱን ደረስክበት ይችን አረመኔ ለህግ አሳልፈህ በጣት
ታሙ ለሚክ ድራስለት እባክህን ህወቱ አዳጋ ላይ ናው እናቱ ታግተባት😢😢😢
ተሙየ እባክህ ሚኪን እርዳዉ እናቱ ታግታዋል እባክህን ከጎኑሁን😢😢😢😢😢😢😢😢 አተ ጎበዝነህ እርዳዉ 😢😢😢😢😢😢
ተሙ ጀግናችን የህዝብ ልጆች በርቱልን ፀበልይፀመቅ ተሙ እግዚአብሔር ይርዳህ
ወድሜ ተመስገን በእግዚአብሔር ስም ከሚኪ ጎን ሁንለት እናቱ ታግታለች
ሰላም ተሙ ሚኪ እዴት ሆነ እራሱን ስቶነበረ እናቱ ተገኘቺ በማሪያም🙏😭😭😭😭
ተሙ ሚኪን አትተወው ፈተናው በዛበት😢😢😢😢 ኢሄ ታርክ ደሞ ያንድ አባት ልጅ እንዳይሆኑ ምክንያቱም በሰርጋቸው ቀን ያባትዬው አለመገኘት ያሳዝናል
ተሙዬ የኛ ጀግና በናትህ ትናት ሚኪ የናቱን መታገት ሲሰማ ወድቋል እባክህ በፈጠረህ ወንድምህን አግዘው እባክህ ተሙዬ 😢😢😢😢
ወድሜ ሚኪን አየኸው
ጀግናዉ ልዑልና ዘልዬ ጠፉ ሐኪም ድረስለት አደራ 👏👏👏ከሚኪ ሁን ጣጣ በዛበት።
ወይኔ አረ ተሙየ ሚኪን እገዘው እባክህ እነዛ የተረገሙ ሰወች እንዳይጎዱት😢😢😢😢
ተሜ የሚኪ ነገር አሳስባናል እባክህ አሁንም ከጎኑ ሁን 😢
ሰላም ተም ሚኪ ምን ደረሰ ስለናቱ መታገት ሲሰማ እራሱን ስቶ ነበር አዲስ ነገር ካለ። ተምዝም አትበል ከይቅርታጋር በአላህ ከአላህ በታች ተባበራቸው ያረብ ሰላም አላህ ያርጋት የሚኪን እናት ያረብ ያረብ ያረብ
ተሙዬ አንተ የተባረክና የብዙዎች ተስፋ ነህ ራስህን ጠብቅ !! ሴራ እንደሆነ ግን ግልፅ ነው ።በጀርባ የሆነ የበቀል መንገድ ያለ ይመስላል። ሲቀጥል ሚስቱ የተቀማ ልጅ ቆፍጠን ይበል የሆነ መተት ነገር ካልሆነ ጠንከር ብሎ ራሱን መቆጣጠር አለበት!!!!!! እቺ ባለጌ በደንብ ትጠና
ተሙየ እንኳን ደህና መጣህ ሚኪ እምን ላይ ነው ያለው ከፈጣሪ በታች ከጎኑ ሁን አላህ ያዋዳችሁ ይጠብቃችሁ ያረብ
ተሙ የኛ ጀግና ይህ ሰው ወይ የሆነነገር አስነክቶአታል ወይም ደግሞ የቀድሞ ፍቅረኛዋ ሊሆን ይችላል እጂ በፍፁም በዚ ልክ ልትቀየር አችልም ጀግናችን በቻልከው አቅም እሷጋር ያለው ሚስጥር ለማወጣጣት ሞኮር በትዳር ላይ መማገጥ ምን ያክል ወጀል ሞኑን እስከማታስስ ያወራት ሚስጥር ከባድ ነገር አለ ለዛውም የተማረሰው ሆና
ተሙዬ ፡ የሚኪን ፡ ነገር ፡ አደራሀን ፡ እዳተወው ፡ በእግዚአብሔር ፡ ይዤሀለው
ሚኪ ምን ደረሰ እረባካቹዉ ልስራ አበት በሰዉ አገር ነዉ ያአለዉት የአላኩትን ሥራ ልኬአለዉ ብይ ተጣላዉ እሱን ሳስብ ጌታዎይ መልካአም አሰማን ያአሮጊት ማአፊያ የተሰባሰቡ መሰሉ ብትሉማርታ ሀላቸዉም እናቱ ሰለወነች ነዉ ደግሞ በትልልቅ ሲወን እዴት ያናድዳል በየአይማኖታቸዉ ወደፈጣሪየአቸዉ በሚቀርቡበት ሰዓት አሰዳቢወች የወለዳቻቸዉ ልጆች በእናተ አፈሩ
ወይ ጉድ ምንለው እኮ ጠፍብን ዘንድሮው ኡኡኡኡፍፍፍፍ ጌታ ከክፉ ይጠብቀን ተሙዬ ምንወድህ ጀግናው ራስህን እየጠበቀ ተንቀሳቀሰ እባክህ የሚኪ ጉዳይ ደሞ ያሳሰበን ነው ምን ላይስ ደረሰ የእናቱ መታገት ሲሰማ ራሱን ስቶን ወድቆ ነብር ከዛስ ምን ተፈጠረ እባክህን ተሙዬ የሚኪ ጉዳይ አደራ ለሚኪ አንተ ነህ ደራሽ ምርጥ ወንድሙ እና ለሱም ለእናቱ ወይዘሮ መሰሉን ድረስላቸው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤።
ጀግና ተሙ እባክህ ይች ሰይጣን ከነህቷ. ተባበረው እጎዳና ላይ ይወጣውን ባሏን
በሰው ሒወት የምትቀልዱ ሰዎች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ በሔድሽበት አይቅናሽ ወልደሽ ቅመሺው ለሆነ ለባእድ አምልኮ ፈልገውት ነው የሚሆነው ፀበል አስጠምቁት ፈጣሪ ልጅሽን ይማርልሽ ሞት እያለብን ይሔን ያህል ክፋት 😢😢😢😢😢😢
እቺ ብትመለሰም በመዳኒት ትገለዋለች ስለዚህ ይችን ሴት እንደሴጣን አርባ ሜትር መራቅ ነው ያለበት ::
ትርታ ሚዲያ ተመስገን ጋዜጠኛ ሚኪን ተባበረው እናቱ ከታገችበት አስወጧት ሚኪ የተፈጥሮ ንግግር ችግግር ቁጣ ቁጣ ቢልም ሁሉን እወጣለሁ እያለ ቢደነፋም ብቻውን የማይዋጣው ውስጥ ገብቷልና ተባበረው እንልህ አለን የራስህን ደህንነት እየጠበቅ
ተሙ ወንድማቾን ለሚኪ ድረስለት እነዚያ ጭራቆች እናቱን አግተዋታል ድረስለት ሲሰሰማ እራሱን ስቶ ወደቀ አንተነህ ምትደረስለት
ተሙ፣ባአላህ፣፣ወድምህን፣ሚኪንእርዳዉ😢😢😢😢ሁሌም፣ከጎኑነህ፣፣አሁኑም፣አደራህንእናቱ፣ታገተች፣፣ጣጣዉሥጥገባ፣
ተሙ የሚኪ ነገር እንዴት ሆና ትላት ራሱን ስቶ ነበር😢😢😢😢😢
LA Miki chirash atichanaku issu irasu miharagawun bademb yawukal, wanawu ye Miki sikayi irasu setoch nachu, ayidelem LA Mik LA Agarachin Ethiopia irasu setoch tilk chiger honohalu
ልጁ ካሁን በኃላ ሚሰት አትሆንም ለናቱ ሲል መኖር አለበት ሂወት ይቀጥላል ከሁን በኃላ ሚሰት አትሆንም ❤❤❤በቃ
አቦ ተሙ ፀበል ዉሰዱት በናትህ እሱም ወንድ ወንድ ይሽተት በሀይማኖት አባቶችም ይመከር
ሁላችሁም ትኩርት ወደሚኪ ኮምቱለት ይርባርቡና እናቱን ለመፈለግ ያግዘው ፍትህ ለኛ ለተመልካቾች ልባችን አዘነ ተሰበር ካሁን በፊት በሚኪ ተሰቃየን ደግሞ ድጋሚ እዲህ አይነት ወጥመድ
ሒወታቹ፣አላህ፣ያበላሸዉ፣ያረቢአተእራሥህ፣ይድፋህ😢😢😢😢😢እናቱ፣ተናግራለች፣መተት፣አሠርታበትነዉ፣የሥራሽን፣ይሥጥሽ😢😢😢
ጀግናው እባክህን የሚኪ እናት ታግታለች እርዳታህን ይፈልጋል እባክህ 😢😢😢
እግዚዞ ማሐረነ ክርስቶስ የሰው ክፋት ከሰይጣን የከፋ ነው የሚኪን ነገር ተሙየ ጀግናየ
እቺ የሴት ማፈሪያ እንደ ሎሚ መጣው እንደማስቲካ አላምጣው ካዝናውን አሟጣው ሲያበቃ የተለየ ጥቅም በመሻት በሱ ላይ በብሯበሀሰት ገዝታ በትዳር ላይ ትዳር ወንዱን ልጅ ከቤቱ አስወጥታ እንዲያብድ በማስደረጓ በፀያፍ ተግባሯ ለህግ ትቅረብ
ተሙዬ ጀግና ለዚህ እኮ ነኝ የምወድህ ትህትና ትእግስት አስተዋይነት ጌታ ሁለ አሟልቶ ሰጠህ ዕድለኛ ነህ ተሙዬእቺ ሴት ግን ምንድነው እርሟን አልገባኝም ቅንጣት ሳታፍር ዶም እወደዋለሁ ከሱም አብሬው መኖር እፈልጋለሁ ትላለች እንዴ ለማመን ይከብዳል ለልጁ ግን በምትችልበት አቅም ከዚህ ጉድ እንዲ ወጣ አግዘው የሚኪ እናት ጉዳይስ ምን ላይ ደረሰ?
ወዴት ወዴት ነው እዬዳንያልነው ባካችሁ እግዚአብሔር የእዉነት ፈርጅ ነው አትሳሳቱ
ወንድሜ ተረጋጋ ሚስትክ የራሷን ህይወት አስቀጥላ አንተ እራስክንም እናትክንም መጉዳት የለበትም ወደ እግዚአብሔር ቤት ሂድ ላንተ የማትሆን ከሆነ ጌታ ሌላ ይሰጥካል
ተሙ ሚኪን እርዳው እናቱን አግተውበታል ))ወይኔ ምን ጉድ ነው ምን ቢያደርጋቸው ነው እድህ የሚያደርጉት ምስኪን ባልዮው ያሳዝናል
እመቤቴ የጌታዬ እናት እመቤቴ በስውላይ ተንኩል ካሰቡኩኝ የሰው ደስታ የሜያስደስተኛ ከወነ እመቡርሐን ቀድመሽ እኔላይ ፍርጄነው የምለው እግዜኦ ስው ላይ እዲት ስ መተት ይደረጋል እግዜኦ😢😢😢😢😢
እረ ሰለሚኪ ጨቆቻለ ትላትና እራሱሁን ስቶ ወድቆ ነበረ ተሙ ዬት ደረሰ 😢
Gootaa keenyaa jaabadhuu ❤❤❤❤
ተሙ ሚኪን ድረሱለት እናቱንም አድኑለት ወንደሜ
ተሙዬ እንኳን ደህና መጣህ የሚኪ ነገር አስጨንቆናል ፈተናዎች በስተውበታል በጣም አዝነናል እባክህ ከጎኑ ሁን !!!?
ተሙ የኔጀግና ሚኪ 🏥ሆስፒታል ገባ እደት ሆነ በማርያም ያች ክፉሴት እናቱን አግታበታለች እባክህ እገዘው ፈተናው በዛበት እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
ስማወድሜ ሴትቢሄድ ሴትመጣለቺ አተደናሁን አብሺር አላህየ ተሻለቺ ዉንዪስጥህ
ተሙ ለሚክ ድረስለት እንደው ይህ ሚኪ እግዚአብሔርይድረስለት በጣም ነው የሚስጨንቀን እንትም እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁ የችግርደሾች ጀግኖች
እቺ የሴት ማፈረያ አንደ ሎሚ መጣው እንደማስቲካ አላምጣው ካዝናውን አሟጣው ሲያበቃ የተለየ ጥቅም(ተሜ የሚኪ ነገር አሳስበናል አባክህ አሁንም ከጎኑ ሁን በእግዚአብሔር ሰም ከሚኪ ጎን ሁንለት እናቱ ታግታለች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጀግና ወንድማችን በርታ ❤😢 እባክህ ሚኪ እንዴት ሆነ 😢
ሁለቱም የአንድ አባት ልጆች ይሆናሉ !!!አይ ዝሙት እድሜ ልክ አዋራጅ ዝሙትን አትቅረቡ ተብለን የታዘዝነው ለዚህ ነው።
Ara bakish? Inate setoch iko matahakut ina mataragut Tarik yelem
ተሙ ተባረክ እናቱን እርዳት ልጁ ያሳዝና❤❤❤❤❤❤❤
ተሙዬ እባክህን ሚኪን እርዳዉ ችግር ዉስጥ ገብቶል በድጋሜ ችግሩ አላለቀለትም እባክህ እርዳዉ
ምንም የምለው ነገር የለም እግዚአብሔር አምላክ ግን እውነቱን አጋለጠ ክብር ለጌታ ይህን
ይቺ ይድፋት እና አረ ስንት አይነት ሰዉ አለ እግዚዮ ተሙዬ ተባረክ
የሲፈን አባት አባቱ ሁኖ እዳይሆን አባቷን ካላስተዋወቀችው እሱም አባቱን ካላወቀ ተሆነ የሷቤተሰብ ጋችግር ይኖራል
ተሙ ሚኪ እንዴት ነው ሚኪ እናቱ ታግታለች ሲባል በድንጋጤ ወድቆ ነበር አደጋ ላይ ነው ድረስለት ለሚኪ ያለከው አንተ ነክ😢😢😢😢
ውነትነው የመኪናት መታገቷ
እባክህ ሚኪን ደረስለት ለእናቱ እባክህ ቶሎበል አንተ የሚኪ የልብሰው❤❤❤
ተሙ አላህ ይጠብቅህ
ተሙ የሚኪ እናት ታግተዋል ሚኪ እራሱን ስቶ ወድቋል ድረስለት እናቱን አፋልገው ወድምህን❤❤❤
ጀግናው መጣህ 🎉🎉🎉
ወንድማችን፣ጠበል፣ውሰድት፣ህይወት፣ትፈትናለቸ፣እናትግሰት፣ያሰፈልጋል፣
እህትና ውድም ይሆናሉ አጣራ
የስራሽን ይስጥሽ ባለጌ በግልፅ መለያየት እያለ 😢😢😢
እኳ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ታሙ እባክህን ላ ሚኪ ድራስ 💪💪💪💪
ሀያሉ ጌታ. አላህ ይጠብቅሀ ወንድማችን. ወንድማቸን ሚኪ. ምን ደረሰ
አቤት አቤት አይቅናቹ ተንኮላቹ ለራሣቹ ይሁን የሠው ሂወት በቀላል ማበላሸት አይከብድም ትርታ ሚድያ በርታ አባቱ👍👍💪💪💪❤❤
አረ.ለናትህአስብ.እናት.መተካ.የትም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tamu please find Miki & help him please .ye Miki inat tagitowal😢😢
ትሪታ ሚድያ ሚኪ እየተሰቃያ ነው እባክዎ ደረሰ እናቱም እየተሰቀች ነው 😢😢 😢ልጅ እኮ ፍቅር እኮ ነው የሚያሳደደው ሰው በሌላ ነገር እየተሰቃየ ነው
ያአላህ አላህጤናህን ይመልሰልህ አብሸር እናት
ተሙ ጀግናው ጋዜጠኛ እባክህ እባክህ ሚኪን እርዳታ ድረስለት ዘመኑ በሚኪ ክፍ ሆኟል
ታሙዬ ጀግናችን አትመልካም ሰዉነህ ሚኪ እናት ታግታብታለች እባክህ ድረሰለት ሚኪ በጣም ተጎዲቷል አሁንም የይብለጥ ተጎዳ በጣም ያማል ከጎኑሁንለት ለወድምህ❤❤😢😢😢
በአለ.ሚክ.ሚኪ.ምክ.በጪቀት.ፈነደዉ.የአለዉ.አቴ.እርደዉ🙌😓
ከባድነዉ ወደራሰህ ተመላሰወደም ወድምተመሰገን አላህይጠብቅህ ሚኪን ደረሰላት
ተሜዬ ለሚኪዬ ድርሳ 🙏🏿❤️
ተሙሚኪእራዶው😢😢😢😢😢😢😢❤
ተሙ እባክክ ለማኪ ድረስለት
አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤❤ ያሳዝናል 😢😢😢😢😢
ተሙ. አደራህን ሚኪ ተባበረው አደራህ🎉🎉🎉🎉❤❤
ተሜ ትናትና እኮ ሚኪ የናቱን መታገት ሲሰማ ወድቃል በድንጋጤ እስክ ከጎኑ ሁን 😢😢😢😢😢 እረ እሱ ልጅ ስቃይ በዛበት አላህ ይጠብቀው ያረብ 😢😢😢❤
ወይኔ ትርታ ሚኪ ምን ላይ ነው እርዳው ወድምህን እባክህ እናቱን አግተውበታን እባክህ ትርታ አጠገቡ ቁም ተሙየ እባክህ
ሩት,የምትባል,ሴት,ሚኪን,ተፈታተነችው,ባለፈ,ታሪክ,በወጣትነት,የተሰራ,ስህተት,ከምር,በጠም,አሳዘነኚ,ሚኪ,የዋህ,ነው,,ሩት,ባንኩ,ለምን,አይታገድም,ድሪየ,እየከፈለች,ሰው,ማስደብደብ,ማሳገት,ከባድ,ነው,እፍፍ,
በእሷ ሰም ሰይሆን በሌለ ሰው አካውንት ነው ብሮ ያለው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭@@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
😢😢
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አምላኬ ምንአይነት ቆሻሻናት የሰራዋን ይሰጣት😢😢😢😢😢
ስንት ቆንጆ ሴቶች ባሉበት ሀገር ጥንቅር ብላ ትቅር እናትህን አታሰቃያት
ቶሚየ የኛ ጅግና ሚኪን ድረስለት ፈጣሪ ይድረስለክና ቶሚየ በሚኪ ጎዳይ ተጨንቀናል😢😢
Ohh anch Damo mikin litasabijiwu nawu?
ትሙ ትናትና ሚኪ እራሱን ሰቱ ንበር አቤት ጨካኔአብራዉ እየኑረች አያሳዝናትም😢😢😢😢
Teyazalahe leflfa yelame aghwa
ተሙ ከሚኪጋር ተመካክራቹ እነዝ ሴዎች ከነስራቼው መቀል አለባቹ እባክህን ትናንት ራሱ ስቶ እንደት ሆነ እናቱንም ቶሎብላቹ ደረሱላቼው ልጄ ደግሞ ሚኪ ራሱን ይጠብቅ አንቴም ራስህን ጠብቅ ❤❤❤ጌታ እጠብቃቸቹ🎉🎉🎉🎉
ታግታለች ሳይሆን አግተናት ነው ስለዚ ለሰትየዋ ከነ2ት ልጆቻዋ ማገት ነው ከዛ እናቴ ልቀቂ ልንለቃቹ ነው ።
ተሙየ,ሚኪን,እርዳው,ፈተና,በዛባችሁ,ጋዜጠኞች,ፈጣሪ,ይጠብቃችሁ❤❤❤
ሚኪ እናቱ ታግታበታለች እሱም እራሱን ስቶ ወደቀ።ተሙ ለወንድምህ ሚኪ ድረስለት ።
ተሙዬ እባክህን ሚኪን አግዘው ተሰቃየ 😢😢
በዚህ አጋጣሚ አንድ እውነታ ልሚክራቹ በሊጁ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት አለው ኤየሰስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ኤየሱስ ያድናል❤❤
Woyi anch lij dagimo izim alesh? Ye Ethiopia setoch ayidelem EYESSUSIN irasachawunim layito ahawukum, silazi betasab or wolaji abat ina inat gar bizu kifitat indalewu yastawokal
ባለጌ እኔ ላቺ መተት ተሰራባት ስል ለካ ሴሬኛ አንቺ ነሽ እውነት ሰማይና. ምድር የዘረጋ አምላክ ይፍረድብሽ ተመስገን እንዳትለቃት በህግ ትጠየቅ
ተሙ ለሚኪ ድረሰለት🙏🙏🙏🙏🙏😢😢
Inate setoch matamatut tifat yelem
Ba Ewunat ba isoha lay benzil arakafikifo asipalt layi maketel kaza likoha ina isohan yakotatarawu setan ba isat abiro yikatalalu
ተሙ ሚኪእደትነው ትናት እራሱን ስቶል የናቱን ነገር ሲሰማ እባክሕን እነዛን ሰወች አግዚና ከስሩ አጥፍለት ልጆቹን ደግሞ ፀበል ውሰዶቸው እግዝብሔር ምቀኛን ካገር ያጥፍልን😢😢😢😢😢😢😢
Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ
12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
Erkusochi le bemanafoqineti adisi nshi 🇪🇷
ምን አዬነት ሤይጣን ነት በወርቁ ፈርጄ ነበር በገንዘብ ተታሎ ነዉ ለካ ይች ብትመለሥለትም አትጠቅመዉም ወርቁ ብሩን እንዳይመልሥላት ይች ዉሻ የተረገመችበሕይዎቱ ተጫወተች የኔ እናት ፈጣር ወደጤናዉ ይመልሥልሽ
ተሜዋ እባክህን ከሚኪ ጎን ሁንልን እራሱን ስቷል ምላይ እደደርሰ ማወቅ እፈልጋለን በሐገራችን ላይ ህግ የለምና
ተሙ ለሚኪ ድረስለት 😢😢😢😢😢😢😢እራስን ስቶ ወደቀ ተሙ እራስህን ጠብቅ
Minawu inate setoch mikin malet abezachu kanate wuch mikin migoda manim sawu indelela atawukum? Ba ewunat batem tazazinalachu ye Agarachin setoch, simachawum iska Tig darisohal,
ተሙ ወንድማችን ትችላለህ❤❤ ሚኪ አደጋ ውሰጥ ነው አደራህን እንዳዳንከው ድረሰለት❤❤❤❤
ተሙዬ ወንድማችን እንኳን ሰላም መጥተሃለን ባለህበት ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሆነህ ተሙዬ ሚኪ እምላይ ደርሶ ይሆን
መከረው በዛ እውነት
ተሙ እባክህን ቶሎ ቶሎ አይደርሰኝም ሲቀጥል ሚኪን እርዳው ያላንተ አይችልም ብቻውን ወንድምህን አዘው ጀግናዬ 🙏🙏🙏😍😍😍😍🎉🎉🎉
ተሙ ኢቺ እንኳን አብራው ተመልሳ ለመኖር አይደለም ለጉርብትና ምትፈልግ አደለችም ትገለዋለች ያለውን ነገር በግልጽ ንገሩትና ይቁረጥለት ህይወት ይቀጥላል እናትም ጸበል ውሰጂው ወደራሱ እንዲመለስ ፈጣሪ ከመሰሪ ሰው ይሰውረን ግን እንኳንም በሰው ሃገር እያሉ አለማድረጋቸው ጥሩ ነው እናቱ አጠገብ በመሆኑ እግዚአቤር ረድቶታል።ኢቺን ከነእህቷ ወደ ዘብጥያ ማውረድ ነው በ80 ላይ ሌላ በማግባቷ ብቻ!!!!!!!
ምን አይነት ክፉ ሴት ናት ምናለ በትትና አልፈልግህም ብትለው እየወደዳት ከምትከዳው
እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ ወድማችን ለተከሲስዋም ሴት ልቦና ይስጣት ምን ይባላል😢😢😢😢
ተሙ የሚኪ እናት ታግታለች እባክህን ኣግዘዉ
ተሙ በናትህ ሚኪን አግዘው ፈተናው ጠነከረበት ከጉኑ ሁነህ አበርታው 🙏🙏🙏
ተሙ የኛ ጀግና እዉነቱን ደረስክበት ይችን አረመኔ ለህግ አሳልፈህ በጣት
ታሙ ለሚክ ድራስለት እባክህን ህወቱ አዳጋ ላይ ናው እናቱ ታግተባት😢😢😢
ተሙየ እባክህ ሚኪን እርዳዉ እናቱ ታግታዋል እባክህን ከጎኑሁን😢😢😢😢😢😢😢😢 አተ ጎበዝነህ እርዳዉ 😢😢😢😢😢😢
ተሙ ጀግናችን የህዝብ ልጆች በርቱልን ፀበልይፀመቅ ተሙ እግዚአብሔር ይርዳህ
ወድሜ ተመስገን በእግዚአብሔር ስም ከሚኪ ጎን ሁንለት እናቱ ታግታለች
ሰላም ተሙ ሚኪ እዴት ሆነ እራሱን ስቶነበረ እናቱ ተገኘቺ በማሪያም🙏😭😭😭😭
ተሙ ሚኪን አትተወው ፈተናው በዛበት😢😢😢😢 ኢሄ ታርክ ደሞ ያንድ አባት ልጅ እንዳይሆኑ ምክንያቱም በሰርጋቸው ቀን ያባትዬው አለመገኘት ያሳዝናል
ተሙዬ የኛ ጀግና በናትህ ትናት ሚኪ የናቱን መታገት ሲሰማ ወድቋል እባክህ በፈጠረህ ወንድምህን አግዘው እባክህ ተሙዬ 😢😢😢😢
ወድሜ ሚኪን አየኸው
ጀግናዉ ልዑልና ዘልዬ ጠፉ ሐኪም ድረስለት አደራ 👏👏👏ከሚኪ ሁን ጣጣ በዛበት።
ወይኔ አረ ተሙየ ሚኪን እገዘው እባክህ እነዛ የተረገሙ ሰወች እንዳይጎዱት😢😢😢😢
ተሜ የሚኪ ነገር አሳስባናል እባክህ አሁንም ከጎኑ ሁን 😢
ሰላም ተም ሚኪ ምን ደረሰ ስለናቱ መታገት ሲሰማ እራሱን ስቶ ነበር አዲስ ነገር ካለ። ተም
ዝም አትበል ከይቅርታጋር በአላህ ከአላህ በታች ተባበራቸው ያረብ ሰላም አላህ ያርጋት የሚኪን እናት ያረብ ያረብ ያረብ
ተሙዬ አንተ የተባረክና የብዙዎች ተስፋ ነህ ራስህን ጠብቅ !! ሴራ እንደሆነ ግን ግልፅ ነው ።በጀርባ የሆነ የበቀል መንገድ ያለ ይመስላል። ሲቀጥል ሚስቱ የተቀማ ልጅ ቆፍጠን ይበል የሆነ መተት ነገር ካልሆነ ጠንከር ብሎ ራሱን መቆጣጠር አለበት!!!!!! እቺ ባለጌ በደንብ ትጠና
ተሙየ እንኳን ደህና መጣህ ሚኪ እምን ላይ ነው ያለው ከፈጣሪ በታች ከጎኑ ሁን አላህ ያዋዳችሁ ይጠብቃችሁ ያረብ
ተሙ የኛ ጀግና ይህ ሰው ወይ የሆነነገር አስነክቶአታል ወይም ደግሞ የቀድሞ ፍቅረኛዋ ሊሆን ይችላል እጂ በፍፁም በዚ ልክ ልትቀየር አችልም ጀግናችን በቻልከው አቅም እሷጋር ያለው ሚስጥር ለማወጣጣት ሞኮር በትዳር ላይ መማገጥ ምን ያክል ወጀል ሞኑን እስከማታስስ ያወራት ሚስጥር ከባድ ነገር አለ ለዛውም የተማረሰው ሆና
ተሙዬ ፡ የሚኪን ፡ ነገር ፡ አደራሀን ፡ እዳተወው ፡ በእግዚአብሔር ፡ ይዤሀለው
ሚኪ ምን ደረሰ እረባካቹዉ ልስራ አበት በሰዉ አገር ነዉ ያአለዉት የአላኩትን ሥራ ልኬአለዉ ብይ ተጣላዉ እሱን ሳስብ ጌታዎይ መልካአም አሰማን ያአሮጊት ማአፊያ የተሰባሰቡ መሰሉ ብትሉማርታ ሀላቸዉም እናቱ ሰለወነች ነዉ ደግሞ በትልልቅ ሲወን እዴት ያናድዳል በየአይማኖታቸዉ ወደፈጣሪየአቸዉ በሚቀርቡበት ሰዓት አሰዳቢወች የወለዳቻቸዉ ልጆች በእናተ አፈሩ
ወይ ጉድ ምንለው እኮ ጠፍብን ዘንድሮው ኡኡኡኡፍፍፍፍ ጌታ ከክፉ ይጠብቀን ተሙዬ ምንወድህ ጀግናው ራስህን እየጠበቀ ተንቀሳቀሰ እባክህ የሚኪ ጉዳይ ደሞ ያሳሰበን ነው ምን ላይስ ደረሰ የእናቱ መታገት ሲሰማ ራሱን ስቶን ወድቆ ነብር ከዛስ ምን ተፈጠረ እባክህን ተሙዬ የሚኪ ጉዳይ አደራ ለሚኪ አንተ ነህ ደራሽ ምርጥ ወንድሙ እና ለሱም ለእናቱ ወይዘሮ መሰሉን ድረስላቸው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤።
ጀግና ተሙ እባክህ ይች ሰይጣን ከነህቷ. ተባበረው እጎዳና ላይ ይወጣውን ባሏን
በሰው ሒወት የምትቀልዱ ሰዎች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ በሔድሽበት አይቅናሽ ወልደሽ ቅመሺው ለሆነ ለባእድ አምልኮ ፈልገውት ነው የሚሆነው ፀበል አስጠምቁት ፈጣሪ ልጅሽን ይማርልሽ ሞት እያለብን ይሔን ያህል ክፋት 😢😢😢😢😢😢
እቺ ብትመለሰም በመዳኒት ትገለዋለች ስለዚህ ይችን ሴት እንደሴጣን አርባ ሜትር መራቅ ነው ያለበት ::
ትርታ ሚዲያ ተመስገን ጋዜጠኛ ሚኪን ተባበረው እናቱ ከታገችበት አስወጧት
ሚኪ የተፈጥሮ ንግግር ችግግር ቁጣ ቁጣ ቢልም ሁሉን እወጣለሁ እያለ ቢደነፋም ብቻውን የማይዋጣው ውስጥ ገብቷልና ተባበረው እንልህ አለን የራስህን ደህንነት እየጠበቅ
ተሙ ወንድማቾን ለሚኪ ድረስለት እነዚያ ጭራቆች እናቱን አግተዋታል ድረስለት ሲሰሰማ እራሱን ስቶ ወደቀ አንተነህ ምትደረስለት
ተሙ፣ባአላህ፣፣ወድምህን፣ሚኪንእርዳዉ
😢😢😢😢ሁሌም፣ከጎኑነህ፣፣አሁኑም፣አደራህንእናቱ፣ታገተች፣፣ጣጣዉሥጥገባ፣
ተሙ የሚኪ ነገር እንዴት ሆና ትላት ራሱን ስቶ ነበር😢😢😢😢😢
LA Miki chirash atichanaku issu irasu miharagawun bademb yawukal, wanawu ye Miki sikayi irasu setoch nachu, ayidelem LA Mik LA Agarachin Ethiopia irasu setoch tilk chiger honohalu
ልጁ ካሁን በኃላ ሚሰት አትሆንም ለናቱ ሲል መኖር አለበት ሂወት ይቀጥላል ከሁን በኃላ
ሚሰት አትሆንም ❤❤❤በቃ
አቦ ተሙ ፀበል ዉሰዱት በናትህ እሱም ወንድ ወንድ ይሽተት በሀይማኖት አባቶችም ይመከር
ሁላችሁም ትኩርት ወደሚኪ ኮምቱለት ይርባርቡና እናቱን ለመፈለግ ያግዘው ፍትህ ለኛ ለተመልካቾች ልባችን አዘነ ተሰበር ካሁን በፊት በሚኪ ተሰቃየን ደግሞ ድጋሚ እዲህ አይነት ወጥመድ
ሒወታቹ፣አላህ፣ያበላሸዉ፣ያረቢ
አተእራሥህ፣ይድፋህ😢😢😢😢😢
እናቱ፣ተናግራለች፣መተት፣አሠርታበትነዉ፣የሥራሽን፣ይሥጥሽ😢😢😢
ጀግናው እባክህን የሚኪ እናት ታግታለች እርዳታህን ይፈልጋል እባክህ 😢😢😢
እግዚዞ ማሐረነ ክርስቶስ የሰው ክፋት ከሰይጣን የከፋ ነው የሚኪን ነገር ተሙየ ጀግናየ
እቺ የሴት ማፈሪያ እንደ ሎሚ መጣው እንደማስቲካ አላምጣው ካዝናውን አሟጣው ሲያበቃ የተለየ ጥቅም በመሻት በሱ ላይ በብሯ
በሀሰት ገዝታ በትዳር ላይ ትዳር ወንዱን ልጅ ከቤቱ አስወጥታ እንዲያብድ በማስደረጓ በፀያፍ ተግባሯ ለህግ ትቅረብ
ተሙዬ ጀግና ለዚህ እኮ ነኝ የምወድህ ትህትና ትእግስት አስተዋይነት ጌታ ሁለ አሟልቶ ሰጠህ ዕድለኛ ነህ ተሙዬ
እቺ ሴት ግን ምንድነው እርሟን አልገባኝም ቅንጣት ሳታፍር ዶም እወደዋለሁ ከሱም አብሬው መኖር እፈልጋለሁ ትላለች እንዴ ለማመን ይከብዳል ለልጁ ግን በምትችልበት አቅም ከዚህ ጉድ እንዲ ወጣ አግዘው
የሚኪ እናት ጉዳይስ ምን ላይ ደረሰ?
ወዴት ወዴት ነው እዬዳን
ያልነው ባካችሁ እግዚአብሔር
የእዉነት ፈርጅ ነው
አትሳሳቱ
ወንድሜ ተረጋጋ ሚስትክ የራሷን ህይወት አስቀጥላ አንተ እራስክንም እናትክንም መጉዳት የለበትም ወደ እግዚአብሔር ቤት ሂድ ላንተ የማትሆን ከሆነ ጌታ ሌላ ይሰጥካል
ተሙ ሚኪን እርዳው እናቱን አግተውበታል ))ወይኔ ምን ጉድ ነው ምን ቢያደርጋቸው ነው እድህ የሚያደርጉት ምስኪን ባልዮው ያሳዝናል
እመቤቴ የጌታዬ እናት እመቤቴ በስውላይ ተንኩል ካሰቡኩኝ የሰው ደስታ የሜያስደስተኛ ከወነ እመቡርሐን ቀድመሽ እኔላይ ፍርጄነው የምለው እግዜኦ ስው ላይ እዲት ስ መተት ይደረጋል እግዜኦ😢😢😢😢😢
እረ ሰለሚኪ ጨቆቻለ ትላትና እራሱሁን ስቶ ወድቆ ነበረ ተሙ ዬት ደረሰ 😢
Gootaa keenyaa jaabadhuu ❤❤❤❤
ተሙ ሚኪን ድረሱለት እናቱንም አድኑለት ወንደሜ
ተሙዬ እንኳን ደህና መጣህ የሚኪ ነገር አስጨንቆናል ፈተናዎች በስተውበታል በጣም አዝነናል እባክህ ከጎኑ ሁን !!!?
ተሙ የኔጀግና ሚኪ 🏥ሆስፒታል ገባ እደት ሆነ በማርያም ያች ክፉሴት እናቱን አግታበታለች እባክህ እገዘው ፈተናው በዛበት እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
ስማወድሜ ሴትቢሄድ ሴትመጣለቺ አተደናሁን አብሺር አላህየ ተሻለቺ ዉንዪስጥህ
ተሙ ለሚክ ድረስለት እንደው ይህ ሚኪ እግዚአብሔርይድረስለት በጣም ነው የሚስጨንቀን እንትም እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁ የችግርደሾች ጀግኖች
እቺ የሴት ማፈረያ አንደ ሎሚ መጣው እንደማስቲካ አላምጣው ካዝናውን አሟጣው ሲያበቃ የተለየ ጥቅም(ተሜ የሚኪ ነገር አሳስበናል አባክህ አሁንም ከጎኑ ሁን በእግዚአብሔር ሰም ከሚኪ ጎን ሁንለት እናቱ ታግታለች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጀግና ወንድማችን በርታ ❤😢 እባክህ ሚኪ እንዴት ሆነ 😢
ሁለቱም የአንድ አባት ልጆች ይሆናሉ !!!
አይ ዝሙት እድሜ ልክ አዋራጅ ዝሙትን አትቅረቡ ተብለን የታዘዝነው ለዚህ ነው።
Ara bakish? Inate setoch iko matahakut ina mataragut Tarik yelem
ተሙ ተባረክ እናቱን እርዳት ልጁ ያሳዝና❤❤❤❤❤❤❤
ተሙዬ እባክህን ሚኪን እርዳዉ ችግር ዉስጥ ገብቶል በድጋሜ ችግሩ አላለቀለትም እባክህ እርዳዉ
ምንም የምለው ነገር የለም እግዚአብሔር አምላክ ግን እውነቱን አጋለጠ ክብር ለጌታ ይህን
ይቺ ይድፋት እና አረ ስንት አይነት ሰዉ አለ እግዚዮ ተሙዬ ተባረክ
የሲፈን አባት አባቱ ሁኖ እዳይሆን አባቷን ካላስተዋወቀችው እሱም አባቱን ካላወቀ ተሆነ የሷቤተሰብ ጋችግር ይኖራል
ተሙ ሚኪ እንዴት ነው ሚኪ እናቱ ታግታለች ሲባል በድንጋጤ ወድቆ ነበር አደጋ ላይ ነው ድረስለት ለሚኪ ያለከው አንተ ነክ😢😢😢😢
ውነትነው የመኪናት መታገቷ
እባክህ ሚኪን ደረስለት ለእናቱ እባክህ ቶሎበል አንተ የሚኪ የልብሰው❤❤❤
ተሙ አላህ ይጠብቅህ
ተሙ የሚኪ እናት ታግተዋል ሚኪ እራሱን ስቶ ወድቋል ድረስለት እናቱን አፋልገው ወድምህን❤❤❤
ጀግናው መጣህ 🎉🎉🎉
ወንድማችን፣ጠበል፣ውሰድት፣ህይወት፣ትፈትናለቸ፣እናትግሰት፣ያሰፈልጋል፣
እህትና ውድም ይሆናሉ አጣራ
የስራሽን ይስጥሽ ባለጌ በግልፅ መለያየት እያለ 😢😢😢
እኳ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ታሙ እባክህን ላ ሚኪ ድራስ 💪💪💪💪
ሀያሉ ጌታ. አላህ ይጠብቅሀ ወንድማችን.
ወንድማቸን ሚኪ. ምን ደረሰ
አቤት አቤት አይቅናቹ ተንኮላቹ ለራሣቹ ይሁን የሠው ሂወት በቀላል ማበላሸት አይከብድም ትርታ ሚድያ በርታ አባቱ👍👍💪💪💪❤❤
አረ.ለናትህአስብ.እናት.መተካ.የትም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tamu please find Miki & help him please .ye Miki inat tagitowal😢😢
ትሪታ ሚድያ ሚኪ እየተሰቃያ ነው እባክዎ ደረሰ እናቱም እየተሰቀች ነው 😢😢 😢ልጅ እኮ ፍቅር እኮ ነው የሚያሳደደው ሰው በሌላ ነገር እየተሰቃየ ነው
ያአላህ አላህጤናህን ይመልሰልህ አብሸር እናት
ተሙ ጀግናው ጋዜጠኛ እባክህ እባክህ ሚኪን እርዳታ ድረስለት ዘመኑ በሚኪ ክፍ ሆኟል
ታሙዬ ጀግናችን አትመልካም ሰዉነህ ሚኪ እናት ታግታብታለች እባክህ ድረሰለት ሚኪ በጣም ተጎዲቷል አሁንም የይብለጥ ተጎዳ በጣም ያማል ከጎኑሁንለት ለወድምህ❤❤😢😢😢
በአለ.ሚክ.ሚኪ.ምክ.በጪቀት.ፈነደዉ.የአለዉ.አቴ.እርደዉ🙌😓
ከባድነዉ ወደራሰህ ተመላሰወደም ወድምተመሰገን አላህይጠብቅህ ሚኪን ደረሰላት
ተሜዬ ለሚኪዬ ድርሳ 🙏🏿❤️
ተሙሚኪእራዶው😢😢😢😢😢😢😢❤
ተሙ እባክክ ለማኪ ድረስለት
አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤❤
ያሳዝናል 😢😢😢😢😢
ተሙ. አደራህን ሚኪ ተባበረው አደራህ🎉🎉🎉🎉❤❤