መርዛማ ሰዎችን ማራቅ (የ 2 ቀን ውሎ |vlog|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 327

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 4 หลายเดือนก่อน +28

    ጎበዝ እጅሽን አወጣሽ ብዙ እድል ያለበት እና የተመቻቸበት ሀገር መምጣትሽ ሮዚ

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ

  • @mekdilegese9416
    @mekdilegese9416 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ብርቱ እወድሻለሁ እኔ በሀገሬ ብቸኛ ነኝ ብቸኝነት ይከብዳል ግን ደግም ልክ ነሽ በመርዛማ ሰወች ከመከበብ ሰላማዊ ብቸኝነቴ ጌጥ ሁኖልኛል!...

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 หลายเดือนก่อน +29

    ብቸኝነት በጣም ጥሩ ነው እዳትጠይው እራስሽን እየጠበቅሽህ መኖር አለብሽ

  • @lidiatasfay1997
    @lidiatasfay1997 4 หลายเดือนก่อน +76

    ጠካራ ሴት ነሽ አዳዴ ብቸኝነት ጌጥ ነው ሮዚ ይመችሽ❤

    • @Rosiye
      @Rosiye  4 หลายเดือนก่อน +5

      ❤️🤍

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሮዚየ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ ከክፉወቺም አላህ ይጠብቅሺ❤

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 3 หลายเดือนก่อน

    Enjoy ur Na - Lol 😂
    Enjoy London,
    TheZoo looks pretty nice👌
    ይመችሽ ቆንጂት 👌

  • @FrehiwotFrehiwothhh
    @FrehiwotFrehiwothhh 2 หลายเดือนก่อน

    ለክነሸ እህት በጣም አመሰግናለሁ በመረዛማ አለን አያሉ ከሚተረብ በጀረባችን ከሚያሙ ይሻላል አይዞሸ በረች

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 4 หลายเดือนก่อน +11

    ሮዚ ጎበዝ ታታሪ እና ጥሩ ልጅ ነሽ ለአያትሽ የምትኖሪ ብቸኛዋ ሮዚ ብቸኛ አይደለሽም ፈጣሪ ካቺ ጋር ነው በሄድሽበት ሁሉ ፈጣሪሽ ይከተልሻል ጥሩቦታ ጥሩ ነገር እንድትሰሪ የሚያደርግሽ ማለት ነው አሁንም ጥሩ ላይ ነሽ ያለሽው ብቸኛነኝ አትበይ!! ❤ደግሞ አንወድሻለን አይክፋሽ ሁሌም ሳቂ ደግሞ እንደእምነትሽ ፀሎት አድርጊ 🙏አመሰግናለሁ.

    • @Rosiye
      @Rosiye  4 หลายเดือนก่อน +3

      ❤️🤍❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ደምረኛውዴ🎉

  • @esubalewshewaye4441
    @esubalewshewaye4441 4 หลายเดือนก่อน +3

    Rozi Your Positive energy is Amazing and you say about loneliness by the way loneliness is better than Surround with Toxic People.

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu 4 หลายเดือนก่อน +5

    እመብርሃን ባለሽበት ትጠብቅሽ እማየንም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ❤❤❤❤

    • @Mekides-z8s
      @Mekides-z8s 3 หลายเดือนก่อน

      እረ እሷ ሙስሊም ናት

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ለእማዬ ስል ስብስክራብ አደረግኩሽ ❤በርቺ እሮዚዬ በሰው ሃገር እራስሽን አሸንፈሽ እንድትኖሪ እንዲቀናሽም ምኞቴ ነው አይዞሽ ።❤❤❤የማዬ አምላክ ይጠብቅሽ።አሜን።

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰውንማ አየነውኮ ብቸኝነት ኤንዴት ደስ ይላል ሰላም አለው

  • @AbdulkerimMohamed-y4e
    @AbdulkerimMohamed-y4e 4 หลายเดือนก่อน +2

    rozi betam gobez set neshe mashalla allhi chemero yaberitashe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SofiAhmed-hk3ih
    @SofiAhmed-hk3ih 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይምር ሮዚዬ የኔ ቆንጆ ስጦታው ለኔ ነው

  • @elizabethtilahun6114
    @elizabethtilahun6114 3 หลายเดือนก่อน

    I wish i had this positive energy when i first came to England.

  • @tube2432
    @tube2432 4 หลายเดือนก่อน +32

    ጎበዝ ልጅ ናት አያትዋን ታስተደድራለች እራስዋን ችላ አረብ ሀገር ሰርታ ሶሻል ሚድያ ሰርታ አሁን ደሞ ውጭ ሄዳ ጎበዝ ታግላ ሰርታ ተተደፊት የሄደች ምርጥ ሴት ፏ ብላ ፍንድቅድቅ ስትል ሞልቃቃ ማትሰራ ትመስላለች❤❤❤❤

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 4 หลายเดือนก่อน +3

      አረብ ሀገር ሰርታለች እንዴ ?

    • @tube2432
      @tube2432 4 หลายเดือนก่อน

      @@samsamsun367 አው

    • @FozOnelove
      @FozOnelove 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@samsamsun367 ቆይቷል ከዚያ ሀገር ገባች ከዚያ መርካቶ የሚል ኦላይን ልብስ አስተዋወቀች ከዚያ ይቀጥላል

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@samsamsun367ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ደምረኛውዴ

  • @MesiTade-ql3nz
    @MesiTade-ql3nz 4 หลายเดือนก่อน +4

    Rosiye እንዲህ አይነት video ድጋሚ ስሪልን pls😘😘

  • @maedotadamu8110
    @maedotadamu8110 4 หลายเดือนก่อน +47

    ይሄን የምታነቡ ሰዋች ፈጣሪ እድሜያችሁን አንደ ዶለር ጨማምሮ ይስጣችሁ❤😊

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ 4 หลายเดือนก่อน

      @@maedotadamu8110 አሜን

    • @HalimaAhmed-w8w
      @HalimaAhmed-w8w 4 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክ

    • @RomanArega-kr7be
      @RomanArega-kr7be 4 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ​@usደምረኛer-zr7yo6wr5g

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@RomanArega-kr7beደምረኛ

  • @fevenbelay3362
    @fevenbelay3362 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል የኔ ቆንጆ አንቺ ያልሽውን እኔም ሙሉ ለሙሉ እስማማለው ጎበዝ በርቺ

  • @Diamond15196
    @Diamond15196 4 หลายเดือนก่อน +2

    Sis You are so strong; I love you so much keep it up

  • @Hayet-ym3qv
    @Hayet-ym3qv 3 หลายเดือนก่อน

    ሮዚዬ አይዞሽ አላህ እያለ ብቻየን ነኝ አትበይ ብቻሽን ነው የተወለድሽው እማ❤ ብዙ ነገሮች አልፈሻል ወዴፊት ያለው ከበፊቱ አይበልጥምና በርችልን እህት አለም ❤❤🎉

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጠካራ ሴት ሁሌም እወዳለሁ ውዴ ሮዜ❤❤❤

  • @SesudaNuriee
    @SesudaNuriee 4 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ያስተካክለኝ ያስተካክልሽ

  • @Too495
    @Too495 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ያለሽን ህይወት ,ብቸኝነት በደንብ enjoy አርጊዉ ትዳር ልጅ ሲመጣ ሌላ ህይወት ነዉ ሮዚ በተረፈ በርች የኔ ምርጥ እወድሻለዉ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 4 หลายเดือนก่อน +8

    እሮዚ በዚህ ዘመን እንደብቸኝነት ጥሩ ነገር የለም አንቺ ጎብዘሻል በርቺ❤

  • @rosiyefunሮዚ
    @rosiyefunሮዚ 4 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውድ አምሮብሻል😊😊❤

  • @AbdulkerimMohamed-y4e
    @AbdulkerimMohamed-y4e 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ mashalla roziye berchi allhi yaberitashe jegina set neshe❤❤❤

  • @ሀውይወሎይዋ
    @ሀውይወሎይዋ 4 หลายเดือนก่อน +7

    በዛላይ ዋው የዛሬው ርእስ ይመችሽ አቦ

  • @MoamanaMohamd
    @MoamanaMohamd 3 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ሂጃብ ልበሽ ወላሂ ይኽ ሁሉ ቀሪነው ዱኒያላይ😢😢😢😢

  • @FazelMuhammad-y8k
    @FazelMuhammad-y8k 4 หลายเดือนก่อน +14

    አላሕ ይመልሥሽ ያረብ አላሕ አይቼግረዉም እና ይሔን የደረቀዉን ቀልብሽን ልብሽን በኢማን ይሙላልሽ ንፁሕ ተዉበትን አላሕ ይወፍቅሽ እኔንም አችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን መጨረሻችንን አላሕ ያሣምርልን አላሕ ያረብ

    • @ferdeusAbdellah
      @ferdeusAbdellah 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ ወላሂ ይሄ ሁሉ በርቺ ጎበዝ የሚሏዋት ሰዎች ልባቸው የደረቀባቸው ሰዎች ናቸው ለነገሩ ባሁን ሳአት የሁላችንም ልብ ደርቆዋል አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ነገ አብረዋት መቃብረ አይገቡም እኮ

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ferdeusAbdellahደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ🎉

    • @ferdeusAbdellah
      @ferdeusAbdellah 4 หลายเดือนก่อน

      @@fatumawase እሺ አንቺም ደምርኝ እኔ አዲስ ነኝ

  • @meklitmesfin6284
    @meklitmesfin6284 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሮዚዬ ዛሬ ኮራሁብሽ እርጋታሽ ሀሳብሽ እራሱ አሪፍ ነበር በርቺ እህቴ❤

    • @Rosiye
      @Rosiye  4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤️🤍❤️

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም በርች እላለሁ. ግን. እህቴ. ሙስሊም ነሽ የእስልምና ሀል ግን ምንም አይታይብሽም አላህ. ከረገማቸው ሰወች አንዱ. መመሳሰል ነው. ለምሳሌ እንዳንች ወንድ መመሰል

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ​@AaAa-l7tደምረኛ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 4 หลายเดือนก่อน

      @@AaAa-l7tlive ur life

  • @kalkidantechane5809
    @kalkidantechane5809 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺልን ሮዚ በሰው ሀገር ላሉ ወጣተ‍ እህቶቻችን ተምሳሌት ጠንካራ ሴት ነሽ እና አምላክ ደም ፉፃሜሽን ያሳምርልሽ .ዱአ አደርግልሻለሁ ❤❤❤❤❤

  • @tsediyemar
    @tsediyemar 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሮዚ ለልጅ ጀግና ነሽ ማርያም መንገድሽን ሁሉ ታሳምርልሽ❤❤

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲሁ ደስ የምትዪኝ ነገርስ ቲክ ቶክ ላይ ነበር የማይሽ ይመችሽ አቦ❤

  • @melatloyal5590
    @melatloyal5590 4 หลายเดือนก่อน +2

    እና የኔውድ እንደዚህ አይነት video ብትሰራልን ደስይለናል የኔ እህት ምክንያቱም አንዳንዴ ብቸኝነትም ጥሩነው እራስሽን ታዳምጫለሽ ከዛ ለውሳኔም አትቸገሪም ብቻ እኔ ብቸኝነትን2ከፍዬ አየዋለሁ 1ከቤተሰብ ከጎደኞችሽ ስትሪቂ ነው2ደም ለራስሽጊዜስትሰጭ ነው እና እሮዚ እንደዚህ አይነት video ስራልን እናመሰግናለን ሮዚ

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሮዚ በርች የኔ ዉድ❤❤❤

  • @hasaboch777
    @hasaboch777 3 หลายเดือนก่อน

    Empua Roziye❤.

  • @NestanetHayle
    @NestanetHayle 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ሴት ነሽ

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 3 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍ😢ብቸኝነት ይሻላል፣መሠል ከነዚህ ሰወች እደት እራቅሽ

  • @Hayet-ym3qv
    @Hayet-ym3qv 3 หลายเดือนก่อน

    ሮዚዬ የገዴዋ ና የጩሊሌዋ ዶሮየን የጨረሰችው ነገርስ😢😂😂

  • @melatloyal5590
    @melatloyal5590 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውድ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እና ደም ከafi ጋር video ስሪልን ብዙጌዜ ሆናችሁ video ከለቀቃችሁ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ደምረኛውዴ🎉

  • @EkramNassir
    @EkramNassir 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሮዚ የእውነት አንቺ ጠንካራ ሤት ነሽ ማማዬ ❤

    • @Rosiye
      @Rosiye  4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤️🤍

    • @lol_eth
      @lol_eth 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@Rosiyebetam 🔥

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@lol_ethደምረኛ

  • @nurishegerwuste4499
    @nurishegerwuste4499 4 หลายเดือนก่อน +1

    😮wow gob rozy gin eyzin soyen tishert atlbesibign benatsh mefes alewo!! benatsh digamy

  • @AlmazAmen
    @AlmazAmen 3 หลายเดือนก่อน +1

    💘💘💘💘💘💘

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 4 หลายเดือนก่อน +4

    እሮዚ ጠፍተሻል❤❤❤

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 4 หลายเดือนก่อน +2

    እሮዚዬ የኔ ዉድ አይዞሽ ብቸኝነት አይሰማሽ

    • @Rosiye
      @Rosiye  4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤️🤍

    • @ሰርካዓለም
      @ሰርካዓለም 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤​@@Rosiye

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ሰርካዓለምደምረኛ

  • @SeadiSawa
    @SeadiSawa 4 หลายเดือนก่อน +6

    ማንኛውም ሰው ከእንቅልፉ ሲነቃ ጌታውን ነው ማመስገን ያለበት አንቺ ግን አላቅም ብቻ ፈጣሪ ልቦናችንን ያሳምረው

    • @hananA-e4f
      @hananA-e4f 4 หลายเดือนก่อน

      Lik neshi welahi

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@hananA-e4fደምረኛ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @FerahTube-u5b
    @FerahTube-u5b 4 หลายเดือนก่อน +2

    Rosiye allah ytebksh wde❤❤❤❤

  • @ZulfaZulfa-r3b
    @ZulfaZulfa-r3b 3 หลายเดือนก่อน

    😂ወይ ሮዚ

  • @Netsi587
    @Netsi587 4 หลายเดือนก่อน

    ምክርሽ👌💫💗💗💗💗

  • @KalkidanAdebabay
    @KalkidanAdebabay 4 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuufffff thank you rozi for told toxic topic .❤❤

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 3 หลายเดือนก่อน

    Roze wodishalewo gine bicheginete alewodimi ene😢

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d 4 หลายเดือนก่อน

    አንዳዴ ብቻኝናት ጌጥ ናት ዬኔ ውድ

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 4 หลายเดือนก่อน +7

    ገነ 200k ትገቢለሺ ሮዘየየየየ

    • @Rosiye
      @Rosiye  4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤️🤍

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdhdhdhd5082
    @hdhdhdhd5082 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ቀጥታኛዉንመገድ ይመልስሽ ያረብ

  • @SemiraSadik-v8e
    @SemiraSadik-v8e 4 หลายเดือนก่อน

    Setotawe insha allahe ye niy new endayersa

  • @YousefNaddi
    @YousefNaddi 3 หลายเดือนก่อน

    Gobaz❤❤❤❤

  • @honeyaddisababa
    @honeyaddisababa 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 3 หลายเดือนก่อน

    jabaadhuu ❤❤❤

  • @HajeraRedi
    @HajeraRedi 4 หลายเดือนก่อน

    Roziye ehete hijabeshen lebashi tsatari echi dunya btamacher nat

  • @AlizaNazif
    @AlizaNazif 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤ goboz liji ❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 4 หลายเดือนก่อน +20

    ዛሬ ሮዚ የልብ ተናገርሽ ደሞ የመጀመርያ ኮማች መሆኔስ👍👍👍

    • @EdenMelaku-gt2gz
      @EdenMelaku-gt2gz 4 หลายเดือนก่อน

      @@ከረያባመታባዘራውtube Ena alenberku yemjemrya

  • @faizaselam8342
    @faizaselam8342 4 หลายเดือนก่อน +4

    አቦ አኔንም ውሠጆኝ

  • @tube-zx6zr
    @tube-zx6zr 4 หลายเดือนก่อน +6

    ባንቺ ምክንያት ብዞዎች ታውቀዋል ቅን እና መልካም ሴት ነሽ ❤። ልብሽን ግን በጣም ጠብቂው። የኔ ልብ ምን ያክል እንደተጎዳ ግን ልነግርሽ አልችልም።

    • @Rosiye
      @Rosiye  4 หลายเดือนก่อน +2

      ❤️🤍

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ

    • @ZulfaZulfa-r3b
      @ZulfaZulfa-r3b 3 หลายเดือนก่อน

      ሮዚ ጥሩ ነበርሽ ግን በዲንሽ ጠንካራ ብትሆኝ ማአሻአሏህ ነሽ አሏል ቀልብ ይስጥሽ​@@Rosiye

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 4 หลายเดือนก่อน

    ሮዚ❤ዋው❤አምሮብሻል❤❤❤❤

  • @Sabuujihad
    @Sabuujihad 2 หลายเดือนก่อน

  • @FoZi-g9d
    @FoZi-g9d 3 หลายเดือนก่อน

    እሩዚ እረ ውሰጅኝ ባአላህ

  • @AmoIsaa
    @AmoIsaa 3 หลายเดือนก่อน +1

    Duniya bilash nw be duniya temarkesh akhirashn ye negewn betshinm atzenegi

  • @ኢማንሰይዲ
    @ኢማንሰይዲ 3 หลายเดือนก่อน

    ዉሰጂኝ 😢😢😢😢😢

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሮዚ ተመችቶሻል እንዳትወፍሪ

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል

  • @elizabethtilahun6114
    @elizabethtilahun6114 3 หลายเดือนก่อน

    It is not always easy to get rid of toxic people

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሼልማቱዬ እጠብቅሐለው 150ሺ 🔥🔥🔥🔥

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሮዚህ እስቲ በአላህ ለፊትሽ የምትጠቀምዉ ነገር በቪዲዮ አስይን እባክሽ

  • @MecaYusuf
    @MecaYusuf 4 หลายเดือนก่อน +2

    አላህፍሪ አትራቆችወላሂ ሳይረፍድብሽተመለሽ

  • @MervatAbuEisheh
    @MervatAbuEisheh 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግና.ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 4 หลายเดือนก่อน +23

    እኔኮ እሮዚን በጣም በጣም ነው የማደንቃት ለብቻዋ ታግላ በሁለት እግሯ የቆመች ጀግና ሴት ናት ግን እብድ እብድ ስትል አትመስልም አይደል 😂😂❤❤❤

    • @Rosiye
      @Rosiye  4 หลายเดือนก่อน +5

      ❤️🤍❤️

    • @RoseeRose-vh7kf
      @RoseeRose-vh7kf 4 หลายเดือนก่อน +1

      @❤❤Rosiye 🎉❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@RoseeRose-vh7kfደምረኛ

    • @የመካነሠላሞራህመት
      @የመካነሠላሞራህመት 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሄወቷን ሢያሥተካክልለትነዉ፣እባክሽ በጎብዝና አይደልም ፣እኔ አይቸዋለሁ፣ሀርብሀገር እደኔ የሚሠራ የለ መጠነ ወደ አንደ ቀን ገደለ ከነ ወደኩ፣አሁንላይ ፣ሀገርም፣ሣዉዲም፣መኖርነዉ፣ያሥጠላኝ፣ተሥፍቆርጫለሀ፣ስለዚህ በሷጉብዝና አይደለም፣አሏህካልፈቀደዉምንምነገርአይሆንም፣ሥላየሁትነዉ

  • @MeseretDesalegn-pt6qh
    @MeseretDesalegn-pt6qh 4 หลายเดือนก่อน

    Gobezi berchi rozena ❤❤

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እሮዚየ❤❤❤

  • @abeni9311
    @abeni9311 4 หลายเดือนก่อน +77

    እኔ ግን ልምከርሽ በእርግጠኝነት እናትሽ እሆናለሁ ከሰው ሸሽቶ አይቻልም የራስሽን ኑሮ እየኖርሽ በትእግስት በጥበብ በማስተዋል መኖር አንቺ አትሁኚ እንጂ የሰውማንነት አይግረምሽ ያለ የሚኖር የሚቀጥል ነው ለምን ሰው ደካማ ሰለሆንን

    • @ኪያየአቤሌ
      @ኪያየአቤሌ 4 หลายเดือนก่อน +12

      ይቅርታ እኔደሞ የርሶ እናት እሆናለሁ ከሀበሻ እርቄ ደስ የሚል እየኖርን ነው ሁሉም እንደርሶ አደለም እናት እኔ ልጆት እሆናለሁ

    • @MelatHaftey
      @MelatHaftey 4 หลายเดือนก่อน

      Bezi seat merzam sew new mnm yanchi aytmewm kfu hushe adelem eko

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ኪያየአቤሌደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@MelatHafteyደምረኛ

    • @yeneworknigatu674
      @yeneworknigatu674 3 หลายเดือนก่อน

      Thank you betam aref meker naw yene enate

  • @mesrtyoutube6522
    @mesrtyoutube6522 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነሽ ሮዚዬ እኔም እዛ ውስጥ ነኝ ግን መውጣት የማችልበት ሁኔታላይነኝ እፋ

  • @asif_rami2
    @asif_rami2 4 หลายเดือนก่อน +1

    የእንግሊዝ ነዋሪዎችን Interview ስሪልን

  • @mekaahmed4738
    @mekaahmed4738 4 หลายเดือนก่อน +2

    እባክሽ እህት በአላህ አላህን እምቶጅከሆነ ሂጃብልበሽ. ይችዱኒያቀሪናት እደጧትጤዛምሆኗን እናስብ

    • @NfnfnpbEfnfn
      @NfnfnpbEfnfn 22 วันที่ผ่านมา

      ትክክል❤❤❤❤❤❤❤

  • @seneyeeshete9729
    @seneyeeshete9729 3 หลายเดือนก่อน

    Bluetooth ተመቸችኝ , ምን ዋጋ አለዉ it difficult to get such kind of things in my country Ethiopia , and also black lion UK አለ ማለት ነዉ ተሸዉድናል

  • @liyaalemayehu3772
    @liyaalemayehu3772 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @Anshayoutub
    @Anshayoutub 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኔደሞ ስትነሺ ሱቢህ ልሰግጂ መስሎኝ ነበስ😅😅😅😅

  • @MuntiFadlu
    @MuntiFadlu 4 หลายเดือนก่อน +10

    ሮዚዬ የኔ እህት ተዪበነትሽ እራስሽን ሸፈን አድርጊ አዎ በርግጥ አየገበሽም ሊቲ ትችየልሽ ግን የሙስሊም እህቴነሽ ተዪ ተዪ አላህ ቀጥተኘዉን መንገድ ይምረን ይምረሽ

    • @zamzambashir349
      @zamzambashir349 4 หลายเดือนก่อน

      Tawat baqqa Shash ka malbes balay kabadu salat new salat inkuwan alsegedechim hullem bazi gudayi stixayeq Arab hager yalu setoch cinqet alabachew bila naber simachin yaaxafachiw Baqqa Du'aa bichaa innargilat Yichin lij miqayirew Comment sayihon Allah bicha new weda qelbuwa yimelisat

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@zamzambashir349ደምረኛ

  • @RobeRobe-y5v
    @RobeRobe-y5v 4 หลายเดือนก่อน

    ሮዚ ዉደ አላህ ቀጥተኛዉን መገዲ ይምራሺ ማረዋ

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 4 หลายเดือนก่อน +1

      ቀጥተኛ ይብዳሽ እሷ ጆሮዋ ጥጥ ነው እናተ ጩሁ መጮህ አይሰለቻቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 bro tmchtognal ❤️​@@kalebdaniel7414

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@kalebdaniel7414ደምረኛ

    • @elizabethmersha2994
      @elizabethmersha2994 4 หลายเดือนก่อน

      Don’t worry about her worry about yourself . She is leaving her Life . U are cry Like baby .

  • @OfficialBadhee
    @OfficialBadhee 4 หลายเดือนก่อน +1

    First watching

  • @ElhamHussen-t1d
    @ElhamHussen-t1d 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሮዚ በጣም ደስ ትያለሽ በተለይ ሂጃብ ብትለብሺ ሱሪ ብታቆሚ👌

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 4 หลายเดือนก่อน +1

      እሷ አይነካካትም ተስፍሽን ቁረጪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@kalebdaniel7414ደምረኛ

  • @kabetube
    @kabetube 4 หลายเดือนก่อน

    እሮዚ ቀበጥ ❤

  • @natiinfo-ln7jc
    @natiinfo-ln7jc 4 หลายเดือนก่อน +1

    ብቸኝነት des yilegnal betam

  • @bezaketema9370
    @bezaketema9370 4 หลายเดือนก่อน

    Gobez berchi i like u bc u r ur self

  • @genetbelete5707
    @genetbelete5707 4 หลายเดือนก่อน

    ሮዚዬ ቆንጆ እስኪ እርዳታሽን እፈልጋለው እባክሽ

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 3 หลายเดือนก่อน

    Why are you not used spray oil this too much for your health?❤

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 4 หลายเดือนก่อน

    Ahuni.achi.mendenesh musilm kirisitan way.min wallh gira agabasheng

  • @hannatube1024
    @hannatube1024 3 หลายเดือนก่อน

    Berachi

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 4 หลายเดือนก่อน

    በርቺ