ዋውው :- Really I’m so proud of you man, you are definitely such an incredible person for whoever interested to improve second language skills just like me. I believe I will see myself fluent speaker of English if and only I keep practicing with you. Thanks a lot
I got some knowledge from this video. I got new skill in my brian. I got new program in my life. I will get off my bad from myself. I will get off my lazisness. I will get on myself fitness. Abi get on by another your best video.
ዋውው :- Really I’m so proud of you man, you are definitely such an incredible person for whoever interested to improve second language skills just like me. I believe I will see myself fluent speaker of English if and only I keep practicing with you. Thanks a lot
I don,t have enough words to explain about you. Just perfect go ahead...... God bless u every day, every time, every second. Really i am so proud of u. You are amazing, smart and gentle man. Thanks for everything.
አመት አመት ያኑርህ ጎበዝ እርዳታ ድርጅት እንደከፈትክ ቁጠረው የብዙዎችን ችግር ለመፍታት ለመርዳት የመጣህ ነህ ፈጣሪ ይርዳህ እኛም የምናረገው ነገር ካለ ዝግጁ ንኝ
You mentioned it best 🤣!
Man you are life saver!
ዋውው :- Really I’m so proud of you man, you are definitely such an incredible person for whoever interested to improve second language skills just like me. I believe I will see myself fluent speaker of English if and only I keep practicing with you. Thanks a lot
😂😂😂😂
ጎበዝ አስተማሪ
መምህር የሚገርም የማስተማር ብቃት ነው ያለህ እናመሰግናለን
you are most welcome!
በዚህ ሳምንት 100.000ሺ ሰብስክራይብ እናስገባው ሼር በማድረግ እና ህዝባችንን ከአሉባልታ መንደር ወደ እውቀት መንደር እንምራው።
ዋው እንደ ዉሀ ነው ምታጠጣው እጅግ ተመችቶኛል በረታ ጌዜ ሰጥቼ ነው የምማረው የ 6 አመት ልጄን ለማሰረዳት።ወንድሜ በረታ
ዎው ድንቅ አስተማሪ በጣም እየርዳህን ነው ተባረ ክ
ዋው ምርጥ ነህ ቀጥልበት እናመስግናለን
በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ
thank you so much!
ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
I got smart teacher on youtube
Many thanks.
Same here:)
Yes he’s
Thank u teacher
ምርጥ ሰው LOVE
በጣም ደስ የሚል የማስተማር ዘዴ ነዉ የምተጠቀመዉ እናመሰግናለን 👍👍👍 የመገናኛ ስልካቸውን አይነሳም መማር ፈልጌ ነበር😀😀
I got some knowledge from this video.
I got new skill in my brian.
I got new program in my life.
I will get off my bad from myself.
I will get off my lazisness.
I will get on myself fitness.
Abi get on by another your best video.
Keep it up
መጣህልኝ የኔ ምርጥ
ዋው ምርጥ መምህር እናመሰግናለን
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ስለሆነ ላይክ ማረጋችሁን እንዳትረሱ
ዛሬ ነው ያየሁህ በጣም የሚመች የማስተማር ዘዴ ነው በርታ ቀጥል
Enem
I don't have enough words to explain about u. Just perfect go ahead,,,,,,,,,,,
Betmhrt bet wst yemnteqemacewn vido benath😊❤
ወላ ትመቸኛለህ እውቀቱን ያብዛልህ
ዋው! በጣም እረድተህናል። እግዚአብሔር ይባርክህ።
እናመሰግናለን
We got very talented and charming teacher.
አቀራረብህ በጣም አሪፍ ነው ሙሉ በራስ መተማመንህ በጣም ደስ ይላል
thank you very much
Thank you የሚለው ቃል አልገልፅልህ ሰላለኝ ለጊዜው በአማረኛ 🤔 እድሜና እና ጤና እመኝልሀለው 👍👍👍
you know
we got wonderful teacher
Thank You
God bless You
I got finally smart and gentle teacher .thank you
ዋውው :- Really I’m so proud of you man, you are definitely such an incredible person for whoever interested to improve second language skills just like me. I believe I will see myself fluent speaker of English if and only I keep practicing with you. Thanks a lot
በጣም ለውጥ እያመጣው ነው ገርሞኛል በጣም አመሰግናለው የኔ ወንድም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ
The pleasure is mine, I appreciate it.
በጣም እናመስግናለን በርታ 👍👍👍
ጠቅመኸኛል አሐሠግናለው፤ እንደምፈልገው ነው እያስተማርክ ያለኸው።
እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ ❤
you too
ማራኪ ለልጁ እንግሊዝኛ ሲያስተምረው ; ልጁ ደሞ ለማራኪ አብዛኞቻችንን ወክሎ "ትዕግስት" ያስተምረዋል!ልብ አውልቅ ተማሪን መለወጥ ስጦታ ነው። Thanks for your patient bro.
Kkkkkk
Haha😂😂
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ
ዋው በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ👍🙏
Thank you.
በጣም በጣም አሪፍ። በእውነት እክሰትህን በጣም ደስ ይላል።
ጀግና።መምህር ይባቃል ፈፈጋግታ
ያዝ ስለምታደርገው ትንሽ።
በርታ ወንድም
ነገ ብዙ ሰዎች እንደሱ ጥሩ ነገር ብቻ ይዘው እንዲመጡ ከፈለግን ወንድማችን like አድርገን እናበረታታ :: እመኑኝ ዘረኛንና ጎጠኛን dislike 👎 ካደረግን ጆሯችን ጥሩ ነገር ብቻ ሚሰማበት ቀን ሩቅ አይሆንም
Wow
Wow yemedegef advice new
I agree with you.
የአንተ ትምህርት ይመቻል በጣም የኔ ለእንተስ?
ዋው ብሮ ገራሚ ቲቸር ነሕ ይመች አዋቂ ነሕ
you're so welcome!
ለመማር ፈለጉት የለኝም ነበር አንተሰይ ግን ወይ ልብ መቶ ጊዜ ለምን አልተማርኩም ነበር አስባልኝ በእውነት ወይ ቤተሰባችን ማሩኝ አሰባለክኝ ወንድም አይ ካለፍ የቆጫሻል ተብዬ ነበር አሁን ይሁንና ቆጭኝ ወንደም ክብርልን 💞💞💞❤️❤️❤❤
it's never too late!💪
ABI you are best teacher!! thank you so much.
i am quick enough to learn English with you. you are smart enough to make me Happy
አስተማሪዬን እራሱ እንዳንተ አልከታተልኩትም በርታ 1ኛ
I did not follow my teacher like you did Keep It up
ዋው ምርጥ መምህር
thankyou so much!
Beka tefetrehal. you are our best teacher in the whole wide world 🌎
በርታ እውቀት ይስፋ እንዳንተ ለትውልድ የማያስቡ ሰዎችን ያብዛልን
እናመሰግናለን የእውቀት አባት 👌🙏
በጣም ደስ ይላል ተባረክ ብዙ ነገር ተማርኩ
Amen.
Abi you are great mentor!
በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው አመስገናለሁ
በጣም አመሰግናለሁ አሁንም በርታ ከንተ ጋር ነኝ
thanks for the support
Thankkkkkkk you so much
አቤ ሀሪፍ ነው በርታ ቆንጆ ስራ ነው የጀመርከው ጠንክር ወንድሜ
እናመሰግናለን ወንድሜ።
Your the best teacher thanku
I don,t have enough words to explain about you. Just perfect go ahead...... God bless u every day, every time, every second. Really i am so proud of u. You are amazing, smart and gentle man. Thanks for everything.
በጣም ትመቻለህ አባክህ አትፍጠን
ለተቸገሩ ብራሀን መሆንክን በደንብ አሥብ ለሁላችን ብራሀን ሁነሀል መማር ለፈለገ ተሥፋ ነህ አንተና መሰሎችህ
Thank you so much teching English
በጣም የእውነት ነው
በጣም ብርሀን አቢ
Ow waw You are just an amazing teacher i love the way you learn. Thanks alot
are thanks bro እናመሰግናለን,,,,
You're welcome!
ምርጥ እኮነህ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም
Thank you bro gn hulema Endezi be video Betastamir Arfi naber leamnguma Enmasgenaln kante buzu nager yetamarni new ketilebat abi✌
አንደኛ ነክ በቀላሉ እውቀት ትሰጣለክ....
Wel-done ABI!!!
You are doing the right thing
Abi I can be a testimony that you're hell of a teacher..... please keep posting such lectures. I owe you a lot and missed you.
same here bro, thanks for the support!!!
Betame amesgnalhogne
@@marakienglishwithabi8159 high BC HB get bjflkjk
Nao tilahun
Dues Ashby
I really found this very helpful. Thank you.
ተባረክ
በጣም እናመሰግናለን አቢ
you're welcome!
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁክ👏👏 በጣም የሚመሰገን ስራ ነው በርታ
Thank you,God bless you 🙏 💖
ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ ከልብህ ተነሳስተህ እነደዚህ የመሰለ እውቀት ስለምትመግበን እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለሁ እጅግ ብዙ እውቀትም አግኝቼወታለሁ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ::
በኔ በኩል ደግም አንድ ጥቆማ አለኝ ስታስተምር ለእኛ እንዲገባን በአማርኛ ታስረዳናለህ ነገር ግን አንተ እንግሊዝኛውን ስታስተምረን የአማርኛውም ፌደል በተጓዳኝ እንዳይበላሽ አስተያየት ለመስጠት በተማሪ ደንብ እጄን አውጥቻለሁ ለምሳሌ ልጁን ( ተማሪህን )
ገባህ ለማለት - ገባክ
ገብቶሀል ለማለት - ገብቶካል
ገርል ፍሬንድህ ለማለት - ገርል ፍሬንድክ
እያልክ ስታስረዳው አስተዋልኩ ይህ ፊደል በአወብዛኛው በአነጋገር ብቻ ሳይሆን
በቴክስት ፅሁፎች በቴሌቪዥን ዝግጅቶች በቃለ መጠይቆች በድራማዎች በስፋት እየተስተዋሉ ይገኛሉ እና ወንድሜን የምጠይቀው ፊደሉን ያለቦታው አስገብተን እየተጠቀምንበት ስለሆነ ድ ፍረት አይሁንብኝና እንዲስተካከል ለመጠቆም የህል ነው አመሰግናለሁ
በጣም ሃሪፍ ነው በርታ ወንድማችን 🙏🙏🙏💚💛❤️
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ቀጥልበት
you are most welcome!
Thank you u r the Best 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
I love your teaching ♥️ 👍 👍 👍 don't stop this teaching
I haven't see any teacher's to teaching like you. I really appreciate you
It's my pleasure
You are best teacher 👍
Abi thank you so so so so.. much
teaching English for me
My pleasure 😊
teacher ABI thanks for English school I love you class
ለመጀመርያ ግዜ ነው ያየሁት ደስ ትላለህ አማማርህ
Thanks for the tips. Greetings from Brazil
Welcome!
It's the a best teachings
የእውነት ምርጥ አስተምር ነክ ወንድም
It’s unbelievable how you respond all the comments! 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏾
Woooooooow U are amazing . Yes you can .
I'll do better next time
በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው በርታልን!!!
Viva bravo God bless you
Dear Abi i really appreciate what you're doing and continue, please!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
okay i will continue, don't woryyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
I got nice and kind teacher on the you tube.please keep this way
Im here for you
I love the way you communicate with yewale that makes me laugh 😂😂 also entertain. You have an amazing Teching skill helps a lot thanks Abi
You are such a talented teacher
qerb gize new yawekuh temechtehegna.l Abi Keep it Up
i will and thank you for your support
ሀይ ይመቺክ አሪፍ ነው
አመሰግናለሁ ብሮ
Amazing your the best!
አመሰግናለሁ ትንሽ ነው የገባኝ መልሼ ደግሜ እሰማዋለሁኝ
Ante eko memar lemifeligo sew ye ante fit bicha beqi new Betam Tastemirale Tebarek!!!
U are so amazing the way you teach 💗