በጣም ልበ ንፁሕ እና የጥሩ ሰውነት ጥግ መሆንህ ሞልቶ ተርፎ ይነበባል ዶክተር ዲብሶ. May God bless you and your family. I live in the US and just came to know about your channel, and i followed your advice an d already seeing a big difference. I took your number and definitely will call and join your session and want to contribute in any way i can. keep up the good job Doc!👏👏👏👏
ዜሮ ዘጠኝ አስራ አንድ ሃምሳ ስምንት አስራ ስድስት ዘጠና ሁለት /መቅደስ
እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር ፈጣሪ ጸጋው ያብዛልህ ተባረከ ጥሩ ጠቃሚ ትምህርት ነው ቀጥልበት ❤❤❤
በጣም ልበ ንፁሕ እና የጥሩ ሰውነት ጥግ መሆንህ ሞልቶ ተርፎ ይነበባል ዶክተር ዲብሶ. May God bless you and your family. I live in the US and just came to know about your channel, and i followed your advice an d already seeing a big difference. I took your number and definitely will call and join your session and want to contribute in any way i can. keep up the good job Doc!👏👏👏👏
ዶክተርዬ እድሜህን ያርዝምልኝ
ውይ ዶክተርዬ ትግሥትክ
እኔ ተጠቅሜአለሁ።ለብዙዎች ሼር አደርጋለሁ ምክንያቱም ጥቅሙን ቀምሼአለሁ ዝም ማለት አልችልም።ኑርልን!!
ዶ/ር አሰተምረውናል ለጤናችን መጠበቅ እግዜር እርሶን ልኮልናል
እኔ በተደጋጋሚ ጽፌሎት ነበረ ይዩት አይዩት አላወኩም አቅምም ያለው አቅም ለሌለው ምርኩዝ ይሆናልና በማህበር እንደራጅ እላለሁና ምን ሀሳብ አሎት ሰለጤናችን በአንድ መድረክ ብናዮት ምናለ ?
ዶ/ር ቢያንሰ እሰካሁን ሥራህን ለ2000 ቢያንሰ በሼር አሰተላልፌያለሁ ለማገኘው ሰው ሰላንተ ተግባር እያሰረዳሁ ነው ቢቀበሉም ባይቀበሉም ።
❤❤
❤❤❤
To Ermias- Dr. Berry said, “injera is not beneficial for our health. You said you eat 1/3 injera.
Hi Dr
How about cholesterol?
ምግብ በሉ በሉ የሚለዉ ሰካር ሰጨምር ነው ወይሰ ሰቀነሰ
እግዛብሔር ይስጥ ስልክህን ወይም አድራሻህን ተውልም
ዶ/ር ምንም ነገር ለማድረግ እግዚአብሄር ሲመርጥ ነዉ አንተን ደግሞ እግዚአብሄር በምክንያት ህዝቡን ለማዳን መርጦሀል ዶ/ር ኢትዮጵያኖች ብቻ አይደለንም የአለም ህዝብ ነዉ እየዳነ ያለዉ በየትኛዉም አለም ላይ ያሉ ኢትዮጵያዊያን ባሉበት ሀገር ጓደኞች ይኖሯቸዋል በምን እንደዳኑ እና የአኗኗር ዘይቤአቸዉን እንዴት እንደቀየሩ ስለሚነግሩዋቸዉ አለምን እያዳንክ ነዉ ጤናችንን ብቻ አይደለም ያዳንከን ኑሯችንንም ነዉ የቀየርከዉ የእመብርሀን ልጅ ይጠብቅህ
ዶክተር ሊታከም መጥቶ ዶ/ር ሆኖ ቁጭ አለ ይህ ድሀ ነው ያስታውቃል ዲስኩራ ሳይሆን አይቀርም የኮፒፔስ ዶር
ከአትላታ ነው
Please Ethiopian Don’t say ዳክዬ ዳክ አይባልም ነውር ነው ዶክተር የክብር ስም ነው ዶክተር ብላችሁ ጥሩት ወይም ዶክተርዬ አትሊስት
በጣም የሚያናድደኝ