ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
youtube.com/@miko-family2?si=rdBN1waRIboYUJdJይህ ቻናል የወንድሜ ሚኮ ነው ሰብስክራይብ አርጉልኝ❤
እሺ አህሙ ወንድማችን ❤❤❤❤
አህሙየ አንተና ነባ ቤተሰብ ዘመድ ትመሰሉኛላችሁ
አመሰሰለሉ
እሽ እሕሙዬ🎉🎉❤❤❤
eshii wondime ❤
ከፈክያ አስር እጅ ትሻለች የሚል ላይክ አለባበሳ አደባ ማአሻአላህ
በጣም
ፈኪያ ገለሞታ በየት 😅
@@family5677 🤣🤣🤣😁😁😁😁
በአለባበስማ እንደ ፈኪ የለም
@ZyadaMtku ምን ዋጋ አለው ታድያ አውን አሁን የወረደች ሆነች 😫😫😫😫😫
ሀቂቃ የአላህን ቃል ስናዳምጥ ድካማችንን ማስረሻ ህመማችንማስታገሻ ነዉ የምትሉ ነይታችሁ ጉሪበሉና አበረታቱኚ የስደቶ እህታችሁ ነኚ
አበረታቱን የምር ሀላችንንም
እሽየኔ ቆጂየ
መልሽ ሀቢበቲ አብሽሪ
ደምሬሽለው በርቺ❤
@azeezaazeeza5825 እሽ ሁቢ ቤቴ ግቢና ፃፊ
አህሙየ ነባን ፕራክ አርግልን አልተቻለችም እኮ ይችን አይጥ😂😂 ስለምወድሽ ነው
❤❤❤
በጣም 😂😂😂ሆ
እኮ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂እኮ
አህሙየ ምርጥ ደርባባልጂ አግኝተሀል ጠበቅ አዲርገህ ያዝ የምትሉ 👍👍
👍👍👍👍👍
እዉነት ብለሻል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አር ለቀቅ አርግልኝ ሆ ትቀልጃለሽ እንዴ እሷ የኔ ነት ሆ
@@IsekMohammed ኧሮ 😁😁
የነባን አለባበስ ከ100%ስት ተሰጡታላችሁ❤❤❤
100%ምንምጥያቄየለዉም
1000😂🎉🎉🎉🎉🎉
100
100/100😘😘😘
75%
አይ ወድልጅ እሷ ስለመጣች በዚህ ልታሸማቅቃት አይገባም ሲቀጥል ወድ ልጅ የሚወዳችሁን አትወዱም ነባዬ የኔ ቆጆ አብሽሪ😢😢ፕራኩ ግን ተመችቶኛል😂😂😂😂😂 ጀግና ነሽ
የአህሙ ትልቅ ሰው አክባሪነቱን እና የዋህነቱን አይቸበታለህ። ነባም እውነተኛ ፕራንክ አድርገሽዋል።
ነባየ አደራ አህሙን እዳታስከፊብን ❤❤❤❤❤
ነባዬ ፍቅር የሆነች ልጅ 😊😊😊😊❤አህሙዬ የኔ ጀግና በርታልን ወንድማችን አይደብርህ
ደምሪኝ ማሬ❤
ነባ ውዴ እዴት እንደ ምወድሽ አህሙ የኔ የዋህ እንወዳቹዋለን🎉🎉🎉🎉
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሡሏህአሊወሠለም በትክልልል
ላኢላሀኢለላህ አላህ አንድ ነው ነብዩሰለላሁ አልሂወሰለም ያአላህ መልክተኛ ናቸው❤
ሙሀመድ ረሡለላህ
@HALIMATube-b4t ነይ ማሬ እንደማመር❤
ሠለላህአሊሂ፡ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AawyaAadr-vs8ev ደምሪኝ ማሬ
Selellahu aleyhi wesellam
ቆጆ ልጅ ነባ. ማሻአላህ. አህሙ. አላህ ነዉ. የሠጠህ. ይችን. ልጅ. አጥብቀህ. ያዝ. እናቷም. መልካም. ሠዉ.
አለባበሷን ሚወድላት አለ እደኔስወዳት❤❤❤❤
@HALIMATube-b4t እሺውዴ
ማሬ ደምሪኝ@@ሀገሬLove
የኔ ነት እኮ
😅 ማላት በምኞት ነው@@IsekMohammed
@@الحمدللهربلالمن አር የምሬን ነው ምነው??
ወይ ጉድ መጠሽብኝ እንጂ አልመጣውብሽም ይባላል አሙዬ ልጅቱ በጣም ጎበዝ ናት ፕራንክ ምን እንደሆነ ከሷ ተማሩ በጣም ጀግና ናት የራሷ ዮቲብ ቢኖራት ትሰራለች ጎበዝ ናት የምር በጣም አደንቃታለሁ ደሞ በጣም ልጅ ናት ደስ የምትል የሴትነት ወግ አላት❤❤❤❤❤
በጣም ስህተት ነው ማለት አልነበረበትም
አህሙ ግን አንድድየ ትንሽ ይምውል ቢሆንም እውደውለሁ የሂራ ውንድሚ
አህሙ ለነባ ዩቲብክፈትላት የምትሉ👍👍👍
ደመርኩሽ መልሺ@HALIMATube-b4t
ትክክል
@HALIMATube-b4t 🌹🌹🌹🌹
🎉🎉🎉
አለባበስሽ ማሻአላህ❤❤💪💪💪💪💪💪ማማየ ዋዉ
አደራ አለበበስሽ አንደዚዉ ቀጢይበት❤❤❤❤❤❤
እኔምለው መቸ መቸ ነው የምቀዲሙኚ ክክክክ ነባና አህሙን የሚወዲ
ሡባሃነ አላህአልሃምዱሊላህላኢላሃ ኢለላህአላሁ አክበር
@@Fatma-q3n3 ደምርኝ ዉድ
@@የወግድዋ መልሽ ደመርኩሽ
@Zedo_Ke-6 ደምሬሻለሁ ማሬ አመሰግናለሁ
@Fatumaእስምናዊ ሹክረን
የኔሚስኪን አህሙየን አታስለቅሱ እሺ💐💐💐💐💐💐💐ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ያሳዝነኛል
ወየው ነገ እራሱ ብትጋቡ አላህ ብሎት አች ፈልገሽኝ እጂ ፈልጊሽ አዴለም ልትልነው ወዶች እሚወዳቸውን አይወዱም
አወ ከዚህ ላይ አናዶኝ ነበር ግን በርቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ይገርማል
ወዶች እድህናቸው
አቦ ለቀቅ አርጉን እኛ ብቻ ነን ችግር የሌብን የነንቴ አይብስም ሆ😮
እደዚህ አትወሉ ሰዉ አይደለንደ የሰዉ ልጅ ይሳሳታል ስለተናደደ ተስቶት ነዉ እደዚህ አይነት ኮሜት አትኮምት ያዩትደሁ ቅር እዳይባባሉ😢😢😢
ወኔ ይች ቀበጥ የሆነች ልጂ አልተቻለችም አህሙየ በርታ ወንድሜ ጉዞ ወዴፊት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኧረአህሙ ስረአትያዝ አነጋገርህ ነብየሽነውየመጣሽውትላለህደ ያላህ ስጦታህናት አጥብቀህያዝ ደግሞ ወደናታል
ይሄን ያለዉ እኳ አችመተሽ አላስከፋሽም ማለቱነዉ ወደሌላ አትዉሰዱት
ነባዬ ቆንጆ አህሙን አታስከፊው 😢😢❤❤
የነበ ስቅ እንደኔ ደሲ የምለው b like ቅመም የሆነች ሊጂ ❤🎉
ነበ የምትወዱ ቢቻ አሰዩኙ❤❤
ልጅቷ አትቻልም😍😍😍
እናተ ልጆች እደት እደምወዳችሁ 👍👍👍
ወይ ነባ ሁሉም ነገር ይሳካልሻል ስወድሽኮ አህሙ ቻለዉ😂😂😂❤❤❤
እናት ያለን አሏህ ያኑረልን የለላችሁ አሏህ ፌረደወስ ጀነትን ይወፈቅላችሁ
አሚንንንንንንያረብብብብ
አሚን የኔ ዉድ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ያረብ❤❤❤
አሚን
Aminnn
አሚንንን ያረብብብብ
አህሙ ግን እንድህ አይባልም አንቺነሺ ፈልገሺኝ የመጣሺው አልክ ደጋግመህ ግን አይባልም ምንም ስራ ቢሆንም ያገናኛችሁ ነባ ላንተቦታ አላት አህሙ ይቅርታ ጠይቃት ነባ አልተቻለችም
አህሙየ የኔ የዋህ ወንድም ነባየ ጎበዝ ነሽ 😂ስነ ስረአትሽ
ነባ ከነናቱዋ ምርጥ
ነባዩ ስውዳት ወላሂ የኔ ደርባባ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤እርጋታዋ አለባበሶ ስታምር አህሙ ያችን ፈኪ ተብየ አርቆ ይችን ልዩ ሴት ሰጠክ
ናጋ ጁማሀ ነው ሰሉአላ😊😊😊😊
ሠለላህአሊሂወሠለም❤❤❤❤❤
ሰለሏህ ወአለይ ወሰለም❤❤❤❤❤
صل الله عليه وسلم
የኔንግስት ነባየ ባችፍቅር ድፍት ልልነወ😂ወላሂ በጣምነው የምወድሺ ❤አህሙየ የኔማራጭ😂አለባበስሺን ሁል ጊዜምነው የምወድልሺ የኔቅመም❤❤❤የኔአይስክሬም🎉
አር ድፍት እንደትይ ቀስ ሆሆ
አላባበሰሸ ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ ❤
ነባየ እስከ እናቷ አልተቻሉም ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂 nawa prank ስታደርግ በጣም ከባድ የምታደርገው ሀሳቡ ከየት ነው የሚመጣላት ግን😂😂😂😂😂 የኔ ጠይም ቆንጆ
በጣም ገራም ናት
ነባዬ ደስ የምትል ምርጥ ልጅ አለባበስዋ ለራሱ ደስ ሲል ማሻአላህ እስኪ አህሙን ና ነባን የሚወድ በላይክ ደምሩኝ❤❤👍👍
👍👍👍
ቀሩ እያልኩ ነበር እኳን መጣቺሁ🎉🎉🎉 የኔምርጦቺ ልይና ደሞ እኮምታለሁ 😂❤🎉🎉🎉
ደመርኩሹ ብድር መልሺ😂❤@@የወግድዋ
@@መዲ2 እሽ ማሬ መልሻለሁ
አህሚ ላተብሎ አብሮህ ያለሰው አታስከፋ ንግግርህን አስተካክል እሺ ወዲሜ አብሺር በጉጎት እንጠብቃቹሀል
ወላህ ትክክል
አህሙ 100k እሥከሚገባ የቸኮለ
አሕሙ አላህ ክሱሃል አንዳሻንጉሊት ከመግባት ምርጥ አይዲያ ይዞ የሚመጣ ሰጠህ ከሁሉም በላይ ከሁሎ ወሪ ጸዳ ብለህ ስራ ስራ ለበጎ ነዉ !!!
😂😂😂😂😂የተመቸኝ ኮሜት😂😂😂😂😂😂😂
አር ተይ አሽሙር መሆኑ ነው
እንደ ባሌ እህት ቁጭ ድምጿዋ ኮልተፋ እራሷዋን ቁጭ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
ይመችሽ ነባዬ ማሬ ሥታምሪ አህቴ አላህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ በርችልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህመ የምትወዱ ብቻ እስኪ በ like❤🎉
@@EKR24-i1f betsab hung
ነባዬ የኔ ውብ ሁሉ አሞልቶ ሰጥቶሻል አላህ አይቀይርሽ በዚ መገድ ያፅናሽ የአህሙ ምርጥ ሰው
አህሙ አንታ ብቻነዉ ፕረንክ ልሰረ ምፈልገዉ እንዴ ነባ ትችያለሽ ጎበዝ
ወላሂ አሳልፊነዉ ያየዉት በጣምደጌጨነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነባየኔ ቆጆ ሰወድሽ አህሙየ የኛ ሸበላ ኤረ አቴጥፉ ተሎተሎ ኑሌን❤🎉🎉👌👌👌👌👌😘😘🥰🥰🥰😘👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘🥰🥰🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ነባ አቤት አለ ባ በስ አበረት ፈ ገ ግታ መሻአላህ
ነባ ግን ፖራኮችዋ ልጂትዋ አለባበስዋ ፈገግታዋ ዋው❤❤❤❤
ይች ቅመም😂እውይ ስወድሽ እኮ ወላሒ😂😢አሳልፌ ነው ያየሑት መደገፍ ጬ😢🎉እናትሽም አላሕ እድሜ ጤና ይስጥልሽ😢ማነው እደኔ እናቱ የናፍቀው😢😢😭😭
አህሙየኔየዋህ ነባዬ የኔቆንጆ ሥታምሩኮ❤❤❤❤❤
ነባየ ጎበዝ ትለያለሸ በርቸ ግን እራሶ አይዲያ እየፈጠረቸ የምትሰረ መቶ ሺ እናስገባው
አይ አህሙ ምርጥ ያራዳልጅ ነው ያገኘሀው በርቱልን❤
የኔ እናት ማዘሯ ልክ እደናቴ ነች ሜስጥረኛየ እናቴነች የምላትን ታደረጋለች❤❤
አላህየ ነባን እዳቀይራት ያረብ አለባበሶን ሥረአቶን እዳቀይር እደ .....😂😂😂😂
እደ ስም አይጠሬ😂😂
😂😂😂@@sadakadir6024
😂😂😂❤❤@@sadakadir6024
ወይኔኡሚ ትችያለሺ የኔናት መሻላህደስስትሉ እናትናልጂ አሙዬ አላህ ሲክስእደሲህነው መሻላህእድለኛነክ 😍😍😍😍
እንዲህ አጨርጪሪውማ ነባ ጀግነነሽ❤❤❤
አረ ነባ አልተቻለችም😂😂😂😂
አረ ነባ አልተቻለችም የኔ ውድ ቀጥልበት 😁❤️❤️❤️አህሙዬ አይዞህ ቻለው እንግዲህ 😋😁❤️❤️❤️❤️ውድድድድ ነው የማድርጋችሁ ደሞ
ደግ አረግሽ ብዲር በምዲር ግን አሣዘነኘ ሚስኪን
የመጀመሪያ ላይክ እና ኮመንት አድራጊ ነኝ😊
ተይ ነባየ ተይ የኔውድ አህሙን አታናጅው❤❤
እራሶ አይዳ ፈጥራ የምሰራ ነባየ ብርቸ ትለያለሸ አህሙን አድመቶ ሺ እናስገባው
ቪዲዮውን ላይክ እያደረጋችሁ እዩ አትሰስቱ። የነባ እናት ግን አራዳ😂 ጭራሽ ፕራንክም ትተባበራለች? 😂 በቃ ዩቱብ ይከፈትላት😂 እየቀለድኩ ነው። ስርአታቸው እናት እና ልጂ❤ ❤ አህሙ የሚዲያ ስራ ችሎታ አንደኛ ነህ የሚያህልክ የለም ። ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ሁሉ ነገርህ ውብ ነው።❤
ካካካካ በጣም ገራም ናቸው ሆ
ማሻአላህ ነባየ አለባበስሽን አደራ እዉቅና ሲመጣ እዳትቀይሪ በዚሁ ቀጥይበት አህሙየ አሳዘነኝ
ማሻአላህ ነባየ❤❤ርጋ ያለች ልጂ ወላሂ ይችን ልጁ እሚወዱ ደምሩኝ❤❤❤❤❤
ማነዉ መግቢዉን አይቶ የደነገጠ ወላሂ አህሙን ሲከፋዉ አልወድም ያረብ ደሞ ሁለታኛ አች እዳጎጀዉ አህሙን ወላሂ ወላሂ ወላሂ ሲከፋዉ እኔም ይከፋኛል😢😢😢😢😭😭😭 እኳንም ፕራክ ሆነ ያረብ😢😢
ወላሂ ኤኔ አሳልፊነዉ ያየዉት በጣምነዉ ነበርየደነገጥኩት
እኔም
@@mrabdula5342ወላሂ እኔም ያአላህ ደንጋጤ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
Ufff ena rasu dengcha nbr ahun yanchiw coment saye tergagahu😢
አህሙ ግን አነጋገርህ ትንሽ ያናዳል የምር እኔ ነይ ብየሽ ነው ምናምን ትላለህዴማንኛውም ሰው ባጋጣሚነው እሚገናኘው አንተም መጣህ እሷምንም ብቻ እኖዳችኋለን
ትክክል እንደዛ ማለት አይቻልም
ወሬ ስቶዱ መጣሽ መንካባካብ ኣለብኝ ነው ያለው 😢😢ወራኛ ሁላ
@@RahamaQtr በቃ ማለት ዬለበትም ትቀልጃለሽ እንዴ ሆ
@@IsekMohammed አሽቃባጭ 👎👎👎
ተይ ነባዬ የኔውድ አህሙን አታናጅው❤
አህሙ የኔ መልካም ሰው ለቤተሰብ ለሴት ልጅ ክብር የምሰጠው ነገርስ አላህ ያክብርህ ወድሜ ❤
ነባዬ እና አህሙን የምትወዱ በላይክ❤❤❤❤
ኡኡኡ አህሙን አታስከፍት ኧረ በቃ ይሄ ፕራክ ነባ የኔ ዉድ እወድሻለዉ❤❤❤🎉🎉🎉
አህሙየ ደግሠውነህ🎉🎉🎉🎉🎉
ነባዬ ስወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
አህሙ አሳዘነኝ 😂😂ሀራም አለይኪ ነባ አለባበስሽ አንደኛ ማጎፈሪያው ይቅርብሽ ውዴ
አህሙ እኮ ምርጥ ልጅነዉ ነባዬ ስወድሺ ❤❤❤🎉🎉🎉
አህሙ አሰቅከኝ አንዴ አንቱ አንዴ አንቺ ትለለህ ለማነኘውም ይማቸቹ በጠም ነው ምወደቹ❤
አህሙ ከዛች ባለጌ አስመሳይ ፈኪ የምትባል አላቆ ቆንጅየዋ የሙስሊም ሴት አክት ያላት ነባጋ አገናኘህ አላህ የምትገባህ ነባ ናት ጠበቅ አድርገህ ያዘት የምወድህ ልጅ ነህ
ፕራንክ መሆኑን እኮ አህሙም ያውቃል ለምን በሉ. 😂😂. ሁልግዜ ስልክ. ዘቅዝቀው ስፒከር ላይ ሲሆን መባተት. ነበርበት. 😂😂😂ኪኪኪኪኪኪ. ሚ ፍልስፍና😂😂
Eree ayasetewelewm hoo
ከዛስ
ያዉቃሉ ባክሽ
ወለሂ እኔ ፕረክ ሲሰሩ ስልከቸዉን ነዉ የማየው ማንኛዉም ሰዉ ተነገግረዉ ስሪየስ ሁነዉ ይመጡነ እኛን የጀጅለሉ
ግን አህሙ መጣሽ መጣሽ አትበል ሆሆ😂
ተደ ምን ይበል አልመጣችም እንዴ??
አህሙ ነባየ ስታምሩ በአላህ መንገድ ተጓዙ
የኔውዶች አሙ &ነባ ስወዳቹሁ😊
😅😅😅ይችልጂ አደገኘ ነት ብረንክ ጀመረች መሰለኝ😅😅😅😅
ቆጆ ነባየ የአህሙ ብቻ❤
አህሙየ የኔምርጥ ወንዲም ነባ ምርጥ ተዋናይ ነች ምርጥ ልጂ ናት
የኔ ውዶች❤❤❤ ነባዬ ሰራሽለት😁 ጉዞ ወደ ፉት👌❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገሮች ሁሉ 🎉ግን ሁለት ስልክ ይዘሽ እንደት አይነቃም😮😮እሕሙ😮😂
@IsekMohammed 🥰
ማሻአላህ አለባበሰ ከእረጋታ ጋር😢😢❤❤❤❤❤👍👍😘😘😘
ነባዬ የኔ ቆንጆ
ነባዬ የኔ ቆንጆ 💓 አልተቻልሽም 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Hamuu miskin ❤❤❤❤❤nabuu yene kojo sin jaladhaa
እንደው አለባበሥሸ እርጋታሸ ያሠላም አላህ ይውደድሸ ያከሪም ባቺ ሥም ሠብስክራይብ አደረኩ❤ አማና የሂጃብሸን ነገር
በጣም ይለያል አለባበሱዋ❤❤❤
የኔ ቸኮሌቶች እንዃን በሰላም መጣችሁ 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺😍😍😍😍😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸 ነባዬ እንዃን አናደ ድሽው 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂❤❤A❤N🎉🎉😢😅
ደስ የሚለው ነገር አህሙ ፕራንክ ነው ሲሉት ጓ አይልም ደሞ አጠገቡ ሂዳ ትሸጎጣለች 😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
የኔ ቆንጅየ ነባ❤❤❤❤
አህሙየ በጣም አዲንቄሀለሁ ምርጥ ሰው ነህ. ሀቂቃ. አላህ ይጨምርልህ. የሚየዎዲህን አላህ ያብዛልህ❤
Ahmu Astewayi new yemtelu ነባዬ አታስከፊው።100K enasgebawu🎉
ዘሬ ስቴ እቱብ ገበው እነቴን ስፈልግ ለቃቀቹ አለቀቃቹ ስል በጠም ነዉ ምወደቹ ግን አህሙ እደዘ አይልም እኔ ነይ ብዬሽ ነው የማጠሽው አይበልም❤❤❤❤
youtube.com/@miko-family2?si=rdBN1waRIboYUJdJ
ይህ ቻናል የወንድሜ ሚኮ ነው ሰብስክራይብ አርጉልኝ❤
እሺ አህሙ ወንድማችን ❤❤❤❤
አህሙየ አንተና ነባ ቤተሰብ ዘመድ ትመሰሉኛላችሁ
አመሰሰለሉ
እሽ እሕሙዬ🎉🎉❤❤❤
eshii wondime ❤
ከፈክያ አስር እጅ ትሻለች የሚል ላይክ አለባበሳ አደባ ማአሻአላህ
በጣም
ፈኪያ ገለሞታ በየት 😅
@@family5677 🤣🤣🤣😁😁😁😁
በአለባበስማ እንደ ፈኪ የለም
@ZyadaMtku ምን ዋጋ አለው ታድያ አውን አሁን የወረደች ሆነች 😫😫😫😫😫
ሀቂቃ የአላህን ቃል ስናዳምጥ ድካማችንን ማስረሻ ህመማችንማስታገሻ ነዉ የምትሉ ነይታችሁ ጉሪበሉና አበረታቱኚ የስደቶ እህታችሁ ነኚ
አበረታቱን የምር ሀላችንንም
እሽየኔ ቆጂየ
መልሽ ሀቢበቲ አብሽሪ
ደምሬሽለው በርቺ❤
@azeezaazeeza5825 እሽ ሁቢ ቤቴ ግቢና ፃፊ
አህሙየ ነባን ፕራክ አርግልን አልተቻለችም እኮ ይችን አይጥ😂😂 ስለምወድሽ ነው
❤❤❤
በጣም 😂😂😂ሆ
እኮ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂እኮ
አህሙየ ምርጥ ደርባባልጂ አግኝተሀል ጠበቅ አዲርገህ ያዝ የምትሉ 👍👍
👍👍👍👍👍
እዉነት ብለሻል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አር ለቀቅ አርግልኝ ሆ ትቀልጃለሽ እንዴ እሷ የኔ ነት ሆ
@@IsekMohammed ኧሮ 😁😁
የነባን አለባበስ ከ100%ስት ተሰጡታላችሁ❤❤❤
100%ምንምጥያቄየለዉም
1000😂🎉🎉🎉🎉🎉
100
100/100😘😘😘
75%
አይ ወድልጅ እሷ ስለመጣች በዚህ ልታሸማቅቃት አይገባም ሲቀጥል ወድ ልጅ የሚወዳችሁን አትወዱም ነባዬ የኔ ቆጆ አብሽሪ😢😢ፕራኩ ግን ተመችቶኛል😂😂😂😂😂 ጀግና ነሽ
የአህሙ ትልቅ ሰው አክባሪነቱን እና የዋህነቱን አይቸበታለህ።
ነባም እውነተኛ ፕራንክ አድርገሽዋል።
ነባየ አደራ አህሙን እዳታስከፊብን ❤❤❤❤❤
ነባዬ ፍቅር የሆነች ልጅ 😊😊😊😊❤አህሙዬ የኔ ጀግና በርታልን ወንድማችን አይደብርህ
ደምሪኝ ማሬ❤
ነባ ውዴ እዴት እንደ ምወድሽ አህሙ የኔ የዋህ እንወዳቹዋለን🎉🎉🎉🎉
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሡሏህአሊወሠለም በትክልልል
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ላኢላሀኢለላህ አላህ አንድ ነው ነብዩሰለላሁ አልሂወሰለም ያአላህ መልክተኛ ናቸው❤
ሙሀመድ ረሡለላህ
@HALIMATube-b4t ነይ ማሬ እንደማመር❤
ሠለላህአሊሂ፡ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AawyaAadr-vs8ev ደምሪኝ ማሬ
Selellahu aleyhi wesellam
ቆጆ ልጅ ነባ. ማሻአላህ. አህሙ. አላህ ነዉ. የሠጠህ. ይችን. ልጅ. አጥብቀህ. ያዝ. እናቷም. መልካም. ሠዉ.
አለባበሷን ሚወድላት አለ እደኔስወዳት❤❤❤❤
@HALIMATube-b4t እሺውዴ
ማሬ ደምሪኝ@@ሀገሬLove
የኔ ነት እኮ
😅 ማላት በምኞት ነው@@IsekMohammed
@@الحمدللهربلالمن አር የምሬን ነው ምነው??
ወይ ጉድ መጠሽብኝ እንጂ አልመጣውብሽም ይባላል አሙዬ ልጅቱ በጣም ጎበዝ ናት ፕራንክ ምን እንደሆነ ከሷ ተማሩ በጣም ጀግና ናት የራሷ ዮቲብ ቢኖራት ትሰራለች ጎበዝ ናት የምር በጣም አደንቃታለሁ ደሞ በጣም ልጅ ናት ደስ የምትል የሴትነት ወግ አላት❤❤❤❤❤
በጣም ስህተት ነው ማለት አልነበረበትም
አህሙ ግን አንድድየ ትንሽ ይምውል ቢሆንም እውደውለሁ የሂራ ውንድሚ
አህሙ ለነባ ዩቲብክፈትላት የምትሉ👍👍👍
ደመርኩሽ መልሺ@HALIMATube-b4t
ትክክል
@HALIMATube-b4t 🌹🌹🌹🌹
🎉🎉🎉
አለባበስሽ ማሻአላህ❤❤💪💪💪💪💪💪ማማየ ዋዉ
አደራ አለበበስሽ አንደዚዉ ቀጢይበት❤❤❤❤❤❤
እኔምለው መቸ መቸ ነው የምቀዲሙኚ ክክክክ ነባና አህሙን የሚወዲ
ሡባሃነ አላህ
አልሃምዱሊላህ
ላኢላሃ ኢለላህ
አላሁ አክበር
ደምሪኝ ማሬ❤
@@Fatma-q3n3 ደምርኝ ዉድ
@@የወግድዋ መልሽ ደመርኩሽ
@Zedo_Ke-6 ደምሬሻለሁ ማሬ አመሰግናለሁ
@Fatumaእስምናዊ ሹክረን
የኔሚስኪን አህሙየን አታስለቅሱ እሺ💐💐💐💐💐💐💐ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ያሳዝነኛል
ወየው ነገ እራሱ ብትጋቡ አላህ ብሎት አች ፈልገሽኝ እጂ ፈልጊሽ አዴለም ልትልነው
ወዶች እሚወዳቸውን አይወዱም
አወ ከዚህ ላይ አናዶኝ ነበር ግን በርቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ይገርማል
ወዶች እድህናቸው
አቦ ለቀቅ አርጉን እኛ ብቻ ነን ችግር የሌብን የነንቴ አይብስም ሆ😮
እደዚህ አትወሉ ሰዉ አይደለንደ የሰዉ ልጅ ይሳሳታል ስለተናደደ ተስቶት ነዉ እደዚህ አይነት ኮሜት አትኮምት ያዩትደሁ ቅር እዳይባባሉ😢😢😢
ወኔ ይች ቀበጥ የሆነች ልጂ አልተቻለችም አህሙየ በርታ ወንድሜ ጉዞ ወዴፊት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል
ኧረአህሙ ስረአትያዝ አነጋገርህ ነብየሽነውየመጣሽውትላለህደ ያላህ ስጦታህናት አጥብቀህያዝ ደግሞ ወደናታል
ይሄን ያለዉ እኳ አችመተሽ አላስከፋሽም ማለቱነዉ ወደሌላ አትዉሰዱት
ነባዬ ቆንጆ አህሙን አታስከፊው 😢😢❤❤
የነበ ስቅ እንደኔ ደሲ የምለው b like ቅመም የሆነች ሊጂ ❤🎉
ነበ የምትወዱ ቢቻ አሰዩኙ❤❤
ልጅቷ አትቻልም😍😍😍
እናተ ልጆች እደት እደምወዳችሁ 👍👍👍
ወይ ነባ ሁሉም ነገር ይሳካልሻል ስወድሽኮ አህሙ ቻለዉ😂😂😂❤❤❤
እናት ያለን አሏህ ያኑረልን የለላችሁ አሏህ ፌረደወስ ጀነትን ይወፈቅላችሁ
አሚንንንንንንያረብብብብ
አሚን የኔ ዉድ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ያረብ❤❤❤
አሚን
Aminnn
አሚንንን ያረብብብብ
አህሙ ግን እንድህ አይባልም አንቺነሺ ፈልገሺኝ የመጣሺው አልክ ደጋግመህ ግን አይባልም ምንም ስራ ቢሆንም ያገናኛችሁ ነባ ላንተቦታ አላት አህሙ ይቅርታ ጠይቃት ነባ አልተቻለችም
አህሙየ የኔ የዋህ ወንድም
ነባየ ጎበዝ ነሽ 😂ስነ ስረአትሽ
ነባ ከነናቱዋ ምርጥ
ነባዩ ስውዳት ወላሂ የኔ ደርባባ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤እርጋታዋ አለባበሶ ስታምር አህሙ ያችን ፈኪ ተብየ አርቆ ይችን ልዩ ሴት ሰጠክ
ናጋ ጁማሀ ነው ሰሉአላ😊😊😊😊
ሠለላህአሊሂወሠለም❤❤❤❤❤
ሰለሏህ ወአለይ ወሰለም❤❤❤❤❤
Selellahu aleyhi wesellam
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
صل الله عليه وسلم
የኔንግስት ነባየ ባችፍቅር ድፍት ልልነወ😂ወላሂ በጣምነው የምወድሺ ❤አህሙየ የኔማራጭ😂አለባበስሺን ሁል ጊዜምነው የምወድልሺ የኔቅመም❤❤❤የኔአይስክሬም🎉
አር ድፍት እንደትይ ቀስ ሆሆ
አላባበሰሸ ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ ❤
ነባየ እስከ እናቷ አልተቻሉም ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂 nawa prank ስታደርግ በጣም ከባድ የምታደርገው ሀሳቡ ከየት ነው የሚመጣላት ግን😂😂😂😂😂 የኔ ጠይም ቆንጆ
በጣም ገራም ናት
ነባዬ ደስ የምትል ምርጥ ልጅ አለባበስዋ ለራሱ ደስ ሲል ማሻአላህ እስኪ አህሙን ና ነባን የሚወድ በላይክ ደምሩኝ❤❤👍👍
👍👍👍
ቀሩ እያልኩ ነበር እኳን መጣቺሁ🎉🎉🎉 የኔምርጦቺ ልይና ደሞ እኮምታለሁ 😂❤🎉🎉🎉
ደምሪኝ ማሬ❤
ደመርኩሹ ብድር መልሺ😂❤@@የወግድዋ
@@መዲ2 እሽ ማሬ መልሻለሁ
አህሚ ላተብሎ አብሮህ ያለሰው አታስከፋ ንግግርህን አስተካክል እሺ ወዲሜ አብሺር በጉጎት እንጠብቃቹሀል
ወላህ ትክክል
አህሙ 100k እሥከሚገባ የቸኮለ
አሕሙ አላህ ክሱሃል አንዳሻንጉሊት ከመግባት ምርጥ አይዲያ ይዞ የሚመጣ ሰጠህ ከሁሉም በላይ ከሁሎ ወሪ ጸዳ ብለህ ስራ ስራ ለበጎ ነዉ !!!
😂😂😂😂😂የተመቸኝ ኮሜት😂😂😂😂😂😂😂
አር ተይ አሽሙር መሆኑ ነው
እንደ ባሌ እህት ቁጭ ድምጿዋ ኮልተፋ እራሷዋን ቁጭ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
ይመችሽ ነባዬ ማሬ ሥታምሪ አህቴ አላህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ በርችልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህመ የምትወዱ ብቻ እስኪ በ like❤🎉
@@EKR24-i1f betsab hung
ነባዬ የኔ ውብ ሁሉ አሞልቶ ሰጥቶሻል አላህ አይቀይርሽ በዚ መገድ ያፅናሽ የአህሙ ምርጥ ሰው
አህሙ አንታ ብቻነዉ ፕረንክ ልሰረ ምፈልገዉ እንዴ ነባ ትችያለሽ ጎበዝ
ወላሂ አሳልፊነዉ ያየዉት በጣምደጌጨነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነባየኔ ቆጆ ሰወድሽ አህሙየ የኛ ሸበላ ኤረ አቴጥፉ ተሎተሎ ኑሌን❤🎉🎉👌👌👌👌👌😘😘🥰🥰🥰😘👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘🥰🥰🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ነባ አቤት አለ ባ በስ አበረት ፈ ገ ግታ መሻአላህ
ነባ ግን ፖራኮችዋ ልጂትዋ አለባበስዋ ፈገግታዋ ዋው❤❤❤❤
ይች ቅመም😂እውይ ስወድሽ እኮ ወላሒ😂😢አሳልፌ ነው ያየሑት መደገፍ ጬ😢🎉እናትሽም አላሕ እድሜ ጤና ይስጥልሽ😢ማነው እደኔ እናቱ የናፍቀው😢😢😭😭
አህሙየኔየዋህ ነባዬ የኔቆንጆ ሥታምሩኮ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ማሬ❤
በጣም
ነባየ ጎበዝ ትለያለሸ በርቸ ግን እራሶ አይዲያ እየፈጠረቸ የምትሰረ መቶ ሺ እናስገባው
አይ አህሙ ምርጥ ያራዳልጅ ነው ያገኘሀው በርቱልን❤
የኔ እናት ማዘሯ ልክ እደናቴ ነች ሜስጥረኛየ እናቴነች የምላትን ታደረጋለች❤❤
አላህየ ነባን እዳቀይራት ያረብ አለባበሶን ሥረአቶን እዳቀይር እደ .....😂😂😂😂
እደ ስም አይጠሬ😂😂
😂😂😂@@sadakadir6024
😂😂😂❤❤@@sadakadir6024
ወይኔኡሚ ትችያለሺ የኔናት መሻላህደስስትሉ እናትናልጂ አሙዬ አላህ ሲክስእደሲህነው መሻላህእድለኛነክ 😍😍😍😍
እንዲህ አጨርጪሪውማ ነባ ጀግነነሽ❤❤❤
አረ ነባ አልተቻለችም😂😂😂😂
አረ ነባ አልተቻለችም የኔ ውድ ቀጥልበት 😁❤️❤️❤️አህሙዬ አይዞህ ቻለው እንግዲህ 😋😁❤️❤️❤️❤️ውድድድድ ነው የማድርጋችሁ ደሞ
ደግ አረግሽ ብዲር በምዲር ግን አሣዘነኘ ሚስኪን
የመጀመሪያ ላይክ እና ኮመንት አድራጊ ነኝ😊
ተይ ነባየ ተይ የኔውድ አህሙን አታናጅው❤❤
እራሶ አይዳ ፈጥራ የምሰራ ነባየ ብርቸ ትለያለሸ አህሙን አድመቶ ሺ እናስገባው
ቪዲዮውን ላይክ እያደረጋችሁ እዩ አትሰስቱ።
የነባ እናት ግን አራዳ😂 ጭራሽ ፕራንክም ትተባበራለች? 😂 በቃ ዩቱብ ይከፈትላት😂 እየቀለድኩ ነው። ስርአታቸው እናት እና ልጂ❤ ❤ አህሙ የሚዲያ ስራ ችሎታ አንደኛ ነህ የሚያህልክ የለም ። ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ሁሉ ነገርህ ውብ ነው።❤