ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አውነት ነው መምህሬ በሁሉም ቤት ያለ ፈተና ነው ግን ደግሞ መምህሮች ደፍረው አያስተምሩም አግዚአብሄር ይሰጥልን ተባረኩ
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ሰው እንደዚ እውነት ፍርጥርጥ አድርጏ የሚያስተምር ቢኖር ሰው ሁሉ ይጠነቀቅ ነበር ሰው እውቀት በአለም እየፈለገ ተሰነካክሎ ጠፋ እግዚአብሔር ማስተዋልን ለሁላችንም ይስጠን
ወድማችን እኳን ደና መጣህልን እግዚሐብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ያንተ ትምህርት መንፈስን ያሣድሳል ሺህ አመትኑርልን አሜን አገራችንን ሰላሙን ያምጣልን የታሰሩት እህት ወድሞቻችንን በምህርቱ ያስፈታለን በፅሎት እንተሳሰብ ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፅሎታቹ ወላተ ሰንበት ነኝ ስደተኛዋ 😥😥😥😥
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለነገሩ እኮ አሁን የሚያገባ የሚያጋባም የለም በፍትዎት መቃጠልን የመረጠ ትውልድ እንጂ
በእውነት መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሕይወቴን ነው የዳሰስኩት በማይረባ ምክንያት ትዕግስት አጥቼ ሕይወቴን ትዳሬን አበላሽተቻለሁ 😭እውነት ይህ ትምህርት የሚዳስሰው የብዙ ሕይወት ነው ረበድጋሚ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ትዳሬን ዶግ አመድ ካደረኩት መሀል እኔ አንዷ ነኝ በቃ ግልጽ የሆነ ትምህርት ተባረክልን ወንድማችን
እውነት ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ላላገባን ሴቶች ትልቅ ትምህርት ወስደናል
እጅግ በጣም የሚገርም የእድሜ ልክ ትምህርት አግኝቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለወደፊት ትምህርት ይሆነኛል እግዚአብሔር ይርዳን🤲✝️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እኮን ደና መጣህ ኃይለ ገብርኤል
አውነት የኔ ታሪክ በቓ ይሄ ነው በአድሜም ይሁን በአውቀት ባለ መብሰልየ የልጄ አባት ገፋሁት ተባረክ ወንድም
ቃ ለሒወትን ያ ስማልንመ ምሕራችን እንኳን ደህና መጣሕልን ✝️🕊️🕊️🌷💓💓💓 እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በ ፀ ጋ ይጠብቅሕ
ትዳርም በትዳርም ፀንቶ መነኖር እግዚአብሄር ሲፈቅድ ነው እግዚአብሄር አምላክ የተባረከ ትዳር ይስጠን ትዳር ለምንፈልግ ሰዎች
አሜን🙏🙏
አ ሜን አሜንአሜን
እንኮን ደህና መጣህ ወንድም አቤል እስክ ላድምጥ የወደፊት ትዳር ስንይዝ ይጠቅም ይሆናል የተዋህዶ ልጆች የት ናቹ ኑ አብርን እንማር
በትክክል
@@tigisttamiru5213 Damerge Ehte💕
KAL Hiwoti Yasemalini
በእውነት መምህር ቃለህይወትን።ያሰማልንየውስጣችን ችግር አውቀህ በትእግስት ችለን ትዳራችን እዲቀጥልን እድንጸና ስላስተማርከን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን
ዉድ መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘበንህን አምላክ ይባርክልህ
ቃለህይወትትያሠማልንመምህር//ሺአመት ኑርልን♥♥♥
ቃለ ሕዮት ያሰማልን ዋንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እዉነት ነዉ ትምህርቱ የራሴም ህይወት አለበት ስቄም ትምርት ወስጃለሁ ጌታ እድሜ ጤና ይስጥክ
እግዚያአብሔር ይመሰገን እውነት በጣም የማሰተምር ነው ለኛ ለሴቶች
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለወንድማችን አቤል ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር በሰላም ይጠብቅህ
ቃለ ሕይወትን ያሰማን መምህር እግዚአብሔር እነደ ፈቃዱ እንድንኖር ይርዳን
❤❤❤❤❤በትክክል
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ከስህተቴ እድታረም በአንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ በነገረ ሁሉ ይርዳን አሜን
በእውነት አስተምሮኛል ቃለህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን።
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ወንድማችን አቤል በጣም ወሳኝና ጠቃሚ ምክር ነው ይቀጥል!
አቤል ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅልን 🤲
ወንድማችንን ያገልግሎትዘመነወትን ይባርክልን በጣም አሥተማሪየሆነ ነዉ እኔም ለባለቤቴ እደዚህነኝ ግን አሁን ይኸን ሰምቸእዳስተካክል ልእዉል እግዚያብሄር ይርዳኝ በፀሎተወት አስቡኝ
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት በጣም ጡሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫
መምህር በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን
Amen kalehuwot yasmaln memhir
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
ቃለ ይህወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር
በእውነት መምህራችን ቃለህይውት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
በእውነት መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብዙ ባለትዳሮች የሚማሩበት ችግራቸውን የሚፈቱበት ባል ለሚስቱ ሚስት ለባሏ ምን ምን እንደሆኑ የሚያስረዳ ትምህርት ነው በድጋሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
ፀጋውን ያብዛልህ
እውነት ወንድማችን እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ ወንድማችን አቤል አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የዘንድሮ ወንዶችስ መጀመሪያ አብረን አድረን ናው እምናገባው እያሉ ነው እረ
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ፀጋውን ያብዛልህ
ፀጋዉን ያብዛልን አባ.ትወንድም አለም ትምህርተዎን ሰምቼ አልጠግበዉም
ቃለ ህይወትን ያሠማልን. መምህር
ቃለ ይሂወት ያሠማልን መምህር
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንማችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን💞💞
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጥሩ ትምርት ነው የሚሰማ ቢገኝ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን፫ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ትክክል ነህ ወድም አቤል
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ጥሩ ትምርትነው የጴጤ ፓስተሮች በግልፅ ነው የሚያስተምሩት እኛ ስላልተማርን ነውር እየመሰለን በዚነገር በጣም ተጎድተናል ቢቻል ደሞ ስለቦዘሽን መፃፍ ምን ይላል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤lebona yesettene.
እውነት ማሰተዋል ይሰጠን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናውን ያድልልን
እውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን
አመሰግናለሁ መምህር
ቃለ ህይወት ያስማልን
Kalewute yasemalen
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ሀይለ ገብርኤል ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያወርስልን
እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ትዳረ ይስጠን,ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን(3)🙏🙏🙏
ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን መምህሬ. ትንሽ አጠርቢልልን ዳውሎድለማድረግ. ❤እግዚአብሔር ቢፈቅድ. በቅርቡ ትዳርለመያዝ አስበናል ከውድጓደኛዬጋር. እግዚአብሔር በረዳኝ ለመርተግበርእሞክራለሁመምህሬ እሺ !
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚
Tsegawun yabzalih wendimachin
Amne amneAmne amne
Egzabhar lebona yestin lehulachinm
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን በእዉነት ይህ የብዙወቻችን ችግር ነዉ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
ወይአቤሎ እዳተቢያሥቡ ጥሩነበርብለውም እዳይከፍቸው አድም ላለማጣት ገንኞነትሢደርገእሚያሥቡት በቃለማንም ከፍታ እምሠጥ አድርገው ያሥቡናል እዳተቢያሥቡ ጥሩነበርመዳህኒአለም ለትዳር ከልቡ እሚፍልገ እምፍልገ እንሁንፍጣሪእሦያለውንይሥጠን አሜንበሎቅመሞች
EGZIABHER yiker yibelegn balen eskezare bedyewalew leka😶😶
ወድምእኮንበሰላም❤️መጣህአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን በዜትምርትአዶምሳሌ እኔነኝፈጣሪይቅርይበለኝ
ፀጋውን ያብዛልህ ወድም አቤል የልጂነት ባሌን በድየዋለሁ😥የቀጣይውን እክሳለሁ🙏እደግዚአቤሔር ፍቃድ
መምህር ቃለ ህይዉት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን እኛንም ማስታዋሉን ያድለን መምህር አንድ እያቄ አለኝ እኔ ሕይወቴ አደጋ ላይ ናት በስደት አለም እንደሰዉ ተሰድጀ ኑሮዬን ለማቅናት ብዬ ግን ከወጠሁ በሐላ ትዳሬ አንድም ቀን ሰላም የለዉም በነገር ሁሉ አንስማማም ሁሌ ጭቅጭቅ ነዉ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም ያባቶች ትምህርት ስሰማ አለቅሳለሁ ለምን እሱ ሁሉን ነኘር በእልክ ነዉ እሚያደርገዉ በንግግር አንግባባ በቃ አይምሮዬ ሰላም የለዉም ችግራችን እኔ ሳየዉ ለኔ ምንም አያስብልኝም ምን ማድረግ እኔዳለብኝ አላቅም ምክሮትን እሻለሁ 😭😭😭
እደው❤️ከዚከአረብአገር❤️ገብቼ❤️ባለቤቴንእክሳለው❤️ትክክልአጠገቤሆነህንንግግሬንየሰማህና❤️የምትናገርመሰለኝአምላኬሆይይቅርበለኝ
ክክክክክክክክክክ አሜን ይቅር ይበለን አይዞሽ ማምየ ባለማወቅ ስለሆነ አይዞን እንክሳቸው አለን
መምህር ትንሽ ወጣያሉ አይመስሎትም እባካ ማስተማር በጠቃላይ አይቹሉም ለሴት ብቻ ወቀሳ ለማሰማት የተነሱ ይመስላሉ
እስኪ ቆምብለው አስተውሉ መ10000000ሺ ግዜ አንድነገር ደጋገሙ አስተውሉ
@@yordanosissac9408 አስተያየት ከመስጠጣችን በፊት እስከመጨረሻው እናዳምጥ
መምህር የአህዛብ ስጋ ባርኮ መብላት ይቻላል የሚሉ አሉ እንደዚሁም ወደአፍ የማገባ አያረክስምበማለት የግመል ስጋ የሚበሉ አሉ መልስ ብትሠጡበት
የግመል ስጋ የወፍ ስጋ መብላት ሐጽያት ነዉ። አትብሉ ጭራሽ ።የአህዛብ ስጋባርኮ የሚበላ ከለለ ለብቻችን መስራት ካልቻልን ከከለከሉን የሚበላ ከለለ በረሐብ እንዳንሞት ነው ባርካችሁ ብሉ ያሉት ከዚህ አንጻር ነው ለምሳሌ የሚበላ እራሳችን መስራት ከቻልን እኛ እየሰራን የምንበላ ከሆንን አይቻልም ቤተክርስቲያን ፈቅዳ አደለም ለኛ ለስደተኞች ምግብ አረቦቹ ከሰሩት ዉጭ ለማናገኝ ነው ባርካችሁ ብሉ ያሉት ከዚህ አንጻር እዩት እንጅ ተፈቅዶ አይደለም ጡሩ ነው እያሉም አይደለም።
@@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር በትክክል ለንስሃ ሞት ያብቃን ወዮልኝ😭😢😢😢😢😢
Enqoune egna arebochime andandochu ayibelume woy minew bemotekugne
@@ወለተማርያምነኝየተዋህዶል አሜን፫
@@ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ ሁሉም አይበሉም አረቦች አይበሉም እኔጋር ብዙ ሀበሻ ያሉት ይበላሉ አትብሉ ስላቸዉ ሀላል ነው አሉ ግን ክርስቲያን አይደሉም ሴትየዎ ብይ ስትለኝ አልበላብ የግመል የወፍ ስጋ ስለት እሩዙን ብቻ ብይ አለችኝ😁 አልበላም አልኻት አብሮ ተሰርቷል አልኻት ። ደቧ በልቸ አደርኩ እነሱ ለበሉት ለሰሩት እቃ ሳጥብ ጎት ለብሸ ነው የማጥበዉ
Selame zara demthe tekeyerbegne mine honehe new abalo Emeberhane tegawne yabezalhe
Welcomee Abeloooo🙏
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንኮንደናመጣህልን፣እስኪልስማውለወደፍትትምርትይሆነኛል፣ቃለይወትያሰማልንመምህራችን
Egezabeher yemesgen eukan dan mata memeher
ይሄ ድምፅ አቤል ነው ? ድምፁ ምን ሆነብን ዝግት አላለም ?
አረ እሱ ነው ፀጋውን ያብዛልህ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ትዳር በሌለበት ስለ ሩካቤ ት/ት 😭😭😭
Disilaki.. yemita.ariguu.laphe.yisxachu.egzabeheriii....qaliyoti Yasamaleni. Wandemachini
😁😁😁የምር አሳቀኝም አስተማረኝም
ቃለህይወትያሰማልንመምህራችንበኡውነትየሰማነውንበልቦናችንይደረብንአሜንአሜንየአገልግሎትዘመንህየተባረከየተቀደሰይሁንልን💒💒❤❤🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔርይመሰገንእንኮንደህናመጣህመምህርራችንበእውነትቃልሂወትያሰማልእግዚአብሔርአምላኬመልካምትዳርይሰጠን
አውነት ነው መምህሬ በሁሉም ቤት ያለ ፈተና ነው ግን ደግሞ መምህሮች ደፍረው አያስተምሩም አግዚአብሄር ይሰጥልን ተባረኩ
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ሰው እንደዚ እውነት ፍርጥርጥ አድርጏ የሚያስተምር ቢኖር ሰው ሁሉ ይጠነቀቅ ነበር ሰው እውቀት በአለም እየፈለገ ተሰነካክሎ ጠፋ እግዚአብሔር ማስተዋልን ለሁላችንም ይስጠን
ወድማችን እኳን ደና መጣህልን እግዚሐብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ያንተ ትምህርት መንፈስን ያሣድሳል ሺህ አመትኑርልን አሜን አገራችንን ሰላሙን ያምጣልን የታሰሩት እህት ወድሞቻችንን በምህርቱ ያስፈታለን በፅሎት እንተሳሰብ ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፅሎታቹ ወላተ ሰንበት ነኝ ስደተኛዋ 😥😥😥😥
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
ለነገሩ እኮ አሁን የሚያገባ የሚያጋባም የለም በፍትዎት መቃጠልን የመረጠ ትውልድ እንጂ
በእውነት መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሕይወቴን ነው የዳሰስኩት በማይረባ ምክንያት ትዕግስት አጥቼ ሕይወቴን ትዳሬን አበላሽተቻለሁ 😭እውነት ይህ ትምህርት የሚዳስሰው የብዙ ሕይወት ነው ረበድጋሚ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ትዳሬን ዶግ አመድ ካደረኩት መሀል እኔ አንዷ ነኝ በቃ ግልጽ የሆነ ትምህርት ተባረክልን ወንድማችን
እውነት ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ላላገባን ሴቶች ትልቅ ትምህርት ወስደናል
እጅግ በጣም የሚገርም የእድሜ ልክ ትምህርት አግኝቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለወደፊት ትምህርት ይሆነኛል እግዚአብሔር ይርዳን🤲✝️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እኮን ደና መጣህ ኃይለ ገብርኤል
አውነት የኔ ታሪክ በቓ ይሄ ነው በአድሜም ይሁን በአውቀት ባለ መብሰልየ የልጄ አባት ገፋሁት ተባረክ ወንድም
ቃ ለሒወትን ያ ስማልን
መ ምሕራችን እንኳን ደህና መጣሕልን ✝️🕊️🕊️🌷💓💓💓 እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በ ፀ ጋ ይጠብቅሕ
ትዳርም በትዳርም ፀንቶ መነኖር እግዚአብሄር ሲፈቅድ ነው እግዚአብሄር አምላክ የተባረከ ትዳር ይስጠን ትዳር ለምንፈልግ ሰዎች
አሜን🙏🙏
አ ሜን አሜንአሜን
እንኮን ደህና መጣህ ወንድም አቤል እስክ ላድምጥ የወደፊት ትዳር ስንይዝ ይጠቅም ይሆናል የተዋህዶ ልጆች የት ናቹ ኑ አብርን እንማር
በትክክል
@@tigisttamiru5213 Damerge Ehte💕
KAL Hiwoti Yasemalini
በእውነት መምህር ቃለህይወትን።ያሰማልን
የውስጣችን ችግር አውቀህ በትእግስት ችለን ትዳራችን እዲቀጥልን እድንጸና ስላስተማርከን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን
ዉድ መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘበንህን አምላክ ይባርክልህ
ቃለህይወትትያሠማልን
መምህር//ሺአመት ኑርልን
♥♥♥
ቃለ ሕዮት ያሰማልን ዋንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እዉነት ነዉ ትምህርቱ የራሴም ህይወት አለበት ስቄም ትምርት ወስጃለሁ ጌታ እድሜ ጤና ይስጥክ
እግዚያአብሔር ይመሰገን እውነት በጣም የማሰተምር ነው ለኛ ለሴቶች
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለወንድማችን አቤል ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር በሰላም ይጠብቅህ
ቃለ ሕይወትን ያሰማን መምህር እግዚአብሔር እነደ ፈቃዱ እንድንኖር ይርዳን
❤❤❤❤❤በትክክል
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ከስህተቴ እድታረም በአንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ በነገረ ሁሉ ይርዳን አሜን
በእውነት አስተምሮኛል ቃለህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን።
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ወንድማችን አቤል በጣም ወሳኝና ጠቃሚ ምክር ነው ይቀጥል!
አቤል ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅልን 🤲
ወንድማችንን ያገልግሎትዘመነወትን ይባርክልን በጣም አሥተማሪየሆነ ነዉ እኔም ለባለቤቴ እደዚህነኝ ግን አሁን ይኸን ሰምቸእዳስተካክል ልእዉል እግዚያብሄር ይርዳኝ በፀሎተወት አስቡኝ
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት በጣም ጡሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫
መምህር በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን
Amen kalehuwot yasmaln memhir
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
ቃለ ይህወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር
በእውነት መምህራችን ቃለህይውት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
በእውነት መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብዙ ባለትዳሮች የሚማሩበት ችግራቸውን የሚፈቱበት ባል ለሚስቱ ሚስት ለባሏ ምን ምን እንደሆኑ የሚያስረዳ ትምህርት ነው በድጋሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
ፀጋውን ያብዛልህ
እውነት ወንድማችን እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ ወንድማችን አቤል አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የዘንድሮ ወንዶችስ መጀመሪያ አብረን አድረን ናው እምናገባው እያሉ ነው እረ
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ፀጋውን ያብዛልህ
ፀጋዉን ያብዛልን አባ.ትወንድም አለም ትምህርተዎን ሰምቼ አልጠግበዉም
ቃለ ህይወትን ያሠማልን. መምህር
ቃለ ይሂወት ያሠማልን መምህር
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንማችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን💞💞
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጥሩ ትምርት ነው የሚሰማ ቢገኝ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን፫ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ትክክል ነህ ወድም አቤል
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ጥሩ ትምርትነው የጴጤ ፓስተሮች በግልፅ ነው የሚያስተምሩት እኛ ስላልተማርን ነውር እየመሰለን በዚነገር በጣም ተጎድተናል ቢቻል ደሞ ስለቦዘሽን መፃፍ ምን ይላል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤lebona yesettene.
እውነት ማሰተዋል ይሰጠን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናውን ያድልልን
እውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን
አመሰግናለሁ መምህር
ቃለ ህይወት ያስማልን
Kalewute yasemalen
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ሀይለ ገብርኤል ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያወርስልን
እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ትዳረ ይስጠን,ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን(3)🙏🙏🙏
ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን መምህሬ. ትንሽ አጠርቢልልን ዳውሎድለማድረግ. ❤እግዚአብሔር ቢፈቅድ. በቅርቡ ትዳርለመያዝ አስበናል ከውድጓደኛዬጋር. እግዚአብሔር በረዳኝ ለመርተግበርእሞክራለሁመምህሬ እሺ !
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚
Tsegawun yabzalih wendimachin
Amne amneAmne amne
Egzabhar lebona yestin lehulachinm
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን በእዉነት ይህ የብዙወቻችን ችግር ነዉ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
ወይአቤሎ እዳተቢያሥቡ ጥሩነበርብለውም እዳይከፍቸው አድም ላለማጣት ገንኞነትሢደርገእሚያሥቡት በቃለማንም ከፍታ እምሠጥ አድርገው ያሥቡናል እዳተቢያሥቡ ጥሩነበርመዳህኒአለም ለትዳር ከልቡ እሚፍልገ እምፍልገ እንሁንፍጣሪእሦያለውንይሥጠን አሜንበሎቅመሞች
EGZIABHER yiker yibelegn balen eskezare bedyewalew leka😶😶
ወድምእኮንበሰላም❤️መጣህአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን በዜትምርትአዶምሳሌ እኔነኝፈጣሪይቅርይበለኝ
ፀጋውን ያብዛልህ ወድም አቤል የልጂነት ባሌን በድየዋለሁ😥የቀጣይውን እክሳለሁ🙏እደግዚአቤሔር ፍቃድ
መምህር ቃለ ህይዉት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን እኛንም ማስታዋሉን ያድለን መምህር አንድ እያቄ አለኝ እኔ ሕይወቴ አደጋ ላይ ናት በስደት አለም እንደሰዉ ተሰድጀ ኑሮዬን ለማቅናት ብዬ ግን ከወጠሁ በሐላ ትዳሬ አንድም ቀን ሰላም የለዉም በነገር ሁሉ አንስማማም ሁሌ ጭቅጭቅ ነዉ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም ያባቶች ትምህርት ስሰማ አለቅሳለሁ ለምን እሱ ሁሉን ነኘር በእልክ ነዉ እሚያደርገዉ በንግግር አንግባባ በቃ አይምሮዬ ሰላም የለዉም ችግራችን እኔ ሳየዉ ለኔ ምንም አያስብልኝም ምን ማድረግ እኔዳለብኝ አላቅም ምክሮትን እሻለሁ 😭😭😭
እደው❤️ከዚከአረብአገር❤️ገብቼ❤️ባለቤቴንእክሳለው❤️ትክክልአጠገቤሆነህንንግግሬንየሰማህና❤️የምትናገርመሰለኝአምላኬሆይይቅርበለኝ
ክክክክክክክክክክ አሜን ይቅር ይበለን አይዞሽ ማምየ ባለማወቅ ስለሆነ አይዞን እንክሳቸው አለን
መምህር ትንሽ ወጣያሉ አይመስሎትም እባካ ማስተማር በጠቃላይ አይቹሉም ለሴት ብቻ ወቀሳ ለማሰማት የተነሱ ይመስላሉ
እስኪ ቆምብለው አስተውሉ መ10000000ሺ ግዜ አንድነገር ደጋገሙ አስተውሉ
@@yordanosissac9408 አስተያየት ከመስጠጣችን በፊት እስከመጨረሻው እናዳምጥ
መምህር የአህዛብ ስጋ ባርኮ መብላት ይቻላል የሚሉ አሉ እንደዚሁም ወደአፍ የማገባ አያረክስምበማለት የግመል ስጋ የሚበሉ አሉ መልስ ብትሠጡበት
የግመል ስጋ የወፍ ስጋ መብላት ሐጽያት ነዉ። አትብሉ ጭራሽ ።የአህዛብ ስጋባርኮ የሚበላ ከለለ ለብቻችን መስራት ካልቻልን ከከለከሉን የሚበላ ከለለ በረሐብ እንዳንሞት ነው ባርካችሁ ብሉ ያሉት ከዚህ አንጻር ነው ለምሳሌ የሚበላ እራሳችን መስራት ከቻልን እኛ እየሰራን የምንበላ ከሆንን አይቻልም ቤተክርስቲያን ፈቅዳ አደለም ለኛ ለስደተኞች ምግብ አረቦቹ ከሰሩት ዉጭ ለማናገኝ ነው ባርካችሁ ብሉ ያሉት ከዚህ አንጻር እዩት እንጅ ተፈቅዶ አይደለም ጡሩ ነው እያሉም አይደለም።
@@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር በትክክል ለንስሃ ሞት ያብቃን ወዮልኝ😭😢😢😢😢😢
Enqoune egna arebochime andandochu ayibelume woy minew bemotekugne
@@ወለተማርያምነኝየተዋህዶል አሜን፫
@@ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ ሁሉም አይበሉም አረቦች አይበሉም እኔጋር ብዙ ሀበሻ ያሉት ይበላሉ አትብሉ ስላቸዉ ሀላል ነው አሉ ግን ክርስቲያን አይደሉም ሴትየዎ ብይ ስትለኝ አልበላብ የግመል የወፍ ስጋ ስለት እሩዙን ብቻ ብይ አለችኝ😁 አልበላም አልኻት አብሮ ተሰርቷል አልኻት ። ደቧ በልቸ አደርኩ እነሱ ለበሉት ለሰሩት እቃ ሳጥብ ጎት ለብሸ ነው የማጥበዉ
Selame zara demthe tekeyerbegne mine honehe new abalo
Emeberhane tegawne yabezalhe
Welcomee Abeloooo🙏
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንኮንደናመጣህልን፣እስኪልስማውለወደፍትትምርትይሆነኛል፣ቃለይወትያሰማልንመምህራችን
Egezabeher yemesgen eukan dan mata memeher
ይሄ ድምፅ አቤል ነው ? ድምፁ ምን ሆነብን ዝግት አላለም ?
አረ እሱ ነው ፀጋውን ያብዛልህ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ትዳር በሌለበት ስለ ሩካቤ ት/ት 😭😭😭
Disilaki.. yemita.ariguu.laphe.yisxachu.egzabeheriii....qaliyoti
Yasamaleni. Wandemachini