ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ለምኑኝ እቀበላቹዋለው | በተወዳጁ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ | Ustaz Yasin Nuru

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ค. 2015

ความคิดเห็น • 805

  • @hikmatmmm2208
    @hikmatmmm2208 2 ปีที่แล้ว +127

    ያአላህ እደኔ ኡውስታስ ያሲን ኑር ኑርየተሞላበት ሰው የሚወደው ላይክ ያድርግ አላህ እድሜ ናጤና ከአፊያጋ ከልጆቹም ከባለቤቱም ይስጠው

    • @user-mc6wc9hw3g
      @user-mc6wc9hw3g 2 ปีที่แล้ว +2

      امين يارب العالمين

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว +1

      Masallah Masallah Allah with you Allah taker you l.hop the world of love to your life

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว +2

      Allah gave to Loing Loing Life

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 9 หลายเดือนก่อน

      Masallah Masallah Allah with you Allah taker you Allah help you for Loing and your family

    • @user-hh5ip8mz6p
      @user-hh5ip8mz6p 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @Zebaksa
    @Zebaksa ปีที่แล้ว +13

    🌷ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም🌷
    🌷ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም🌷
    🌷ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም🌷
    🌷ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም🌷
    🌷ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም🌷
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ahlam779
    @ahlam779 2 ปีที่แล้ว +16

    ማሻ አላህ የኔ ኡስታዝ ከልጅነቴ ጀምሬ ነው በሲዲ ዳእዋክን እምሰማው በጣም ልብን የሚናካ እኮነው ወላሂ አላህ ሀያትክን ያርዝምልኝ

  • @akramabdullah-ez8vu
    @akramabdullah-ez8vu ปีที่แล้ว +8

    አላህ ወይ አንተ ልቤን አግራልኝ ያረሂሙ ያገፋሩ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hikmaahimed2016
    @hikmaahimed2016 5 หลายเดือนก่อน +10

    ኡስታዝ ያሲን ኑሩን ስሰማ ልቤ በዴስታ ትሞላለች አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @user-hw3ud7vp1o
    @user-hw3ud7vp1o 5 ปีที่แล้ว +97

    ስወድህ ኡስታዝ ያሲን ኑር
    ትምርትክ ሁሉ ለጆሮ ይገባል 👉ከኦርቶዶክስ👈

    • @ffrvf7652
      @ffrvf7652 4 ปีที่แล้ว +1

      ኡስታዝኑሩ

    • @rahamamohamad5818
      @rahamamohamad5818 4 ปีที่แล้ว

      👍💗

    • @nejatmohamed1230
      @nejatmohamed1230 4 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ወገኔ ወገኔ ወገኔ ❤️

    • @fpattinson2538
      @fpattinson2538 4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ፕ፺፯፯፰9፯፯፱፯፰፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯፲፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯፯

    • @emantube998
      @emantube998 2 ปีที่แล้ว +5

      አሏህ ወደ ቃጥታኛው መገድ ይምራሽ ኢስልምናን ያለብስሽ ያራብ 😍

  • @user-yt3dq2hs1w
    @user-yt3dq2hs1w 4 ปีที่แล้ว +17

    አላህ ይጠብቅልን የኛ ጀግና ኡስታዝየ ያሲን ኑሩ በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን ያረብ

    • @abdijamelasemo4574
      @abdijamelasemo4574 3 ปีที่แล้ว +1

      የ እስለም ጀግና አለህ ይጠብቅህ ትምህሪትህ ከአከል ሰውነት እስከ ደምስሪ ድረስ ሰሪጎ ይገበል ተጠቀም የድሪገን አለህ

    • @user-wx6qf4fk8k
      @user-wx6qf4fk8k 5 หลายเดือนก่อน

      አላህደጠብቅልንየኛጅግናኡስታዝየያሲንኑበሰነውአምንጠቀምያደርገንያርብ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 ปีที่แล้ว +5

    ያረቢ አላህ ከጭቅ ያዉጣን ሪዝቃችነን አምጣልን ያረብ ያሀቢበሏሆህ

  • @endrismd
    @endrismd ปีที่แล้ว +15

    ያረብወላሂ እንደዛሬውከፍቶኝአያውቅም ዱአአርጉልኝ ስደትበጣምከባድነው🤲🤲🤲

    • @user-mt1jz6oz1o
      @user-mt1jz6oz1o 10 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያስደስትሽ ዉዴ

    • @user-uk8sz6yg3r
      @user-uk8sz6yg3r หลายเดือนก่อน

      ዱአሺን አላህ ይቀበልሺ ሀጃሺን አላህ ያሳካልሺ❤❤❤❤❤

  • @aminatheshtu1119
    @aminatheshtu1119 4 ปีที่แล้ว +9

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @zamzamahmed1332
    @zamzamahmed1332 2 ปีที่แล้ว +18

    የአላህ አላህ ይገድፍህ ያረብ ልጆቻችንን ባሎቻችንን እዳተ ያርግልን

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp หลายเดือนก่อน

      ኢሻላህ አሽ አወራለሁጀነቴ

    • @user-uk8sz6yg3r
      @user-uk8sz6yg3r หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sagarsa4899
    @sagarsa4899 2 ปีที่แล้ว +7

    ስወድህ ኡስታ ያሲኑሩ የምስሊም ጀግና

  • @user-hy3yw5tu3x
    @user-hy3yw5tu3x 6 ปีที่แล้ว +71

    ያረቢ በዱናም በአከይራም የተመቻቸ ኑሮ ይስጥህ ያረህማን ሁለት ወንዶች ልጅ አሉኝ እዳታ እድሆኑልኝ እመኛለሁ

  • @user-ct6fr3ln4l
    @user-ct6fr3ln4l 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ይጠብቅህ ኢስታዜ😢😢😢ወላሂ ሁሌም ብሠማዉ አይሠለቸኝም😢😢

  • @user-qe2vo6oj7g
    @user-qe2vo6oj7g 6 หลายเดือนก่อน +2

    ንግግርህ አቀራረብክ ለዛ ሁሉ ነገርህ ደስ ይላል ልብ ዉስጥ ነዉ የሚገባዉ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አላህ እድሜህን ያርዝመዉ

  • @user-mf2km2hh8q
    @user-mf2km2hh8q 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡሱተዛችን፤እድሜሄን፤አላህ፤ያርዝማው፥ጃዛካላካይረን❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅🫶💚💛❤️🕋🕋🕌🕌🤲🤲🤲🤲🤲☝️✅✅💚💚💚

  • @hanaayele4668
    @hanaayele4668 6 ปีที่แล้ว +20

    Allahmdulila I am Muslim now before 10 years ago you are the a reason I became to be a Muslim you have way to tach people's heart so wen I Wes in ethiopia I used to have a friend they was born in Muslim so one day they open a video saying( Allah fra)and Prophet Muhammad selealau alehem weslem story video that day my heart maleta bat before that I like Muslim and islame so I be interesting to see your video every time all of them there beautiful and truthful so I started to say I have to be a Muslim and I come to American 2009 and I convert to Muslim I have I married Muslim and I have 2 kids aliyah and ammar and I am pregnant number 3 allahmdulila Allah make you reason for me to sow me the right way allahmdulila allahuwakber

  • @user-yn7vb1lb8d
    @user-yn7vb1lb8d 4 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሙሀደራህን አሏህ ይጠብቅህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @uee4811
    @uee4811 2 ปีที่แล้ว +4

    ያረቢ ልጆች እዳተ እድሁኑልኛ የምግዚም ምኛቴነው አላህ ባአዱኒያም በአሂራም. ጥሩን ያመቻችልህ ያርብ

  • @rahmatmohammed7204
    @rahmatmohammed7204 ปีที่แล้ว +6

    ያእላህ እኛንም ወፍቀን ያረሂሙ

  • @user-np9qu3mo9x
    @user-np9qu3mo9x 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ኑር አለሁማ አሚን አለህ የኑሪኪ እድሜህን የርዝምልን😢😢

  • @user-cn3dh9qw3v
    @user-cn3dh9qw3v ปีที่แล้ว +1

    ጀዘከላህ ኸይር ኡሥታዛችን

  • @fatmaidres7645
    @fatmaidres7645 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ለምንደሁ አላቅምግን ሀድሱሁሏ ቶለይገባኛል ኡስታዝ ጀዛክላኸይር☝️

    • @user-gb2zd3ie6f
      @user-gb2zd3ie6f ปีที่แล้ว

      እደኔ ወላሂ🎉😂🎉እረጂም እድሜ🎉🎉😂ኡዝትዝየ😢😮😅😅😊😊😊😮🎉🎉😂❤

  • @ekramekram3312
    @ekramekram3312 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ የሚል አንደበት አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @hawieseidahmed50
    @hawieseidahmed50 5 ปีที่แล้ว +19

    ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያዲርገን

  • @zayinbaataadsa8056
    @zayinbaataadsa8056 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ አድሜና ጤና ይሰጦት አላህ አድሜክን ያረዝምለን ሁሰታዝ

  • @user-oq1il9qc1o
    @user-oq1il9qc1o 4 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ይጠብቅህ እኞም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @naeemahussien6364
    @naeemahussien6364 11 หลายเดือนก่อน +2

    S A W ❤❤❤❤የረብ የአለህ❤❤❤ዱአችንን ተቃብለን የረብ❤❤❤

  • @hdhdbdbd7362
    @hdhdbdbd7362 11 หลายเดือนก่อน +1

    መሻላህኡስታዝ።አላህአያቆይህ በጣነውልቤንእምታረጥበው ምክርህንስሰማህ

  • @user-qm1tn7ny6r
    @user-qm1tn7ny6r 9 หลายเดือนก่อน +1

    s a wኡስታዝ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ እኛንም በሠማንዉ የምንጠቀም ያርግ

  • @muhedinawol8625
    @muhedinawol8625 9 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአለህ ኡስተዜ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @user-zf5dp9vr4b
    @user-zf5dp9vr4b ปีที่แล้ว +2

    ሶለሏሁዋሊሂ ወሰለም ያሀቢቢብአሏህ ጀዛኩም አሏህ ሀይር ዉስታዛችን አሏህ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የአይናችን ማሬፊያ ዉስታዞቻችን ያረህማን አተ ጠብቅልን እኛም በሰማነዉ ምንጠቀም አድርገን

  • @user-hw6lm3hu1k
    @user-hw6lm3hu1k 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛ ከለህ ኸይር
    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም 👍👍👍👍👍👍

  • @user-vc7jy7pr3f
    @user-vc7jy7pr3f 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአሊኩም ሰላም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💜💜💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @ahmedmohammedali3138
    @ahmedmohammedali3138 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ኡስታዝ አላህ ተክፉ ይጠብቅህ

  • @mohammedAhmed-og2mg
    @mohammedAhmed-og2mg 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህይጨምርልህኡስታዜ

  • @hdhdhddhhhj9229
    @hdhdhddhhhj9229 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጣብቃ ያኔጀገና

  • @nejate923
    @nejate923 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ ኡዝታዚ አላህ ይውደድህ

  • @AnNa-qz4tj
    @AnNa-qz4tj 4 ปีที่แล้ว +2

    ባረከላፊኩም ወስታዝ እኚም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን ያረብ

  • @mohammedseidnegash1894
    @mohammedseidnegash1894 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻኣላህ ኡስታዝ ኣላህ ዕድሜህ ያርዝምልን ለኛም ህዳያ ኣልህ ይስጠን.....ኻቲማችን ያሳምርልን

    • @aishasaidi4454
      @aishasaidi4454 2 ปีที่แล้ว

      Masha Allah masha Allah 🌹🌹🙏

  • @Aa-oh3tl
    @Aa-oh3tl 7 ปีที่แล้ว +5

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ በራህመቱ ጀዛክ አላህ ኸይረን በዱኒያም በአኬራም

  • @zeyinb902
    @zeyinb902 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወበረካህቱ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @kalokalo1135
    @kalokalo1135 ปีที่แล้ว +1

    ያሲንኑሩ።አላህይጠብቅህተሙሲባወይሁሉያረብ

  • @fatimahnornirdn1347
    @fatimahnornirdn1347 7 ปีที่แล้ว +23

    አላህይጠብቅህ

  • @ZahraMostafa-fk1zy
    @ZahraMostafa-fk1zy 21 วันที่ผ่านมา

    የራብ እንትን ብቻ የምገዘ ሰው አርገኝ ቀጥብሎ ብድን የምቆም ሰው አርገን 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @hssangrhhfsb3489
    @hssangrhhfsb3489 2 ปีที่แล้ว +3

    ያረብቀልባችንንቀጥተኛውንምገዲምራልን።🤲🤲🤲🤲

  • @ameenaadam5892
    @ameenaadam5892 3 ปีที่แล้ว +2

    አሰለመአለይኩምመሸአላህ ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ ጅዛካላህ ኸይር

  • @LeenZaher-xf6pv
    @LeenZaher-xf6pv 7 หลายเดือนก่อน +1

    .ሱብሀአላህ ወል.ኸምዱሊላህ ወላ ኢላኸኢለሏህ ወላህወክበር❤

  • @hayatshames8360
    @hayatshames8360 7 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ጀነትን ዩሸልምህ አንተ የሙስሊም ጀግና በጣም እወድሃለሁ አከብርሀለው

  • @jsenegal8282
    @jsenegal8282 2 ปีที่แล้ว +1

    Wellahi ende addis semahut allah yakoyln ustazach 🥺🥺

  • @semutube3336
    @semutube3336 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሽአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ለዱአህም አሚሚሚሚን አላሁመ አሚሚሚንንንያረብ እድሜህን ያርዝመውው

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s 2 ปีที่แล้ว +2

    እስታዜ አላህ ይጥብቅልን

  • @jennas14
    @jennas14 2 ปีที่แล้ว +4

    Masha Allah, Allah ediman yarzemlki,,

  • @user-sf9mx6wm9f
    @user-sf9mx6wm9f 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋልይኩም ሰላም ወራህመት ሎወበረካቱ ጀዛኸም አላህ ኽይር ኡስታዝ ያሲን ኑሮ ስወድህ ልዩ ሰው አላህ ይዉደድህ አፌናእድሜ ይስጥህ ያረብ ልዩ

  • @kubraalikubraali8106
    @kubraalikubraali8106 7 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችንን ያርብ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ አላህ

  • @tubeyimamwollo2068
    @tubeyimamwollo2068 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ.ያሲን.ኑር.አላህ.ይጨምርልክ ባለክላይ.ማሻ.አላህ.ትምህርትክ.ልብ.ይነካል.ያረብ.እኛንም.ከዱንያ.ፈተና.አላህ.ይጠብቀን

  • @martamarkus1346
    @martamarkus1346 3 ปีที่แล้ว +1

    Usetaze Alhe erjem edemana tana yesethe

  • @TimiraTimira-nu6yv
    @TimiraTimira-nu6yv หลายเดือนก่อน

    ኡስታዜ ላተቃላት የለንም እርሜ ጤናይስጥልኝ ያረብ እዳተ አይነቱንትዉልድ ያብዛልን❤❤❤❤

  • @sgydhdgutfg4455
    @sgydhdgutfg4455 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-tz3jc1jk6h
    @user-tz3jc1jk6h 4 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝያሲንኑሩ እሱንትስማደስብሎኝአለቅሳለሁኡስታዜ አላህሁሉንምነገርይወፍቅልኝ ለኔምቁርአንእዳከትምእና የመጨረሻየእዳምርልኝዱአአርግልኝ ያረብ ኡስታዜ አላህይጠብቅልኝ ያረብ

  • @user-jg3hz8kp6u
    @user-jg3hz8kp6u 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @hayusweet6622
    @hayusweet6622 7 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጨምርልህ ይህንን ዳአዋ በጣም ደጋግሜ ሰምቸዋለሁ ሁሌም ስስማው ቀልቤ ነው እሚከፈተው አልሀምዱሊላህ

  • @xayibamuhammedxayibamuhamm2245
    @xayibamuhammedxayibamuhamm2245 4 ปีที่แล้ว +3

    masha alha tabarka alha alhmdulillh yaa rabbii 💓💓💓💓💓💓💓😭😭😭🤲☝️

  • @semirateha4696
    @semirateha4696 4 ปีที่แล้ว +5

    ኡሰታዝ አኔ ልንገርክ መቺም ለሀላህ አንጂ ለሰው ማውራት ቀላል ነው አንደዚህ አሠት ያዘንኩበተና ያለቀሰኩበት ግዜ የለም አላህ ግን የፈለገውን ሰለሚሰራ አለሀምዲሊላህ ብዬ ተቀበልኩ ዱሀ አርጉልኝ

    • @endrismd
      @endrismd ปีที่แล้ว

      ensha allh

  • @menichadubem
    @menichadubem 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሰምቶ የተጠቀሙት ገ ያድርገን 🤲

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ahimedsefu
    @ahimedsefu 5 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀነል ሙጂብ አላህ ከሰጠን ልዩ ልዩ ፀጋዎች አንዱ ኡስታዛችን ነህ❤ አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን

  • @hasanmukatar9900
    @hasanmukatar9900 2 ปีที่แล้ว +1

    Yasanii nuruu bayee si jallanaa obboleaaa keenaa💔💔💔💔🕌🕌🕌☝️

  • @user-em7cz9bo1x
    @user-em7cz9bo1x หลายเดือนก่อน

    ኡስታዜያሴንኑርአስላምዋሌኩም
    የአላህሀያትጤናውይስጠህ
    ዱአአርገልኝጨንቀቴበዛአሳቤአልሳካአለልኝፈተናበዛብኝኡስታዜየዱአአርግልኝ

  • @user-mx9wr3my6q
    @user-mx9wr3my6q 3 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ተባረከላህ ጀዛከላህ ኸይረን እስታዝና

  • @user-qc7bl9ht3i
    @user-qc7bl9ht3i 7 หลายเดือนก่อน +1

    جزاك الله خيرا

  • @rosalmabaludiodomrique9355
    @rosalmabaludiodomrique9355 7 ปีที่แล้ว +35

    አላህ ይጥብቅኸ አሚሬ እኝአም በሠማነዉ የምንጠቀም አላህ ያረገን ያረብ

  • @rawdhaseid2368
    @rawdhaseid2368 10 หลายเดือนก่อน

    ❤ሠለላሁ ዐለይሂ ወሠለም❤
    በጣም ነው ልብን የሚነካው ወላሂ የአላህ አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን
    ❤ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ❤

  • @jkkhan6788
    @jkkhan6788 หลายเดือนก่อน

    ያአሏህ ለኛምሀጃችንን አውጣልን❤❤❤

  • @M2Meriem
    @M2Meriem ปีที่แล้ว +2

    😢😢❤❤❤🇸🇦 sebhanllah 😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉alhmdulih im muslim😢😢😢
    Im gall samre tigray ❤❤❤😢😢😢😢🇸🇦

  • @ferdossuleymanefuahumedefu409
    @ferdossuleymanefuahumedefu409 2 ปีที่แล้ว

    Alluh edemaena Tena yestuh ustaze betam new yemeweduh

  • @ferdosmuhe1554
    @ferdosmuhe1554 2 ปีที่แล้ว +1

    Ustzye Allah haytkn yarzmew❤❤❤

  • @user-oq1il9qc1o
    @user-oq1il9qc1o 4 ปีที่แล้ว +30

    ወላሂ ቢሰማውም የማልጠግበው ዳእዋ ነው

  • @sofiamahmoud7088
    @sofiamahmoud7088 ปีที่แล้ว +2

    Bisimillah masha Allah tebarekellah

  • @zehratalema
    @zehratalema 23 วันที่ผ่านมา

    ሱለላህአልሂውስለም፣ኡሥታዝሥውድው

  • @user-vw4kj7id1vKAALID
    @user-vw4kj7id1vKAALID 7 หลายเดือนก่อน +1

    ما شاء الله جزاكم الله خيرا

  • @user-lj7tj8ps9j
    @user-lj7tj8ps9j ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ባልቤቴንእናልጅን እንዳተያረግልኝየአርቢ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዝ እንዳተ አይነት ባል አላህ እንድሰጥኝ ዱአ አድርግልኝ
    ትምርትህን ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም
    ማሻአላህ ድንቅ ሰው አላህ ይጠብቅህ ያሲን ኑሩ

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከላህ ኡስታዝና

  • @fatemogs1865
    @fatemogs1865 ปีที่แล้ว +1

    Mashaalhaa mashaalhaa mashaalhaa ❤❤❤

  • @zuzutube2926
    @zuzutube2926 6 ปีที่แล้ว +3

    የኡማው አይንናችሁ አላህይጠብቃችሁ እኛምበሠማንው እምንጠቀምያድርገን

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህ ከይርአላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝ ማሻአላህ

  • @sanuamamood5539
    @sanuamamood5539 4 หลายเดือนก่อน

    اللهم صلى وسليم وبرك على نبينامحمد صل الله عليه وسلم سبحان الله لعظيم☝️ያአላህ

  • @tutiwatikader1652
    @tutiwatikader1652 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ ያሰንኑሩ ጀዛከላህኸይር
    መሸአላህ አላህዱአቺንንመእብልያድርግልን
    ሱለላሁአሊወሰለም

  • @hawaomer4703
    @hawaomer4703 8 ปีที่แล้ว +1

    ባረከላሁ ፉክ ኡስታዝ

  • @asiahmusa5417
    @asiahmusa5417 7 ปีที่แล้ว +2

    ጃዛክ አላህ ኸይራን ዑስታዝ

  • @user-on8xo6xn4j
    @user-on8xo6xn4j 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛአክአላህ ከይረን ኡስታአዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @tamerali3218
    @tamerali3218 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀዛኸላኸይር ኡሥታዜ

  • @fatumamohamed2981
    @fatumamohamed2981 8 ปีที่แล้ว +5

    ማሸአላህ ውስታዝና አላህ ይጠብቅህ ጀዛኪ አላህ ከይር

  • @user-gd1ol8nq2q
    @user-gd1ol8nq2q 10 หลายเดือนก่อน +1

    As wr wb
    Masha allha tebark allha
    Yarabi duaha chenen tekbeln
    Osetazochachenen tebeklen yaallha

  • @alamabrare5871
    @alamabrare5871 8 วันที่ผ่านมา

    ያጀማ አሁን ያሲኑሩ ከፍቼ ቲክቶክ ላይ ተሰብስበን እየሰምስን ነው እስኪ ደስታቹ በላይክ አሳዩኝ👈👈👈👈

  • @KkfjfHdhd-kn4or
    @KkfjfHdhd-kn4or 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙላህ ህይራን

  • @user-iy7jv8en5e
    @user-iy7jv8en5e 8 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah Masha Allah OstaZina allah Yitebkh Yareb Rebena Yiteeun Emreki

    • @alsaree1775
      @alsaree1775 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @makiyamustapha8369
    @makiyamustapha8369 8 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ እስታዛ አላህ ይጨምርልህ