በራሴ ቻናል መጥቻለሁ🙋‍♀️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 303

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 หลายเดือนก่อน +60

    እኔ እሱጋም አንቺ ጋም አስተያየት አስቀምጣለሁ በምሰሩት ቪዲዮ ላይ ስላለፈ ትዳር ሃሜትና ስለሱ ባይሆን ይሐረጣል ምክንያቱም በእህትነት በይቅርታ ነው የተለያየነው ስላለ እሱ አሁን ስላንቺ እያነሳ አደለምና በራስሽ ሀኣላማ ከጣሽ ሁሉም ይደግፍሻል እኔ መጀመሪያ ባንቺ ብፈርድም ያንቺን ቃለመጠይቅ ከሰማሁ በኋላ በሁለታቹም ነው የፈረድኩት።አሁን አለፈ ካላስ በአዲስ ስራ በንፁህ አይምሮ ስሪ ቂምና ጥላቻ የሌለበት ከሆነ ትለወጫለሽ።

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 3 หลายเดือนก่อน +1

      እሰይ እህቴ አስተዋይ እኮ ነሽ የኔን ነው የፃፍሽልኝ ትክክል

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 3 หลายเดือนก่อน +3

      ግን ይቺ ልጅ አሁን በይቱም አመጣጣ ምኗም አላማረኝ ያለፈ ነገር እደገና ባልተነሳ ብቻ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 3 หลายเดือนก่อน

      @@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር የኛ ሰው ነገር ሰልችቶታል በቅንነት አስተያየት ፅፈናል ያን ካልሰማችን ተመልካች አይኖራትም በራሷ ስራ ነው የምትመጣው ብዬ ገምታለሁ

    • @hayataaaa7999
      @hayataaaa7999 3 หลายเดือนก่อน +1

      የጨዋ ምክር

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 3 หลายเดือนก่อน

      @@hayataaaa7999 ❤️🙏❤️

  • @narditube4378
    @narditube4378 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ቲጂ እንኳን ደህና መጣሽ እኔም እንደ እህት ለወራሽ የምፈልጋው ነገር አለ ከቻልሽ የቴሌግራም ወይም ኢሞ ቁጥርሽን ስጪኝ

  • @azebteshome750
    @azebteshome750 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያልተመለሰልሽ:ጥያቄ:አጨብጫቢ:ትምህርት:ግቢምንድነው:ዳር:ማለት:ገንዘብ:ለመለመን:የወጣሽው:ሲያምርሽ:ይቅር:በቃ:እንዳየነው:እራስሽን:ሸፈንሽ:አጭበረበርሽ:የሴት:ወስላታ:አልወድምውሸታም:እራስሽን:ቻይ:ሌሎች:ሴቶቾ:አትጨምሪ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 หลายเดือนก่อน +11

    ሁላቸዉም ይቸን እህታቸን አበረታቶት የስደት እህታቸን ናት የምር እኔ ታሪኮን ከሰመዉ በሆላ አይምሮየ ነዉ የተነከዉ ግን አይዝሽ ህይወት ይቀጥላል በቸ ከጎንሽ ነን እጀ እዲሰጩ እሽ በተረፈ ጥሩ ነገር ልቀቂ ለማየት ዝግጁ ነን ከቻልሽ ከትልልቅ ይዉቲብሮቸ ጋ ተገናኛ እሽ። በተረፈ ወደፊት ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ላክ ሸር ሰብ የኔናት እኔ የስደት እህቶቸን በስስት ነዉ እማያቸዉ ስልሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹☕☕☕☕☕☕☕☕

    • @Tigsetyimer
      @Tigsetyimer  3 หลายเดือนก่อน

    • @أمعادل-ز2ن
      @أمعادل-ز2ن 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @የወግድዋነኝ-የ8ቐ
      @የወግድዋነኝ-የ8ቐ 3 หลายเดือนก่อน

      በጣምትክክል😭እኔምአሰዝነኝአለቸ 🎉

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tigsetyimerትግስትየ አይዞሽ በርቺ አንቺ ገና ልጅ ነሽ ቆንጆ ነሽ ከስጦታዉ የበለጠ ይገባሻል

    • @monali2071
      @monali2071 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tigsetyimerስለሱ ሀሜት አታቅርቢ ምክኒያቱም ሙሉ ጥፉቱ ባችነው

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 3 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሽ ያለፈው ታሪክ እርሺ ከሱ በልጠሽ ታይ ማንም የለኝም ብሎ ሴት ልጅን ማሠቃየት የለበትም ነበር ስለዚህ ስለሱ ሳታወሪ በራስሽ ስራ ይዘሽ ነይ

  • @sukosolo2824
    @sukosolo2824 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስለስጦታዉ አታንሺ እሡ ይቅር ተባብለናል ብሏል እና 😂 አሺቃባጯም አረጋጊዉ ሌላ ፍጠሪ አንዲ ነገር ካለፈ አለፈ

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስዋም ሌላ ወንድ ለምን ታናግራለች? ስላለፈው ካወራሽ un subscribe ትደረግያለሽ ወሬሬሬሬ አቁሚሚሚሚሚ ጉዋደኝዋ አትገፋፊያት

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 3 หลายเดือนก่อน +25

    በርቺ ከሀሜት የፀዳነገር ስሪ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 3 หลายเดือนก่อน +5

    በቃ ትልያያችሁ ስለ እሱ አታውሪ እሱ በቃ በእራስሽ ሀሳብ ነይ

  • @azebteshome750
    @azebteshome750 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሉባሌተኞች:ስራ:ስሩና:እደጉ:ሰወ:የፈረደብሽ:እኮ:በልጁ:ስታፍሪ:ነዉ:እሱን:ተይውና:ኑሮሽን:ቀጥይ:አንቺም:ሚዲያ:ላይ:በልጁ:ባታፍሪበት:ጥሩ:ነበር:ደግሞም:እሱ:እንደሚለው:ቆንጆ:አይደለሽም:በቃ:ሰምተንሻል:በመሲ:ሾው:ሰምተንሻል:አንቺ:ደግሞ:አታጨብጭቢ:

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይቺ ሴትዮ እማትገባበት የለም ምን አይነት መንደሬ ነሽ በጌታ ደሞ በሰው ትዳር መጣሽ ቆሞ ቀር አንቺ ትግስት እምትባይ ነጭ አይጥ አርፈሽ ተቀመጪ ዘልዛላ ቱቱ አሌኩም

  • @BelaynesheTv23339
    @BelaynesheTv23339 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንችም ጋራ እሱም ጋራ ሰተት አለ በተለይ ድግሞ የውንድ አለጫ ካሚራ ቤት ህጽን ልጅ አይጠብቅ አይ መምህር ሲባሉ ገግማ ናቸው ሰላችሁ በምክንያት ነው

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 3 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ዉዴ ስወድሽ እኮ በርቺልአኝ❤

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ 3 หลายเดือนก่อน +1

      Egziabeher ystesh melkamye slabertatashat des blonal❤

    • @dendirtenkir1955
      @dendirtenkir1955 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጎበዝ መልካም እሄ መልካምነት ነው ሰውን ማበረታታት ❤

    • @ንቡርሚዲያ-አ9ቈ
      @ንቡርሚዲያ-አ9ቈ 3 หลายเดือนก่อน +1

      አንቺ ሰይጣን ነሽ ፀብ ባለበት ቦታ ሁሉ አለሽ በራስሽ አይዲያ መተሽ አታቂም እስኪ እንደ ጋደኛሽ ለምለም ሁኜ አሳ ተማሪ ዝም ብለሽ ፀብ አታባብሽ ወደ ንግዱ ግቢ የሆንሽ ዝፉዝፋ በጣም ነው የምጠላሽ

    • @medinayosaf7610
      @medinayosaf7610 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ ይገርመኛል ቱ ወዮ መልካም​@@ንቡርሚዲያ-አ9ቈ

    • @mbet1840
      @mbet1840 3 หลายเดือนก่อน

      @@ንቡርሚዲያ-አ9ቈ ይህን ኮሜት የፃፍሽ ልጅ እጅሽ ይባረክ

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 3 หลายเดือนก่อน +1

    በግዜው ወደሽ ፈቅደሽ ነው አብረሽ የሆንሽው ያስገደደሽ የለም አርስት ቀይሪ

  • @FikirteEshete
    @FikirteEshete 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጥያቂ ቲጅ እስካሁን አረብ ሀገር የሰራሽው ምንድነው የጠየኩሽ ቤት ካለሽ ለኪራይ የምከፍሊውን ስራ ስሪበት

  • @saedaymam
    @saedaymam 3 หลายเดือนก่อน +25

    ይቺ ልጂ ግን አሺቃባጪ ናት እቱ😂😂😂😂😂

    • @amenaMuhammed
      @amenaMuhammed 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @ሀሊማአሊ-በ6ጨ
      @ሀሊማአሊ-በ6ጨ 3 หลายเดือนก่อน

      አዎ😂😂😂

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 3 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ይምታስጠላ እንደውም እሷ ሳትሆን አቅርም እንዲ የልብ ልብ ስጥታ ያለያየቻት

    • @medinayosaf7610
      @medinayosaf7610 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ወላሂ ለዛነዉ ከፍ የማትለዉ ሁሌ በየቦታዉ እዳሽቃበጠች ቱ

    • @salamdesalegne9504
      @salamdesalegne9504 3 หลายเดือนก่อน +1

      Abet Masqabet

  • @getuwoldtsadik2932
    @getuwoldtsadik2932 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሱ ስም እንዳታነሽ ዩትብ ላይ አልታይም ብለሽ ስትሽኮረመሚ አልነበር አሁን ለምን መጣሽ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 3 หลายเดือนก่อน +1

    እይዋት ይቺን ነገረኛ ወሬ ትወድ የለ በየት ጎርጉራ እዳገኘቻት ቱቱቱቱቱቱ

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 3 หลายเดือนก่อน +4

    don't try to lie please focus on your life... he is trying to run his life

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ፈርጀብሺ ነበር ይቅርታ ከሱጋም ስሰሪ ጤነኛም አትመስይ ነበር ለካ እያሰቃየሺ ነው በራስ መተማመንሺ የወረደው

  • @makdakassa7350
    @makdakassa7350 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላለፍው ታሪክሽ እባክሽን አታወሪ ይህንንም ስለ ባለቤትሽ።

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 3 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ ክስራሽ በራስሽ አይዲያ ነይ ስለሱ ስም አታንሺ. መልካም ተብዬዋ ደሞ አታሽቃብጪ ዘረኝነት ጥብ ነው እሺ. ስሞኑም ባቺ ቻናል አንድ አገር ነን ምናምን ስትይ ነበር. በቃ አሪፋ ስራዋ ትስራ አንቺ አይመለክትሽም ምክንያቱም ክልጁ የስማሽው ነገር የለም ክሷ እንጂ

  • @AyalEshetu
    @AyalEshetu 3 หลายเดือนก่อน +6

    ችግር ፈጣሪዋ አች መስለሽኝ ነበር ይቅር በይኝ🙏❤️

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 3 หลายเดือนก่อน +4

    በረች ትጅዬ በትዳራችሁ ዙርያ ግን ምንም እንዳትዬ ወደ ፌቱ በራሰሺ ህይወት ዙርያ ሪ በርች❤❤❤🎉🎉

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደህና መጣሽ ያገሬ ልጅ ነሺ ቲጂ ምንም ማለት አልችልም የሁላታችሁንም ሰምቻለሁ እግዚአብሔር ይወቀው የውስጣችሁን ግን ሰለስጦታው ምንም እንዳታወሬ በማርያ በይቅርታ ማለፍ መልካም ነው ስጦታው ሰላንቺ አያነሳም አሁን ላይ

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሁላት ናጋራኘ ኣኡዙቢለይ ካላስ ታይዉ ሊጁን ኢርሻዉ ባቃ ያመሀላቹን ናጋር ኣንድሏህ ቢቻናዉ ሚያቃዉ ያታዳፈ ዉሃ ይተፈሳል ወይ ያላፈ ናጋር ኣለፈ ኢርሻዉ ባራስሽ ኣይዲያ ናይ

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 3 หลายเดือนก่อน +23

    በርች ግን ነገር አትብይ በራስሽ ስራ ነይ እናበርታታሻለን እሱ ስላች አያውራም አንችም ተይው ያጋጥማል ያለፈውን ትተሽ የወደፊትስን አስቢ ነገር ከመብላት እህል ብይ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 3 หลายเดือนก่อน +4

    በርቺ ሴት ልጅ በራሷ መቆም አለባት ያኔ ነው የምትከበረው ፈጣሪም ይርዳሽ እህት ።

  • @linazare
    @linazare 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሱ ረስቶሻል ከነመፈጠርሸ ቆጭቶታል ከመሐይም ጋር ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ያሳለፈው

  • @azebteshome750
    @azebteshome750 3 หลายเดือนก่อน

    እናንተ:ሁለታችሁ:ደግሞ:የደሴ:ልጆች:ነን:ማለታችሁ:ቀርቶ:ስትደባደቡ:እናያችሗለን:ምነው:በአንድ:ቄጥ:እንራ:አላችሁ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቲጄ ግን ለምድን ነው ከሱጋ ተኜተሸ በኔ ፈቅር እየተጎዳ ያለ ሰው አለ ያልሸው

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይቺ ወሬኛከየትአገኘችሽ

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንችም አላህ ይስትሽ ጓደኛዋ😊😊

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂ ሽፎን ስፌት ተማሪ ጎን ለጎን እየሰራሽ በTH-camሽ እና በቲክቶክሽ እያስተዋወቅሽ መሸጥ ትችያለሽ። ሌላ ደሞ ባልትና መስራት ትችያለሽ። ❤❤❤❤ ቀስ እያልሽ ደሞ ወደ ሐበሻ ቀሚስ ወደ ዉጪ መላክ ትችያለሽ ለምሳሌ የወሎ፣ ጎንደር፣ ጎጃም፣ ሸዋ ቀሚሶችን መሸጥ ትችያለሽ ገዝተሽ አትርፈሽ መሸጥ። የራያ ቀሚሶች ❤❤❤❤❤

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 3 หลายเดือนก่อน

    ይብላኝ ለሚያገባሸመልካም ተብየዋ በራሥሸአይዳብቻ አሠሪምደ

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 3 หลายเดือนก่อน +1

    የንች ማሽቃበት ንው የገረመን

  • @neghsityhsity3600
    @neghsityhsity3600 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ትግስት ሁለታቹ ስትተዋወቁ በጣም ተደሰትኩ አሁን አዘንኩ ታርቃቹ ብትመኵሩ በሽማግለ የእግዚአብሄር ስራ ነው ካልሆነ ግን ይቅታ ካደረጋቹ ስሙ አታንሺ ስራሽ ስሪ በቲክቶክ መተዋወቅ ጥሩ አይደለም ለትዳር አይሆኑም ምክንያቱ ከሌላ ወንዶች ስታወሪ ቅናት ያድርቸዋል ስለዚህ ስራ ስሪ ተማሪ የቲክቶክ ገንዘብ ዋጋ የለው ለምክር ብየ ነኝ ከይቅርታ ጋራ🙏🙏🙏

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 3 หลายเดือนก่อน

    ስላለፈው ታሪክ ካወራሽ ቻናልሽን ታረክሽዋለሽ:: ስለዚህ የራስሽን ስራ ስሪ የእናንተን አሉባልታ የሚመለከትሽ የለም:: አዳምጫትትትት

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆረቆንዳ አለች አያቴ 😂😂😂😂 እስቲ ቆረቆንዳ የምታውቁ ሰዎች ላይክ ተጫኑ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ከልጁጋር፡በነበርሺ ጊዜ ለምን እንደዛ ትሺኮሮሞሚ፡ነበር፡አሁን፡ደግሞ፡ሌላ፡ሰውሆንሺብኝ

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 2 หลายเดือนก่อน

    የ ማያልፍ ነገር እንደሌሌ ተረድቻለሁ❤እዚ ስለ ደረስኩም ደስተኛ ነኝ❤የወደፊት ሂወቴ መልካም ነው❤ባጋጠመሽ ሂወት ተጋጥመሽ ማሸነፍ ብቻ ነው❤ቤተሰቦቼ ኣዝነዋል😢ግን ወሎ.የደሴ ልጅ ነኝ❤የ እጅ ሙያ❤ቡዙ ኣይነት ኣስተያየት ኣለ😢ጥሩም መጥፎም ኣለ ሁን መቀበል😢ጠንከር በርታ ብቻ😢ሁሉም ሰው ኣንድ ኣያስብም❤ሁሉም ነገር ሲጨልምብሽ የምታስቢው ነገር ይጠፋብሻል😢ኣኡሙሮየ በጣም ተረበሽኪ❤

  • @linazare
    @linazare 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንች አሰመሳይ

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማስጠላት እኛምን አገባን ታዳ ምንስ ብትሆኑ
    አሁንኮ ሰብስክራይብ እሚያረግ ይኖራል ቱ

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 3 หลายเดือนก่อน +1

      ይገርምሻል እንጂ እኛ የራሳችን ችግር አለብን ደግሞ የይቱበሮችን ችግር የምንሰማበት ምክንያት የለንም እኔ ለራሴ በራሷ አይደያ ከመጣች ሰብ አደርግላታለሁ ካለበለዚያ ለማን ብዬ እርግጠኛ ነኝ ቆይ እድታይ መልሳ አሁንም እደዚሁ ሀሜት ይዛ ትመጣለች ምክንያቱም ስጦታው ቀዋቂ ስለሆነ በዚያ ላይ ሀበሻ ሀሜት ስለሚወድ አጋጣሚውን ልጠቀምበት ብላ ነው ሰውም ይመክራታል ሰብስክራይቧ እዲያድግ ሰው እኮ ሂልናውን ሽጧል

  • @negestb4341
    @negestb4341 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይጥ ነገር ነሽ

  • @MarthaSouri
    @MarthaSouri 3 หลายเดือนก่อน

    ወዶ አይስቁ አሉ 😂😂😂 ይዉልሽ እቺ ማትረባ መልካም ተብዬዋን ተጠንቀቂያት ነገ አጥባ ነዉ ምታሰጣሽ እንደሱዋ እርኩስ ሰዉ ዬለም ሚስጥርሽን አሳልፈሽ አትንገሪያት ወሬ ካንቺ ወሬ ለቃቅማ ቪዲዮ ትሰራብሻለች ተናግሪያለዉ ተጠንቀቂያት ok

  • @tigeadam1992
    @tigeadam1992 3 หลายเดือนก่อน

    እንቺ ግን አብረሽ ቁጭ ብለሽ ስው በማጣላት ነገር በማባባስ ምንም አትጠቀሚሚ ስራሽ እራስሽን ጠልፎ ይደፉሻል በሚለውጥ ነገር በታስለጥኛት አይሻልም እንደ አለማየሁ ከበሮ ነገር ትደጋግሚያለሽ መንደሬ ለስሙ መሃተብ አርግሻል ዝቅ ያልሽ

  • @MimiTezazu
    @MimiTezazu 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፉል ብዙ ወንዶች በተለይ እኛን ከስደት ተመላሹችላይ በሂወታችን ይጫወታሉ እኔም ያችእጣ ነው የገጠመሽ ድጋሚ ስደት ያሳሰበሽ ተስፋመቁረጥነው አቀዋለሁ ስሚቱን ለሰው ወሬ ጆሮ አትስጭ ለማዱ ነው የኛሰው

  • @netsib3805
    @netsib3805 3 หลายเดือนก่อน +1

    Anech buda nesh, wonedemachen menden new yasemeseleshew????
    Demun metete aregesh😡😡😡

    • @abinezerabinezer1595
      @abinezerabinezer1595 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን እኛም ለመጀመሪያ ስናየዉ አዝነን ነበር 😢በአሁን ሰአት ወዙም ክብሩም እየተመለሰለት ነዉ የደረሰበትን በይቅርታ አልፎታል ለዛም አሸናፊ ሆኗል።ሲቀጥል መገፋት የማታ ማታ ያደርሳል ከደህናቦታ በጥሩ ሁኔታ።ከዚህ በሗላ ጥሩ ህይወት እንዲገጥመዉ እዉነተኛ ፍቅር እንዲያገኘዉ እግዚአብሄር መንገዱን እንዲያሳየዉ ህይወቱን ሙሉ ደስተኛ እንዲሆን እየፀለይን ነዉ እናንተም ፀልዩለት ለስጦታችን ስላላችሁ እርህራሄ እና ማፅናናት እናመሰግናለን ለናንተም በቸገራችሁ ላይ እግዚአብሄር መፅናናት እና ድጋፍ ይሁናችሁ🎉🎉

  • @destamasallah9772
    @destamasallah9772 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤😢😢

  • @rindihancikacika2985
    @rindihancikacika2985 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርች❤❤❤❤

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 3 หลายเดือนก่อน

    አትምጪ አንፈልግሽ የሆንሽ ጭራቅ ይሄን የመሰለ ወንድማችንን አሳዝነሽ አይንሽን በጨው አጥበሽ መጣሁ ደፋር

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርቺ 🙏👍

  • @abdi9388
    @abdi9388 3 หลายเดือนก่อน

    የሐሜት ቻናል ከሆነ ማንም አያይልሽም። እሱ ያንቺን ስም እያነሣ አይደለም አንቺም አርፈሽ ሥራሽን ሥሪ የጓደኛሽን ምክር አትስሚ አሷ ለሃሜት እየጋበዘችሽ ስለሆነ።

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 2 หลายเดือนก่อน

    እችን ልጅ ከህይወትሽ አስወጫት በለጌ ናት ከሀሜት ውጭ ምንም አታውቅም ወረኛ ነሽ እሷ ለራሷ ምን መስራት እዳለባት ታውቃለች ብቻሽን ስሪ አጭበርባሪ ናት

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ላንቺ ይሁን ቲጂዬ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል እንግዲህ ከመጣሽ በኢትዮ ቻናልሽ ስራሽን ስሪ የእጅ ሙያ ስላለሽ እሱን እየሰራሽ ለኛም ትሸጭልናለሽ እኛ እንገዛሻለን በርቼ❤❤

  • @linazare
    @linazare 3 หลายเดือนก่อน

    ምነው አሁን ነቃ ብለሽ ተንጣጣሸ አንች በጣም አስመሳይ ነሸ ጠልቼሻለሁ አላበረታታም ቆሻሻ ግም ነሸ ንግግርሸ አይጥምም መሀይም ነሸ

  • @ሚሚየልደታ
    @ሚሚየልደታ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምን የሚያክል ግብዳ መስቀል ተሽክማችሁ ሀሜተኞች ናችሁ:: ሰርታችሁ እትበሉም ዩቱብ ስራ አደረጋችሁት😂

  • @ComCell-gy4xs
    @ComCell-gy4xs 3 หลายเดือนก่อน

    በርችይ ሠምሽን ለሚያጠፍ ውድቀትሽን ለሚመኝ ለውሸታም ሠው ሠርተሽ በራሥሽ እደምት ቆሚ አሣያቸው ለሠው ወሩ አትሥሚ አትይ በፈጣሩሽ ቁሚ ታመኝ የኛ ሠው አደየ ከያዘ ዉሻ ነው

  • @mekdasmekdas7425
    @mekdasmekdas7425 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላለፈው ሳይሆን በአድስ ሀሳብ ነይ እህቴ አደራሺን ያላለቀ ጉዳይ ካለ እዛው በውስጥ ጨርሱት ወደሚድያ አታምጩው!!
    በተረፈ በርቺ ነገ አድስ ቀን ነው ።

  • @fifinegash3816
    @fifinegash3816 3 หลายเดือนก่อน

    Werana yachi le gwadenawa sathomi tentiltula addis abeba hada setskabit neber Igzabher yekoyali inji Lederfußball aykeremi min yemselechi sebrla agenet nurow yemukelet anchim izihu meteshi indelmedse tenzelazeyi butjira meteshi tenzelazeyi minew (YETENBI) atywatimi yesat jegna yetubwani sewn bemesst serawani inji sitlkesekes ategnimi yesat wend zelzala hulu wend asdu asdabwoch ahunim anchi SETOTAWENI litsedibi alkrebsem zemdochu bezu neni Lego👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድ ልጅ በሬ ወለደ ነው የምለው ሴት ልጅ ግን አትዋሽም 😢❤

  • @kelemtube
    @kelemtube 3 หลายเดือนก่อน

    6:19 የጅሚያ ካለሽ እዛው ወጥርሽ ስሪ ጠንካራ ሁኚ ስድስት ድካም ብቻውን 🎉🎉🎉🎉

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 3 หลายเดือนก่อน +1

    የውወንድ ውሸት. አውቀዋለሁ 😢😢😢😢😢

  • @omkaled812
    @omkaled812 3 หลายเดือนก่อน +2

    በፊት ግን እሱ አሳዝኖኝ ነበር ከዛ ቲጂን ሳዳምጥ ወደቲጂ ነኝ

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 3 หลายเดือนก่อน

    የስጦታውን ስም እንዳታነሽ:: አንቺ ሰብሰብ በይ:: በርቺ ገና ልጅ ነሽ ግዜሽን በሶሻል ሚድያ ላይ አታባክኚ:: ተማሪሪሪሪሪ ስደት ትርፍ የለውም እድሜሽን አትጨርሺ እዚሁ ስሪ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 3 หลายเดือนก่อน

    አች ሲጀመር እደመጣሽ ቤተሰብ መሄድ ሲገባሽ እሱጋ ሄደሽ ከፍተሽ ሰጠሽው ሲበቃው ቻው አለሽ 😂

  • @ميميالكتبي
    @ميميالكتبي 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 3 หลายเดือนก่อน

    Yersehn Sera Yezesh nye ••••Esun lekeke Aregew •••👈😡😡🤫🤫Embi kalesh You tub Yezegal👈🤫

  • @ehte6276
    @ehte6276 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርትሽስሪ ስደት በቃሽ እማ ጠካራሴትሁኝ❤

  • @hagertube55
    @hagertube55 3 หลายเดือนก่อน +2

    በራስሺ youtube መምጣትሺ ጎበዝ አሪፉ ሀሳብ ነዉ

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያአንዳንድን ወንዶች ነገር የደረሰበት ነው ምያቀው አንዳንድ ሴቶች ብንኖርም በርቺ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የኔውድ ❤❤❤❤❤

    • @أمعادل-ز2ن
      @أمعادل-ز2ن 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህቴ እኔም ፈርጀብሽ ነበር ምክንያቱም ከመጀመሪያው ጀምሮ እሱን ስለማውቀው ጥሩ ልጅ ነው ሚመስለኝ እውነት ካለሽ ግን ብታወጭው ደስ ይለኛል እህቴ ለሁሉም ነገር ግን ይቅር በይኝ በእግዚአብሔር ስም

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 3 หลายเดือนก่อน

      እሽቃባሽ በፈላበት እዞራቹ አጭብጭቡ

  • @Alemfekr-oj2ec
    @Alemfekr-oj2ec 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርች የኔ ውድ ስደት እሚባል ነገር እዳታስብ ❤❤

  • @nurilgnhagere1808
    @nurilgnhagere1808 3 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ግን ጓደኛ ተብዬዋን ምንም አልወደድኳትም 😡

  • @kbkejivjr3601
    @kbkejivjr3601 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እናንተ በሚዲያ ስለወጣቹ እንጂ በይቤቱ ስንት ነገር አለ ሰው እንደዚ ብሎኝ ብለሽ እንዳታስቢ ነገ ሌላ ቀን ነው አዲስ ሂወት አለ አይዞሽ ቲጅየ

    • @tsionasefa1098
      @tsionasefa1098 3 หลายเดือนก่อน

      ከመልካም ጋር ግምት ብቻ ነው😅

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዘልዛላ አስር ወንድ እይዝ ብልሽ ትዳርሽ አጣሽ ሀለሌ

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl 3 หลายเดือนก่อน +3

      ይቅርታ ተው ተይ ኧረ ይደብራል አይባልም የተሰበረን ልብ ደግመን አንስበር

    • @rindihancikacika2985
      @rindihancikacika2985 3 หลายเดือนก่อน

      የትኣየሽ

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@rindihancikacika2985እውነቷን ነው ማስረጃውን እስከ አመተምህረቱ ሲያሳይ አላየሽውም እዴ ሀረብ ሀገር ያሉ ሴቶች እኮ ሁላችንን አደሰቡን ደግሞ እውነቱን ነው እኔ ጉድ እያየሁ ነው እኔ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ሳኡዲ የምትመጣ ወይም የሚመጣ እህት ወንድምም የሌለኝ ብዬ አመስግኚያለሁ የእውነት እኔ አልችል በንዴት ትደፋኛለች ምክንያቴም ብዙ በሽቃጣ ሴቶችን ስለማይ ሰው እኮ አድ ይጀናጀናል ወጉ ነው ግን የአዳድ ሴቶች ፀባይ መጨረሻም ይታባታቸው ይበላቸው ነው እምለው አላዝንም

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 3 หลายเดือนก่อน

    Setyo Sertesh Asayi Enji Bewere Aydelem Nege Lela Hiwet Ale Berassh Temamegni Seta Geba Wst Atgbi Yh Malet Ddbnachhun New Miyasayew Slezih Bichal Ende Wendm Ende Eht Ykr Le Egziabher Tebabalu MnM Bihon Andalaga Lay Stgelabetu Neber Balege Athunu Huletachhum Melkam Meslo Kemikerbsh Setm Raki Behuala Ygodushal Blt Hugni

  • @JantSaid
    @JantSaid 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔውድድድድድድ🙏💘💘💘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍💋💋💋💋💋💋

  • @madi2644
    @madi2644 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሴትዩ፡፡ስለሰ፡፡አትመልሽ፡፡ወድማለት፡፡በራስሽ፡፡አዲያ፡፡ስሪ፡፡ተጣላችሁ፡፡በቃ፡፡ብዙአትዛዥ

  • @BelaynesheTv23339
    @BelaynesheTv23339 3 หลายเดือนก่อน

    ሱሻል ሚዲያ የተውራ የታየ ነገር ዘላልም አይጠፋም

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 3 หลายเดือนก่อน

    ስላለፈ ታሪክ ካወራሽ መቼም አትለወጪም ወሬ ምንም አይጠቅምም።

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 3 หลายเดือนก่อน

    ምንም አይነ አፍ ርነትሽ አሁን የትሄደ ድሮም የውሸት ነበር ባል አመላጣሻ

  • @hayatmohammad1716
    @hayatmohammad1716 3 หลายเดือนก่อน

    አይበቃ ስለባልሸ አታንሽ በቃ አልተሰማማችሁም ተለያይታችሀል

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትጅየ እንክዋን ሰላም መጣሽ ጠንክረሽ በራስሽ አይድያ ስሪ ስላለፈው ነገር ሳታነሽ ጎብፕዝና ጠንካራ ሁኝ

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 3 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome ቲጂ ❤❤❤

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 3 หลายเดือนก่อน

    ለምን ባልሸ ጋ እደዚህ አልሰራሸም ተልወጡ ነበር

  • @amsalasfaw2233
    @amsalasfaw2233 3 หลายเดือนก่อน

    ስላለፈው ነገር አታንሽ ስሙንም አትጥሪ ጥሩ አደለም

  • @nejuhabeshayoutube3684
    @nejuhabeshayoutube3684 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ጠንክሪ አዳድስ ነገሮችን ይዘሽ ነይ አፈምሶሻል እሱን እርሽው ያጋጥማል ያለ ነው መሰበር የለብሽም

  • @fellekechsne4892
    @fellekechsne4892 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 3 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በርቺ ሁሉም ያልፊል መልካም ነገር አዳለሁሉ መጥፊነገር ስለለ

  • @WassimSemaan-wp7hg
    @WassimSemaan-wp7hg 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርቺ አይዞሽ ❤

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 2 หลายเดือนก่อน

    አትመጣጠኑም ሁለታችሁም አልበሠላችሁም።

  • @kelemtube
    @kelemtube 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልን ሰላም ለሁላችሁ🎉🎉🎉 እንኮን በሰላም መጣችሁ

  • @mubetube2
    @mubetube2 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርች🥰

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ በመምጣት ቲጅየ ❤❤❤❤

  • @ahmedzebibadamtew1365
    @ahmedzebibadamtew1365 3 หลายเดือนก่อน

    Sedete shtres new yemechemrew bechegnentu yababesebshale

  • @genetbegashaw6753
    @genetbegashaw6753 3 หลายเดือนก่อน

    ስለሱ አታንሺ እሱ በጣም ያሳዝናል በራስሽ ስራ ነይ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ሰላም

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ጎበዝ ጥሩ ነው ግን ከሃሜት የፀዳ ስሪ ተሽለሽ አሳይው በተግባር 🎉🎉🎉