የኖህ መርከብ ያረፈበት የዘጌ አስደናቂ ተራራ | ሀሌታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024
  • የዘጌ ደሴት ጥንታዊ ገዳማት ታሪክ
    ዘጌ አዝዋ ማርያም ገዳም ታሪክ፣ዘጌ ደሴት ላይ የሚገኘው የአዝዋ ማርያም ገዳም ታሪክ
    ዑራ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ታሪክ፣ መሐል ዘጌ ጊዮርጊስ ገዳም ታሪክ፣ዘጌ አቡነ በትረማርያም ቤተክርስትያን ገዳም ታሪክን በተመለከተ በዛሬው የሀሌታ ተጓዥ ዘጋቢ ፊልም እንቃኛለን።
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #ዘጌደሴት #ጥንታዊገዳማት #አዝዋማርያም #ዑራኪዳነምሕረት #መሐልዘጌጊዮርጊስ #አቡነበትረማርያም #ታሪክ #ኢትዮጵያ #ተጓዥ #ዘጋቢፊልም
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 34

  • @eyobakalu575
    @eyobakalu575 หลายเดือนก่อน +4

    ከቀረፃ እስከ ትረካ 1ኛ❤

  • @lemmaargaw3215
    @lemmaargaw3215 หลายเดือนก่อน +2

    የማየት አድል ገጥሞኝ ነበር :: በጣም ያምራሉ ::ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም አዲስ አመት🎉🎉 እግዚአብሔር መጪውን አመት በሰላሙ ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @Lucyafar
    @Lucyafar หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን [ ድንቅነሽ]

  • @tiruaragau
    @tiruaragau หลายเดือนก่อน +6

    ውዲቱ ሐገሪ ክፉ አይካሽ

  • @Egziab
    @Egziab หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ

  • @KENTWHALiises
    @KENTWHALiises หลายเดือนก่อน +1

    Great craft work, splendid inclination.

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 หลายเดือนก่อน +1

    Yes we have distinct graceful place for the Legendary Holly place 'ZEGE'

  • @Fyon686
    @Fyon686 หลายเดือนก่อน +5

    Ere tinesh eferuuu.
    Ye Noah Merkeb yarefechiw be Turkey & Armenien bale Ararat terara new.
    Hizbun atadenagrut.

  • @abdimuleta138
    @abdimuleta138 หลายเดือนก่อน +2

    “መርከቢቱም በሰባተኛው ወር ከወሩም በአሥራ ሰባተኛው ቀን በአራራት ተራሮች ላይ ተቀመጠች።”
    - ዘፍጥረት 8፥4

    • @Galax77792
      @Galax77792 18 วันที่ผ่านมา

      እረ ዜጌ ተራራ ነው😂😂😂

  • @eyobakalu575
    @eyobakalu575 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤

  • @ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ
    @ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ หลายเดือนก่อน +1

    የሀገርን ሚስጥር
    ለማህበርተኞቹ አሳልፎ አለመስጠት ጥሩ ነበር
    ግን ድሃ ስለሆንን ምን ዋጋ አለው

  • @fitnessgoal5440
    @fitnessgoal5440 หลายเดือนก่อน +1

    🎉

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 หลายเดือนก่อน

    አስጎብኝው ገለፃ አይችልበትም የንተባተባል ባለሙያ አይመስለኝም።

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያውያን የፈጠራ ወሬ ሰለቸኝ መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው አራራት የኖህ መርከብ አረፈች ይላል እናንተ በተቀራኒው ኢትዮጵያ ነው ትላላችሁ ምን ጉድ ነው የውሸት ልክ የሌለው ነፍሳችሁን ይማረው

  • @ኢትዮጵያየሁሉምናት
    @ኢትዮጵያየሁሉምናት หลายเดือนก่อน +5

    እራ ግራ ተግብታችሁ ግራ አታገቡን?
    የኖህ መርከብን ኢትዮጵያ ምን አመጣት?
    የግድ ወንጌልን የኛና ኬኛ ለማድረግ እና ታሪክን በሙሉ በግድ የእኛ ማለት ምን የሚሉት እብዳት ነው

    • @Yohana02390
      @Yohana02390 หลายเดือนก่อน

      Be saftynet erdata kadege sw ymitebek nw. Ewunetu nw bimerhm watew.

  • @oumermuktar2402
    @oumermuktar2402 หลายเดือนก่อน +1

    Belew demo ye nohen merkeb ethiopian ametachehut

  • @natenaeltinfu2440
    @natenaeltinfu2440 หลายเดือนก่อน

    አራራት ተራራ ላይ ነዉ የኖህ መርከብ ያረፈዉ።

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 หลายเดือนก่อน

    editing 0 ደጋግሞ ማውራት

  • @Humanity-c9w
    @Humanity-c9w หลายเดือนก่อน

    Abate bltgna endatefawu eyefelgechihu botawochin aswuquwachew
    Esu new lene yetayegn sorry

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga หลายเดือนก่อน +1

    ይቺ የኦርቶዶክስ ተረተረት ማለቂያ የላት

    • @zenehaile1766
      @zenehaile1766 หลายเดือนก่อน

      ይሔ የቅናት ነው የእውቀ ማነስ ነው

    • @zenehaile1766
      @zenehaile1766 หลายเดือนก่อน

      ይህ የቅናት ነው

    • @YesuefeBehaga
      @YesuefeBehaga หลายเดือนก่อน

      @@zenehaile1766 የድሀ ልጅ

  • @ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ
    @ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ หลายเดือนก่อน

    ቆይ ቡና እኮ በኦርቶዶክስ እምነት ክልክል ነው
    ታዲያ እንዴት ባርኮ ሰጥታቸው
    የሆነማ የተሳሳተ ነገር አለ ።

    • @zenehaile1766
      @zenehaile1766 หลายเดือนก่อน

      ኦርቶዶክስ ቡና አትጠጡ የሚል ትዛዝ የላትም የተረገመ ተክል የለም

  • @bossmohammad2840
    @bossmohammad2840 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት መቀደድ ነው ያልሆነ ያልተዘገብ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @zenehaile1766
      @zenehaile1766 หลายเดือนก่อน

      ታሪክን አለማወቅ

    • @ADDISUTASEW-fr7kw
      @ADDISUTASEW-fr7kw หลายเดือนก่อน

      በማያገባህ ገብተህ አትቀደድ ስደተኛ ምን ያውቃል

  • @Galax77792
    @Galax77792 18 วันที่ผ่านมา

    የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል ..የአማራ የውሸት ተረትየኖህ መርከብ😂😂😂 በቃ ታሪክ ለመሰረቅ ነው እንዴ የተፈጠራቹት?

  • @azebg328
    @azebg328 หลายเดือนก่อน

    ትከክል አራራት ኢትዮጵያ ዉስጥ አለ እያላችሁን ነዉ ከመቸወዲህ ተቀየረ ሀሰት አታዉሩ