ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከዘንድሮ ፍልም የሚበልጥ ደስ የምል ታሪክ ነው የምር😂😂
Mal asi gota 😃😃
@@comedianeshetu እሷ ምን ውስጥ እንደሆነች ነግሮን በነበር ጎረቤት ስለሆኑ ያለችበትን ይሰማል ባያያትም። ብቻ ደስ ይላል part 2 በኖረው ብየ ተመኘሁ በጣም ደስ ስለሚል
ትክክል
@@chalkedir3457 Asis ni jirta Zuretam 😂😂😂
D
እኔም በ13 አመቴ የፍቅር ጥያቄ ያቀረበልኝ አብሮ አደጌ ይሄው 12 አመታችን አብረን ነን እግዚአብሔር ይመስገን የልጅነት ፍቅር ሁሌም አዲስ ነው
እኔ ደግሞ በ18አመቴ የጠየቀኝ አሁን አብረን ስንኖር 13ኛ አመታችን ያዝን በጠየቀኝ 2አመት ነው ትዳር የጀመርነው 1ልጅ አለችን የ6አመት
Ara yawnatshen naw
Ye lijinate bale yahunu fikeragna 5 ameta bohala ahune lenegaba new ye gorobet liji
@@ሙሉአጣዬ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በብዙ ፍቅርና በረከት ዘመናችሁን ይባርክ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ ❤
@@nanifirometube7116ደስ ይላል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁና በትዳር ያኑራችሁ በልጅ ተባረኩ
ፍቅር እኮ እዛ ነው ያለው እስቲ የገጠር ልጆች ላይክ ያላችሁ ❤️❤️❤️
💕💕💕💕💕💕
❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣምእጂ የገጠር ልጂ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
በላይ ምርጥ ልጅ ነው አስተዋይ የተረጋጋ አንድ መስሪያ ቤት ነን ከማከብራቸው ልጆች መካከል አንዱ ነው የፍቅር ታሪክህን ስላጋራኸን እናመሠግናለን I wish you all the best 🙏
now where is she?
እውነተኛ እና ሊታመን የሚችል ሰው ይመስላል
ክከተማ ወይም ወረዳ ነው
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ብሎ ተገናኝታችሁ ልጆች ወልዳችሁ በድጋሚ ታሪካችሁን ለመስማት ያብቃን።
አወ ወላ
ከተገናኙ ደግመው ይቅረቡልን ደስ ሲል 😌😌😍😍 እኔ ብቻ ሳለፍቅር ልጅቴን በስደት የጨረስኩት😕😪
እኔም ክክክክእሚገርምሽ አሁንም መግደርደሪንአልተውኩውም
የኔ ቢጤ 😅😅😅
ማፍቀር ጥሩ ነው ያፈቀሩትን ማጣት ከባድ ነው ግን የአሁን ወንዶች ፍቅር ሳይሆን የሚፈልጉ ገላሺን ተጠቀምው ላሺ ነው የሚሉት
😅 የኔ ቢጤ
እኔናቸ እንደግቆይ😅
ሲያሳዝኑ በማርያም በመለያየታቸው አዝኛለሁ ፈጣሪ ያገናኛቹ በእውነት
ወይትዝታ😭😭😭😭😭😭
እሼ ሁሌም ያንተ ፕሮግራም ደስ ይላል ልጁ ግን ደስ ሲል የሚጠየቅ ሳይሆን ትረካ የሚተርክ ነው የሚመስለው ❤️❤️❤️❤️
ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂ልዩ የፍቅር ታሪክ ነው👍
😢የኔ የባሳ ነው 😅
ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
@@hayatmeka3271ፎቶሽንአጥፊ
በጣም ደስ ብሎኝ የተከታተልኩት አስደናቂ ታሪክ ልጁ የሌለ ተራኪ ነው የ እናቱን የናቷንየአባቱን አስተያየት በአይኔ ያየሗቸው እስኪመስለኝ ድረስ ነው የገለፀልኝ
በጣም የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው ብቻ እሄን ስሜት የሚያውቅው በፍቅር የተጎዳ ብቻ ነው
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እሼ ዋው በጣም የሚገርም ነው የዛሬው የፍቅር ታሪክ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቸው የልጅነት ፍቅር መቼም አይረሳም
የምን የፍቅር ፊልም ማየት እንደወረደ ይሄንን ነው እንጂ መደጋገም
እኮ ክክክክክክክክ
ክክክክክክ
😀😀😀😀😀😀 ኮሜት ትጠላላቹ
That’s true!
😂😂😂teru love telalke
እኔ ወደ ቤት እየነዳሁ አንተ ወዴት እየነዳህ ነው 😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ደስ የሚል ትዝታ ዋውውው
በጣም ታሳዝናለች ለፍቅር ብዙ ዋጋ ከፍላለች።ከቻለ ፈልጎ ቢያገኛት መልካም ነው። ምን አልባት ሲንግል ልትሆንም ትችላለች።የድሮ ማቆርቆርያናየመጀመርያ ጓደኛ ሁለቱም ውድ ናቸውና።
በጣም ታሳዝናለች
በጣም
ንፁህ ፍቅር ያለውኮ ገጠር ነው ❤❤❤ታሪኩ ይገርማል ፊልም ነው የሚመስለውከፍቅር የሚበልጥ ምን አለ እውነትም ፍቅር ይሻለናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው
በጣም ቆንጁ ትምህርት ነው
ፍቅር እኮ አርፎ ሢያወሩት ፊልም ነው እኔስ ኢንሻአላሕ እንግድ ባሊን ብቻ ነው እማፈቅረው
@@tasefaneshergudo573 p00q😊😊😅😅😅p😊😊😅0😅😊😊0😊0😊p😅😅9😅😊m😊😊0😊😅a😊😊0😊00😊n😊p😊
dhugaakeetiwaanti jalala caaluu hin jiruujalalii dhugaa gadisaa jiruufi jireenyaatiRabbii Nama Dhugaadhan waal jallatu nuu haa godhuu
የልጅነት ትዝታወችን እውነት ቀሰቀስክብኝ የገጠር ልጅ በመሆኔ ሁሌም ክብሪ ኩራቴ ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለ ኢትዮጵያ
እኔ የገጠር ልጅ ነኝግን አባቴ እኳን ይሄን ያክል ታሪክ እሠከምኖረኝ ደረሥ የአንድቀንም ታሪክ የለኝበጣም ይከታተለኛል ሠውም ያረጋልግን አልሃምዱሊላህ ጠቀመኝ እንጂ አልጎዳኝም ያባቴ ባህሪምክንያቱም በዛን ወቅት በጣም መጥፎ ሥራዎች ተሥፋፈተው የሤት ቤተሠቦች አገታቸውን ደፈተዋልሁሉም ባይባልም አልሀምዱሊላህ ረጅም እድሜ ላባቴ ለናቴ
@@ተሰፋአንቁርጥ እኔም ክክክክ አሁን ዲረስ እፈራለሁ ወላሂ ዱሮ ከጎደኞቼ ያነስኩ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ጠቅሞኛል
@@fafi6898 ትክክል እኔ ራሡ ከጓደኛ ያነሥኩ ይመሥለኝ ነበር አልሃምዱሊላህ አሁን ላይ ደሥተኛ ነኝብዙዎቹ ይለድማሉ በዛን ሠአት ጓደኛ ባኖረኝ ብለውሁላችንንም አሏህ ከማይወደው ነገር እኛን ከሚጎዳ ነገር ይጠብቀን
በጣም ገራሚ ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው። መጨረሻው ግን በዚህ መቆጨቱ አሳዝኖኛል።
ወላሂ በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ በሳቅ😂😂😂😂 መጨረሻው ያሳዝናል😢
እሸቱዬ ፡ እባክህን ፡ እነዚህን ፡ ልጆች ፡ እንደምንም ፡ ብለህ ፡ አገናኛቸው ፡ በፍቅር ፡ አምላክ ፡ እለምንሃለሁኝ ፡ እባክህእባክህእባክህ
እስዋ ኣግብታ ብትሆንስ
@@hayatmeka3271 እሸማማ
Kalagebach magenagnet tru new
ይሆናል አይ😢😢😢😢
የገጠር ፍቅር እኮ ደስ ይላል በንፁ ልብ በንፁህ ህሌና በቃ ፍቅር ብቻ 💓💓💓💓💓
አወላ
እሽ
በትክክል
ሆዴ ፈረሰ😜🤣🤣🤣🤣 ደሰ የሚል ታሪክ ነው🥰🥰🥰🥰 የልጀነተ ፍቅረ መቼም አይረሳ🥰🥰🥰
እኔም 😂
በጣም ያሰቃል
እኔም😁
ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው እውነት የገጠር ፍቅር እኮ ደስ ይላል ትረካ ነው የሚመስለው
ወይኔ የልጁ አርጋታ ወንድ ልጅ ረጋ ያለ ና ተጫዋች ስሆን ደስ ይላል በልጅነት ፍቅር ያልተጎዳ የለም
እሰይ የገጠር ልጆች ፍቅር እኮ ናቸው👌 ደስ የሚል ታሪክ ነው መጨረሻው ን ስጠብቅ ግን ያሳዝናል ከቻላችሁ አብራችሁ ለመኖር ሞክሩ
በእውነት ያንተን ታሪክ ስሰማ የኔ ታሪክ ትዝ አለኝ እኔም የምወደውን ልጂ ለማየት ስፈልግ እሱ ስለሚጠብቀኝ ውሃ ላምጣ ሱቅ ላኪኝ እያሉኝ በስበቡ አገኘው ነበር አይ ልጂነት እንዴት ደስ ይላል😍😍
በፍቅር የተጎዳችሁ ሁሉ ፈጣሪ የሚክስ ይስጣችሁ
አሚን
አሜን
ኣሜንንን ያረብ
በጣም ደስ የሚል እውነት የሆነ በተለይ ገጠር ላደግን የገጠር ልጆች የረጅም አመት ትዝታ የቀሰቀሰ እውነተኛ ታሪክ ነው ።
እደዛሬ ሰቄ አላውቅም በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ያገራችንን ባህል የጠበቀ
ወይኔ ልጅነት ባያልቅ ሁሉ ያስብላል።የቀረ ካለ ይቀጥል ሲያወራ ልስልስ ያለ ደስ የሚል ልጅ ነው።
በስማም ወይኔ ለምድነው ግን ከመጀመራ ፍቅር ጋራ አብሮ የማይኮነው ፈተና ብዛቱ በዛው ልክ ፍቅሩ እውነተኛ መወኑ የገርማል የናተ ደሞ ይለያል ❤️❤️👭
የኔም የጎረቤልጅ ነው አሁን ጮኛየ ነው ልንጋባ 3 ወር ቀረን ከስደት ልመለሥ 1 ወር ቀረኝ አልሀምዱሊላ አላህ በሰላም ያገናኘን☝️☝️
መብሩክ ሃቢበቲ አላህ ፍፁም ሰላማዊ ትዳር ይሆንልሽ ዘንደ ተመኘሁ
@@meymunaebrahim5222 አሚን የኔ ቆጆ
አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ
ፈጣሪ ወደሀገርሽ በሰላም የመልስሽ የጎረቤት ልጅ ጥሩ ነዉ አብሮ አደግ እንቅቡም ሰፌዱም ተላላኪ ነዉ ይባላል አይደል ትዳርሽን ይባርከዉ
እንዳትረሽኝ ክክክክክክ
እሼ በጣም ድቅ የሆነ ትዝታ ነው ዋው በተለይ የሱ ቤተሰቦች ትግስት ሳላደቅ አላልፍም
የኔስ ይውራ ይሆን አንድ ቀን ደስ ሲል ❤️
በጣም የሚገርም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው አብረው ቢሆኑ ነበር ደሞ የበለጠ ደስ ይል ነበር እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
በስማም እሼ የዛሬው በጣም ይገርማል ልጁ ደስ ሲል ሲያወራ በሳቅ ለሞት 😀😀እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነዉ እግዚአብሔር ያገናችሁ 🙏ከምር ፊልም ነዉ የመሰለኝ ዋው እሼ እናመሰግናለን
እንዲህ አይነት የፀዳ የፍቅር ህይወት ማቅረብህ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው::ቢያንስ ቢያንስ የ80% የሀገራችን የፍቅር ታሪክ ከዚህ ብዙ የሚዘል አይመስለኝም::
የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው ❤😂...ግን መጨረሻው.. ምናለበት መለያየት ባይኖር😢
በጣም ደስ የሚል ታሪክ እንደ ትረካ ነዉ ያደመጥኩት😂😂😂
በፈጣሪ በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው በሳቅ ነው የጨረስኩት 🤣🤣🤣🤣
ስንት ባለሙያና ገንዘብ ተመድቦበት ተደጋግሞ ቀረጻ የሚደረግበት የአማርኛ ፊልም እንኳን ይሕን ያክል ውበት የለውም፡፡ ወይኔ ታድሎ ሲያስቀና የአብዛኞቻችን የገጠር አስተዳደግና የፍቅር ታሪካችን አንድ አካል ነው ፡፡
ማርያምን አዎ' እኔ አሁን ልደግመው ነው እመቤቴን
Well said!
@@lovelytef9917 እኔም እያሰብኩነው ልደግመው 🤣🤣
ለማመን የሚከብድ ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ውይይይይይ😍😍
በጣም ነው የተናደድኩት። መጨረሻቸው ያምራል ብዬ ነበር። እባክህ እሽቱ አገናኛቸውና። ሰርግ ደግሰን እንዳራቸው።
😢😢😢😢😢
ስንት ጊዜ እነደሰማሁት ባወክ ልጁ ራሱ ደስ ሲል በቃ ደስ የሚል ታሪክ ነው ፡፡እሼ በእግዚአብሔር አስታርቃቸዉ በናትህ
" ጆሮ ጌጡን እንቺ ልጁን አታገኝም .." 🤣🤣🤣
😀😀😀😀ገጠረችኮ የዋህ ነን እሷ የለበሰችው ያች ቅብል
😂 እኔብሆን ትዝ አይለኚም
ግን አሁን የት እንዳለች ቢነግረን ጥሩ ነበር ያው በአካል ባያገኛትም ጎረቤት ስለሆኑ ያለችበትን ሁኔታ ሊያውቅ ይችላል
@@hswetyyy339 😀😀😀 እኔ እራሱ በጣም ነው የቆጨኝ የሷን መጨረሻ ሳይነግረን ባገኛት ይቀበላታል ወይስ አይቀበላትም የሚለው ስላልነገርን 😀😀😀 አቤት ግን የወሬ ጥማቴ 100% ሆኗል
@@hamahyy7178 😂😂😂😂😂😂😂
ተመልሰው ቢገናኙ እና አብረው ቢኖሩ ጥሩ ነበር ብዙ መስዋእትነት የከፈለበት የፍቅር ሂወት ነው
ትክክል እኔምየምወደውልጁአለ
የገጠር ፍቅር እኮ ልዩ ነው❤ የብዙዎቻችን የፍቅር ታሪክ ነው ። በስተመጨረሻቹ በማለያተቹ በጣም ነው ያዛኩት😣😔
በጣም 😭😭😭😭
በጣም. አይ ትዝታ. 😢😢😢
@@mimiroth403 እኔም በጣም ነው። ያስላቀሰኝ😥😭 ከኔ ታሪክ ጋር ትንሽ ይመሰሳላል እና። ተመልሶ ብገናኙ ደስ ይላል ግን አሁን ብትመጣ የጠበቃት መሆኑን አልተነገረም።።።።
😭😭😭😭Des yemil ye fiker tarik Ena yemiyasazen new
በናትክ እሸቱ በላይን እና ጓደኛውን ማሚን አገናኛቸው እኔ ለሰርጋቸው የምችለውን አግዛለሁ ከጎናቸው ነኝ በላይ አንተ በጣም ማር የሆንክ ልጅ ነክ አነጋገርክ ሁሉ አይጠገብም አማረኛህ ውብ ማራኪ ነው ማሚን አትጉዳት አግባት ከእግዚአብሔር የተሰጠችህ ስጦታህ ነች ብትተዋት ለአንተ ጥሩ አይደለም ግፍ ነው ስለፍቅር ብዙ መሰዋት ከፍላለች የመጨረሻ በደስታ እንድትገናኙ እና አብራችሁ እንድትኖሩ ፀሎቴ ነው❤️🙏❤️🙏
ውይይይይይ መጀመሪያው ደስ የሚል መጨረሻው አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ቤተሰብ ጣልቃ ባይገባና የሚዋደድ ሰው ባይለያይ እንዴት ጥሩ ነው
ዋውው የገጠር ፍቅር እኮ ልዩ ነው በ እውነት ቀሪ ሕይወትህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ
ደስ ሲሉ የገጠር ፍቅር እውነትም ፍቅር ይሻለናል እሽዬ ድብርቴን እኮ ነው የምታጠፋልኝ ተባራክልኝ አባቴ በርታ አቀራረብህ እኮ ከሁሉም ጋር እንደየፀባዩ ታድለህ በርታ
በጣም የምገርም ታሪክ ነው ግን መጨረሻውን አላለቀም አሁንስ ምን ላይ ናቸው እሷስ ይሄን አልነገረንም እስከመጨረሻው ተጋብተው ወልደው ብሆን ምነኛ ደስ ይላል ❤
ክክክክክ
በላይ በጣም ደስ እሚል የፍቅር ታሪክ ነው የነገርከን ደሞም አገላለጽክ በጣም ጎበዝ ነክ ከማሜ እስዋ ካላገበች ብትገናኛ ደስ ይለናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሚገርም ነው እንደዚህ አይነቶችን አቅርብልን እሼ የልጅነት ፍቅር አይረሳም
በጣም የሚገርም ፍቅር ነው የልጁ አነጋገሩ በሳቅ ሙትት ነው ያልኩት😃😃😂 መሳጭ ነበር ውይ መጨረሻው ግን አናደደኝ እውነተኛ ታርክ ተብሎ ተውነት ብሰራበት ደስ ይላል
እኔግን የእውነት ጂልነበርኩ ለፍቅር ሲጠይቁኝ ላባቴነበር የምናገርው አለቅስነበር አይገባኝም ዛሬእዲህልሆን አይ ልጂነት ጦርማስቲካ ገዝተው ይስጡኝነበር
እኔም ከዚክ የሚበልጥ የፍቅር ታሪክ አለኝ ኢትዮጵያ ስመጣ የምር ታሪኬን ባካፍላቹህ ደስ ይለኛል እሼ ዋው የልጅ ታሪክ እጅግ በጣም ደስ ይላል
😂😂😂እየሳቅሁ እየተገረምሁ የሰማሁት የፍቅር ታሪክ መጨረሻው ግን ያሳዝናል ምናለ ቢገናኙ😭😭
አቤት የገጠር ፍቅር እንዴት ደስስስስ ,,,,እንደሚል ብዙ ትዝታ አለብን።
አይ የመጨረሻው ነገር ያሳዝናል የልጅነት ፍቅር አይረሳም ምነው ቢገናኙ 😢😢😢
መጀመሪያ በጣም አዝናናኝ መጨረሻው አስለቀሰኝ በጣም ልብ ይነካል ሁላችንም የማንረሳው ቁስል ተሸክመናል።ልብን የምጠግነዉ አላህ ብቻ ነው እሱ ይጠግነንአይዞህ ወንድሜ ያንተ ከሆነች ትመጣለች
@@comedianeshetu ሙስሊም ነው መሰል ዩትዩቡን እሚቆጣጠረው'እየቆጠርኩ ነው እየሄደ ሪፕላይ ሚሰጠው አልሀ እንዲ ያርግላቹ ምናምን ሙስሊም ነክ ፀሀፊ ላይ ነው
@@lovelytef9917 እግዚአብሔር ይቅር ይበለህ ሆ
የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው 🥰🥰🥰 የመጨረሻው ግን አስለቀሰኝ አይ ፍቅር የሚዋደድ ሰው እኮ አብሮ አይኖርም 😥😥😥
በጣም የሚያዝናና የፍቅር ታሪክ😅😅😅
ከታሪኩ የልጁ አወራረ እርጋተው በጣም ደሰ ይላል ደጋግሜ አየውት❤ የምር በመጨሻ በመለያየታቸው አዘኩት ተገናኝተው አብርው ቢኖሩ ብዬ ተመኝሁ💔
ቀጣይ ካለው ይለቀቅልን ምናልባት ፕሮግራሙን አይታ ከተገናኙ አሳውቀን በጣም ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው አሳዛኝ ነው ❤❤❤❤
ውይ በጣም ያሳዝናል አብረው ቢሆኑ ይበልጥ ደስ ይል ነበር እባካችሁ ተስማምታችሁ አብራችሁ ሁኑ የልጅነት ፍቅር በጣም ደስ ይላል
እኔም የልጅነት የአብሮአደግ የጎረቤት ፍቅር አለኝ ደስ የሚል ታሪክ ነው ያለፈው ትዝታው ግን ገደለኝ የምር ወሏሂ በድምፅ ሳንሰማማ እየተያየን በምልክት ብቻ የምንገናኝበትን ቦታ እንጠቃቀሳል ከእዛው ቦታ እንገናኛል በማሳው በወንዙ በትምህርት ቤቱ አረስንቱ ንፁህ ፍቅር ነበር የፈጣሪፍቃድ ስላልሆነ ተለያየን ሁሉንም ባወራ አንድፊልም ይወጣዋል መጨረሻው አያምርም እንጂ ከስደት መልስ እሼቱ ጠብቀኝ 💔💔💔💔💔💔
ታሪኩ መጀመሪያው ደስ ይላል ፍፃሜው አሳዛነኝ ዋጋ የከፈላቹሁበት የልጅነት ፍቅር ነው ሊያው በልጅ እድሜ አንተም ጋር እሶም ጋር ሌላ የጀመራቹሁት ፍቅር ከሌለ ብትገናኙና አንድ ብትሆኑ ደስ ይላል የገጠር ልጆች ግን ፍቅር በልጅነት ነው ለካ የምጀምሩት😂😂😂 በጌታ ስም
ሲያሳዝኑ በመለያየታቸው አዝኛለው ፈጣሪ ያገናኛቹ ❤❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው 😍😍😍
አቤት ኮሜቶች ሳታዳምጡ ነው ለመኮሜት እምትሮጡ ቀስ በሉ አዳምጡት 🤣🤣🤣😂😂😂😘😘😘😘😘😂😂😂😂😂
😀😀😀😀😀😀 እኔ የማዳምን ስራ ጨርሼ ስመጣ ሞልተውታል ግን አዳምጠው ነው እሄ ሁሉ ኮሜት
እኮ
😂😂😂😂
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ተመስጨ ነዉ የሰማሁት ግማሹ የኔንና የባሉካዬን ታሪክ ይመስላል
እውነት ልብ የሚነክ የፍቅር ታሪክነው 😥😥😥😥😥💔💔💔
ምርጥ ፊልም የመሰለ የፍቅር ታሪክ ።
Woooow dess yemile tarik new yelejinet feqer eko kebade new❤❤❤❤
😂ፈገግ ነው ያደረከኝ ፊልም የሚመስል ታሪክ ግን ከልጅቷ ጋር ባትለያዩና አሁን አብራችሁ ሆናችሁ ብተርኩት በጣም ደስስ ይል ነበር
የልጁ አክት በጣም ኮሜዲ ነው በተለይ የእናቱ ንግግር አክት ሲያደርግ ያስቃል
ልቤ ልታመልጠኝ በሳቅ
ፍቅር ይሻለናል ፤ አንድነት ይሻለናል። የሃገሬ ልጆች ሃገራችንን የማረጋጋት ትልቅ ኃላፊነት እጃችን ላይ ወድቋል ከራሳችን ከእርስ በርሳችን በመታረቅ ሃገራችንን እንጠብቅ እናት ኢትዮጵያ ሲሳያችን መከበሪያችን ጌጣችን የክብር ካባችን ነች💚💛💖
Love you
🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍🙏👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
???
ወይኔ ደስ የሚል ታሪክ ነው ታልጠግበው አለቀ ❤❤❤❤❤❤❤
ልክ እንደኔ የፍቅር ታሪክ ነዉ ልዩነቱ ሾዉ ላይ አለማቅረቤ ነዉ ደስ የሚል ስቃይ
የኔም አለኝ ማርያምን
ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ወላሂ አይ ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ
አርቲስቶች ዘመናዊ ቤትና መኪና ላይ ከሚያዝጉን እንዲህ እውነተኛ ታሪክ ላይ ያተኮረ ስራ ቢያቀርቡልን እውነትም ጥበብ ጠርታቸዋለች ብለን ቆመን እናጨበጭብላቸው ነበር
ማን ፎቶ ይነሳላቸዋል
እዲህ አይነት ፍቅር እኮ አይጠገብም ሞት ለየኝ እኔም እዲህ ነበርኩኝ💔💔😭😭😭😭😭
Ayzoshiy
አንዞን እማየ
አብሺሪ
😭
ፈጣሪ ይተካሽ ፅናቱንም ይስጥሽ እህቴ
ዋው በጣም ደስ የሚል ኦርጅናል ፍቅር ልጁ ደሞ የሌለ ደስ ሲል ግልፅ እና ፈታ ያለ ነው
ወይ እንደት ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው
በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ልጁ እራሱበኦሮሚኛ ሲያወራ በጣም ያምርበታልድራማ የሚሰራ ነዉ የሚመስለው ያምርበታል
ደስ የሚል ፍቅር ነበር አንዳንዴ የቤተሰብ ጣልቃ መግባት ብዙ ነገሮችን ያበላሻል። ያለጊዜው የሚጀመርም ፍቅር ዋጋ ያስከፍላል። ወንድሜ አሁንም ቢሆን የተሻለ ደረጃ ለመድረስ ተማር በተማርክ ቁጥር የምትፈልግበት ቦታ ትደርሳለህ ውጤታማም ትሆናለህ።
የቤተሰብ ጣልቃ ከባድ ነው እኔ ቤተሰቦቸ የምወደዉን ልጅ ከለከሉኝ ይሄው ስንት አመቴ ጋደኛ መያዝ አቃተኝ
@@ethiopiawita5813 እይገርማል እኔምበቤተሰቦቸልቤተሰብሮል
የገጠር ፍቅር እኮ ልዩ ነው❤ የብዙዎቻችን የፍቅር ታሪክ ነው
ምርጥ ሰው ክፉ አይንካህ
ዎው ዎው ዎው ደስስስ የሚል የፍቅር ታራክ ።👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
እሼ እንኳን ሰላም መጣክልኝ የኔ ምርጥ እሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው አብሽር ወድሜ ፈጣሪ ካለ ትገናኛላቹ ሁሉም ሰው ከሚወድው ጋር አይኖርም ግን ባትለያዩ ደስ ይል ነበር ሳላስበው እባዬ መጣ
እደት እደሚጣፋጥ የልጂነት ፍቅር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መጨረሻው ግን እኔን ለምን አስለቀሰኝ😢 ደስ የሚል የፍቅር ቆይታ ነበር ❤ ወይ ፍቅር
ቤተሰብ በሰኣቱ ምን እንደሚሰማው ኣስቡ በጣም ይከብዳል ልጅ ሲያስቸግር እና ምን ይሆናል ብለውም ስለሚጨነቁ ልጁ ኣሁን ጥሩ ቦታ ስለደረሰ ኣሁን ደስ ይላል ማዳመጡ
ይህታርክ እኔም አልፌበታአለሁ በዉነት በጣምነዉ ደስየሚለዉ አይ ትዝታ
What an amazing story is this . Eshetu thanks for everything you are doing for this generation! Thanks from USA 🇺🇸
አቦ ይመቻህ ፈታ ያለ ልጅ ነው ፍቅር ሰላም አንድነት ይሰጠን
@@comedianeshetu እሼ እንደው ለምን ወደ ፊልም አትቀይሩለትም💓💓💓💓
የገጠር ፍቅር እደት ደስስ ይላል ግን እኮ❤❤❤❤✅✅✅
ያምገርም ፍቅር ናው 😘❤️
ወይኔ ጥርሱ ስያምር ልጆ የፍቅር ታርኩም በጣም ደስ ይላል
😭😭😭😭😭 ታሪኩ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ከዛ ግን መጨረሻው ያሳዝናል የሁለታችሁም የወደፊታችሁም ብትለያዩም ባትገናኙ ይመርላችሁ ስል ከልቤ ነው እሼ ደግሞ ስወድህ የልጅ ቅመም
ከዘንድሮ ፍልም የሚበልጥ ደስ የምል ታሪክ ነው የምር😂😂
Mal asi gota 😃😃
@@comedianeshetu እሷ ምን ውስጥ እንደሆነች ነግሮን በነበር ጎረቤት ስለሆኑ ያለችበትን ይሰማል ባያያትም። ብቻ ደስ ይላል part 2 በኖረው ብየ ተመኘሁ በጣም ደስ ስለሚል
ትክክል
@@chalkedir3457 Asis ni jirta Zuretam 😂😂😂
D
እኔም በ13 አመቴ የፍቅር ጥያቄ ያቀረበልኝ አብሮ አደጌ ይሄው 12 አመታችን አብረን ነን እግዚአብሔር ይመስገን የልጅነት ፍቅር ሁሌም አዲስ ነው
እኔ ደግሞ በ18አመቴ የጠየቀኝ አሁን አብረን ስንኖር 13ኛ አመታችን ያዝን በጠየቀኝ 2አመት ነው ትዳር የጀመርነው 1ልጅ አለችን የ6አመት
Ara yawnatshen naw
Ye lijinate bale yahunu fikeragna 5 ameta bohala ahune lenegaba new ye gorobet liji
@@ሙሉአጣዬ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በብዙ ፍቅርና በረከት ዘመናችሁን ይባርክ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ ❤
@@nanifirometube7116ደስ ይላል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁና በትዳር ያኑራችሁ በልጅ ተባረኩ
ፍቅር እኮ እዛ ነው ያለው እስቲ የገጠር ልጆች ላይክ ያላችሁ ❤️❤️❤️
💕💕💕💕💕💕
❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣምእጂ የገጠር ልጂ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
በላይ ምርጥ ልጅ ነው አስተዋይ የተረጋጋ አንድ መስሪያ ቤት ነን ከማከብራቸው ልጆች መካከል አንዱ ነው የፍቅር ታሪክህን ስላጋራኸን እናመሠግናለን I wish you all the best 🙏
now where is she?
እውነተኛ እና ሊታመን የሚችል ሰው ይመስላል
ክከተማ ወይም ወረዳ ነው
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ብሎ ተገናኝታችሁ ልጆች ወልዳችሁ በድጋሚ ታሪካችሁን ለመስማት ያብቃን።
አወ ወላ
ከተገናኙ ደግመው ይቅረቡልን ደስ ሲል 😌😌😍😍 እኔ ብቻ ሳለፍቅር ልጅቴን በስደት የጨረስኩት😕😪
እኔም ክክክክእሚገርምሽ አሁንም መግደርደሪንአልተውኩውም
የኔ ቢጤ 😅😅😅
ማፍቀር ጥሩ ነው ያፈቀሩትን ማጣት ከባድ ነው ግን የአሁን ወንዶች ፍቅር ሳይሆን የሚፈልጉ ገላሺን ተጠቀምው ላሺ ነው የሚሉት
😅 የኔ ቢጤ
እኔናቸ እንደግቆይ😅
ሲያሳዝኑ በማርያም በመለያየታቸው አዝኛለሁ ፈጣሪ ያገናኛቹ በእውነት
ወይትዝታ😭😭😭😭😭😭
እሼ ሁሌም ያንተ ፕሮግራም ደስ ይላል ልጁ ግን ደስ ሲል የሚጠየቅ ሳይሆን ትረካ የሚተርክ ነው የሚመስለው ❤️❤️❤️❤️
ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂
ልዩ የፍቅር ታሪክ ነው👍
😢የኔ የባሳ ነው 😅
ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
@@hayatmeka3271ፎቶሽንአጥፊ
በጣም ደስ ብሎኝ የተከታተልኩት አስደናቂ ታሪክ
ልጁ የሌለ ተራኪ ነው የ እናቱን የናቷንየአባቱን አስተያየት በአይኔ ያየሗቸው እስኪመስለኝ ድረስ ነው የገለፀልኝ
በጣም የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው ብቻ እሄን ስሜት የሚያውቅው በፍቅር የተጎዳ ብቻ ነው
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እሼ ዋው በጣም የሚገርም ነው የዛሬው የፍቅር ታሪክ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቸው የልጅነት ፍቅር መቼም አይረሳም
የምን የፍቅር ፊልም ማየት እንደወረደ ይሄንን ነው እንጂ መደጋገም
እኮ ክክክክክክክክ
ክክክክክክ
😀😀😀😀😀😀 ኮሜት ትጠላላቹ
That’s true!
😂😂😂teru love telalke
እኔ ወደ ቤት እየነዳሁ አንተ ወዴት እየነዳህ ነው 😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ደስ የሚል ትዝታ ዋውውው
በጣም ታሳዝናለች ለፍቅር ብዙ ዋጋ ከፍላለች።ከቻለ ፈልጎ ቢያገኛት መልካም ነው። ምን አልባት ሲንግል ልትሆንም ትችላለች።
የድሮ ማቆርቆርያና
የመጀመርያ ጓደኛ ሁለቱም ውድ ናቸውና።
በጣም ታሳዝናለች
በጣም
ንፁህ ፍቅር ያለውኮ ገጠር ነው ❤❤❤ታሪኩ ይገርማል ፊልም ነው የሚመስለው
ከፍቅር የሚበልጥ ምን አለ እውነትም ፍቅር ይሻለናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው
በጣም ቆንጁ ትምህርት ነው
ፍቅር እኮ አርፎ ሢያወሩት ፊልም ነው እኔስ ኢንሻአላሕ እንግድ ባሊን ብቻ ነው እማፈቅረው
@@tasefaneshergudo573 p00q😊😊😅😅
😅p😊😊😅0😅😊😊0😊0😊p😅😅9😅😊m😊😊0😊😅a😊😊0😊00😊n😊p😊
dhugaakeeti
waanti jalala caaluu hin jiruu
jalalii dhugaa gadisaa jiruufi jireenyaati
Rabbii Nama Dhugaadhan waal jallatu nuu haa godhuu
የልጅነት ትዝታወችን እውነት ቀሰቀስክብኝ የገጠር ልጅ በመሆኔ ሁሌም ክብሪ ኩራቴ ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለ ኢትዮጵያ
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ
ግን አባቴ እኳን ይሄን ያክል ታሪክ እሠከምኖረኝ ደረሥ የአንድቀንም ታሪክ የለኝ
በጣም ይከታተለኛል ሠውም ያረጋል
ግን አልሃምዱሊላህ ጠቀመኝ እንጂ አልጎዳኝም ያባቴ ባህሪ
ምክንያቱም በዛን ወቅት በጣም መጥፎ ሥራዎች ተሥፋፈተው የሤት ቤተሠቦች አገታቸውን ደፈተዋል
ሁሉም ባይባልም
አልሀምዱሊላህ ረጅም እድሜ ላባቴ ለናቴ
ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
@@ተሰፋአንቁርጥ እኔም ክክክክ አሁን ዲረስ እፈራለሁ ወላሂ ዱሮ ከጎደኞቼ ያነስኩ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ጠቅሞኛል
@@fafi6898 ትክክል እኔ ራሡ ከጓደኛ ያነሥኩ ይመሥለኝ ነበር አልሃምዱሊላህ
አሁን ላይ ደሥተኛ ነኝ
ብዙዎቹ ይለድማሉ በዛን ሠአት ጓደኛ ባኖረኝ ብለው
ሁላችንንም አሏህ ከማይወደው ነገር እኛን ከሚጎዳ ነገር ይጠብቀን
በጣም ገራሚ ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው። መጨረሻው ግን በዚህ መቆጨቱ አሳዝኖኛል።
ወላሂ በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ በሳቅ😂😂😂😂 መጨረሻው ያሳዝናል😢
እሸቱዬ ፡ እባክህን ፡ እነዚህን ፡ ልጆች ፡ እንደምንም ፡ ብለህ ፡ አገናኛቸው ፡ በፍቅር ፡ አምላክ ፡ እለምንሃለሁኝ ፡ እባክህእባክህእባክህ
እስዋ ኣግብታ ብትሆንስ
ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
@@hayatmeka3271 እሸማማ
Kalagebach magenagnet tru new
ይሆናል አይ😢😢😢😢
የገጠር ፍቅር እኮ ደስ ይላል በንፁ ልብ በንፁህ ህሌና በቃ ፍቅር ብቻ 💓💓💓💓💓
አወላ
ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
እሽ
በትክክል
ትክክል
ሆዴ ፈረሰ😜🤣🤣🤣🤣 ደሰ የሚል ታሪክ ነው🥰🥰🥰🥰 የልጀነተ ፍቅረ መቼም አይረሳ🥰🥰🥰
እኔም 😂
በጣም ያሰቃል
እኔም😁
ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው እውነት የገጠር ፍቅር እኮ ደስ ይላል ትረካ ነው የሚመስለው
ወይኔ የልጁ አርጋታ ወንድ ልጅ ረጋ ያለ ና ተጫዋች ስሆን ደስ ይላል
በልጅነት ፍቅር ያልተጎዳ የለም
እሰይ የገጠር ልጆች ፍቅር እኮ ናቸው👌 ደስ የሚል ታሪክ ነው መጨረሻው ን ስጠብቅ ግን ያሳዝናል ከቻላችሁ አብራችሁ ለመኖር ሞክሩ
በእውነት ያንተን ታሪክ ስሰማ የኔ ታሪክ ትዝ አለኝ እኔም የምወደውን ልጂ ለማየት ስፈልግ እሱ ስለሚጠብቀኝ ውሃ ላምጣ ሱቅ ላኪኝ እያሉኝ በስበቡ አገኘው ነበር አይ ልጂነት እንዴት ደስ ይላል😍😍
በፍቅር የተጎዳችሁ ሁሉ ፈጣሪ የሚክስ ይስጣችሁ
አሚን
አሜን
አሜን
አሜን
ኣሜንንን ያረብ
በጣም ደስ የሚል እውነት የሆነ በተለይ ገጠር ላደግን የገጠር ልጆች የረጅም አመት ትዝታ የቀሰቀሰ እውነተኛ ታሪክ ነው ።
እደዛሬ ሰቄ አላውቅም በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ያገራችንን ባህል የጠበቀ
ወይኔ ልጅነት ባያልቅ ሁሉ ያስብላል።የቀረ ካለ ይቀጥል ሲያወራ ልስልስ ያለ ደስ የሚል ልጅ ነው።
በስማም ወይኔ ለምድነው ግን ከመጀመራ ፍቅር ጋራ አብሮ የማይኮነው ፈተና ብዛቱ በዛው ልክ ፍቅሩ እውነተኛ መወኑ የገርማል የናተ ደሞ ይለያል ❤️❤️👭
የኔም የጎረቤልጅ ነው አሁን ጮኛየ ነው ልንጋባ 3 ወር ቀረን ከስደት ልመለሥ 1 ወር ቀረኝ አልሀምዱሊላ አላህ በሰላም ያገናኘን☝️☝️
መብሩክ ሃቢበቲ አላህ ፍፁም ሰላማዊ ትዳር ይሆንልሽ ዘንደ ተመኘሁ
@@meymunaebrahim5222 አሚን የኔ ቆጆ
አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ
ፈጣሪ ወደሀገርሽ በሰላም የመልስሽ የጎረቤት ልጅ ጥሩ ነዉ አብሮ አደግ እንቅቡም ሰፌዱም ተላላኪ ነዉ ይባላል አይደል ትዳርሽን ይባርከዉ
እንዳትረሽኝ ክክክክክክ
እሼ በጣም ድቅ የሆነ ትዝታ ነው ዋው በተለይ የሱ ቤተሰቦች ትግስት ሳላደቅ አላልፍም
የኔስ ይውራ ይሆን አንድ ቀን ደስ ሲል ❤️
በጣም የሚገርም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው አብረው ቢሆኑ ነበር ደሞ የበለጠ ደስ ይል ነበር እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
በስማም እሼ የዛሬው በጣም ይገርማል ልጁ ደስ ሲል ሲያወራ በሳቅ ለሞት 😀😀እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነዉ እግዚአብሔር ያገናችሁ 🙏ከምር ፊልም ነዉ የመሰለኝ ዋው እሼ እናመሰግናለን
እንዲህ አይነት የፀዳ የፍቅር ህይወት ማቅረብህ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው::ቢያንስ ቢያንስ የ80% የሀገራችን የፍቅር ታሪክ ከዚህ ብዙ የሚዘል አይመስለኝም::
የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው ❤😂...ግን መጨረሻው.. ምናለበት መለያየት ባይኖር😢
በጣም ደስ የሚል ታሪክ እንደ ትረካ ነዉ ያደመጥኩት😂😂😂
በፈጣሪ በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው በሳቅ ነው የጨረስኩት 🤣🤣🤣🤣
ስንት ባለሙያና ገንዘብ ተመድቦበት ተደጋግሞ ቀረጻ የሚደረግበት የአማርኛ ፊልም እንኳን ይሕን ያክል ውበት የለውም፡፡ ወይኔ ታድሎ ሲያስቀና የአብዛኞቻችን የገጠር አስተዳደግና የፍቅር ታሪካችን አንድ አካል ነው ፡፡
ማርያምን አዎ' እኔ አሁን ልደግመው ነው እመቤቴን
Well said!
ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
@@lovelytef9917 እኔም እያሰብኩነው ልደግመው 🤣🤣
ለማመን የሚከብድ ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ውይይይይይ😍😍
በጣም ነው የተናደድኩት። መጨረሻቸው ያምራል ብዬ ነበር። እባክህ እሽቱ አገናኛቸውና። ሰርግ ደግሰን እንዳራቸው።
😢😢😢😢😢
ስንት ጊዜ እነደሰማሁት ባወክ ልጁ ራሱ ደስ ሲል በቃ ደስ የሚል ታሪክ ነው ፡፡እሼ በእግዚአብሔር አስታርቃቸዉ በናትህ
" ጆሮ ጌጡን እንቺ ልጁን አታገኝም .." 🤣🤣🤣
😀😀😀😀ገጠረችኮ የዋህ ነን እሷ የለበሰችው ያች ቅብል
😂 እኔብሆን ትዝ አይለኚም
ግን አሁን የት እንዳለች ቢነግረን ጥሩ ነበር ያው በአካል ባያገኛትም ጎረቤት ስለሆኑ ያለችበትን ሁኔታ ሊያውቅ ይችላል
@@hswetyyy339 😀😀😀 እኔ እራሱ በጣም ነው የቆጨኝ የሷን መጨረሻ ሳይነግረን ባገኛት ይቀበላታል ወይስ አይቀበላትም የሚለው ስላልነገርን 😀😀😀 አቤት ግን የወሬ ጥማቴ 100% ሆኗል
@@hamahyy7178 😂😂😂😂😂😂😂
ተመልሰው ቢገናኙ እና አብረው ቢኖሩ ጥሩ ነበር ብዙ መስዋእትነት የከፈለበት የፍቅር ሂወት ነው
ትክክል እኔምየምወደውልጁአለ
የገጠር ፍቅር እኮ ልዩ ነው❤ የብዙዎቻችን የፍቅር ታሪክ ነው ። በስተመጨረሻቹ በማለያተቹ በጣም ነው ያዛኩት😣😔
በጣም 😭😭😭😭
በጣም. አይ ትዝታ. 😢😢😢
@@mimiroth403 እኔም በጣም ነው። ያስላቀሰኝ😥😭 ከኔ ታሪክ ጋር ትንሽ ይመሰሳላል እና። ተመልሶ ብገናኙ ደስ ይላል ግን አሁን ብትመጣ የጠበቃት መሆኑን አልተነገረም።።።።
ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
😭😭😭😭Des yemil ye fiker tarik Ena yemiyasazen new
በናትክ እሸቱ በላይን እና ጓደኛውን ማሚን አገናኛቸው እኔ ለሰርጋቸው የምችለውን አግዛለሁ ከጎናቸው ነኝ በላይ አንተ በጣም ማር የሆንክ ልጅ ነክ አነጋገርክ ሁሉ አይጠገብም አማረኛህ ውብ ማራኪ ነው ማሚን አትጉዳት አግባት ከእግዚአብሔር የተሰጠችህ ስጦታህ ነች ብትተዋት ለአንተ ጥሩ አይደለም ግፍ ነው ስለፍቅር ብዙ መሰዋት ከፍላለች የመጨረሻ በደስታ እንድትገናኙ እና አብራችሁ እንድትኖሩ ፀሎቴ ነው❤️🙏❤️🙏
ውይይይይይ መጀመሪያው ደስ የሚል መጨረሻው አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ቤተሰብ ጣልቃ ባይገባና የሚዋደድ ሰው ባይለያይ እንዴት ጥሩ ነው
ዋውው የገጠር ፍቅር እኮ ልዩ ነው በ እውነት ቀሪ ሕይወትህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ
ደስ ሲሉ የገጠር ፍቅር እውነትም ፍቅር ይሻለናል እሽዬ ድብርቴን እኮ ነው የምታጠፋልኝ ተባራክልኝ አባቴ በርታ አቀራረብህ እኮ ከሁሉም ጋር እንደየፀባዩ ታድለህ በርታ
በጣም የምገርም ታሪክ ነው ግን መጨረሻውን አላለቀም አሁንስ ምን ላይ ናቸው እሷስ ይሄን አልነገረንም እስከመጨረሻው ተጋብተው ወልደው ብሆን ምነኛ ደስ ይላል ❤
ክክክክክ
በላይ በጣም ደስ እሚል የፍቅር ታሪክ ነው የነገርከን ደሞም አገላለጽክ በጣም ጎበዝ ነክ ከማሜ እስዋ ካላገበች ብትገናኛ ደስ ይለናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሚገርም ነው እንደዚህ አይነቶችን አቅርብልን እሼ የልጅነት ፍቅር አይረሳም
በጣም የሚገርም ፍቅር ነው የልጁ አነጋገሩ በሳቅ ሙትት ነው ያልኩት😃😃😂 መሳጭ ነበር ውይ መጨረሻው ግን አናደደኝ እውነተኛ ታርክ ተብሎ ተውነት ብሰራበት ደስ ይላል
እኔግን የእውነት ጂልነበርኩ ለፍቅር ሲጠይቁኝ ላባቴነበር የምናገርው አለቅስነበር አይገባኝም ዛሬእዲህልሆን አይ ልጂነት ጦርማስቲካ ገዝተው ይስጡኝነበር
እኔም ከዚክ የሚበልጥ የፍቅር ታሪክ አለኝ ኢትዮጵያ ስመጣ የምር ታሪኬን ባካፍላቹህ ደስ ይለኛል እሼ ዋው የልጅ ታሪክ እጅግ በጣም ደስ ይላል
😂😂😂እየሳቅሁ እየተገረምሁ የሰማሁት የፍቅር ታሪክ መጨረሻው ግን ያሳዝናል ምናለ ቢገናኙ😭😭
አቤት የገጠር ፍቅር እንዴት ደስስስስ ,,,,እንደሚል ብዙ ትዝታ አለብን።
አይ የመጨረሻው ነገር ያሳዝናል የልጅነት ፍቅር አይረሳም ምነው ቢገናኙ 😢😢😢
መጀመሪያ በጣም አዝናናኝ መጨረሻው አስለቀሰኝ በጣም ልብ ይነካል ሁላችንም የማንረሳው ቁስል ተሸክመናል።
ልብን የምጠግነዉ አላህ ብቻ ነው እሱ ይጠግነን
አይዞህ ወንድሜ ያንተ ከሆነች ትመጣለች
@@comedianeshetu ሙስሊም ነው መሰል ዩትዩቡን እሚቆጣጠረው'እየቆጠርኩ ነው እየሄደ ሪፕላይ ሚሰጠው አልሀ እንዲ ያርግላቹ ምናምን ሙስሊም ነክ ፀሀፊ ላይ ነው
@@lovelytef9917 እግዚአብሔር ይቅር ይበለህ ሆ
የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው 🥰🥰🥰 የመጨረሻው ግን አስለቀሰኝ አይ ፍቅር የሚዋደድ ሰው እኮ አብሮ አይኖርም 😥😥😥
በጣም የሚያዝናና የፍቅር ታሪክ😅😅😅
ከታሪኩ የልጁ አወራረ እርጋተው በጣም ደሰ ይላል ደጋግሜ አየውት❤ የምር በመጨሻ በመለያየታቸው አዘኩት ተገናኝተው አብርው ቢኖሩ ብዬ ተመኝሁ💔
ቀጣይ ካለው ይለቀቅልን ምናልባት ፕሮግራሙን አይታ ከተገናኙ አሳውቀን በጣም ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው አሳዛኝ ነው ❤❤❤❤
ውይ በጣም ያሳዝናል አብረው ቢሆኑ ይበልጥ ደስ ይል ነበር እባካችሁ ተስማምታችሁ አብራችሁ ሁኑ የልጅነት ፍቅር በጣም ደስ ይላል
እኔም የልጅነት የአብሮአደግ የጎረቤት ፍቅር አለኝ ደስ የሚል ታሪክ ነው ያለፈው ትዝታው ግን ገደለኝ የምር ወሏሂ በድምፅ ሳንሰማማ እየተያየን በምልክት ብቻ የምንገናኝበትን ቦታ እንጠቃቀሳል ከእዛው ቦታ እንገናኛል በማሳው በወንዙ በትምህርት ቤቱ አረስንቱ ንፁህ ፍቅር ነበር የፈጣሪፍቃድ ስላልሆነ ተለያየን ሁሉንም ባወራ አንድፊልም ይወጣዋል መጨረሻው አያምርም እንጂ ከስደት መልስ እሼቱ ጠብቀኝ 💔💔💔💔💔💔
ታሪኩ መጀመሪያው ደስ ይላል ፍፃሜው አሳዛነኝ ዋጋ የከፈላቹሁበት የልጅነት ፍቅር ነው ሊያው በልጅ እድሜ አንተም ጋር እሶም ጋር ሌላ የጀመራቹሁት ፍቅር ከሌለ ብትገናኙና አንድ ብትሆኑ ደስ ይላል የገጠር ልጆች ግን ፍቅር በልጅነት ነው ለካ የምጀምሩት😂😂😂 በጌታ ስም
ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
ሲያሳዝኑ በመለያየታቸው አዝኛለው ፈጣሪ ያገናኛቹ ❤❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው 😍😍😍
አቤት ኮሜቶች ሳታዳምጡ ነው ለመኮሜት እምትሮጡ ቀስ በሉ አዳምጡት 🤣🤣🤣😂😂😂😘😘😘😘😘😂😂😂😂😂
😀😀😀😀😀😀 እኔ የማዳምን ስራ ጨርሼ ስመጣ ሞልተውታል ግን አዳምጠው ነው እሄ ሁሉ ኮሜት
እኮ
😂😂😂😂
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ተመስጨ ነዉ የሰማሁት ግማሹ የኔንና የባሉካዬን ታሪክ ይመስላል
እውነት ልብ የሚነክ የፍቅር ታሪክነው 😥😥😥😥😥💔💔💔
ምርጥ ፊልም የመሰለ የፍቅር ታሪክ ።
Woooow dess yemile tarik new yelejinet feqer eko kebade new❤❤❤❤
😂ፈገግ ነው ያደረከኝ ፊልም የሚመስል ታሪክ ግን ከልጅቷ ጋር ባትለያዩና አሁን አብራችሁ ሆናችሁ ብተርኩት በጣም ደስስ ይል ነበር
የልጁ አክት በጣም ኮሜዲ ነው በተለይ የእናቱ ንግግር አክት ሲያደርግ ያስቃል
ልቤ ልታመልጠኝ በሳቅ
ክክክክክ
ፍቅር ይሻለናል ፤ አንድነት ይሻለናል። የሃገሬ ልጆች ሃገራችንን የማረጋጋት ትልቅ ኃላፊነት እጃችን ላይ ወድቋል ከራሳችን ከእርስ በርሳችን በመታረቅ ሃገራችንን እንጠብቅ እናት ኢትዮጵያ ሲሳያችን መከበሪያችን ጌጣችን የክብር ካባችን ነች💚💛💖
Love you
እውነት ነው
ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍🙏👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
???
ወይኔ ደስ የሚል ታሪክ ነው ታልጠግበው አለቀ ❤❤❤❤❤❤❤
ልክ እንደኔ የፍቅር ታሪክ ነዉ ልዩነቱ ሾዉ ላይ አለማቅረቤ ነዉ ደስ የሚል ስቃይ
የኔም አለኝ ማርያምን
ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ወላሂ አይ ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ
አርቲስቶች ዘመናዊ ቤትና መኪና ላይ ከሚያዝጉን እንዲህ እውነተኛ ታሪክ ላይ ያተኮረ ስራ ቢያቀርቡልን እውነትም ጥበብ ጠርታቸዋለች ብለን ቆመን እናጨበጭብላቸው ነበር
ማን ፎቶ ይነሳላቸዋል
ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
እዲህ አይነት ፍቅር እኮ አይጠገብም ሞት ለየኝ እኔም እዲህ ነበርኩኝ💔💔😭😭😭😭😭
Ayzoshiy
አንዞን እማየ
አብሺሪ
😭
ፈጣሪ ይተካሽ ፅናቱንም ይስጥሽ እህቴ
ዋው በጣም ደስ የሚል ኦርጅናል ፍቅር ልጁ ደሞ የሌለ ደስ ሲል ግልፅ እና ፈታ ያለ ነው
ወይ እንደት ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው
በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ልጁ እራሱ
በኦሮሚኛ ሲያወራ በጣም ያምርበታል
ድራማ የሚሰራ ነዉ የሚመስለው ያምርበታል
ደስ የሚል ፍቅር ነበር አንዳንዴ የቤተሰብ ጣልቃ መግባት ብዙ ነገሮችን ያበላሻል። ያለጊዜው የሚጀመርም ፍቅር ዋጋ ያስከፍላል። ወንድሜ አሁንም ቢሆን የተሻለ ደረጃ ለመድረስ ተማር በተማርክ ቁጥር የምትፈልግበት ቦታ ትደርሳለህ ውጤታማም ትሆናለህ።
የቤተሰብ ጣልቃ ከባድ ነው እኔ ቤተሰቦቸ የምወደዉን ልጅ ከለከሉኝ ይሄው ስንት አመቴ ጋደኛ መያዝ አቃተኝ
@@ethiopiawita5813 እይገርማል እኔምበቤተሰቦቸልቤተሰብሮል
የገጠር ፍቅር እኮ ልዩ ነው❤ የብዙዎቻችን የፍቅር ታሪክ ነው
ምርጥ ሰው ክፉ አይንካህ
ዎው ዎው ዎው ደስስስ የሚል የፍቅር ታራክ ።👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
እሼ እንኳን ሰላም መጣክልኝ የኔ ምርጥ እሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው አብሽር ወድሜ ፈጣሪ ካለ ትገናኛላቹ ሁሉም ሰው ከሚወድው ጋር አይኖርም ግን ባትለያዩ ደስ ይል ነበር ሳላስበው እባዬ መጣ
እደት እደሚጣፋጥ የልጂነት ፍቅር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መጨረሻው ግን እኔን ለምን አስለቀሰኝ😢 ደስ የሚል የፍቅር ቆይታ ነበር ❤ ወይ ፍቅር
ቤተሰብ በሰኣቱ ምን እንደሚሰማው ኣስቡ በጣም ይከብዳል ልጅ ሲያስቸግር እና ምን ይሆናል ብለውም ስለሚጨነቁ ልጁ ኣሁን ጥሩ ቦታ ስለደረሰ ኣሁን ደስ ይላል ማዳመጡ
ይህታርክ እኔም አልፌበታአለሁ በዉነት በጣምነዉ ደስየሚለዉ አይ ትዝታ
What an amazing story is this . Eshetu thanks for everything you are doing for this generation! Thanks from USA 🇺🇸
አቦ ይመቻህ ፈታ ያለ ልጅ ነው
ፍቅር ሰላም አንድነት ይሰጠን