ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
*ወደ ቻናሌ ስለመጡ ከልብ አመሰግናለው subscribe አድረገው ቤተሰብ ይሁኑ በመቀጠል ቪድዮውን ላይክ ያድርጉ ይህ የናንንተው ቻናልነው**ሀገር ገብተን ምን አንስራ part 1 👇*th-cam.com/video/BkqEKfWIxjg/w-d-xo.html*ሀገር ገብተን ምን አስራ part 2 👇*th-cam.com/video/jZzt794IREc/w-d-xo.html*የዶሮ መፈልፈያ ማሽን ዋጋ ያለብራት የሚሰራ 👇*th-cam.com/video/wrpRT4U8744/w-d-xo.html*የዶሮ መፈልፈያ ማሽን ዋጋ በሳውዲ አረቢያ*th-cam.com/video/jy9-zbfjRyo/w-d-xo.html
እኔ የምለው ስው ሀገሩ ገብቶ የሚስራ ነገር ይከብደዋል አልልም ሶርያዊ እንኳን ሀገራችን ገብቶ ስረቶዋ ስለዚህ ምን እንስራለን የሚለው ብዙ አያስፍልግም ስዎ የተመቸውን የስራ አይነት ራሱ ያውቃል ባይ ነኝ ወንድሜ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህእስቲ ለሴት ልጅ ባነስተኛ በጀት ይሰራል ውጤታማ ያደርጋል የምትለው ስራ??
oromifani nuu dhihesii
amarifa wani hin beyenefii
አካፋፋይ ለመሆን ከብሩ ዉጭ ዘርዘር አላረከዉም እና ዘርዘር አርከዉ በሌላ ቪድወ ስትመጣ! በተረፈ subscribe &like አድርጌለሁ 😂
ይህንን ወንደሜ በጡሩነቱ የሚወደዉ ላይክ ግጭኙኙ ስወደክክክ አለህ ይጨምርልህ
መልካምነት ለራስ ነዉ እናመስግናለን በእርግጠኝነት የብዙ ስደተኞች እህት ወንድሞችህን አመለካከት እየቀየርክ ነዉ ከኔዉ ጀምሮ ልብ ያለዉ ልብ ይበል
ጀዛከላህ ኸይር የኔምርጥ ወንድም ለምትሰጠን መረጃሁሉ እናመሰግናለን
Btkk
ጂዛአላህኬረ ወንድሜ በጣም ቆንጀ መረጃ እነሰጠህነወ
በጣም አሪፍ ነው ሀስብህ ተመችቱኛል እኔም የ5አመት ሱቅ ነበር የምሰራው ደሴ ሰኞ ገበያ አካባቢ እነ አሪፍ ነው የሱቅ ስራ ያልሙከርው ይሙክር በተላይ ከስደት መልስ ምን ልስራ የምትሎ አሪፍ ስራ ነው በርቱ እላለሁ አንተንም እናመሰግናለን
ማሬ ሴኜ ገበያ ነበረሺ የኔዉዲ
Awo
Classic123 Phone76 052364 ግን እህት በቀላሉ ወረት ስንት ይጠይቃል ለምሳሌ በዛላይ የቤት ኪራይ ና ፍቃድ እኒህ ወጮች ለመጅመር በአሁንም በበፊቱም ከተረዳሽው ብታካፍኝ ደስይለኛል ካላስቸገርኩ
በግጠር አከባቢ ሱቅ ልመክፍት ምንማደርግ አለብኝ ቦታው ገባያለቦታነው
ወድሜ እናመሰግናለን ትልቅ ነገር ነው ምክንያቱ እንደዚ አገራችን ሰርተን ማደግ እየቻል ከአቅማችን በላይ በድካም ስልችብሎን እድሜያችን እየቆጠረ የሰው ተገዚ ሆነን ስንት አመት እየሆነ ነው እናም አገሬ መስራት እንችላለን ትቸላላቹ እያልህ ብርታት እየሰጠሀን ነው እንደኔ የነቃቹ አላቹወይ በቃ አንድ የለቀቀከውvidyo ከተማርኩት እዚ ስደት ሆነን ቤት መግዛት የአብዛኛው ህልም ነው ነገር ግን ቤት ለመግዛት ብዙ አመታት ይፈጅብናል በት ገዛሁ እቃ ትልሽ የምሰረበት ገንዘብ እየተባለ አመታትትት በስደት እንኖራለን ስህተት ነው በትንሽ አመት መሳርያችን ገንዘብ ይዘን እዚ የምንደክመው በአገረችን የስራ እቅድ ይዘን እየሰራን መሀል ደግ እንችላለን በዚሀም አገራችን ነው እና እየሰራን እየወለድን የልጆቻችን አይን እያየን በአገራችን አፈር ሞኖር ይበልጣል እውት እላቸዋለሁኝ! እዚ ሱኢዲ ላይ ቤት ሊሰሩ ሳይወልዱ ወራሽ የለለው ድካም ያረጁ አረ ወገኔ እንንቃ እስከመቸ አይናችን ጨፍነን እንራመዳለን
Mhj Jgg batam liki nashi mre
ወንድሜ በጣም አመስግነልው በምን እደምገልፅ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ እድሜ ዘመንክን ያርዝምልክ!!!!!!!!!!!!!
ወዲሜዋ አላህ ይጠብቅህ ለምታረግልን ምክር ጀዘከላሁ ከይረን የዳቦ ማሺኑን እጠብቃለን በተስፎ
Betam enameseginalen. wondimachin. ene yemteyikih. ye Shama na Tuwaf sira editnegren new. betam mesrat yemfelgew sra new.
በጣምምም እናመሠግናለን ኑርልን መልካም ኢትዮጵያዊ እግዝአብሔር ይባርክህ
በጣም ደስ የሚል ነው መስራት የምፈልገው ስራ ነበር በጣም እናመስግናለን
በዘመናችን ካሉ መልካም ሰዎች ውስጥ አንዱ👍በርታልን ወንድማችን
ሀበሻ ሀበሻ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
ጀዛክ አላህ ኸይን ወንድማችኝ ለምትሰጠን መርጃ እና ትምህር እናመሰግናለን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካት በጣም እናመሰግናለን የኛ መልካም እና ምርጥ ወንድም የምሰጠን መረጃ በጣም ጠቅመውኛል በርታልን ስለዳቦ መጋገሪያው ማሽን የምሰጠንን መረጃ እንዳትረሳው እየጠበቅንህ ነው እሺ
ቪድዮህን ደስ እያለኝ ነው የምከታተለው ከት/ት ይልቅ ፈገግታህ ብዙ ያስተምራል ጀዛከሏሁ ኸይር ወንድም
እናመሰግናለን ወድማችን ጥሩ ምክር ነዉ እስቲ ስለ ዳቦ መጋገሪያ ማሽን እዴት እንደ የሚሰራ የምታዉቀው ነገር ካለ አካፍለን
በቅርብ ቀን አቀርባለው
እናመሰግናለን ወንድማችን ምርጥ ነው በቃ ባንተ ምክር ወደ አገሬ መግባት ወሰንኩ ቢቻል መቶ ግዜ ላይክ በደረግሁ
*ወይ አንተ ልጅ ግን ሥወድህ መጠን የለውም ከእርጋታህ ጨምሮ ከ1በላይ ላይክ የሚደረግ ቢሆን 10000000 ላይክ ባረግህ ደሥ ይለኛል ሥለምትሠጣቸው መረጃ ና ትምህርት ከልብ እናመሠግናለን በርታልን ወድም*
Exactly betam tru lij new fetari ytebkh wendme
@@tiyaatube6241 አሜን
Endawe gata tru nagare yaseberke wandemachene ebdate endametasebelene eko
እናመሰግናለን ወንድም አህመድ ማሻ አላህ በፈገግታ ስታ ስተምር ሁሉም ምነው እንዳተ በሆና በርታ ውንድሜ አላህ ምንዳህን ይክፈልህ
ምርጥ ሰው በርታ! ለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን
በጣም እናመሠግነለን ወድማችን አላህ የተሻለውን ይምረጥልን ወላሂ በፊት ሀገር መግባትን ሣሥብ በጣም ይክብደኝ ነበር ማለት ምን ልሠራ የተለያዮ ጥያቄዋች አሁን አልሀምዱሊላ አተ ከምታመጣልን መረጃዋች የተለያዮ ሀሣቦችህ አቅሜ የፈቀደልኝን ሰረቸ ልለወጥ እችላለሁ ደሞ የሠሌክትም ተማሪነኝ ክክክ ምን አልባት ተምሪ ውጤት ላይ ልደርስ እችላለሁ የሚል ተሥፋም አለኝ ኢንሻ አላህ የሥደትስ ኑሮ አላህ በቃችሁ ይበለን
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ 👏
ተባረክ አሰተዋይ ነህ ለኛ ለስደተኛ የሚያስብ ወድም ነህ አዳተ መልካም ያብዛልን
Wa wr wb ስለ እርጋታህ ሲባል። ላይክ ይገጭሀል ማሸ አላህ በርታ !!!!!
አህሚ እጅግ እናመሰግናለን የምትሰራቸው ቪዲዮዎች በጣም በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታልን ወንድማችን
ሽኩረን ወንድማችን በጣም አሪፍ ሌላ የዳቦ መጋገሪያው ማሽን እና ማቡኪያውን ዋጋውን ስንት ነው? ጠይቅልን
Hi
የኔ ምጥያቄ ነው
በጣም አመሰግናለሁ ብቻ ሀገሬ ልግባ እንጂ ሱቅ ነው ምሰራውእሱ ነው ሚያዋጣው
ሰለ ቀና አስተሳሰብህ በጣም እናመሰግነለን ወንድም ተባረክ
እናመሰግናለን ወንድም ግን አከሰረን ይላሉ የሰሩት እንዳልከው ከራሳቸው ችግር ይሆናል።የወፍጮ ስራና ዋጋ ሲመችህ አቅርብልን በመብራትም በናፍጣም የሚሰራውን
ኢንሻ አላህ
በጣም እናመሠግናለን አብድ የምምኘውን አይነት ሰራ ነው የነገርከኝ
እኔ ሁሉንም ስለምሰራ ግባርም አለኝ እንደሚያዋጣም አውቃለሁለምሳሌ ምግቤት ልብስ ሸቀጣሸቀጥ ቁርስቤት ሰርቻለሁ ሁሉንም ባግባቡ ከሰራኸው ያዋጣል ጠንክሮየሰራ ሰው በያዘው ነገር መለወጥይችላል
ወንድማችን አህመድ ስጠብቀው የነበረ የማስበውን ነው የዛሬው ቪዲዮ በጣም ነው የማመሰግነው በጣም ግልፅ ልጂ ነህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ
ወአለይኩመሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ወንም በጠም አመሰግነለሁ ግን እኔ ምንም አይነት ስረ አልፈልግም ከሰው ሀገር በጠም ደክሞኘል አሁን ጥሩ በል አግብቼ ልጆችን ወልጄ የቤቴን የበሌን የልጆቼን ሀቅ መጠበቅ ብቻ ነው ምፈልገው አለህ እንደው ጥሩ በል ይስጥሽ ብለቹ ዱወ አድርጉልኝ
ጥሩ ስረ የለው በዲኑ ጠንከረ የሆነ በል ይስጠን ለሁለችንም
@@የሃጋርልጅነኝ አሚንን ያሣካልሽ እህት
አትሸወጅ እህቴ እራሥሽን አበርች እና ጠክርሽስሪ
ተስፍ አትቁረጪ እህቴ
እር እህት እንደዛ አትበይሁላችንም በስዴት ግዜአችንን ጨርሰናል ግን ከትዳርም ባሸሰገር የራሳችን የሆነ ትንሽም ቢሆንስራ ሊኖረን ይገባል ራስሽን አበርችና ትንሽ ስራ ለመያዝ አስቢ
መሻአሏህ ጥሩ ትምርት እና አሳብ ነው የምታቀርብልን ሽኩረን አላህ ሰላምህን ያብዛው ባለህበትቦታ አላህም ይጠብቅህ በርታ እና የኔጥያቄ የመኖሪያ ቤት ሁኖ እከተመሰና አስባልት & እምገድ ዳር ከሆነ ሱቅ ብሰራ ባካባቢም ብዙ ሱቆቸረም ባየረኖሩ አዎጭ አይሆን ይሆን
የዳቦውን ማሽ እንጠብቃለን ወደ ክፍለ አገር የዚህ ስራ ያዋጣል ብየ አምናለው አሰራሩንም ምን አይነት ቦታስ እንደሚያስፈልገው በዚያውም ሹክ በለኝ
የዳቦ መጋገሪያ ማሽኑን እና ማቡኪያውን ጠይቅልን እናመሰግናለን
የዳቦ ማሽን ዳቦ ቤት መክፈት እፈልጋለሁ ወንድሜ እናመሰግናለንን
ማሻአላህ. ምርጥ ምክር ነው ጀዛኩምአላህ ኽይር ወንድማችን.
ውሉም ሱቅ ሱቅ ዳቦ ዶቦ ማሽን አለ እኮ አረ ኢመቻቹ ውዶቼ እንኔ ዶሮ ነው ማመርተው ከዛን እንቁላል እና ዶሮ ትገዙኛላቹ እንሻ አላህ በሉኝ እሺ ሀባብ
ማሻአላህ አሰላሙአለይኩም.ብለህ ስትገባ እንዴት ደስስስ እንደሚለኝ አላህ ጠቃሚ እውቀት ይስጥህ
በደብ ነዉ የምሰማህ መሰራት የምፈልገዊ ሰራ ነዉ
ዉስጤ ኮነህ መልካም ሰዉ አላህ ከአተ ይሁን
ከፉ
የልብስ ቡቲክ ንገርኝ ሡቅ እኳ 6 አመት ልምድአለኝ
የዳባ ማሽን አጠቃቀሞን አሰራሩን የሚሰፍልገውን ነገረ አብረህ ይዘህልን ቅረብ ጀዛከሏ አላህ መልካም ስራህ ይውደድልህ አባ ወደድኩህ ምረጥ ሙስሊሞ ውንድሜ ሺ አመት ኑረልን i lov you
የራሴ ቤት አለኝ እሱም ዜተር ቦታ ነው እኔ አገሬ ገብቼ ለመስራት ድፈረቱ የለኝም አረብ አገረ እድሜዬን ጨረስኩ አስራ ሶስት አመት ሆነኝ አገሬ ገብቼ መስራት ድፍረት የለኝም
Wa wr wb betam enameseginalen wedim enem hager eyalehu buteikk esera neber gin kesirey new sawid tesedediku birru aliterakem aleg min yeshalegal Demo miret lije neh ehen allah yechemirelih tezazahu meseleg
ምክርና ትትናህን ከመውደዴ የተነሳ በሁለት ስልክ ነው ሰብስክራይብ ያደረግኩህ በርታ::ዛሬ ደግሞ ጥያቄ ልጠይቅክ ነው በእምትችል ቀን መልስልኝ::ጥያቄየ ስለቲሚቲም ማቀነባበሪያ እንድታስረዳኝ ነው::እሱን ስራ መስራት በጣም እምመኘው ስራ ነው ሀገራችን ቲማቲም አምራች ስለሆነች ውጤታማ ስራ ይመስለኛል መረጃ ካለክ ተባበረኝ::
በጣም እናመስግልን ወሳኛ መልከት ነዉ
የዳቦ መጋገሪያ ዋጋ አቅርብልን አመሰግናለሁ
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
የዳቦ መጋገሪያ እውነትሽ ነው ብሀግር ቤት
የዳቦ መገገርያ ማሽንን እኔ አስጠይቄያለው እስከ 60 ሺ ነው ግን ደርጃ አለው
betam mirti leji nek ewnet lemnager enem 5ametat suki serechalew merti Gabi neberegn gin yishalal biye tiche tesededkugn ante gin tebarek
እናመስግናለን ውድም የዳቦውን መጋገሪያ አቅርብልን
በቅርብ ቀን
wallo app Yenyemi. tyakyei new. Wndemi. Allah ycmrlhei.
Video hnei. Hlgezei. Newi ymktateleui. geni. Kometei. Mtafi aludemi. !!!!
@@EthioNas እኔም የዳባ ማሽኑንን ኦር ፀጉር ቤት ብከፉት ብዬ አስቤለሁ ደሴ ሴኜ ገበያ ነዉ እምኖረዉ ኢኒሻአለህ ዱአ አደረግልኝኝ እኔ ሀገር ለምበት ከ5ወር በሀላ እገበለሁ ጀአዛጠለሀኸይርንን
@@cd4496 ኢንሻ አላህ እኔም እዳንችው ካምስት ወር በሆላ ነው እምገባው እኔም የሀይቅ ልጅ ነኝ
ዋለይኩም እሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ወንድም በጣም እናመሠግናለን እኔ ትምህርት እየወሰድኩ ነዉ ቅርብ ግዜ ነዉ ሥደት የመጣሁት እና ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነዉ ወደፊትም እማራለሁ ከዛ ትንሽ ከሰራሁ በኋላ ማቴሪያሎቹን አሟልቸ አገር ገብቸ እሠራለሁ ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ሁላችንንም ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቀን እና
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ስጡኝ
Merci
Tebarek wendmee
ስለ መልካም ምክርህ እናመሰግናለን ወንድም ብዙ ነገር ተገነዘብኩኝ
አህለን ወድምየ እዴው ዱአ አድርግልኝ ሶሊሁን ባል ይስጠኝ ስደት ምርርር ብሎኛል ሀቂቃ
አላህ ይወፍቅሽ
ከከከ እረ ለአንች ብቻ አረረለሁላችንም
Saharah Ismael ክክክክክክክክክክክክክክ
የሚስት ያለህ
@@abatebelay9809 ኪኪኪኪኪ
ጀዘከአለሁ ከይር ዉድ ወንድመችን ጡሩ ትምህርት ነዉ ያሰጠሀን።👍
እኔ ሱቅ ነበረኝ ግን ከሰርኩ ግን አንተ እንዳልከው ገቢዬ 100 ሆኖ ወጪዬ 200 መቶ ነበር
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ቻናል ጥሩ ምክር ወንድማችን
እኔ የምፋልገው የሱቅ እቃነው ሸቀጣሸቀጥ ምንምን
እኔ አንዳንድ ቻናልላይ ኮመንት ስትፅፍ ብዙግዜ አይሀለው አሁንደግሞ በራስህ ቻናልስላገኘሁክ ደስብሎኛል እናመሰግናለን እኔም ለመስራት ያሰብኩት ይህንኑነው በፊትም እሰራነበር አሁንግንስደትላይነኝ ለመግባት እየተዘጋጀሁነው
እስከስንት ብር ይፍጃል የሱቅ ስራ
በላቹህ መጀመር ይቻላል
ቢያንስ አምስት መቶ ሽህ በአሁን ሰአት
@@መህቡባብንትዳውድ አምስት መቶሺ እእእእእእእ
ኦኦኦ እንካን 500000ሺ 10%የለኝም
እስከ 50ሺ ይከፍታል
እሺ ወንድማችን እናመስግናለን አላህ ይጠብቅልን እኔ ዛሬ ገና ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል እኔ ክስተት መልስ ንግድ ነው የምፈልገው እና ለሁሉተኛው ስትለቅ እናገርሀለሁ
እኔ ሀገሪ ስገባ እሰራለሁ ብየ እማስበው ልብስ ስፊት ነው ከና ሞያ ተምሪ የወዶች የውበት ሳሎን ተምሪ አልሰራሁበትም ቀጣይም አልሰራም ሙስሊም ነኝ
Tamer Mohammed አላህ የተሻለ ይወፍቅሽ እህት
ውስጤ ነህ ደግሞ የሚገርመኝ። ኮመንት ለመስጠት 1ኛ ነህ
ምን አይነት ሱቅ እደምከፍት ግራ ገብቶኛል ምን ይሻለኛል
እስኪ ስለ ጭማቂ ቤት እና ምግብ ቤት ጠይቅልኚ
እኔም እዚጋ ስለ ጫማ ምን ያህል ወረት እደሚበቃሰ ጫማ ለመጀመር ወይ ችርቻሮ ሱቅ ወይ ጫማ ነው ያሰብኩ እና የቱ ይሻላል ወንድሜ
@@zamzamethiopia3679 ጥሪ፣ምከር
ባርችዬ በጣም ደስ በሚል አገላለጽ ነው ጠቃሚም መረጃ ነው እናመሰግናለን በርታልን
Mashaallah tebarekallah Allah selamhn yabzaln.insheallah 4 wer huhala ekde ager gebto suk mekfet new ena bzu tmrt wesjalew kezi sukuran ........
እግዚአብሔር ይባረክህ ምረጥ ሰዉ ሁሉም ነገረ እምታቀረበው ሁሉ አሬፍነው በረታ
ሀሰቢ እራሱ ለመግዘት የመይገኝ ነዉ ጄዛክ አላህ ኸይር ሌለ ምንም አልልም😍
ጄዛክ.አላህ.ወድሜ.ያልከው.በጣም.አርፍነው..እኔም.የሱቅ.ስራ.ለመስራት.አሳብ.አለኝ.በአላህ.ፍቃው.ኢንሻላ
አመስግናለሁ ወድሜ በጣም ጥሩ ልብ ያለህ ነህ እና አመስግናለሁ እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
ጀዛከላህ ኸይረ ወንድም አላህረጂም እድሜና ጤና ይስጥል ያፈዝኩም አላህ
ወአለይኩምሰላም ወራ ወበ አልሀምዱሊላህ ወንድማችን እኔ ሱቅ መስራት እመርጣለሁ የሚከስር ነገር ያለ አይመስለኝም እናመሰግናለን
ልክ ነዉ እኛ ቆርጠን ከተንሳን ሱቅ በማንኛዉም ሞክሩ በጣም ያዋጣል ግን እንዳለዉ ንፁህ መሆን አለበት ሱቃችሁ ስዎች ሲመጡ ቶሎ ማስተናገድ ትትና ያስፈልጋል
ዋሰ ወ ወ እህልን ውድማችን በጣም ነው የምና መሰግነው ጀዛካላህ ኸይር
ወንድሜ በጣም መላክ ሰው ነህ ፈጣሪ የልቦናህን አይቶ ያሰብከው ቦታ ያድርስህ
ማሻ አሏህ ወሏሂ በርታልን ወላሂ ስወድህ እኮ አሏህ ይጠብቅህ ትምህርት ለራሡ በጣም ደስስስስስ ይላል
ሰላምክ ይብዛልን ወንድማችን ስለምትሰጠን ምክር እናመሰግናለን እንወድሃለን በርታልን
waleykum selam werahmtullah weberekathu betam harif new Enamsegnalehu wedimachin. Jezaki allah
ተባረክ ዘመንሕ ይባረክ ጥሩ ትምሕርት ነው የምታስተምረው በርታ
እናመሠግናለን ወንድም ኢንሻ አላህ አገር ስገባ አላህ ደህናውን ባል እንድስጠኝ ሁላችሁም ድአ አርጉልኝ
ትክክል ብለሀል እናመሰግናለን 5 ቀን ነው የቀረኝ ኢንሻ አላህ
በእርግጥ ብዙ አማራጭ ስለምትስጥ ምን ልስራ ለሚሉ ልጆች ጥሩ ነዉ እና መስግናለን
እናመሰግናለን እስከስት አነስ ያለች የህፃ መሳሬያ ወይም የሸቀጥ ሱቅ ለመክፈት አስቤ ነበር አላህ ላገሬ ካበቃኝ
እናመሰግናለን ወድማችን የሱቅ ንግድ ኪሳራ ያለው ይመስለኝ ነበር በርታ
ጀዛ ከላህ ኸይር በጣም ለማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር
ማሻላህ ተባረከላህ ለምትሰጠን ምክር ጀዛከላ ኸይረን ጀዛ አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ ለምትለቅልን ቪድዎ ሉሁ ከልብ እናመሠግናለን ቀጥልበት
Betam enamesegnalen wendme ken sew!!!esti yedabo betun begugut entebkalen!!!bezu bota yefejal wey yemilewneb kechalk abreh akreblen...selamh yebza
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ለወገንህ ቅን አሳቢ ነህ በርታ ጥሩ ስነምግባርህ ግልፅ ነው በእይታ
_እናመሰግናለን ጀዛአክ አላህ ከይር ጀዛአ ወንድማችን_
እኔምፈልገውአረባገርሡቅመክፈትነውስለምክርሕእናመሠግናለን
ወንድም እናመሰግናለን በጣም ተመችቶኛል ምክሮችህ ሁሉ ጥቅም ናቸው የልብስ ሱቅ ያዋጣል እንደ
የጫጩት መፈልፈሊያ ማሽን በተመጣጣኝ ዋጋ ጠይቀህ ንገረን
ልክነህ ወድም እናመሠግናለን
በጣም እናመስግናለን ወንድማችን
እናምሰግናል አህምየ ምርጥ ልጂ ነህ ትምርትህ ደስ ይላል እሽ የዳቦውንም እንጠብቃል እኔ መቸም ታንተ ትምህት ባንድ ታልሰራ አልቀርም ወይ ዶሮ
የተባረክ ልጅ ነህ ፈጣሪ ጨምሮ ሰላሙን ይስጥህ ለመጀመሪያየ ነው ኮሜንት ስጽፍ፡
እግዚአብሄር ፍቅር ነው H ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
እንኳን ደና መጣክ ወንድም ጥሩ መረጃ ኘው የሰጠከን አመመሰግናለው👏👏👍🇪🇹
ወድም እኔ ሻይ ቡና ብስኩት ነገሮችን እሸት ነበር በጣም ትርፍ አለው።በዚህ ተነስቼ እጀራ ቤት ከፍቻለሁ ።በቀን 800 የማከፋፍልበት ወራቶችም አሉ ።ግን ተጨማሪ ሰው ያስፈልጋል በጣም ትርፍ አለው ።ይል ንም ብትነግር አሪፍ ነው
የት ነሽ እህት እስኪ ፍቃዴኛ ከሆሽ አናግሪኝ
@@ሀዪነኝየበረሀዋእርግብ ዱባይ ነኝ እህት
wl wr wb ወንድማችን እናመሰግናለን ሱቅ በቅርብ ጊዜ ልከፍት ነው
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን በእውነት ይቅርታ ላሥቸግርህ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እና ሥለ ግብርና ማለት የተሻለ ዘመናዊ ነገር ከግብርና ባለሙያዎች ጋር በመነጋገር በመጠኑ የሚያሥፈልጉትን ዘመናዊ መሣሪያ በመሟላት ለመሥራት አሥባለሁ ማለት እሥኪ እምትሠጠኝ ሀሣብ እና ምክር ታለህ ተባበረኝ በተረፈ በጣም አመሠግናለሁ
ወአለይኩም አሰላም በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ነገር ነው የነገርከን ቤተሰብ እንኳን ለኛ እንዲህ አስቦ አይመክረንም አላህ ሀይጨምርልህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሄ ወበረካተሁ አላህ ይጨምረልህ አብ በጣም ነው የምናመሰግነው በረታልን አህሜ
እንኳን በዳና መጣክ አህመድ ስለሱቁ እናመሰግናለን
ህይወት ገብረ ዮሐንስ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
*ወደ ቻናሌ ስለመጡ ከልብ አመሰግናለው subscribe አድረገው ቤተሰብ ይሁኑ በመቀጠል ቪድዮውን ላይክ ያድርጉ ይህ የናንንተው ቻናልነው*
*ሀገር ገብተን ምን አንስራ part 1 👇*
th-cam.com/video/BkqEKfWIxjg/w-d-xo.html
*ሀገር ገብተን ምን አስራ part 2 👇*
th-cam.com/video/jZzt794IREc/w-d-xo.html
*የዶሮ መፈልፈያ ማሽን ዋጋ ያለብራት የሚሰራ 👇*
th-cam.com/video/wrpRT4U8744/w-d-xo.html
*የዶሮ መፈልፈያ ማሽን ዋጋ በሳውዲ አረቢያ*
th-cam.com/video/jy9-zbfjRyo/w-d-xo.html
እኔ የምለው ስው ሀገሩ ገብቶ የሚስራ ነገር ይከብደዋል አልልም ሶርያዊ እንኳን ሀገራችን ገብቶ ስረቶዋ ስለዚህ ምን እንስራለን የሚለው ብዙ አያስፍልግም ስዎ የተመቸውን የስራ አይነት ራሱ ያውቃል ባይ ነኝ ወንድሜ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
እስቲ ለሴት ልጅ ባነስተኛ በጀት ይሰራል ውጤታማ ያደርጋል የምትለው ስራ??
oromifani nuu dhihesii
amarifa wani hin beyenefii
አካፋፋይ ለመሆን ከብሩ ዉጭ ዘርዘር አላረከዉም እና ዘርዘር አርከዉ በሌላ ቪድወ ስትመጣ! በተረፈ subscribe &like አድርጌለሁ 😂
ይህንን ወንደሜ በጡሩነቱ የሚወደዉ ላይክ ግጭኙኙ ስወደክክክ አለህ ይጨምርልህ
መልካምነት ለራስ ነዉ እናመስግናለን በእርግጠኝነት የብዙ ስደተኞች እህት ወንድሞችህን አመለካከት እየቀየርክ ነዉ ከኔዉ ጀምሮ ልብ ያለዉ ልብ ይበል
ጀዛከላህ ኸይር የኔምርጥ ወንድም ለምትሰጠን መረጃሁሉ እናመሰግናለን
Btkk
ጂዛአላህኬረ ወንድሜ በጣም ቆንጀ መረጃ እነሰጠህነወ
በጣም አሪፍ ነው ሀስብህ ተመችቱኛል እኔም የ5አመት ሱቅ ነበር የምሰራው ደሴ ሰኞ ገበያ አካባቢ እነ አሪፍ ነው የሱቅ ስራ ያልሙከርው ይሙክር በተላይ ከስደት መልስ ምን ልስራ የምትሎ አሪፍ ስራ ነው በርቱ እላለሁ አንተንም እናመሰግናለን
ማሬ ሴኜ ገበያ ነበረሺ የኔዉዲ
Awo
Classic123 Phone76 052364 ግን እህት በቀላሉ ወረት ስንት ይጠይቃል ለምሳሌ በዛላይ የቤት ኪራይ ና ፍቃድ እኒህ ወጮች ለመጅመር በአሁንም በበፊቱም ከተረዳሽው ብታካፍኝ ደስይለኛል ካላስቸገርኩ
በግጠር አከባቢ ሱቅ ልመክፍት ምንማደርግ አለብኝ ቦታው ገባያለቦታነው
ወድሜ እናመሰግናለን ትልቅ ነገር ነው ምክንያቱ እንደዚ አገራችን ሰርተን ማደግ እየቻል ከአቅማችን በላይ በድካም ስልችብሎን እድሜያችን እየቆጠረ የሰው ተገዚ ሆነን ስንት አመት እየሆነ ነው እናም አገሬ መስራት እንችላለን ትቸላላቹ እያልህ ብርታት እየሰጠሀን ነው
እንደኔ የነቃቹ አላቹወይ በቃ አንድ የለቀቀከውvidyo ከተማርኩት እዚ ስደት ሆነን ቤት መግዛት የአብዛኛው ህልም ነው ነገር ግን ቤት ለመግዛት ብዙ አመታት ይፈጅብናል በት ገዛሁ እቃ ትልሽ የምሰረበት ገንዘብ እየተባለ አመታትትት በስደት እንኖራለን ስህተት ነው በትንሽ አመት መሳርያችን ገንዘብ ይዘን እዚ የምንደክመው በአገረችን የስራ እቅድ ይዘን እየሰራን መሀል ደግ እንችላለን በዚሀም አገራችን ነው እና እየሰራን እየወለድን የልጆቻችን አይን እያየን በአገራችን አፈር ሞኖር ይበልጣል እውት እላቸዋለሁኝ! እዚ ሱኢዲ ላይ ቤት ሊሰሩ ሳይወልዱ ወራሽ የለለው ድካም ያረጁ አረ ወገኔ እንንቃ እስከመቸ አይናችን ጨፍነን እንራመዳለን
Mhj Jgg batam liki nashi mre
ወንድሜ በጣም አመስግነልው በምን እደምገልፅ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ እድሜ ዘመንክን ያርዝምልክ!!!!!!!!!!!!!
ወዲሜዋ አላህ ይጠብቅህ ለምታረግልን ምክር ጀዘከላሁ ከይረን የዳቦ ማሺኑን እጠብቃለን በተስፎ
Betam enameseginalen. wondimachin. ene yemteyikih. ye Shama na Tuwaf sira editnegren new. betam mesrat yemfelgew sra new.
በጣምምም እናመሠግናለን ኑርልን መልካም ኢትዮጵያዊ እግዝአብሔር ይባርክህ
በጣም ደስ የሚል ነው መስራት የምፈልገው ስራ ነበር በጣም እናመስግናለን
በዘመናችን ካሉ መልካም ሰዎች ውስጥ አንዱ👍
በርታልን ወንድማችን
ሀበሻ ሀበሻ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
ጀዛክ አላህ ኸይን ወንድማችኝ ለምትሰጠን መርጃ እና ትምህር እናመሰግናለን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካት በጣም እናመሰግናለን የኛ መልካም እና ምርጥ ወንድም የምሰጠን መረጃ በጣም ጠቅመውኛል በርታልን
ስለዳቦ መጋገሪያው ማሽን የምሰጠንን መረጃ እንዳትረሳው እየጠበቅንህ ነው እሺ
ቪድዮህን ደስ እያለኝ ነው የምከታተለው ከት/ት ይልቅ ፈገግታህ ብዙ ያስተምራል ጀዛከሏሁ ኸይር ወንድም
እናመሰግናለን ወድማችን ጥሩ ምክር ነዉ እስቲ ስለ ዳቦ መጋገሪያ ማሽን እዴት እንደ የሚሰራ የምታዉቀው ነገር ካለ አካፍለን
በቅርብ ቀን አቀርባለው
እናመሰግናለን ወንድማችን ምርጥ ነው በቃ ባንተ ምክር ወደ አገሬ መግባት ወሰንኩ ቢቻል መቶ ግዜ ላይክ በደረግሁ
*ወይ አንተ ልጅ ግን ሥወድህ መጠን የለውም ከእርጋታህ ጨምሮ ከ1በላይ ላይክ የሚደረግ ቢሆን 10000000 ላይክ ባረግህ ደሥ ይለኛል ሥለምትሠጣቸው መረጃ ና ትምህርት ከልብ እናመሠግናለን በርታልን ወድም*
Exactly betam tru lij new fetari ytebkh wendme
@@tiyaatube6241 አሜን
Endawe gata tru nagare yaseberke wandemachene ebdate endametasebelene eko
እናመሰግናለን ወንድም አህመድ ማሻ አላህ በፈገግታ ስታ ስተምር ሁሉም ምነው እንዳተ በሆና በርታ ውንድሜ አላህ ምንዳህን ይክፈልህ
ምርጥ ሰው በርታ! ለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን
በጣም እናመሠግነለን ወድማችን አላህ የተሻለውን ይምረጥልን ወላሂ በፊት ሀገር መግባትን ሣሥብ በጣም ይክብደኝ ነበር ማለት ምን ልሠራ የተለያዮ ጥያቄዋች አሁን አልሀምዱሊላ አተ ከምታመጣልን መረጃዋች የተለያዮ ሀሣቦችህ አቅሜ የፈቀደልኝን ሰረቸ ልለወጥ እችላለሁ ደሞ የሠሌክትም ተማሪነኝ ክክክ ምን አልባት ተምሪ ውጤት ላይ ልደርስ እችላለሁ የሚል ተሥፋም አለኝ ኢንሻ አላህ የሥደትስ ኑሮ አላህ በቃችሁ ይበለን
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ 👏
ተባረክ አሰተዋይ ነህ ለኛ ለስደተኛ የሚያስብ ወድም ነህ አዳተ መልካም ያብዛልን
Wa wr wb
ስለ እርጋታህ ሲባል። ላይክ ይገጭሀል ማሸ አላህ በርታ !!!!!
አህሚ እጅግ እናመሰግናለን የምትሰራቸው ቪዲዮዎች በጣም በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታልን ወንድማችን
ሽኩረን ወንድማችን በጣም አሪፍ
ሌላ የዳቦ መጋገሪያው ማሽን እና ማቡኪያውን ዋጋውን ስንት ነው? ጠይቅልን
Hi
የኔ ምጥያቄ ነው
በጣም አመሰግናለሁ ብቻ ሀገሬ ልግባ እንጂ ሱቅ ነው ምሰራውእሱ ነው ሚያዋጣው
ሰለ ቀና አስተሳሰብህ በጣም እናመሰግነለን ወንድም ተባረክ
እናመሰግናለን ወንድም ግን አከሰረን ይላሉ የሰሩት እንዳልከው ከራሳቸው ችግር ይሆናል።
የወፍጮ ስራና ዋጋ ሲመችህ አቅርብልን በመብራትም በናፍጣም የሚሰራውን
ኢንሻ አላህ
በጣም እናመሠግናለን አብድ የምምኘውን አይነት ሰራ ነው የነገርከኝ
እኔ ሁሉንም ስለምሰራ ግባርም አለኝ እንደሚያዋጣም አውቃለሁለምሳሌ ምግቤት ልብስ ሸቀጣሸቀጥ ቁርስቤት ሰርቻለሁ ሁሉንም ባግባቡ ከሰራኸው ያዋጣል ጠንክሮየሰራ ሰው በያዘው ነገር መለወጥይችላል
ወንድማችን አህመድ ስጠብቀው የነበረ የማስበውን ነው የዛሬው ቪዲዮ በጣም ነው የማመሰግነው በጣም ግልፅ ልጂ ነህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ
ወአለይኩመሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ወንም በጠም አመሰግነለሁ ግን እኔ ምንም አይነት ስረ አልፈልግም ከሰው ሀገር በጠም ደክሞኘል አሁን ጥሩ በል አግብቼ ልጆችን ወልጄ የቤቴን የበሌን የልጆቼን ሀቅ መጠበቅ ብቻ ነው ምፈልገው አለህ እንደው ጥሩ በል ይስጥሽ ብለቹ ዱወ አድርጉልኝ
ጥሩ ስረ የለው በዲኑ ጠንከረ የሆነ በል ይስጠን ለሁለችንም
@@የሃጋርልጅነኝ አሚንን ያሣካልሽ እህት
አትሸወጅ እህቴ እራሥሽን አበርች እና ጠክርሽስሪ
ተስፍ አትቁረጪ እህቴ
እር እህት እንደዛ አትበይሁላችንም በስዴት ግዜአችንን ጨርሰናል ግን ከትዳርም ባሸሰገር የራሳችን የሆነ ትንሽም ቢሆንስራ ሊኖረን ይገባል
ራስሽን አበርችና ትንሽ ስራ ለመያዝ አስቢ
መሻአሏህ ጥሩ ትምርት እና አሳብ ነው የምታቀርብልን ሽኩረን አላህ ሰላምህን ያብዛው ባለህበትቦታ አላህም ይጠብቅህ በርታ እና የኔጥያቄ የመኖሪያ ቤት ሁኖ እከተመሰና አስባልት & እምገድ ዳር ከሆነ ሱቅ ብሰራ ባካባቢም ብዙ ሱቆቸረም ባየረኖሩ አዎጭ አይሆን ይሆን
የዳቦውን ማሽ እንጠብቃለን ወደ ክፍለ አገር የዚህ ስራ ያዋጣል ብየ አምናለው አሰራሩንም ምን አይነት ቦታስ እንደሚያስፈልገው በዚያውም ሹክ በለኝ
የዳቦ መጋገሪያ ማሽኑን እና ማቡኪያውን ጠይቅልን እናመሰግናለን
የዳቦ ማሽን ዳቦ ቤት መክፈት እፈልጋለሁ ወንድሜ እናመሰግናለንን
ማሻአላህ. ምርጥ ምክር ነው ጀዛኩምአላህ ኽይር ወንድማችን.
ውሉም ሱቅ ሱቅ ዳቦ ዶቦ ማሽን አለ እኮ አረ ኢመቻቹ ውዶቼ እንኔ ዶሮ ነው ማመርተው ከዛን እንቁላል እና ዶሮ ትገዙኛላቹ እንሻ አላህ በሉኝ እሺ ሀባብ
ማሻአላህ አሰላሙአለይኩም.ብለህ ስትገባ እንዴት ደስስስ እንደሚለኝ አላህ ጠቃሚ እውቀት ይስጥህ
በደብ ነዉ የምሰማህ መሰራት የምፈልገዊ ሰራ ነዉ
ዉስጤ ኮነህ መልካም ሰዉ አላህ ከአተ ይሁን
ከፉ
የልብስ ቡቲክ ንገርኝ ሡቅ እኳ 6 አመት ልምድአለኝ
የዳባ ማሽን አጠቃቀሞን አሰራሩን የሚሰፍልገውን ነገረ አብረህ ይዘህልን ቅረብ ጀዛከሏ አላህ መልካም ስራህ ይውደድልህ አባ ወደድኩህ ምረጥ ሙስሊሞ ውንድሜ ሺ አመት ኑረልን i lov you
የራሴ ቤት አለኝ እሱም ዜተር ቦታ ነው እኔ አገሬ ገብቼ ለመስራት ድፈረቱ የለኝም አረብ አገረ እድሜዬን ጨረስኩ አስራ ሶስት አመት ሆነኝ አገሬ ገብቼ መስራት ድፍረት የለኝም
Wa wr wb betam enameseginalen wedim enem hager eyalehu buteikk esera neber gin kesirey new sawid tesedediku birru aliterakem aleg min yeshalegal
Demo miret lije neh ehen allah yechemirelih tezazahu meseleg
ምክርና ትትናህን ከመውደዴ የተነሳ በሁለት ስልክ ነው ሰብስክራይብ ያደረግኩህ በርታ::ዛሬ ደግሞ ጥያቄ ልጠይቅክ ነው በእምትችል ቀን መልስልኝ::ጥያቄየ ስለቲሚቲም ማቀነባበሪያ እንድታስረዳኝ ነው::እሱን ስራ መስራት በጣም እምመኘው ስራ ነው ሀገራችን ቲማቲም አምራች ስለሆነች ውጤታማ ስራ ይመስለኛል መረጃ ካለክ ተባበረኝ::
በጣም እናመስግልን ወሳኛ መልከት ነዉ
የዳቦ መጋገሪያ ዋጋ አቅርብልን አመሰግናለሁ
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
የዳቦ መጋገሪያ እውነትሽ ነው ብሀግር ቤት
የዳቦ መገገርያ ማሽንን እኔ አስጠይቄያለው እስከ 60 ሺ ነው ግን ደርጃ አለው
betam mirti leji nek ewnet lemnager enem 5ametat suki serechalew merti Gabi neberegn gin yishalal biye tiche tesededkugn ante gin tebarek
እናመስግናለን ውድም የዳቦውን መጋገሪያ አቅርብልን
በቅርብ ቀን
wallo app Yenyemi. tyakyei new. Wndemi. Allah ycmrlhei.
Video hnei. Hlgezei. Newi ymktateleui. geni. Kometei. Mtafi aludemi. !!!!
@@EthioNas እኔም የዳባ ማሽኑንን ኦር ፀጉር ቤት ብከፉት ብዬ አስቤለሁ ደሴ ሴኜ ገበያ ነዉ እምኖረዉ ኢኒሻአለህ ዱአ አደረግልኝኝ እኔ ሀገር ለምበት ከ5ወር በሀላ እገበለሁ ጀአዛጠለሀኸይርንን
@@cd4496 ኢንሻ አላህ እኔም እዳንችው ካምስት ወር በሆላ ነው እምገባው እኔም የሀይቅ ልጅ ነኝ
ዋለይኩም እሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ወንድም በጣም እናመሠግናለን እኔ ትምህርት እየወሰድኩ ነዉ ቅርብ ግዜ ነዉ ሥደት የመጣሁት እና ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነዉ ወደፊትም እማራለሁ ከዛ ትንሽ ከሰራሁ በኋላ ማቴሪያሎቹን አሟልቸ አገር ገብቸ እሠራለሁ ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ሁላችንንም ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቀን እና
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ስጡኝ
Merci
Tebarek wendmee
ስለ መልካም ምክርህ እናመሰግናለን ወንድም ብዙ ነገር ተገነዘብኩኝ
አህለን ወድምየ እዴው ዱአ አድርግልኝ ሶሊሁን ባል ይስጠኝ ስደት ምርርር ብሎኛል ሀቂቃ
አላህ ይወፍቅሽ
ከከከ እረ ለአንች ብቻ አረረለሁላችንም
Saharah Ismael ክክክክክክክክክክክክክክ
የሚስት ያለህ
@@abatebelay9809 ኪኪኪኪኪ
ጀዘከአለሁ ከይር ዉድ ወንድመችን ጡሩ ትምህርት ነዉ ያሰጠሀን።👍
እኔ ሱቅ ነበረኝ ግን ከሰርኩ ግን አንተ እንዳልከው ገቢዬ 100 ሆኖ ወጪዬ 200 መቶ ነበር
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ቻናል ጥሩ ምክር ወንድማችን
እኔ የምፋልገው የሱቅ እቃነው ሸቀጣሸቀጥ ምንምን
እኔ አንዳንድ ቻናልላይ ኮመንት ስትፅፍ ብዙግዜ አይሀለው አሁንደግሞ በራስህ ቻናልስላገኘሁክ ደስብሎኛል እናመሰግናለን እኔም ለመስራት ያሰብኩት ይህንኑነው በፊትም እሰራነበር አሁንግንስደትላይነኝ ለመግባት እየተዘጋጀሁነው
እስከስንት ብር ይፍጃል የሱቅ ስራ
በላቹህ መጀመር ይቻላል
ቢያንስ አምስት መቶ ሽህ በአሁን ሰአት
@@መህቡባብንትዳውድ አምስት መቶሺ እእእእእእእ
ኦኦኦ እንካን 500000ሺ 10%የለኝም
እስከ 50ሺ ይከፍታል
እሺ ወንድማችን እናመስግናለን አላህ ይጠብቅልን እኔ ዛሬ ገና ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል እኔ ክስተት መልስ ንግድ ነው የምፈልገው እና ለሁሉተኛው ስትለቅ እናገርሀለሁ
እኔ ሀገሪ ስገባ እሰራለሁ ብየ እማስበው ልብስ ስፊት ነው ከና ሞያ ተምሪ የወዶች የውበት ሳሎን ተምሪ አልሰራሁበትም ቀጣይም አልሰራም ሙስሊም ነኝ
Tamer Mohammed አላህ የተሻለ ይወፍቅሽ እህት
ውስጤ ነህ ደግሞ የሚገርመኝ። ኮመንት ለመስጠት 1ኛ ነህ
ምን አይነት ሱቅ እደምከፍት ግራ ገብቶኛል ምን ይሻለኛል
እስኪ ስለ ጭማቂ ቤት እና ምግብ ቤት ጠይቅልኚ
እኔም እዚጋ ስለ ጫማ ምን ያህል ወረት እደሚበቃሰ ጫማ ለመጀመር ወይ ችርቻሮ ሱቅ ወይ ጫማ ነው ያሰብኩ እና የቱ ይሻላል ወንድሜ
@@zamzamethiopia3679 ጥሪ፣ምከር
ባርችዬ በጣም ደስ በሚል አገላለጽ ነው ጠቃሚም መረጃ ነው እናመሰግናለን በርታልን
Mashaallah tebarekallah Allah selamhn yabzaln.insheallah 4 wer huhala ekde ager gebto suk mekfet new ena bzu tmrt wesjalew kezi sukuran ........
እግዚአብሔር ይባረክህ ምረጥ ሰዉ ሁሉም ነገረ እምታቀረበው ሁሉ አሬፍነው በረታ
ሀሰቢ እራሱ ለመግዘት የመይገኝ ነዉ ጄዛክ አላህ ኸይር ሌለ ምንም አልልም😍
ጄዛክ.አላህ.ወድሜ.ያልከው.በጣም.አርፍነው..እኔም.የሱቅ.ስራ.ለመስራት.አሳብ.አለኝ.በአላህ.ፍቃው.ኢንሻላ
አመስግናለሁ ወድሜ በጣም ጥሩ ልብ ያለህ ነህ እና አመስግናለሁ እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
ጀዛከላህ ኸይረ ወንድም አላህረጂም እድሜና ጤና ይስጥል ያፈዝኩም አላህ
ወአለይኩምሰላም ወራ ወበ አልሀምዱሊላህ ወንድማችን እኔ ሱቅ መስራት እመርጣለሁ የሚከስር ነገር ያለ አይመስለኝም እናመሰግናለን
ልክ ነዉ እኛ ቆርጠን ከተንሳን ሱቅ በማንኛዉም ሞክሩ በጣም ያዋጣል ግን እንዳለዉ ንፁህ መሆን አለበት ሱቃችሁ ስዎች ሲመጡ ቶሎ ማስተናገድ ትትና ያስፈልጋል
ዋሰ ወ ወ እህልን ውድማችን በጣም ነው የምና መሰግነው ጀዛካላህ ኸይር
ወንድሜ በጣም መላክ ሰው ነህ ፈጣሪ የልቦናህን አይቶ ያሰብከው ቦታ ያድርስህ
ማሻ አሏህ ወሏሂ በርታልን ወላሂ ስወድህ እኮ አሏህ ይጠብቅህ ትምህርት ለራሡ በጣም ደስስስስስ ይላል
ሰላምክ ይብዛልን ወንድማችን ስለምትሰጠን ምክር እናመሰግናለን እንወድሃለን በርታልን
waleykum selam werahmtullah weberekathu betam harif new Enamsegnalehu wedimachin. Jezaki allah
ተባረክ ዘመንሕ ይባረክ ጥሩ ትምሕርት ነው የምታስተምረው በርታ
እናመሠግናለን ወንድም ኢንሻ አላህ አገር ስገባ አላህ ደህናውን ባል እንድስጠኝ ሁላችሁም ድአ አርጉልኝ
ትክክል ብለሀል እናመሰግናለን 5 ቀን ነው የቀረኝ ኢንሻ አላህ
በእርግጥ ብዙ አማራጭ ስለምትስጥ ምን ልስራ ለሚሉ ልጆች ጥሩ ነዉ እና መስግናለን
እናመሰግናለን እስከስት አነስ ያለች የህፃ መሳሬያ ወይም የሸቀጥ ሱቅ ለመክፈት አስቤ ነበር አላህ ላገሬ ካበቃኝ
እናመሰግናለን ወድማችን የሱቅ ንግድ ኪሳራ ያለው ይመስለኝ ነበር በርታ
ጀዛ ከላህ ኸይር በጣም ለማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር
ማሻላህ ተባረከላህ ለምትሰጠን ምክር ጀዛከላ ኸይረን ጀዛ አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ ለምትለቅልን ቪድዎ ሉሁ ከልብ እናመሠግናለን ቀጥልበት
Betam enamesegnalen wendme ken sew!!!esti yedabo betun begugut entebkalen!!!bezu bota yefejal wey yemilewneb kechalk abreh akreblen...selamh yebza
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ለወገንህ ቅን አሳቢ ነህ
በርታ ጥሩ ስነምግባርህ ግልፅ ነው በእይታ
_እናመሰግናለን ጀዛአክ አላህ ከይር ጀዛአ ወንድማችን_
እኔምፈልገውአረባገርሡቅመክፈትነው
ስለምክርሕእናመሠግናለን
ወንድም እናመሰግናለን በጣም ተመችቶኛል ምክሮችህ ሁሉ ጥቅም ናቸው የልብስ ሱቅ ያዋጣል እንደ
የጫጩት መፈልፈሊያ ማሽን በተመጣጣኝ ዋጋ ጠይቀህ ንገረን
ልክነህ ወድም እናመሠግናለን
በጣም እናመስግናለን ወንድማችን
እናምሰግናል አህምየ ምርጥ ልጂ ነህ ትምርትህ ደስ ይላል እሽ የዳቦውንም እንጠብቃል እኔ መቸም ታንተ ትምህት ባንድ ታልሰራ አልቀርም ወይ ዶሮ
የተባረክ ልጅ ነህ ፈጣሪ ጨምሮ ሰላሙን ይስጥህ ለመጀመሪያየ ነው ኮሜንት ስጽፍ፡
እግዚአብሄር ፍቅር ነው H ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
እንኳን ደና መጣክ ወንድም ጥሩ መረጃ ኘው የሰጠከን አመመሰግናለው👏👏👍🇪🇹
ወድም እኔ ሻይ ቡና ብስኩት ነገሮችን እሸት ነበር በጣም ትርፍ አለው።በዚህ ተነስቼ እጀራ ቤት ከፍቻለሁ ።በቀን 800 የማከፋፍልበት ወራቶችም አሉ ።ግን ተጨማሪ ሰው ያስፈልጋል በጣም ትርፍ አለው ።ይል ንም ብትነግር አሪፍ ነው
የት ነሽ እህት እስኪ ፍቃዴኛ ከሆሽ አናግሪኝ
@@ሀዪነኝየበረሀዋእርግብ
ዱባይ ነኝ እህት
wl wr wb ወንድማችን እናመሰግናለን ሱቅ በቅርብ ጊዜ ልከፍት ነው
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን በእውነት ይቅርታ ላሥቸግርህ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እና ሥለ ግብርና ማለት የተሻለ ዘመናዊ ነገር ከግብርና ባለሙያዎች ጋር በመነጋገር በመጠኑ የሚያሥፈልጉትን ዘመናዊ መሣሪያ በመሟላት ለመሥራት አሥባለሁ ማለት እሥኪ እምትሠጠኝ ሀሣብ እና ምክር ታለህ ተባበረኝ በተረፈ በጣም አመሠግናለሁ
ወአለይኩም አሰላም በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ነገር ነው የነገርከን ቤተሰብ እንኳን ለኛ እንዲህ አስቦ አይመክረንም አላህ ሀይጨምርልህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሄ ወበረካተሁ
አላህ ይጨምረልህ አብ በጣም ነው የምናመሰግነው በረታልን አህሜ