ያማል ነብስ ይማር በፊልም የምናየው ጭካኔ ባገራችን በከተማችን ህዝቡንና ፖሊስን በዕንባ ያራጨ አሳዛኝ ወንጀል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 658

  • @benfin7975
    @benfin7975 27 วันที่ผ่านมา +35

    ከገጠር ልጆች ፈጣሪ ይጠብቀን በትንሽ ነገር ስሜታቸውን አይቆጣጠሩም

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 26 วันที่ผ่านมา +5

      እውነትሽን ነው አንዴ አንድ የገጠር ስው ከተማ መጥቶ በጣም ስክሯል ከዛ የአጎቴ ልጅ ከልጇ ጋር መንገድ ላይ አገኛትና ከዛማ በመንገዴ ገባሽ ብሎ በያዘው ዱላ በጣም ደበደባት እንድትሞት እንዳትድን አድርጎ ለቀቃት ለረዥም ግዜ ታመመች 😢 አንድ የስፈራችንም ልጅ በማታ በእግር ነግዶ ሲመለስ ውፕደ ቤቱ መንገድ ላይ በዱላ ቅጥቅጥ አድርገው ምላሱ እስኪወጣ ደብድበው ገደሉት እኔ የገጠር ስው ጨካኞች ናቸው አያገናዝቡም ስሜታቸውንም አይቆጣጠሩም ስክረው ካገኙሽ አለቀልሽ

    • @hawamohammed4122
      @hawamohammed4122 25 วันที่ผ่านมา +3

      ገጠር አትበይ የከተማ ይብሳል😢

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 27 วันที่ผ่านมา +31

    ውይ አገራችን የገባ የጭካኔ መንፈስ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ወደመጣበት ወደ ጥልቁ ይውረድ ነብስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @enanusebsib1786
    @enanusebsib1786 27 วันที่ผ่านมา +26

    ጌታሆይ እደስራችን ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር በለን

  • @BuzayehuKassahun
    @BuzayehuKassahun 27 วันที่ผ่านมา +47

    አላህ የኢትዮጵያን ህግ ወደሼርኣ ህግ ይቀይርልን. ምናለ እሱም ቢገደል😢

    • @Tedda_Yg
      @Tedda_Yg 27 วันที่ผ่านมา +3

      አላህ ማነው ?

    • @gdgddgdy9047
      @gdgddgdy9047 26 วันที่ผ่านมา

      የአሏህ

    • @የሱሱናፋቂየሡሡናፋቂ
      @የሱሱናፋቂየሡሡናፋቂ 26 วันที่ผ่านมา +2

      በምን እድላችን
      ኢስላም ሰላም ነዉ

    • @BuzayehuKassahun
      @BuzayehuKassahun 26 วันที่ผ่านมา +2

      @@Tedda_Yg አላህ ማለት ቃሉ አረብኛ ሲሆን በአማርኛ አምላክ ወይም የአለማት ፈጣሪ ማለት ነው

    • @smsm3968
      @smsm3968 26 วันที่ผ่านมา

      እናንተ ባትብሱ አራጆች​@@የሱሱናፋቂየሡሡናፋቂ

  • @Fedila.fedila
    @Fedila.fedila 27 วันที่ผ่านมา +20

    ሱባሀን አላህ ምን አይነት ግዜ ነው ያረቢ አገራችን ወዴት እያመራች ነው ህግ የሌላት አገር የገደለ ቢገደል እነዚ የሰው አረመኔዎች በልበዙ መግስት አስሮ የቀለበ የሰው ነብስ ቀልድ ሆነ ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን

    • @Tedda_Yg
      @Tedda_Yg 27 วันที่ผ่านมา +1

      እስልምና ገዳይ ነው ሚባለው በምክንያት ነው ሸሪያ ሸረሪት ምናምን አትበሉ አርፋቹህ ድንጋያቹህን 🕋 ዙሩ 😂

    • @foziyaMohamrd
      @foziyaMohamrd 26 วันที่ผ่านมา

      ወድም​@@Tedda_Ygእህትህ ቆራርጣ ትግደልህ ድንጋይ

    • @aaaa-j3p4q
      @aaaa-j3p4q 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@Tedda_Ygጣኦት አምላኪ እስልምናን ልትሳደቢ ከብት

    • @hbhhbh8109
      @hbhhbh8109 24 วันที่ผ่านมา

      ​@@Tedda_Yg አተ ቆሻሻ የሚፀዳዳ ሰው አምላኪ አውሬ ገዳይማ ማን እደሆነ አየን አውሬ በስማም ብላቹሁ ሰው የምታርዱ እየሡሥ የመሬም ልጅ ወድ ነው ፈጣሪ አይደለም ስለዚህ አፍህን አትክፈት እጨት አምላኪ😏😏😏😏😶

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 26 วันที่ผ่านมา +11

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ እረ ምን አይነት የጭካኔ መንፈስ ዘመድ በዘመዱ ላይ እንዲጨካከን ያደረገን መንፈስ ይሰበርልን ያሳደጉት እንሰሳ እንኳን ያሳዝናል ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ ሆነብ እኮ ፍትህ ለወርቅነሽ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 27 วันที่ผ่านมา +17

    አኡዙቢላሂ አይሰማ የለም አላህ ይጠብቀን

  • @mekdeswundieGhrma
    @mekdeswundieGhrma 27 วันที่ผ่านมา +20

    እግዚኦ እግዚኦ😢😢😢

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 27 วันที่ผ่านมา +20

    😢😢😢😢😢😢😢😢 ያአላህ ቂያማ ደረሰ ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ እረሱልላ

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 27 วันที่ผ่านมา +36

    ፖሊሶች በሠራቹት መልካም ሥራ በጣም ልትመሠገኑ ይገባል

    • @Fifi-q6d
      @Fifi-q6d 27 วันที่ผ่านมา +4

      የኢትዮጵያ ፖሊሶች የሚመሠገኑት እንደ ሶሪያው ጄኔራል በአደባባይ ሲገድሉና ሲሠቅሉ ብቻ ነው ?

    • @abuyehyaedris3164
      @abuyehyaedris3164 27 วันที่ผ่านมา +2

      ሳህ

  • @misganawoldu5121
    @misganawoldu5121 27 วันที่ผ่านมา +22

    ይሄኮ ግልፅ የክፉ መንፈስ ስራ ነዉ እንጂ ይሄ ሰዉ በአይምሮዉ አልነበረም:: ይሄን ሁሉ ሲያደርግ በጣም ያሳዝናል! ጌታ ኢየሱስን ጌታዉና አምላኩ ያላደረገን ሰዉ የመሰለ አሰሳዛኝ ነገር የለም!😔

    • @EskedarGardachw
      @EskedarGardachw 26 วันที่ผ่านมา +2

      እውነት ነው ጌታን 😢

    • @neimbintmuhammed4704
      @neimbintmuhammed4704 26 วันที่ผ่านมา +1

      እየሱስ ነብይ እንጂ ጌታ አይደለም!!! ኧረ ንቁ ❤

    • @EskedarGardachw
      @EskedarGardachw 26 วันที่ผ่านมา +1

      @neimbintmuhammed4704 አንተ ደግሞ እዛ በነብዩ ሙሀመድ የለመድከውን ነብይ ምናምን አትበል እንጂ እህህህ እኛነን እናንተ ናችሁ የምታውቁት እኔ ግን ዝም ብየ ሳስበው 3ተኛው የአለም ጦርነት የሚጀመረው በሀይማኖት ምክናያት ይመስለኛል የምር ከእኛ ኋላ መጥታችሁ ስለ እየሱስ ነብይነት ታወራላችሁ አለም ሁሉ በአንድ አፋ ጌታ መሆኑን የመሰከሩለትን ንጉሥ ሞኝ ነው እንዴ የምንመስላችሁ 🤨

    • @neimbintmuhammed4704
      @neimbintmuhammed4704 26 วันที่ผ่านมา +2

      ሀሀ.... ኧረ ተረጋጋ እየሱስ እኮ ሙስሊም ነዉ ቆይ አምላክ ነኝ ብሏል??? ነብይ መልእክተኛ ነኝ ነዉ ያለዉ እኛም እንደሱ ነዉ የምንለዉ!!!! ሌላዉ እስልምና የነብያት ሁሉ እምነት ነዉ የአዳም የአብርሀም የሙሴ የኖህ የእየሱስ የማርያም የሙሀመድ የሁሉም። ስለ እየሱስ እናንተ ከምታዉቁት በላይ እናዉቃለን እናንተ ከምትወዱት በላይ እንወደዋለን ግን አምላክ አይደለምና አናመልከዉም። የሀይማኖት መሪዎች ታዋቂ ሰዎች እስልምናን አንብበዉ እየሰለሙ ነዉ ስለሙ በሁለቱም አለም ሰላምን ታገኛላችሁ

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf 27 วันที่ผ่านมา +26

    ያሳዝናል እናቷን እና መላውን ቤተሰቧቿን ያፅናቸው

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 27 วันที่ผ่านมา +25

    ፓሊሶችን ጌታ አብዝቶ ይባርካችው ❤🎉❤🎉

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 27 วันที่ผ่านมา +25

    ምናለ ቢገደል ይህ አውሬ የህጉ መላላት ነው ግድያ የበዛው እኛሀገር ለሟች ነብስ ይማር

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 27 วันที่ผ่านมา

      Min waga alew...

    • @MarthaWondimu-v3c
      @MarthaWondimu-v3c 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@zabibaali9470የገደለ ቢገደል ወንጀል ይቀንሳል አሁንኮ ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ ባገራችን

  • @jemo5716
    @jemo5716 27 วันที่ผ่านมา +14

    እግዚኦኦኦ መሐረነነ ክርሥቶሥ

  • @fekademaimer3724
    @fekademaimer3724 27 วันที่ผ่านมา +14

    ፈጣሪ የሟቿን ነፍስ ይማርልን! ቤተሰቦቿንም ያጽናናልን !ለፖሊሶቻችንም ለአደረጋችሁት ታላቅ ተጋድሎ ምስጋና ይድረሳችሁ !

  • @momyena9617
    @momyena9617 27 วันที่ผ่านมา +10

    ሰአሊለነ ቅድስት በጣም ያማል እሱንም እጁንና እግሩን ቆራርጦ እንዲሰቃይና እንዲቀጣ ማድረግ ነው መሞትማ የለበትም አቤቱ ይቅር በለን።

  • @AbebeDametew
    @AbebeDametew 27 วันที่ผ่านมา +28

    ኢትዮጵያላይ የገደለ ይገደል የሚልለው ቢፀድቅ ሞት ባልበዛነበረ 😢ባልተጋደልን ነበረ ያማል😢😢😢😢

  • @BeletuAzanaw
    @BeletuAzanaw 27 วันที่ผ่านมา +7

    አቤቱ ይቅር በለን ልቦና ስጠን ነፍሷን በአፀደገነት ያኑረው

    • @zerubabelzewde1323
      @zerubabelzewde1323 25 วันที่ผ่านมา

      እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @adgi5072
    @adgi5072 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ እግዚኦ ምኑን አሰምሀኝ ፈጣሪ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያማል ጆሮ አይስማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 27 วันที่ผ่านมา +8

    ኢነ ሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂዑን😢

  • @asmarech591
    @asmarech591 26 วันที่ผ่านมา +4

    😭😭😭 እግዚኦ ማረነ ክረሰቶሰ ከአገራችን የገባው ሳይጣን በየህለቱ የምንሰማው ነገረ ዘግናኝ ነገረ

  • @golden1-n9k
    @golden1-n9k 27 วันที่ผ่านมา +5

    ባጎርስኩ እጀን ተነከስቱ ይላል ያገሬ ሰው ሲተርት

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 27 วันที่ผ่านมา +12

    ምን ጉድ ነው? ይሄንን ቆረጥኩኝ ያንን ቆረጥኩኝ እንደ ቀልድ?😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @KiyaMimi-h4z
      @KiyaMimi-h4z 27 วันที่ผ่านมา

      ወይ ዘመን

    • @fatma6629
      @fatma6629 27 วันที่ผ่านมา

      😢

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 27 วันที่ผ่านมา +2

      የስው ስይጣን እየመጣ ንው አትጠራጠሩ በቃ መጠንቀቅ ብቻ አምላክ ይርዳን

    • @Honestmarblegernat
      @Honestmarblegernat 27 วันที่ผ่านมา

      Doro argeat eko weyene mn ayent geze laye new ysazenal bka mot kelal hon aydel

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 26 วันที่ผ่านมา +2

      አኡዙቢላህ ምናይነቱ ጭራቅ ሰገጤነው በአላህ የሰውነት ክፍሏን መቆራረጥ ምን አስፈለገ ጭራሽ ጥሩ ነገር እደሠራ ይሔን ቆረጥኩ ይሔን ቆረጥኩ ይላልእዴ ማፈረያ አፈር ያስበላህ

  • @ገነተቷደሠ
    @ገነተቷደሠ 26 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚኦ ምሀረነ😢😢😢😢

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 27 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም የሚገርመዉ ነገር ባሁኑ ጊዜ ሰዉ ወይም ከዘመድ ጋር በአንድ ጎጆ ዉስጥ መኖር እጅግ አደገኛ እየሆነ ስለሆነ በርቀት መርዳት የቸሻለ ይሆናል።

  • @SemiraDesalegn-i3o
    @SemiraDesalegn-i3o 27 วันที่ผ่านมา +13

    ከዛ ሲቀጥል ለደንነቱ ታስቦ ነዉ ዴ ፊቱ የተሸፈነዉ ለምን ተሸፈነ ገዳዩ አስረዱኝ ምታቁ ባካቹ

    • @Raba-jq8qc
      @Raba-jq8qc 27 วันที่ผ่านมา +2

      እኮ ገዳይ መሆኑን ህዝቡ አውቆ እዳይጠነቀቅ ነዋ

    • @AnnoyedOrangeJuice-uy7of
      @AnnoyedOrangeJuice-uy7of 26 วันที่ผ่านมา +1

      እኮ;,እንዲ አይነቱ አረመኔ አለም ሁሉ ቢያየዉ ምንሊፈጠር ነዉ መሸፈኑ? አይ እኛ አገር

  • @nadiy387
    @nadiy387 26 วันที่ผ่านมา +3

    አይይ ይሄ እኮ የአጋንንት ስራ ነዉ ለቤተሰብ ከእግዚአብሄር የሆነ መፅናናት ይሁንላቸዉ

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 27 วันที่ผ่านมา +9

    ይሄ ለሚኩራ በሚባል አካባቢ የሚፈፀሙ ወንጀሎች በጣም ዘግናኝና ሰቅጣጭ ናቸው 😢

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 25 วันที่ผ่านมา

      የሚገርም ነው ለሚ ኩራ በጣም ትደጋጋሚ ሰምቻለሁ

  • @BirahanuAlemu
    @BirahanuAlemu 26 วันที่ผ่านมา +3

    ምን ዓይነት ዘመን ውሰጥ ነን ግን ዘመድ ነው አሁን ጎበዝ ፈጣሪ ይቅር ይበለን ነብሷንም በገነት ያኑረልን አምላክ

  • @AntenehMoges-zh5cs
    @AntenehMoges-zh5cs 27 วันที่ผ่านมา +7

    ይገደል ይገደል ይገደል

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 27 วันที่ผ่านมา +6

    ወይ ፈጣሪ ሆይ እንደው ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነው አውሬ ነው ሰው እሱም በአደባባይ ተሰቅሎ መገደል አለበት😢😢😢

    • @KiyaMimi-h4z
      @KiyaMimi-h4z 27 วันที่ผ่านมา

      ምንድነው በጣም ከበደኝ ለመስማት ራሱ በስመአብ

  • @guenetzeleke4790
    @guenetzeleke4790 27 วันที่ผ่านมา +8

    ለፖሊሶቹ የከበረ ምስጋና ይገባል🙏 እዉነቱን ለማጥራት እስከ ጥግ ሄዳችኃል::👍

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 27 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ሆይ ምን ታሰማናለህ ያላየነው እንጂ ያልሰማነው የለም እግዝዮ ወይኔኔኔኔ ወዴት እየሄድነው

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 27 วันที่ผ่านมา +6

    ለካ ወድጄ አይደለም ከእንስሳት ጋራ ለመኖር የወሰንኩት 😭

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 27 วันที่ผ่านมา +4

    እባካችሁ ወገኖች በዚህ ዘመን ብቻችሁን ኑሩ የወንድም ልጅ የአክስት ልጅ እያላችሁ አታስጠጉ በቃ ብቻ መኖር እንዴት ውበት ነው ያውም በስጋ ዘመድ መቆራረጥ ቱ

  • @Seltetub
    @Seltetub 27 วันที่ผ่านมา +6

    ወይኔ ለራሴ😢 ሰዉን አትማኑ

  • @bezayemariam
    @bezayemariam 27 วันที่ผ่านมา +10

    ልርዳው ብላ ብታስጠጋው እሷን አስወግዶ ቤቷን መውሰድ ፈለገ አይ ክፋት💔💔

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 26 วันที่ผ่านมา +5

    በትግራይ ክልል የሞት ፍርድ ጀምረዋል በሁሉም ክልሎች መሆን አለበት እስከ መቸ ነው ሰው ለሰው ይምጨክን ይሄ ያክል ጭካነ 😢😢😢

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 26 วันที่ผ่านมา

      ትግሬወች ቆራጥ የውሳኔ ሰው ናቸው በሀገራችን ጩካኞቹ በዙብን ማንን አምነንነውየምንኖረው ፈጣረ ሀገራችን የገባውን ሰይጣን ያውጣልን

    • @SamiraRayya
      @SamiraRayya 26 วันที่ผ่านมา +1

      መሆን አለበት

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 27 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚኦ እግዚኦ ሌላ ምን ይባላል

  • @ስኳሬ
    @ስኳሬ 27 วันที่ผ่านมา +7

    አረ ተዉ የገደለ ይገደል እሷሞተች እሱ ቁጭ
    ብሎ የመግስት እጀራ ይበላል ታዳ ይሄ
    ትክክለኛ ፍትህ ነዉ ብላችሁ ታምናላችሁ
    አይ ሀገሬ😭😭😭😭😭

    • @Myself-c4h
      @Myself-c4h 27 วันที่ผ่านมา

      ይቅር ይበልህ/ሽ፡ መጨረሻችሁን ሳታቁ ትፈርዳላችሁ፡ የሚፈርድ ይፈረድበታል፡ ሰው በጤናው እንደዚህ አያደርግም፡

    • @ስኳሬ
      @ስኳሬ 27 วันที่ผ่านมา +2

      @Myself-c4h የወጀሉ ተባባሪ ነሺ መሰለኝ
      ብሺቅ ነሺ/ነህ ደደብ እና እሰይ እኳን ገደልካት
      ማለት ነበረብን ሰይጣን

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 27 วันที่ผ่านมา

      የሞተ ይሻላል ሞት አይቀርም እስረኛ ማለት ካሉት በታች ከሞቱት በላይ የስቃይ ኑሮነው አላህ ከዴዚህ ነገር ይሰውረን😢😢😢😢

  • @WerkenshWerkensh
    @WerkenshWerkensh 27 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HananHanan-g3t
    @HananHanan-g3t 26 วันที่ผ่านมา +1

    እግ ዚኦ😢😢😢😢ማህር ናክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 26 วันที่ผ่านมา +1

    ኣግዚኦ፡ማሐረና እግዚኦ፡ማሐረና ምን አይነት ዘግናኝ ኖው የምንሰማው ግን

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 27 วันที่ผ่านมา +5

    ወይኔ ምን ልበል

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ 27 วันที่ผ่านมา +3

    በጌታ በእየሱሰ ስም ምን አይነት ጮካኔ ነው በጣም ያሰዝናል ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hindbedr9347
    @hindbedr9347 26 วันที่ผ่านมา +2

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ ጌታ ምስጋና ይግባዉ አረመኔዎች ናቹ ሲጀመር

    • @ወርቅዬ-አ2ጐ
      @ወርቅዬ-አ2ጐ 26 วันที่ผ่านมา +3

      ይህ ኢትዮጵያውነትን ያጠቃልላል ሙስሊም ነኝ ክርስቲያን ነኝ አያስብልም ።የማን ሃይማኖት ሰው ቆራርጡ ይላል? ይሄን ከቻልሽ መልሽው እስኪ????ዝብላችሁ አትበጥረቁ ይልቁንስ ስለሀገራችን ጸልዩ

    • @GanatGannati
      @GanatGannati 25 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@ወርቅዬ-አ2ጐትክክል

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ለሰይጣን መልዕክተኛ እዳንሆን እርዳን ሁሉም ቤተሰብ በፆም በፀሎት በስግደት በፀበል ይበርቱ በልጁላይ አድሮ ሰይጣን ስራዉን ሰራ😢ንቁ አዘዉተረን እንፀልይ

  • @sinkibegomsinkibegom8788
    @sinkibegomsinkibegom8788 27 วันที่ผ่านมา +2

    አረኡኡኡኡኡ በጣም ያማል ጉድ ምን እይነት ነዉ ግን ሰዉ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭

  • @serkalemserkalem2182
    @serkalemserkalem2182 27 วันที่ผ่านมา +13

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢

  • @BdJd-fy7fb
    @BdJd-fy7fb 26 วันที่ผ่านมา +1

    የሄ ከአቅም በላይ ነዉ አኡዙቢላህ ከመግደልም በላይ ድርጊቱ ሁሉ በጣም ያሣዝናል ምንም ቃል አይገልፀዉ ኧረ ያረብ የሚበጀዉን ነገር አምጣልነ እደዉ ገሎኳ ቢተዋት ምን ነበር ኡፍፍፍ

  • @ToybaSeid-u5x
    @ToybaSeid-u5x 21 วันที่ผ่านมา

    አኡዙቢላህ ምንጉድነው😢😢😢😢😢 ያረቢ በቃበለን

  • @azizayabdu8496
    @azizayabdu8496 21 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ይሄም እድሜልክ ይታስር ይሆናልኮ ወዴት እንሂድ ፍትህ ካልተስተካከለ አሁንም ይቀጥላል😢😢😢😢😢😢

  • @Nuria-m8h
    @Nuria-m8h 27 วันที่ผ่านมา +1

    ያአላህ ካብ ሱሑት ማዕልቲ አድሕነና 😢😢😢

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 27 วันที่ผ่านมา +5

    መከታ ይሆነኜል ብላ😢😢😢😢ባስጠገችው በገዛ ወንድሟ በዚህ አይነት ጭካኔ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የአላህ በጣም ከአቅም በላይ ነው የኔ እህት ገና አርፋለው ብላ በገዛችው ቤቷ እንኳን በቅጡ ሳትኖርበት😢😢😢😢😢ባጎረሰች እጅ ተነገሰች ወይኔ ለራሴ😢😢😢😢😢😢

  • @TSION-ETH3283
    @TSION-ETH3283 27 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚዮ ማህርና ከርስቶስ ሰውረን ክብር ለኢትዮጵያ ፖሊሶች 😢😢😢

  • @HawiiHasan
    @HawiiHasan 27 วันที่ผ่านมา +1

    gin gedayi megedel alebet😢😢😢😢

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 27 วันที่ผ่านมา +2

    ጭራሽ ያወራል እንዴ እሱን እንዳሳ እንደቆራረጣት መቆራጥ ነዉ የሰዉ አውሬዳቢሎስ ጨካኝ እፍ የኔ እናት ነብስሽበሰላምትረፍ

  • @beletumolla9964
    @beletumolla9964 27 วันที่ผ่านมา +5

    ወይ ጉድ እንደዚህ ያለ ሰው አለ እንዴ ምን አይነት ጭካኔ ነው ምን አይነት ሰው ነው ያውም በእኛ ኢትዮጵያዊያን አዛህ ነበርን ለሰው ልጅ ግን አሁን ከሆነ በጣም ተጨካከን አውሬ ሆን በጣም ከእንስሳ አነስን አዝናለሁ በጣም ጭካኔ የተሞላበት ።

  • @hssana8939
    @hssana8939 27 วันที่ผ่านมา +4

    ይሄ የለመደ ነዉ ከነበረበትም አገር ይሄኔ ሲገድል የኖረ

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 27 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ምነው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ደሞ ጥሩ ጀብድ እንደበራ ይሆን ቆረኩ ይሄን ቆረጥኩ ይላል ።ሀገራችን ወዴት ወዴት እየሄደች ነው ህዝባችንስ ወዴት እየሄደ ነው አላውቅም ይህ ሰይጣን እንኳን የማይፈፅመው ጭካኔ ነው እጅግበጣም ዘግናኝ ድርጊት ነው ይህገዳይ የጅብ ዘር እንጂ የሰው ዘር አይደለም ።ኦፍ።

  • @ganettgigi6594
    @ganettgigi6594 27 วันที่ผ่านมา +5

    ያማል😢

  • @AlexAmirr
    @AlexAmirr 27 วันที่ผ่านมา +3

    ልብ አርጉ የሀገሬ ሰዉ ገዳይ በሚከበርበት ሀገር ነዉ ያለነዉ የገደለ ይገደል ይገደል

  • @abuyehyaedris3164
    @abuyehyaedris3164 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወየው ወየው አቤት ጭካኔ እህህ መገን እኔ ምን ጉድ ነው የሚሰማው የሚታየው

  • @AmiKabaw
    @AmiKabaw 26 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳዝናል!!

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc 26 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤት ጌታዬ አተ ታረቀን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢ይሄ የሴጣን ስራነዉ አገራችን ላይ የገባ ሴጣን ባተ ይቅር ባይነት አጥፋልን በመብረቅህ መተህ አመድ አርግልን ይህ ሁሉ እኛ አተን በመርሳታችችን በሀጢያት በመጨማለቃችን ምክኛት የሚመጣ መፈስ ነዉ ጌታሆይ ባክህ ይቅር በለን ታረቀን እደሀጢያታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን ማረንንንንንንንንን😢😢😢😢😢😢ቤተሰቦችዋ ምን ይዉጣቸዉ ይሁን እናት አባት እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ ጌታዬ ምልበል 😢😢😢😢😢😢

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu 27 วันที่ผ่านมา +3

    ኦረወይኔ ያውም ወንድም ውይ የጭካኔ ጥግ አቤት አንተንም ቆራርጦ መገደል ነው ጨካኝ አረመኔ 😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @TirualmAlemu
    @TirualmAlemu 24 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ይቅር በለን እረ እግዞ እግዞ ምን አውሬነት ነው እናት አባት ምን ያፅናናችሁ ይሆን እግዞ አውጣን

  • @Y.R.A.LOVE19
    @Y.R.A.LOVE19 27 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ያሳዝናል ለቤተሰቡ መጽናናትን ይስጣችሁ ፖሊሶቹም በሰራቹት ስራ ልትመሰገኑ ይገባል ቅሬታዬ ወንጀለኛን ፊቱን መሸፈን የለባችሁም ተጨማሪም ስሙንም ደብቃችሀል ወንጀለኛን በደንብ ማሳየት አለባችሁ

  • @KemerEliyas
    @KemerEliyas 24 วันที่ผ่านมา

    ላኢላሀኢለላህ እይይይይይይ ብስሚላህ ብስሚላህ ብስሚላህ ፈጣርዬ ምን አሰማኸኝ

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 27 วันที่ผ่านมา +4

    እንዴ ሰው መሳይ ሴጣኖች ተፈጥረውብናል ማለት ነው ? ከንደዚህ ዐይነት ጨካኞች ይጠብቀን ነፍሰ ይማር

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ተ4መ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ተ4መ 26 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርመው የኛ ሀገር ህግ የሚገርም ነው እኔ ነኝ ብሎ አምኖ በአፉ አስረድቶ በቦታው ተገኝቶ ያረገውን ያስረዳ ሰው ወንጀለኛ ነኝ እያለ አሁንም ተጠርጣሪ ብለው ማቅረባቸው የልብ ልብ እና ድፍረት እየጨመሩላቸው ነው።

  • @Mm2233m
    @Mm2233m 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦእግዚኦ😮😮😮

  • @SalamhWit
    @SalamhWit 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚወ መሀረነ ክርሥቶሥ😢😢

  • @TegstTekst
    @TegstTekst 26 วันที่ผ่านมา +1

    አፈርብላ ነፍስህ አይማር

  • @meazamamo488
    @meazamamo488 25 วันที่ผ่านมา

    Egziabehair yayal

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 27 วันที่ผ่านมา +2

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ😢ምን ጉድ ነው ነፍስ ይማር😢

  • @Kiross-l4h
    @Kiross-l4h 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ

  • @fufutube2
    @fufutube2 27 วันที่ผ่านมา +2

    ሙስሊም አራጅ ነው ለምትሉ እዩ ሀይማኖት አትንኩ የሠይጣን ስራ ነው 😢😢😢

  • @አዲስህይውት
    @አዲስህይውት 26 วันที่ผ่านมา +1

    በስማም የጭካኔ ጥግ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HassenMoh-z5q
    @HassenMoh-z5q 13 วันที่ผ่านมา

    አፈር ያብላክ አባቴአምላክ

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 27 วันที่ผ่านมา +2

    አኔካ አመለዉ አሱ ጨክኖ ያደረገዉን ጨክናችሁ ማዉራታችሁ በጣም ጨካኚ ናችሁ በቁሙ አሰሮ ማቃጠል ነዉ ዪሄን ዳቢሎሰ 😡😡 አረመኔ ነፍሰ ይማር አህታችን😭😭😭

  • @AyeleMeka
    @AyeleMeka 27 วันที่ผ่านมา +2

    Wane faxar.😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl 26 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ

  • @TigestMelese-h8g
    @TigestMelese-h8g 25 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪዬ ሆይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን አቤቱ ማረን ይቅር በለን መጨረሻችንን አሳምርልን😥😥

  • @AlemuBogale-s3k
    @AlemuBogale-s3k 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ ማርህነ ክርስቶስ

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w 27 วันที่ผ่านมา +1

    ይቅር በለን ፈጣሪ ምን አይነት ጭካኔ ነው 😢😢😢እግዚአብሔር ነፍሽን በአፀደ ገነት ያኖራት ነብስ ይማር

  • @WazirCell-o9m
    @WazirCell-o9m 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ 😢😢😢😢😢😢

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 26 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚኦ ማህርነ ክረስቶስ😭😭😭 ደሞ ሲናገር አያፋርምዴ💔💔💔

  • @lulutube885
    @lulutube885 25 วันที่ผ่านมา

    አሁን ላይ ሰውን መቅረብ ጥሩ አይደለም ባሉም ይቅር ሰው ወደ ሰይጣን ወደ አውሬ ተቀይሯል አውሬ እንኳ በፍቅር የቀረበውን ያውቃል የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ምን ነካው ጭካኔ ከዚህ ድረስ 😢😢😢

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 27 วันที่ผ่านมา +2

    የማንም መጫወቻ ሆነን ቀረን አይደል ዘድሮ😭😭💔💔አኡዚቢላህ ምናለ ቢገሉት

  • @YfvbFxhj
    @YfvbFxhj 25 วันที่ผ่านมา

    Geta ho geta hoo😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Azeb1
    @Azeb1 26 วันที่ผ่านมา

    uffff😢😢😢

  • @EdenMata-uz3gq
    @EdenMata-uz3gq 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዝባ ቤቱዋን ሊወርስ አስቦ መጦ ነዉ መጀመሪያውኑ አላማ አለው የአጭር ሰአት ንዴት አይደለም ባለጌ አፈር ብላ መግደል ነበር ይህን አረመኔ ጨካኝ

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 25 วันที่ผ่านมา

      Gin yaw zm bilo wers yelem , defruat new

  • @MuluTasfu
    @MuluTasfu 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ😢😢😢😢😢

  • @AmsaluTakele-b3j
    @AmsaluTakele-b3j 26 วันที่ผ่านมา +1

    ይገረማል ይህሰው ከልተወገደ ነገም ሊላ ሰው ያጠፍል ምክኒያቱም ደም መጣጭ አጋንት ስለሆነ ያማል

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 25 วันที่ผ่านมา

    ደሞ ቆረኩኝ ይላል የሚቆርጥ ይቁረጥህና ሡበሀን አላህ 😢😢😢ምን አይነት ጊዜ ደረስን😢😢😢

  • @TecnoEilsa
    @TecnoEilsa 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚኣ ማሃረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 27 วันที่ผ่านมา +1

    አጥፊና ጠፊ ሁነው ነው ከባድ ነው😢😢😢😢😢

  • @zem696
    @zem696 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ ማህረና ክርስቶስ ምን አይነት ጭካኔ ነው ይህ ስው አይመስለኝም የማያድም ፍርድ ስለማይስጥ ነው ይህ ያህል ጭካኔ የምናየውሰዎች ምን ይፉሩና ከወንጀል ይታቀብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢