ፋጢማ ከሞትኩኝ እዛው ጂማ ቅበሩኝ ልጆቼን አደራ በእምባ የታጀበው የመጨርሻዋ ቀን ቪዲዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 793

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +68

    የፋጡማ ነገር ወላሂ ውስጤን ነው የነካኝ ካለችበት ችግር አላህየ ይፈርጅሽ🎉🎉

    • @muniramudaa
      @muniramudaa 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይዛሽ ሀይቲ የታመመ ሁሉ አዮሞትም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SadaKassa-c9t
      @SadaKassa-c9t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላህ ያሽርሽ የኔ እህት አይዞሽ

  • @hadyatadese
    @hadyatadese 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +108

    አላህየ ይችን ጠካራ ልጂ ፈረጁን አዉርዲላት😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ClqaniClrashiid
      @ClqaniClrashiid 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ወይኔ አጀቴ ተወጠወጠ ለከይረነዉ ዉደዋ አብሽሪ

    • @zinebgashaw1015
      @zinebgashaw1015 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን ያረብ ወላሂ ሁላችንም በዱአ አንለያለ በተለይ በሶላታችን ሠአት ዱአ እናድረግላት

    • @lubabafaisal6270
      @lubabafaisal6270 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን አሚን ያረብ

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን ያረቢ

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    አላህዬ በዚህ በሽታ በየቦታው የሚሰቃዮትን ፈርጃቸው ያረህማን

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    ላለማልቀስ በጣም እየሞከርኩ ፈገግታዋን የኢማኗን ጥግ ሳይ ልቤ በሀሴት ተሞላች ማሻ አሏህ አሏህ አለሽ አይዞሽ ለኸይር ነው

    • @AishaShakaru
      @AishaShakaru 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ወላሂ ገና ከመግብያው ጀምሬ በእባ ጨረስኩት😢😢😢

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @AishaShakaru በጣም እኔም አልቻልኩ አሏህ ይድረስላት ታክማ ድና በሰላም ከልጆቿ ጋር ትመለስ በዱ አትርሷት ውስጤን ብልት ነው ያረገችኝ

  • @ማማhus
    @ማማhus 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ግን ማሻ አላህ ድምጿ አሁንላይ ደህናነው እኔ ግን ውስጤ እንደሚሻላት ነው የሚሰማኝ ኢንሻአላህ ይሻላታለ።

    • @RKEntertaiment-o8l
      @RKEntertaiment-o8l 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔም ተስፋ አደርጋለሁ 😢

    • @Haaanaan45
      @Haaanaan45 7 นาทีที่ผ่านมา

      ኢንሻ አላህ ይሻላታል

  • @sadatube6206
    @sadatube6206 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እንደፋጡማ ጠንካራ ሴት አላየሁም ወላሂ ሁሌም አልሃምዱሊላህ ነዉ የምትለዉ አንድቀንኳ አማራ አታቅም አላህየ አንተ አይቸግርህም የዚችን ልጅ አፊያዋን መልሰላት ያረብ😢😢

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    የአክሰቴ ወንድም ሚስት የጉሮሮ ካንሰር ከ11 አመት በፊት ሰርጀሪ አድርጋለች አልሃምዱሊላህ አሁን ደህና ነች። እሷም ልክ እንዳንቺ ተጨንቃ አስጨንቃን ነበር ሰርጀሪውን የተባበራት ዶክተር አሁን በቅርብ ሞተ አላህ የጀነት ያደርገው። አብሽሪ ትድኛለሽ በአላህ ተስፋ አትቁረጪ

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      የአላህ ለዚችም ያድርስላት

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሄር ይማርሽ እህታችን😘😘😘😘😘😘😘😘😘💞💞💕💕💓💗💚💛💛❤💞💞💞💞💚❤💚💛❤

    • @asqw6481
      @asqw6481 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሳባ ቁጥር ካለሽ ደዉለሽ አፅናኛት ንገሪያት

    • @Topg-pq1xk
      @Topg-pq1xk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውነሽነው

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላህ ያድርግላት የኔዉድ እህት

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    የኔ ኤናት ወላሒ ከዳንሽ ለአላህ ሲጁድ እወርዳለሁ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ ጠንካራ ዉስጥሽ ምን እያለ ይሆን ፈገግታሽ በዚ ደረጃ ሆነሽ 😢😢😢😢 ፈገግታሽ የበለጠ ይመለስልን እናቴ አይዞሽ በርች ትድኛለሽ የኔ እናት

  • @AmitiEmam
    @AmitiEmam 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ያአላህ ረህማን ላንተ ሁሉም ነገር ቀላል ነውና አፊያዋን መልስላት ልጆቿን የቲም አይሁኑባት ገና ልጅ ናት

  • @MERHAWITHABESHAWIT
    @MERHAWITHABESHAWIT 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወየ ሕይወት የቀየረ ቅዱስ ሚካኤል ክንፎቹን ዘርግቶ ይጠብቀሽ እህታችን አይዞሽ ትድኛል
    ሁላችንም በያለንበት ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን "አሜን🙏💖

    • @yashi9994
      @yashi9994 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amen

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አላህ ምን ይሳነዋል ይህን በሺታ ከላይሽ ላይ ድንገት እልም አላህ ያድርግልሽ 😢😭አንጀቴን በላሺው😭😭ጥንካሬሽ ደግሞ ማሻ አላህ ነው አላህ ሶብሩን ሰጥቶሻል 😢 ያ ሰላም

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
    @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አሏሁ አክበር የኢማኗ ጥንካሬ ያስቀናል የኔ ጀግና አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን ያ🎉

  • @Mስደተኛዋtube
    @Mስደተኛዋtube ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህ ያሽርሽ ከዉስጥሽ በሽታሽን ይንቀልልሽ የኔ እህት ያረብ መጨረሻችንንም ያሳምርልን

  • @MonaMohamed-dc3wh
    @MonaMohamed-dc3wh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፋጡማ ጠንካራ ነሽ ማሻአላህ አላህ የሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የኔ ውድ አላህየ ድነሽልን የምታመሰግኒ ያድርግሽ ያረብ ውዷየ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አፈር ይብላኝ እህቴ 😢😢😢የልጆሽ አምላክ ደግሞ ይምርሻል አይዞሽ ውዴ❤❤❤

  • @EkramMuhammed-z6z
    @EkramMuhammed-z6z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያረብ የዚች እህታችንን ህመም ፈረጃውን ቅርብ አድርግላት የኢላሒ አብሽሪ እህቴ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ ውድ የኔ ጀግና አላህ ከታጋሾች ጋር ነው ህመምሽ የወጀልሽ ማጥፊያ ያርግልሽ ያረብ ያሽርሽ ውዴ ❤❤❤

  • @hayu.habesha
    @hayu.habesha 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አላህ የተጨነቀን ሁሉ እሚፈርጀው አላህ ፈረጃው ያቅርብልሽ ያረብ

  • @myemunamosa
    @myemunamosa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሁሉም ነገር በአላህ እጅ ነው በአላህ ተስፋ አየ ቆረጠም ኢንሻ አላህ ዪፎውሲሽል ለሁሉም ነገር አላሀምዱሊላህ ኢንሻ አላህ ቲዲነለሽ ኢንሻ አላህ አላህ መአኪ

  • @AdanechLebenu
    @AdanechLebenu 25 นาทีที่ผ่านมา

    የኔ እናት አጀቴን በላችዉ ፈጣሪ ከዚህ በሸታ ፈጣሪ ያሸርሽ

  • @SadaHamdu
    @SadaHamdu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አላህ አፊያ ያርግሽ የኔ ማር በኢማንሽ አላህ ያጽናሽ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም ኢንሻ አላህ ትድኛለሽ

  • @Nsirya
    @Nsirya 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አላህዬ የዚች ምስክን እህቴን ከልጆችዋ አትለያት ያረብ አፊያ አርገህ አሳይኝ ወላሂ ማዳመጥ አልቻልኩም

  • @ZahraAl-j1r
    @ZahraAl-j1r 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አብሽሪ እነዛ ቀደምቶች ብዙ ፈተናና መከራ ያሳለፉትን ማስታወስ ነዉ ደሞ አላህ አለ ዋናዉ መጨነቅ ያለብን የዛዉ የኼራዉ ነገር ነዉ አብሽሪ እህት አላህ ካንቺ ጋ ይሁን

  • @zinab8199
    @zinab8199 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ እህት አላህ ያሽርሽ ያረብ አጀቴን ነው የበላችኝ ኡፍ ያአላህ እዝነትህ እረቂቅ እሩህሩህ የሆንከው ጌታየ ጤናዋን ስጣት

  • @ሸምስያያሲን
    @ሸምስያያሲን 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በእባ ጀምሬ በእባ ጨረሰኩት ቭዲዮን አለህሙሉ አፈያሽን ይመልስለሽ ያረቢ ኢንሸአለህ ትድኛልሽ😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝ አብሽር ትድኛልሽ ሳባዬ ያኔ ዉድ እህት ጀዘክ አለህ ከይር🙏🙏

  • @Nunu-f8w
    @Nunu-f8w 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የአላህ ይችን ምስኪን ሙሉ አፊያዋን ምስላትና ተአምርህን አሳየን ያረብ😢😢😢😢

  • @Rahma-i1f
    @Rahma-i1f 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ገዘቤዋ አይዞሽ ኢሻአላህ ትድኛለሽ ከርታታየዋ አላህ ፈረጃሽን ያቅርብልሽ ሀቢበቲዋ

  • @okok8293
    @okok8293 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አላህየ አንተዉአይቸግርህም እና ይችንሚስኪን እህታችንን አፊያዋንመልስላት ያረብ☝☝😭😭😭😭

  • @AnshaMohammed-p5m
    @AnshaMohammed-p5m 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፍጡምየ የኔ ኢስላምጄግና አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ልቤ በሀሴት ተሞላ ጥንካሬሽ ይለያል አላህ መጨርሻቺንን ያሳምርልን ያርብ

  • @enatager5416
    @enatager5416 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፋጡማዬ አላህ አንቺንም ሙሉ አፍ ያሺን ይመልስልሽ ሞተች ሳይሆን የምናደርገው ዲንሽ እንድናይሽ ነው ዱአ የምናደርገው ኢንሻ አላ

  • @KadjaAhmad
    @KadjaAhmad 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሞት ሀቅ ነው ፋጡማ ያመመው ሁሉ ግን አይሞትም አብሽሪ ትድኚያለች❤❤❤

  • @TofikHussen-v7f
    @TofikHussen-v7f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እቺልጅ አላህ አሽራት ያረብ እኔ ፈጡማን ባየሁ ቁጥር እባየን አልቆጣጠርም

  • @FatimaIdris-ud9jo
    @FatimaIdris-ud9jo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህ ሆይ ይችን ጠካራ ሙዕሚን በራህመትክ ኢንሻአላህ ያኢላሂ

  • @jamila-t9m
    @jamila-t9m 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ያረቢ አሥለቀሥሽኝ አላህ ጨርሦ ይማርሽ አላህ የሚሣነው የለም

  • @شذىالزهراني-ش8ض
    @شذىالزهراني-ش8ض 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ እናት አላህ አፍያሸን መልሱልሸ ወዳ ልጁቺሸ ተመሰሸ የምስቂ ቀን በቅርብ ያረግልሸ❤❤❤❤❤ አብሺሪ በአላህ ተስፋ አትቁረጪ

  • @AssAssh-h3f
    @AssAssh-h3f 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እዳው እህቴቁርአን ቢቀራብሽ ጥሩነበር ካንሰር መነሻው በአይንና በድግምትነው አላህየ ድነሽያሳየን የልጆችሽ ፈጣሪይርዳሽ የእኔ ስደተኛ ከርታታዋ እህቴበዱአየአረሳሽም

    • @asqw6481
      @asqw6481 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዉ ይላሉ ብዙ ኡስታዞች

  • @fesaltube-xm5ye
    @fesaltube-xm5ye 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አዛኙ ጌታ ይዘንልሽ እህቴ አይዞሽ ኢንሻአላህ ድነሽ ይህን.ሁሉ ፈተና አልፈሽ ድነሽ ከዚሁ ሚድያ መዳንሽን የምታወሪይ አላህ ለፈጠረሽ ጌታ ምስጋና የምትቀርቢበት ቀን ቅርብ አላህ ያድርገዉ ኢንሻአላህ ያረብ

  • @Muna336
    @Muna336 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወላሂ እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም ያረህማን አፍያ አድርጋት 😢😢😢😢😢😢

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አይዞሽ እህቴ አብሸሪ ጀግና አልሀምዱሊላህ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @SeadiGangul
    @SeadiGangul 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ጠካራ አብሽሪልኝ የኔ ቆጆ አላህ ያሽርሽ አላህ ካችጋ ይሁን የኔ እናት 😢😢❤❤❤

  • @seadibistimatube7136
    @seadibistimatube7136 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዘንድሮ እንደዚች ልጂ ያሳዘነኝና ያስለቀሰኝ የለም 😢😢
    አይዞሽ ፈጡምየ ምንም የማይቸግረው አሏህ አፊያ ያደርግሻል ደግሞ አሏህ የሚወደውን ነው የሚፈትነውና ስለሚወድሽ ነው አይዞሽልኝ ደግሞ አትጨናነቂ ካንሰር ጭንቀት አይወድም

  • @Sebr-e1w
    @Sebr-e1w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውዷ እህቴ አሏህ እንዳመጣብሽ እሱ ያንሳልሽ ጀግናዋ እህቴ ያረብ አዎ በትክክል እሱ የወሰነው አይቀርም እህቴ አብሽሪ አይዞሽ ልጆችሽም አሏህ ሳሊህ ያድርግልሽ አዩብን ከዛ ትል ያወጣው ጌታ ኢሻአሏህ አሏህ አንቺንም ያውጣሽ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር የንደገና አምላክ ነው በርቺ ❤

  • @kedijaabdu4481
    @kedijaabdu4481 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህ አፍያ የድርግሽ ሀቂቃ በህመምሽ ምክነት ቡዙ ትምህርት አስተለልፈሸል በተለይ ሙስሊሞች አላህ ያመይወደዉን ነገር ያምትሰሩ

  • @BainisaPangawilan
    @BainisaPangawilan 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጠንካራ ነሽ ማሽ አላህ አላህ ያሽርሽ ያረብ

  • @abdullahalsoulaei
    @abdullahalsoulaei 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ያረብ አላህ አይቸግረውም አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ እናት

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ነገ አላህ ካለ መዲና እሄዳለው ወላሂ ዱሀ አደርግልሻለው አላህ ያሽርሽ ያረብ😢😢🙏

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ለፋጡማ በዱአም በፀሎትም አንለያት እባካችሁ ንፁህ ኢትዮጲያን

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የእኔ እናት አአላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ያረቢ😢😢

  • @AdmibFjfjfjj
    @AdmibFjfjfjj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዳዉ ፍጡማየ አላህ ምንም አይቸግረዉም የልጆችሽ አምላክ ድነሽ የምናይሽ ያደረገን ያረብ እኔማ አልቅሸ ለሞት ነዉ ባንች

  • @እሙቀይስ
    @እሙቀይስ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት ትደንያለሽ ኣላህ ምንይሳነዋል ኣላህ ሆይ ኣደናት

  • @Mirtenesh-f4u
    @Mirtenesh-f4u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለእግዝአብሄር የሚሰነው ነገር የለም
    ሞትን አትማኝ፡ እግዝአብሄር የሞት አዋጅ ይለውጥልሽ በደነ እንዴምትመጭ በእግ/ር ተስፍ አለኝ

  • @SurprisedEquestrianHelme-bt7wq
    @SurprisedEquestrianHelme-bt7wq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፋጡማዬ በተውሂድሽ ጠከር በይ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @Zufimedia
    @Zufimedia 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔ ውድ ፊትሽ ላይ ያለው ፈገግታ ኑር ማሻ አላህ የኔ ውድ አብሽሪ አላህ አፊያሽን መልሶ ደስታሽን ያሳየን አብሽሪ አላህ ይፈርጅሽ ያረረረረረብ

  • @ethio125
    @ethio125 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይምርሻል አይዞሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ለካንሰር ፀበል ሳይሆን ህክምና ነው ፀበል ለመንፈስ ነው

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 29 นาทีที่ผ่านมา

    ጡሁረን ላበዕሳ ኢንሻ አሏህ እህቴ አይዞሽ ሰባየ አሏህ ይስጥሽ. የኔ ውድ መልካም ሰው

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የልጅ እነት ምንም አትሁን😢😢😢❤❤❤❤

  • @WasKan-mn4xg
    @WasKan-mn4xg 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፋጡማየአላህአፊያሽንይመልስልሽ በአላህ እዝነት ተስፋአይቆረጥም

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያረብ ለቅሶዋን በሳቅ ቀይርላት አላህ ይሽፊኪ ኢማንሽንም አላህ ይጨምርልሽ በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @rabiatube2357
    @rabiatube2357 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ሳባየ የእውነት ቃላት አጠረኝ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅሽ እህታችን

  • @MrsKadija-p8h
    @MrsKadija-p8h ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያረቢ ፊጡምየ አላህ ፈረጃውን ያቅርብልሽ የኔህት አላህምን ይግረዋል

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እደ አች አይነት ጨካራ ሰው አላየሁም ማሻአላህ አላህ እዳድንሺ ዱአየነው😢😢😢 አይዞሺ አላህ በጣም አዛኝነው

  • @susuethio-h3u
    @susuethio-h3u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ማር አላህ ያሺርሺ አላህ ያስደስተን ያረብ የኔ ጠንካራ እህት

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኡፉፉፉፉፉፉፉ እውነትም በእባ የታጀበ 😭😭😭😭ወይኔ እንዴት እንዳስለቀስሽኝ አይዞሽ አላህ ሙሉ ጤናሽ ይመልስልሽ ስቀሽ ምናይበት ቀን አላህ ይቅረብልሽ እህቴ😢😢😢

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽእህቴ
    ድነሽ የምናይሽ ያድርገን ያረብ😢

  • @mawaysh
    @mawaysh 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እመብርሐን ምህረቱን ትላክልሽ እህቴ ታሪክን በአች ላይ ታሪክን ያሣየን ፈጣሪ

  • @ፎዚነኝከወደወሎ
    @ፎዚነኝከወደወሎ 41 นาทีที่ผ่านมา

    አላህ መዳኒትሽን ያስገኝልሽ የኔ ጀግና እህት

  • @user-seadi
    @user-seadi 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የአለማቱ ጌታ ምንም የሚቸግረው የሚሳነው የለም እና አፊያሽን ይመልስልሽ

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንንን

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የጂማ ልጂ ባሌ ለቆ ልጆችን ይዞ ቤቱን ለናተ ያልሽው አሏህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ያረብ አሏህ ጀዛችሁ ይክፈላችሁ

  • @kamu9323
    @kamu9323 36 นาทีที่ผ่านมา +1

    የገፉሩራሂም የረማረሂምን አፍያዋን መልስለት
    የረብ ድኜ አለሁ የምትሊባት ቀን አሰማን😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለታቅናጡ ምንራህማቲላህ ብሎናል አላህ አብሺር እህቴዋ😢ወላሂ አው እኛ ሀጋር የፍቅር ሀጋር ነው ጂማ ወላሂ እኛ ቤት እራሱ ሰው የለባትም ብቻውን ነው የምኖረው ቤታሰቦቼ ሰው ይቃማጥባት በናፃ ይሉኛል ግን ትኒሽ ይሪቃል ካጂማ ሰጃ ነው ማመለላስ ካቻልሽ ክፍት ነው ወላሂ ቁሊፍ ይሰጡሻል ሁለት አማት ብሆን እንኳን አንቺን ይጥቃሚሽ እንጅ

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ያረብ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህህ አጀቴን በላችው😭😭😭

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አብሽር ፋጡማየ ትድኒያለሽ😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ የኔ ከርታታ 😢😢😢የስደት መጨረሻ

  • @TSION-ETH3283
    @TSION-ETH3283 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ሁሉ ይቻለዋል ፈጣሪ ይማርሽ የስደት ድካምሽን አይቶ ለልጆችሽ ያቆይሽ 😢😢😢

  • @امالوليد-ث6ع
    @امالوليد-ث6ع 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ያረብ በእዝነትህ በራህመትህ አተ ካልክ አይቸግርህም አሽረህ አሣየን ያረብ ያረብ

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 42 นาทีที่ผ่านมา

    እኔስ ለማየትም ፈራሁ ሳያት ገና እንባየ ይቀድመኛል የኔ ቆንጅ አሏህ በእዝነቱ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ምስክን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ የኔየ እህት ጸበል ትህድ ችግር የለውም እንየየ ማቃት አፋር ጸበል ተጠምቀ ድናለች ❤❤❤

  • @UaeUae-hd3un
    @UaeUae-hd3un 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔህት አላህ ያድንሸል አብሸሪ ከሡ ውጨ የምሁን የለም አልሀምዱሊላጠንካራ አድርኩሸል

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላህ በራህመቱ ይፈውስሸ አላህ አደራውን ያረቢ😢😢😢😢

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አላህ ይድረስልሽ እህቴ አብሽር ከአላህ ተስፋ እዳቆርጪ እሺ ከይዞሽ ተወከልኩ አላህ☝️☝️☝️☝️

  • @FhFg-sm3rn
    @FhFg-sm3rn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    እኔ አረብ አገር ነኝ በማህፀን በር ካሠር እናቴ ታማብኝ አሁን ሞተችብኝ ከሞተች አራት ወሯ ነዉ ግን ሁሉንም ህክምና እየሞከርን ነበር ያዉ አላህ አላለዉም ተወፈቀች 😭😭😭😭😭😭😭 3ኛ ደረጃ ላይ ደርሧል በጨረር ይጠፍል አሉ ያዉ አላህ ወደዳት እናቴ 😢😢😢ግን አልቻልኩም እኔ ገና አመት ከሦሥት ወሬ ሣኡዲ ከመጣሁ እሥኪ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወድሞቼ ፋጡማዬዬዬዬ አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ የኔ ጠካራ እህት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @zabibaali5090
      @zabibaali5090 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የኔእናት አላህሦብር ይሥጥሺ እናትሺንአላህ ጀነትን ይወፍቃት

    • @اسيامحمد-ج5ت
      @اسيامحمد-ج5ت 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አላህ ይዘንላት

    • @HawaHawa-e7j
      @HawaHawa-e7j 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አላህ ያፀናሸ 😢😢

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አላህ ሶብሩን ይሰጥሸ

    • @ፋጡማ-12
      @ፋጡማ-12 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አላህ ይርሀማት አችም አላህ ይሶብርሽ 😢

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሏህ ድነሽ ያያየን የኔ እህት አይዞሽ😢😢
    ያረቢ

  • @Emusekina-ck3hs
    @Emusekina-ck3hs 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህዬ አድኖ ያሳየን እህቴዋ ኢንሻ አላህ ትድኒያለሽ

  • @HawuletAbye-b1d
    @HawuletAbye-b1d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ ፋጡማየ አላህ ያሽርሽእህታለም❤❤❤❤❤

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሏህ ሱበሀነሁ ወታአላ ይሽፊኪ ማሬዋ አብሽሪ ተስፋ አትቁረጭ በአሏህ ተስፋ አይቆረጥም ውደ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እመብርሀን ትዲረስልሽ የኔእናት የልጆችሽ ውቃቢአለሽ❤❤❤የሞቱን ደብዳቤ❤❤❤በደስታ ይለቅ❤❤❤

  • @wollokocha
    @wollokocha 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አላህ ይጨምርልሽ ኢማንሽን ያረብ😢 እኔኮ የኢማን ድሀ ነኝ ፈጣሪየ ሆይ ኢማንን ወፍቀኝ😢 አላህ ያሽርሽ ያረብ

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልጅ ባየው ቁጥር አልቅሼ አልቅሺ ይለኛል እመብርሃን ጨርሳት ትማርሽ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @Raheema-xe1gx
    @Raheema-xe1gx 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሻል የልጆችሽ አምላክ ይረዴሽ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @Hanayotube1
    @Hanayotube1 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የድግል ማርያም ልጂ ይማርሽ ትድኛለሽ አይዞሽ🎉🎉🎉

  • @Zufimedia
    @Zufimedia 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አላህ አፊያ ያድርግሽ እህቴ ለአላህ ሁሉም ቀላል ነው ለእሱ የሚሳነው የለም አላህ ከባዱን ቀላል ያድርግልሽ 😢😢😢

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት እግዚ አብሔር ይማርሽ ቁመሽ ለማየት ያብቃን 😥😥😥የልጆችሽ አምላክ ይራዳሽ እህትየ ልቤን ነካሽው 💔💔😥😥😥😥😥

  • @NesryaAhamed
    @NesryaAhamed 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አሏህ ያሽርሽ የኔውድ ጠንኳራ ነሽ አሏህ ጥንካሬሽን ለዘላለም ያድርግልሽ አሏህ እድሜሽን አርዝሞ ጤናሽን ሰጥቶሽ የልጅ ልጅ የምታይ ያድርግሽ ታሪክ ይወራ ውዴ🙏

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንንን ያአላህ

    • @ኡሙእልሀምዘይኔ
      @ኡሙእልሀምዘይኔ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዉዶ እንድህ አይነት እጂ አትጠቀም አይፈቀድም

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርሽ እህትየ አይዞሽ እማዬ የታመመ ሁሉ አይሞትም አይዞሽ እሆታለም

  • @Fatoommohammed-fq8jc
    @Fatoommohammed-fq8jc 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአላህ ያሰሚኡል በሲር እህታችን ፋጡማን ሙሉ አፊያዋን መልስላት😢😢😢😢

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አትሞችም ለልጆች አምላክ አለ እሄን ሁሉ አመት ለፍተሽ ከልጆች ጋር ገና ትኖሪያለሽ አዲስ እድሜ እሽ 😢😢😢😢

    • @alai2771
      @alai2771 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😢😢😢

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ባሌ ከነ ልጆቸ ቤቱን ይልቀቁልሽ ያልሽው ልጅ የአለማቱ ጌታ ዱንያ አኼራሽን ያሳምርልሽ ክፉ አይንካሽ ዘርሽ ይባረክ ከዚ በላይ ቃል የለኝም 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ ኧረ ሰው ሞልቷል ጎበዝ ሰው ጠፋ እያልን ተስፋ አንጣ የምር😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ደጋግችን አላህ ያብዛልን

  • @halemayimam
    @halemayimam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዉይ እህቴ ፍጡማ አላህ ከምትሰጊበት ከፈራሺዉ ከጠረጠርሺዉ መጥፎ ነገር ጠብቆሺ ህክምናሺን በሰላም ጨረሰሺ ሙሉ አፊያሺን ሰቶሺ የምትደሰች ያርግሺ ያረብ አላህ ከልጆችሺ ከቤተሰቦች ጋር ያጣግብሺ የእዉነት በጣም ነዉ ያሳዘሺኝም ያስለቀሺኝም😭😭😭😭😭 ና አብሺሪ የሰዉልጂ ሰለታመመ አይሞትም አላህ አፊያ ያደርግሻል እሱ ግፉሩ ረሒም ነዉ

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 36 นาทีที่ผ่านมา

    ውድ የሀገሬ ልጆችች እናተ ደጋጎች አሏህ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ በያላችሁበት

  • @naimarayali7977
    @naimarayali7977 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ እስካ ማጫርሽ ያግዝሽ ፋጡማዬ ወላሂ አላህ ይፋርጅሽ ውስጤን ያነካሽን ያ አላህ ያረብ አግዛት ❤❤❤

  • @GenteSofe
    @GenteSofe ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ እህቴ የታመመ ሁሉ አይሞትም አደቸርነቱ ይምርሻል ብርታትሽ ደሲ ይላል አሁንም በርች ለፈጣሪ የሚሳነዉ የለም😢❤❤