ባህላውይ ሙዚቃ. ዛሬስ እዳሞራ ብረርብረርአለኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 339

  • @DerejeWoldesemayat
    @DerejeWoldesemayat 7 หลายเดือนก่อน +6

    እህት።ወንድሞቸ።በሰውሀገርያላችሁ።ፈጣሪሁላችህንምለሀገራችሁያብቃችህ

  • @hananhanann2523
    @hananhanann2523 2 ปีที่แล้ว +5

    አ ይይይይይይይይይይይይይይይይይ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ትዝታ እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ በዚህ ሙዚቃ አፍቅሬ አይኔን ቢጓጉጡኝም አልሰማም ነበር መገን የራሳ ልጅ የመጀመሪያዬ ያገሩ ስም ብቻፍቅር ያስዛልልልልልልል

  • @noonnoon-r2w
    @noonnoon-r2w หลายเดือนก่อน +2

    አይ ትዝታ ብቻ ❤❤❤❤❤❤አይይይይይ ስደት ለሀገራችን ያብቃን አይ ዞን ያልፋል ለሀይርነው🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 3 วันที่ผ่านมา +1

    ተስፋ ቆርጫለሁ አሁንስ😭😭😭😭😭😭😭

  • @shaunalem4810
    @shaunalem4810 7 หลายเดือนก่อน +1

    Greeting 🙏 from Reno,
    Loved it , reminds me exactly my childhood Time.
    Listening it again and again,
    Can't have enough of it .
    Thank you Brother and beautiful sisters.
    Great job 👏.

  • @graceabouhaidar1927
    @graceabouhaidar1927 4 ปีที่แล้ว +8

    አዉ በትክክል መብርየ ባባብለዉ ምንም
    መላ የለዉ አይ ስደት የስራህን ይስጥህ ህይወቴን እየቆራረጥህ እኖራለሁ አይ ያልፍ ይሆን

  • @lebabahalharthi4877
    @lebabahalharthi4877 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ ሁሉም መሮታል አይ ዞን ያጀመአ አላህ ይሄን ስደት በቃችሁ ብሎን አገራችላይ ተረጋግተን የምንኖር ያርገን አያቢ ሶብር ስጠን

  • @dyfyyfjfhjh6645
    @dyfyyfjfhjh6645 2 ปีที่แล้ว +7

    አይ ታዝታ ብቻ ያረቢ አገራትንን ሠላም እደርግልን

  • @yigaredu7020
    @yigaredu7020 2 ปีที่แล้ว +15

    ይህማ ለኛ የሚሆነው በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው አድናቂው ነኝ

    • @bezuayew3992
      @bezuayew3992 ปีที่แล้ว

      ጸወወ

    • @Hjj10-le7cy
      @Hjj10-le7cy 9 หลายเดือนก่อน

      በጣምነውእምወደውአድናቂውነኝ

  • @اانعاغ
    @اانعاغ 27 วันที่ผ่านมา

    ትዝታየለለብኚን ሙዚቃውን ስሰማው ትዝታያለብኚመሰለኚ አይስደት 18አመቴ ወይኔ

  • @YeshialemAyalneh
    @YeshialemAyalneh 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይይይይይይይይይይ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ትዝታ ይዞኝ ውልቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 2 ปีที่แล้ว +7

    አይዟችሁ እህቶቸ ሁሉም ያልፍና ኢሻአላህ አገራችን እገባለን 😢👌👌

    • @adooaboo9477
      @adooaboo9477 2 ปีที่แล้ว

      ኢሻአላህለበጎነዉ

    • @مريمسيد-ث3ط
      @مريمسيد-ث3ط ปีที่แล้ว

      በበ

    • @sartt4348
      @sartt4348 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ😢😢😢😢

    • @NeverGiveup-s8c
      @NeverGiveup-s8c 7 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻ አላህ

    • @Sony-q7w
      @Sony-q7w 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ኢሻአላህ

  • @AbebaAyele-ze3cx
    @AbebaAyele-ze3cx ปีที่แล้ว +15

    እረ ተውኝ ከባድ ብሦት አለብኝ ለዛውም በሥደትላይ ሆዴባባ

    • @Ksaaa-kn8ts
      @Ksaaa-kn8ts 6 หลายเดือนก่อน

      አይዞሺዉደ

    • @T0yiba-g5j
      @T0yiba-g5j 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢 ኣይ ኣ ዞን ማማዬ😭😭

    • @hussenseid-tw9uz
      @hussenseid-tw9uz หลายเดือนก่อน

      ስደትና አብይ አይናቸው ይጥፋ ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ

    • @Fatomah599
      @Fatomah599 15 วันที่ผ่านมา

    • @Fatomah599
      @Fatomah599 15 วันที่ผ่านมา

      F❤ 0:42

  • @Ffuh-ot3jo
    @Ffuh-ot3jo 9 หลายเดือนก่อน +3

    ስደት የስራህን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zeynebaliyu2064
    @zeynebaliyu2064 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍ የኔዉድ ሀገር አላህ በሠለም ያሥገባንን 💗💗💗💗💗💗💚💚❤❤💛💛

  • @elsawendesen9253
    @elsawendesen9253 4 ปีที่แล้ว +8

    ዋውውውው እፍፍፍፍፍፍ በሰላም ሀገራችን ያብቃን ሁሉም በስደት ነው የሚኖረው

    • @አለምኪቅ
      @አለምኪቅ 4 ปีที่แล้ว

      🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @ሳአዳኢብራሒም
    @ሳአዳኢብራሒም 4 ปีที่แล้ว +16

    ውስጤን ተሰማኝ ባሌና ልጀ ናፍቀውኛል ምን ይሻለኛል

    • @zalbiaua4448
      @zalbiaua4448 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔማር አይዞን እኔም እዳቸዉነኝ

    • @mo_ha1146
      @mo_ha1146 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ

    • @mo_ha1146
      @mo_ha1146 4 ปีที่แล้ว

      አይዞችሁ

    • @Taliansour
      @Taliansour 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሺሁላችንምነን

    • @MaryAfat-fm6jq
      @MaryAfat-fm6jq ปีที่แล้ว

      ❤❤አመስግናለሁየኒዉዳችች❤❤❤❤

  • @temreali8964
    @temreali8964 4 ปีที่แล้ว +4

    የሰኡዲ ማስታወሻየ ነው ይህን እየሰማሁ ሾረጣ ያዘኚ ይገረማል

  • @ስብሌስደተኛዋ
    @ስብሌስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +7

    እረ ልሸቅልበት ታዉ ግን
    የስደትን አቀበት እንዳልወጣ በትዝታ
    ብቻ

    • @qtrqtr1086
      @qtrqtr1086 4 ปีที่แล้ว

      ያልፋል ይህክፉስደትማር በርች

    • @ስብሌስደተኛዋ
      @ስብሌስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว

      @@qtrqtr1086 እሺ አመስግናለሁ

    • @ስብሌስደተኛዋ
      @ስብሌስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@qtrqtr1086 ያልፍ እንደሁ ብየ በተስፋ እየጠበቁ ነዉ እኔማ እንግድህ
      እንኔ የከፋዉ ይኖር ይሆን

    • @ندىالعنزي-ف8س
      @ندىالعنزي-ف8س 4 ปีที่แล้ว

      @@ስብሌስደተኛዋ 00

    • @ስብሌስደተኛዋ
      @ስብሌስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว

      @@ندىالعنزي-ف8س እ

  • @sadahjamal3186
    @sadahjamal3186 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይይ ትዝታ ሰዉ ጎዳ ብቻ ሰላም ሰላምእንሁን

  • @ራሒማአሊራሒማአሊ
    @ራሒማአሊራሒማአሊ 4 ปีที่แล้ว +19

    አገራችንን አላህ ስላም ያዲርግልን ማን እዴሀገር ወላሂ ኡፍፍፍፍ

    • @Sony-q7w
      @Sony-q7w 4 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 4 ปีที่แล้ว +6

    አይይይይይ አይ ስደት የስራህን ይስጥህ😭😭😭😭
    ጓደኞቸን ቤተሰቦቸ ዘመድ አዝማዱ ንፍቅፍቅ አለኝ አይይይይ

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 9 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ

  • @hayatmehamed-vg5gw
    @hayatmehamed-vg5gw 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይ ትዝታ ወላሂ ማንእንደሀገር ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወይ ስደት የስራህን 😢😢😢😢😢

  • @kalkidan362
    @kalkidan362 2 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይ አች አለም መቸ ይሁን የምታስደስተው አገርም ሁኘ ወይ ዘንድሮ እንዳልኩ በስደትመሰ ያው

  • @ሳምሪሀበሻዊት
    @ሳምሪሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +7

    እኛ የመዳም ቅመሞች በትዝታ ልንፈነዳ ነው

  • @rahmarahma182
    @rahmarahma182 3 ปีที่แล้ว +4

    ዉሰጤን በጣም ተሰማኝ😭☝

  • @air7344
    @air7344 4 ปีที่แล้ว +11

    ወይዘንድሮ ግራው ገብቶኛል የቤሩት ኑሮ።ባባብለው ቀኑን ባባብለዉ የዘድሮስ ምንም የለው

  • @JamaalAhmed-b6m
    @JamaalAhmed-b6m ปีที่แล้ว +3

    አይትዝታወይኔ😭👌❤❤❤❤❤

  • @Fatma-jx5on
    @Fatma-jx5on 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ዘድሮ አለመታዳሌ😢😢😢 ደሞአልወረድልኝአለ ሙዚቃዉ 😢😢አይይይይይይ😢😢

  • @DhbgDjgf
    @DhbgDjgf 9 หลายเดือนก่อน +1

    .እዉነትምወይ.ዘንድሮ.😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @sofyaymer2488
    @sofyaymer2488 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ትዝታ 😭😭😭😭😭😭ስደት አይንህ ይጥፋ

  • @WelansaMengesha
    @WelansaMengesha 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ዉይ ሆዴ ባባ

  • @hananhanann2523
    @hananhanann2523 2 ปีที่แล้ว +1

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥አይይይይይይይይይይይይ ያ ጊዜ

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 4 หลายเดือนก่อน

    አይይይይ፡እውነት፡መረረኝኝኝኝ❤❤❤ለዛውም፡በስደት

  • @BnTecks
    @BnTecks 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ እሄ ሙዚቃ ብሰማው አልጠግብም ማሪያምን ጓደኛየየምቅደላ ልጅ ነበረ አፍቅሮ እያነባ ነበረ እና ሳስበው ይሰመኛል

  • @hayeder41
    @hayeder41 ปีที่แล้ว +1

    እንኮንበስደትሁኘአነትአናአባቴጋረሁኘበጣምነበራየምወደዉ

  • @hayatabate2636
    @hayatabate2636 ปีที่แล้ว +3

    Weyniyhinmuzikaswedew

  • @MYasin-z6o
    @MYasin-z6o 5 หลายเดือนก่อน

    ዑስ😥😥😥😥😥😥ማንየ አላህይራህምህ ትዝታታታታታታ

  • @JemalSeid-y3z
    @JemalSeid-y3z 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዘንድሮ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @جمالل-ي9ض
    @جمالل-ي9ض 4 หลายเดือนก่อน

    አይ.ስደት.ትዝታ.ብቻ💔💔💔💔

  • @SenaitAbebe-cz3dp
    @SenaitAbebe-cz3dp 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔስ ከፍቶኛል😢😢😢😢አይዞሽ በሉኝ😢😢😢😢😢😢

  • @ሳምሪሀበሻዊት
    @ሳምሪሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ብተነፍሰውም አልወጣ አለኝ አይ ስደት

  • @FhG-og7yw
    @FhG-og7yw 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭ስቃይ ብቻ

  • @MaryAfat-fm6jq
    @MaryAfat-fm6jq ปีที่แล้ว

    በጣምየምወደው፣ሙዚቃኑዉተገበዙልኝ😮😢❤❤

  • @qtrqtr1086
    @qtrqtr1086 4 ปีที่แล้ว +10

    እረተዉ እንሸቅልበት ትዝታችንአትቀስቅሱት፡

  • @yiftusiraadem
    @yiftusiraadem 2 ปีที่แล้ว

    በጣምነዉየወድኩትየሰፈሬነዉሙዝቃዉ💋💋💋
    😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💕💕💕💕የሰዉአገርቤአገላታንም💚💛❤💚💛❤☝☝☝☝💔💔💔❤❤❤🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐

    • @kemilaomer
      @kemilaomer ปีที่แล้ว

      አይዞቺሁማሯቺአላህበሠላምላገራቺሁያብቃሁአብሺር

  • @Hlima-gl6fq
    @Hlima-gl6fq 10 หลายเดือนก่อน

    አየዘዲሮበጣምነዉየምወዱዉ❤❤❤❤❤

  • @Sadem-u9e
    @Sadem-u9e 7 หลายเดือนก่อน

    Aye wenet new wey zendro😢😢😢😢

  • @HfhFhrt
    @HfhFhrt 6 หลายเดือนก่อน

    አይትዚታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameeradubai9673
    @sameeradubai9673 2 ปีที่แล้ว

    ምነዋ እንደ ሠው ቀኑም ሸረት አለ 😭😭😭 ባብለው ቁኑንን ባብለው የዘንድሮስ ምንም መላ የለው አይይይ

  • @ስብሌስደተኛዋ
    @ስብሌስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይ ትዝታ
    እህህህህ
    እፍፍፍፍፍፍ

  • @Frygg-x8z
    @Frygg-x8z 3 หลายเดือนก่อน

    አ ጄቴን በለኝ ሰበር በብሀር ከነፌመጥቸ የዘድሮስ ምንም መላ የለው ትዝታ ብቻነው

  • @አኢሻቢንትሙሀመድ
    @አኢሻቢንትሙሀመድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ስደት የምር በጣም ድንግርግር ነዉ ያለኝ😰😰😰😰😰😰🤕🤕🤕😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @makdaskonjo457
      @makdaskonjo457 4 ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍፍፍፍፍ አረ ልኑርበት

  • @sabiyagav4797
    @sabiyagav4797 4 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ትዝታ አይ አገሬ

  • @موسى-ج1ق9ز
    @موسى-ج1ق9ز 17 วันที่ผ่านมา

    ተውኝማበደነው💔👌🥺🥺🥺🥺🥺

  • @hdufjf9222
    @hdufjf9222 2 ปีที่แล้ว +1

    ከመጣሁ አመቴ ነው ግን መሮኛል አይይይይይይይይ

  • @MesYene
    @MesYene 10 หลายเดือนก่อน

    እይይይይይይይይይይይ የሠው አገር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ከፍቶኛል በጣም

  • @zewdeaeraga496
    @zewdeaeraga496 4 ปีที่แล้ว +1

    እረታው።ልሸቅልበት።ትንሸ።በረብረአለኝ።አትበል።እንውደሀለን።በረታ።አይዙህ

  • @rozirozin5859
    @rozirozin5859 4 ปีที่แล้ว +4

    ስደት እደኔ የጎዳው አለ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 4 ปีที่แล้ว

      እኔአለሁ

    • @taibahbah9463
      @taibahbah9463 4 ปีที่แล้ว

      አይይይይይይይይይይይይ

  • @RabiaMekonen-f7v
    @RabiaMekonen-f7v 10 หลายเดือนก่อน

    ሰዴት የስራዉን ይስጠዉ ከሀገሬ አስወጥቶ ሆዴን አስባሠኝ

  • @Hlima-gl6fq
    @Hlima-gl6fq 10 หลายเดือนก่อน

    አደደደደደደደደደደ❤❤❤❤❤

  • @ThgGhg-m1z
    @ThgGhg-m1z 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወይዘድሮ😢😢😢

  • @s..4757
    @s..4757 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ. ትዝታ ብቻ. 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @SadhakSad12
    @SadhakSad12 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ወሎየፍቅርአገር

  • @meratyngos5330
    @meratyngos5330 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢እጭ ኣየ ስደት

  • @اثيوبيااثيوبيا-ه2س
    @اثيوبيااثيوبيا-ه2س 4 ปีที่แล้ว

    ወይዘድሮአይይይይ??እንደዉመቸይሆንእሚነጋልቀንናለሊቱንእማዉቀዉያሣዝናበጣምመኖርከተባለእሥኪእንኑረዉበጣምያማል💔🤒

  • @MekdesWorku-u6w
    @MekdesWorku-u6w ปีที่แล้ว

    የዘንድሮስ ምንም መላ የለው 🥺🥺🥺 ኡፍ

  • @Jas-rr6pv
    @Jas-rr6pv หลายเดือนก่อน

    አይ ትዝታብቻ😢😢

  • @yohannesberhane3247
    @yohannesberhane3247 4 ปีที่แล้ว +6

    I sure do feel like flying, just like an eagle as you say, Brother!

  • @salimahmed8373
    @salimahmed8373 ปีที่แล้ว +1

    Why manewgn even afkrooooooo yetesekaye

  • @Helinamenale
    @Helinamenale 20 วันที่ผ่านมา

    ዐይዞን፡ሁሉም፡ያልፋል፡😢😢❤❤

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
    @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግንን ማን እንዴ ሀገራችን

  • @Desty-tt8vm
    @Desty-tt8vm 10 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይይ ባባብለው ቀኑን ባባብለው የዘድሮስ ምንም መላም የለው ሀገሬ ቤተሰቦቸ ሁሉም ነገር ንፍፍፍፍፍቅ ነው ያለኝ 😭😭🥺🥺🥺🥺🥺

  • @Ffuh-ot3jo
    @Ffuh-ot3jo 9 หลายเดือนก่อน

    አረተው በትዝታ ሞትሁ😢😢😢😢

  • @mmn8938
    @mmn8938 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ካገር ቤት ሁኘ ያለቀስኩቨት ሙዚቃ💔😭🥺

  • @ZainabZainab-z7m
    @ZainabZainab-z7m 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤አየየየየየ

  • @AaAa-nj7xo
    @AaAa-nj7xo 8 หลายเดือนก่อน

    አይስደትእትወንድሞቸያረቢ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @ኢልሀምኑሩ
    @ኢልሀምኑሩ ปีที่แล้ว +1

    ማነው እንደኔ የመረረው

  • @Fatima-nt6do
    @Fatima-nt6do ปีที่แล้ว

    አይ ትዝታ ብቻ እኔ ከፋኝ መቸይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ያልተፈታህልም-ዘ2የ
    @ያልተፈታህልም-ዘ2የ 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እኔም ምርርርርርርርርርርርር ነው ያለኝ

  • @tewabebelie2036
    @tewabebelie2036 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow..amazing

  • @madeenamadi9500
    @madeenamadi9500 4 ปีที่แล้ว +6

    ዉይ እኔም ብርርብልደስይለኝ ነበር

  • @ስንቄፍቅር
    @ስንቄፍቅር 4 ปีที่แล้ว +3

    እፉፉፉፉፉፉፉ ስደት አገቴን አስደፋኝ

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 ปีที่แล้ว

      ኣይዞን ኣንድ ቀን ሊነጋሊን ይሆናሊ በፈጣር ፍቃድ

  • @Hayat-b8j
    @Hayat-b8j วันที่ผ่านมา

    አይይይይትዝተብቻ😢😢😢

  • @JjhDfg
    @JjhDfg หลายเดือนก่อน

    አይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SoFiloveAfar
    @SoFiloveAfar 8 หลายเดือนก่อน +1

    Love ❤🎉

  • @MagaMaga-xk1lc
    @MagaMaga-xk1lc 2 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @SunFlower-t3m
    @SunFlower-t3m 7 วันที่ผ่านมา

    ሁሉምያልፋል😢😢😢😢😢😢

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 11 หลายเดือนก่อน

    Aweyi Tizita 💔💔💔💔💔💔💔💔🤦‍♂️🤦‍♂️⚘😭

  • @meseretgirma7901
    @meseretgirma7901 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @SimboAbdi-r5u
    @SimboAbdi-r5u 11 หลายเดือนก่อน

    አብሽሩ ዉዶች

  • @ThFh-p5v
    @ThFh-p5v ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤ሀገረለሠሰም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @delilmobail5837
    @delilmobail5837 ปีที่แล้ว

    አባዪ የረሣሁትን በአንባ አሥመለሥከኝ

  • @Vshd-i5o
    @Vshd-i5o 4 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይይይይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mohammadedrish9949
    @mohammadedrish9949 4 ปีที่แล้ว +5

    የዘንድሮስ ጉድነው የተደናገረ እውነትነው

  • @mekedasmealku9310
    @mekedasmealku9310 2 ปีที่แล้ว

    Maberay

  • @Rahmah-y6g
    @Rahmah-y6g 11 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ገናስደትሳልመጣነበርየማጀዳምጠዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሁንከመጣሁቡሀላናፍቆትልሞትነዉዉዉዉዉዉዉ

  • @شواركاتاسفي
    @شواركاتاسفي 3 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @woodswoods1988
      @woodswoods1988 ปีที่แล้ว +1

      ታገሺእህቴ❤❤❤❤❤❤

    • @woodswoods1988
      @woodswoods1988 ปีที่แล้ว

      ያልፋልዋናዉኢማነዉሶብሪ❤በጣምእወዳችሁአለሁያገሬልጆች

    • @woodswoods1988
      @woodswoods1988 ปีที่แล้ว

      🕋🕋🕋🕋🕋🕋

  • @SameerAlqua
    @SameerAlqua 11 หลายเดือนก่อน

    እህህህህህትዝታአይይይ

  • @User6-v8c
    @User6-v8c 3 วันที่ผ่านมา

    በዚህ ጊዜ የተደሰተየለም እህት ወንድሞቼ ሁሉም እግዚሃብሔር ያስተካክለው