"DC Fashion" Week ላይ የተሳተፈችው ኢትዮጵያዊት | Be8ty | ኩል ‪@ArtsTvWorld‬

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @SimgnLove
    @SimgnLove 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ Be8ty ❤ እኛም እናመሰግናለን ። በተለይ ለእኔ "ምዕራፌ" ነሽ..ከልቤ አመሰግናለሁ።

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቤቲ ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ፣ በ3.88 የአራት ዓመታት የዩኒቨርሲቲ ትምህርቷን እስካጠናቀቀችበት ድረስ፣ ያልተሸለመችበት ጊዜ የለም፡፡ ወላጆቿንና ታላላቋችዋን አክባሪ፣ ትሁት፣ ምርጥ ሥነምግባር ያላት፣ ታታሪና እንዲሁም ሥራ ወዳድ ናት፡፡ አሁን ያለችበት ደረጃም ቢያንሳት እንጂ አይበዛባትም፡፡ ዘርፉን በበለጠ እንደምታሳድገው ሙሉ እምነት አለኝ፡፡ እንወድሻለን፣ be8ty.

  • @Hana-v1q
    @Hana-v1q 2 หลายเดือนก่อน +3

    She so cute and hamble dekikaw gn tinsh atere

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow very beautiful work. Very inspiring.❤. Keep up the good job @be8ty. God bless.❤

  • @EsterCohen-f8y
    @EsterCohen-f8y 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያምራል ሆኖም ያገሬ ልጆች ለምንድነው እንግሊዘነኘ እየጨመራችሁ የምታወሩት ? በጣም ያማረ ቋንቋ አለን ። በርቱ

  • @meronabraha8545
    @meronabraha8545 2 หลายเดือนก่อน

    Very inspiring Be8ty 👏👏😍

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 2 หลายเดือนก่อน

    Be8ty 💖💖💖 I am so proud of your works and the heights you're bound to reach are limitless as a person who has followed your journey from your early days🤗🤗🤗... This is what we call "Living the Dream" ✨✨✨ And i can testify what an enchantment you feel when adorned in a beautiful dress by Be8ty 🥰🥰🥰 Love you my dear 😘😘😘 Keep elevating 🙏❤️🙏

  • @Tg_teka
    @Tg_teka 2 หลายเดือนก่อน

    Betiye creative talented and she is so kind and open &inspiring women ❤❤ ❤

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቲ ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ፣ በ3.88 የአራት ዓመታት የዩኒቨርሲቲ ትምህርቷን እስካጠናቀቀችበት ድረስ፣ ያልተሸለመችበት ጊዜ የለም፡፡ ወላጆቿንና ታላላቋችዋን አክባሪ፣ ትሁት፣ ምርጥ ሥነምግባር ያላት፣ ታታሪና እንዲሁም ሥራ ወዳድ ናት፡፡ አሁን ያለችበት ደረጃም ቢያንሳት እንጂ አይበዛባትም፡፡ ዘርፉን በበለጠ እንደምታሳድገው ሙሉ እምነት አለኝ፡፡ እንወድሻለን፣ be8ty.