የተታሮች ታሪክ || ክፍል 9 (የመጨረሻ) || ልብ የሚነካ ታሪክ || @ElafTubeSIRA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • በጋራ ... ከእውቀት መኣድ እንቋደስ!!
    ቴሌግራም :- t.me/elaftube
    በዚህ በሁለተኛ ቻናላችን የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች በፍጥነት ይደርሶዎ ዘንድ ቤተሰብ በመሆን የደውል ምልክቷንም መጫን እንዳይረሱ።

ความคิดเห็น • 42

  • @FatmahAhmed-wq9zj
    @FatmahAhmed-wq9zj 8 หลายเดือนก่อน +14

    ማነዉ እድኔ በጉጉት እሚጠብቅ ይህን ታሪክ ቪደወዉን አስርዝሙት አዳምጨ ሳልጠግብ ነዉ እሚያልቀዉ

    • @user-rg2pe6zh7i
      @user-rg2pe6zh7i 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ መችም እዴት እደጓጓሁ 😢

    • @ydbx8876
      @ydbx8876 8 หลายเดือนก่อน

      ታሪኩን ለመስማት እንጅ ለመሆን ጥረት የለም እንዴ አረ እስከመቼ😢

  • @Abu447
    @Abu447 8 หลายเดือนก่อน +5

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድረገን እህቶች የእረፍት እንጀራ ይወፍቃችሁ ይሄንን የምታነቡ ሁሉ የአላህን ቃል ቁርአን በተከታታይ እለቃለሁ በፕሮይሌን እየተጫናችሁ የሀጅሩ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ላሰታውሳችሁ አሄራን የሚያሰታውሱ ነገሮችን ማዳመጥ ማበረታታት ለራሳችን ነው ጥቅሙ በሰማነው ተጠቃሚ ያደረገን ዘንድ አረሂቡ ወንድማችሁ ከኢትዮጵያ 👍👈

    • @FatmahAhmed-wq9zj
      @FatmahAhmed-wq9zj 8 หลายเดือนก่อน +2

      ኮሜንትህን አብቤ ስብስክራይብ አርጌሀለሁ

  • @fathifathiha674
    @fathifathiha674 8 หลายเดือนก่อน +6

    የአላህ የፍልስጤማንን ድል በድል አደርግልልልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FatmahAhmed-wq9zj
    @FatmahAhmed-wq9zj 8 หลายเดือนก่อน +4

    አልሀምዱሊላ አለ ኒያመተል እስላም ባአላህ መንገድ የተሰዉ ሙጃሀዱችን ቀብርቸዉን ብርሀን አርግላችዉ ያርብ እስላምን የበላይ አርግልን ባሁን ሰአት

  • @user-ub3xi2nc5b
    @user-ub3xi2nc5b 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተሰምቶ የማይጠገብ ታሪክ ስለምታሰማን ጀዛክ አላሁ ኸይር

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ፣አላህ የኸፈዝክ
    ከይቅርታ ጋር ኡስዝታስ የኡስማኒያንንም አቅርብልን ፣ደውለቱ ኡስማኒያ ፣ብዞዎቻችን ፣ኢስላም ትልቅ ታሪክ ያለው አይመስለንም፣ከሶሃቦቹ በመቀጠል ብዙ ለኢስላም ባንዲራ ትልቅ ገድል ያሳረፋ እንዳሉ አናውቅም፣

  • @AlbidayaWenihaya
    @AlbidayaWenihaya 18 วันที่ผ่านมา

    ሱብሓነሏህ የሚያሳዝን እና የሚገርም ታሪክ ነዉ 😢

  • @wditwahagereaethiopia21
    @wditwahagereaethiopia21 7 หลายเดือนก่อน

    አሚን አሚን ባረከላህ ፊ-ኩም
    ለዘመናችን ሙጃሂዶችም የድል ብሥራትን አላህ ይሥጣቸው

  • @FatmahAhmed-wq9zj
    @FatmahAhmed-wq9zj 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላምአለይኩምወራሕመትላህወበርካትሁ ጀዛ ካላህ ኽይር

  • @muslim..920
    @muslim..920 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጉጉት ነዉ የምንጠብቅህ ወንድሜ

  • @Muhamedmu323
    @Muhamedmu323 8 หลายเดือนก่อน

    ጀዛአቹህ አላህ ይክፈላችሁ ኡስታዝ የምትለቅዋቸው ነገሮች ሀቂቀተን በጣም ልብ የሚነኩ ናቸው አላህ ይጨምርላችሁ ለኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን አሚን አሏሁ አሚሚሚንንንንንን

  • @user-ln8fd1tp7j
    @user-ln8fd1tp7j 8 หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ ደስሲልያአላህ

  • @mekiya4632
    @mekiya4632 8 หลายเดือนก่อน

    ዋሌይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኛንም በሰማነው ባዳመጥነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብብ የጋዛ እህት ወንድሞቻችን በቃችሁ በላቸው ያረብ በእራህመት በእዝነት አይንህ እያቸው

  • @user-zf8wz7xx2p
    @user-zf8wz7xx2p 8 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏

  • @user-rx9cj1zo3l
    @user-rx9cj1zo3l 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጉጉት ነው የምከታተለው ታሪኩን አላህ ያኑርህ ወንድሜ

  • @seadi7539
    @seadi7539 8 หลายเดือนก่อน +2

    ላይክ እያረጋቹ እዪ👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @hayutechtube
    @hayutechtube 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ ይህን በተመለከተ ግን ዛሬ ላይ ቱርካዊያን ፊልም ሰሪዎች የሚሰሩት ፊልም ወሏሂ ፍፁም ከእውነት የራቀ ነው ስለዚህ ይሄን በተመለከተ አንድ ቪዲዮ ብትሰራልን አሪፍ ነው እላለሁ ። ባረከሏሁ ፊይክ

  • @AminaMustefa
    @AminaMustefa 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ደስ ሲል አልሐምዱሊላህ ግን መስሊም ድሮ ሲጨቆን አሁንም ሲጨቆን እሚገርመ ግን ጠላት አይሳካለትም እስልምናን ለማጥፋት እንደውም ጭቆናው መስፋፋቱ ግን ይቀጥላል አልሐምዱሊላሂ ረብል አለሚን ሙስሊም አድርጎ ፈጥሮናል ምንም ደካማ ብንሆንም መስሊም አድርጎ ይግደለን ካቲማችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @user-jg4lt2xo8n
    @user-jg4lt2xo8n 8 หลายเดือนก่อน

    አልኸምዱሊላህ አላህ ይጨምርል አቡ ኢያድ ደብሮኝ ስመጣ ስሰማዉ በደስታ አንዳዱንም በማልቀስ እኔስ ለድኔ ምንሰራዉ እላለዉ ያአሏህ💦💧

  • @bantumuae8404
    @bantumuae8404 8 หลายเดือนก่อน +2

    Mashalhaa ❤❤Mashalhaa❤ Alukubraa subanalhaa Subalhaa ❤❤❤Alukubrraa Alamadulaha ❤🕋☝️

  • @user-zf8wz7xx2p
    @user-zf8wz7xx2p 8 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @ydbx8876
    @ydbx8876 8 หลายเดือนก่อน

    አንድነታችን ሀይላችን ነው የምዕራባውያን የበላይነት በአዕሯችን ላይ ነግሶ ወይ ከዲናችን ወይ ከዱንያ ሳንሆን ወደ ጀሀነም እየነጐድ ነው እስልምና በካፍር ስር እየኖሩ አይገኝም ጀሀድ የኢስላም ጥላ ነው ተነሱ እንነሳ ወንድሞች ባረከላሁ ፊክ ወንድማችን

  • @Gigglyknowledge
    @Gigglyknowledge 8 หลายเดือนก่อน

    Mashallha❤
    Biketel gen dessi yelal

  • @naimayusufi3777
    @naimayusufi3777 8 หลายเดือนก่อน

    Alhamdulilaah zare das alang ezaw wist yallut massalang

  • @AlainUaeseada
    @AlainUaeseada 8 หลายเดือนก่อน

    Yareb begugut betesfa dua sderg neber wellahi alhmdulila

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p 8 หลายเดือนก่อน +1

    ✅✅✅🌹🌹🌹👍👍

  • @user-rx9cj1zo3l
    @user-rx9cj1zo3l 8 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ እነ ነስሩላሂ ቀሪብ

  • @AsenYmam-zm1qc
    @AsenYmam-zm1qc 8 หลายเดือนก่อน

    WS wr wb ‏‪2:01‬‏

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m 8 หลายเดือนก่อน

    የዘሬው ልዩ ነበር አልሃምዱሊላህ እየተከላከሉ መሞት ይሻላል በንፍቅናና በፍራት ከመሞት አልሃምዱሊላህ ብቻ እንደ ኩፋሮች ትብብር ቢሆን እስልምንና ሙስሊሞችን ያጠፉ ነበር

  • @fathifathiha674
    @fathifathiha674 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zemzemmart4507
    @zemzemmart4507 8 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @majidanoori4842
    @majidanoori4842 8 หลายเดือนก่อน

    عليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @user-qc3wh5fb1s
    @user-qc3wh5fb1s 8 หลายเดือนก่อน

    አህለን

  • @fathifathiha674
    @fathifathiha674 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m 8 หลายเดือนก่อน

    የበረዃንን ታሪክ ብታካፍለን ጥሩ ነበር የታታሮች በ4 አቅጣጫ የግዛት መከፋፈልንም ካወከወወ

  • @user-vq7nm2eu7e
    @user-vq7nm2eu7e 6 หลายเดือนก่อน

    ስፈልገው የነበረው ታሪክ አገኜሁት ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድሜ ከአንደኛው እስከ ዘጠንኛው ያለውን ታሪክ ነው የሰማሁት እስኪ pdf ወይም የመፅሐፉን ስም ንገረኝ

  • @zuzubaba-vj1cm
    @zuzubaba-vj1cm 8 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ቪድዮችህ ዳውሎድ አርጊ መልቀቅ እችላለሁ ?🙏🙏አማና ኮመንት ካየህ መልስልኝ በአላህ❤

  • @AliBaharu
    @AliBaharu 8 หลายเดือนก่อน +1

    Part 9 is not working