ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የመጨረሻዋ ስንቅ ድራማ(መሉ ክፍል)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2021

ความคิดเห็น • 481

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 2 ปีที่แล้ว +160

    ትምህት ነው። አንድ ክርስቲያን የነበረ የሥራ ጓደኛዬ ነበር አላህ አግዞት ሙስሊም ሆነና ምክኛቱን ስጠይቀው እንዲህ አለኝ "አንድ ጓደኛዬ ጋር ሺርካ ሆነን ንግድ ከፈትን እኔ ሥራ ስላለኝ ንግዱን የሚመራው እሱ ነበር ። እንዳጋጣሚ ሞተና ንብረቴንና ድርሻዬን ከቤተሰቦቹ ብጠይቅ ካዱኝ። በዚህ ሰዓት የሙስሊሞች እምነት ነው የታየኝ። ሙስሊም ብንሆን ኖሮ ወዲያው እንደተቀበረ ብድር አለበት ወይ ? ብለው ጠይቀው የሰው ሃቅ ይመልሳሉ። ሲያደርጉም እያየኋቸው ነው አልኩና እስልምናን ተከታትዬ ከተረዳሁ በኋላ ሙስሊሞች ይህን የሚያደርጉት ሃይማኖታቸው ስለሚያዛቸውና ለሃይማኖታቸው ቅን ታዛዥ በመሆናቸው ነው ብዬ ሰለምክ አለኝ"

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  2 ปีที่แล้ว +5

      Alhamdulillah

    • @user-gg8nd4mo1h
      @user-gg8nd4mo1h 2 ปีที่แล้ว +1

      መሻአላህ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሽአላህ ደስ የሚል አሰላለምነው

    • @user-jb7jp1sk1t
      @user-jb7jp1sk1t 2 ปีที่แล้ว

      አላሁ አክበር
      አላህ ያበርታው

    • @Danatube721
      @Danatube721 2 ปีที่แล้ว +4

      ሱበሀን አላህ ወላሂ አጃኢብ ነው የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ዳዕዋ ትዝ አለኝ አላህ ያህፍዘውና ዕውቀትም ገንዘብም ጉልበትም ባይኖርህም እንኳ በጥሩ ስነምግባር ወደ ኢስላም ተጣራ ያለው ትዝ አለኝ
      ዕውነት ነው እኛ ሙስሊሞች የታላቁ የስነምግባር ባለቤት የሆኑት የነቢ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተከታይ ነን ስለዚህ አህላቃችን ስነምግባራችን ያማረ ሲሆን እኛን አይተው ቀጥተኛውን መንገድ ይመራሉ።
      ዛሬ አለም ወደ ኢስላም የሚጎርፈው የምናመልከው አንድ አምላክ ስለሆነና የነብዩ አጃኢብ የሆነውን ስነምግባራቸውን እየሰሙ ነው ያረብ እኛንም የጥሩ ስነምግባር ባለቤት አድርገን

  • @zasusu7454
    @zasusu7454 2 ปีที่แล้ว +63

    ሱብሀን አላህ ወላሂ በጣም ልቤ ነው የተነካው አንዱ ለዱንያ ጥቅም ሲሮጥ አንዱ ለአሄራው አላህየ ባክህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብብብ

    • @ahimednurabajebel1125
      @ahimednurabajebel1125 2 ปีที่แล้ว

      Masha Allah

    • @azzz4355
      @azzz4355 2 ปีที่แล้ว

      ሱብሀን አላህ ወሊሂ መጨረሻችንን አወላሂ እስከመጨረሻው ሳለቅስ ነበር ሳምረው 😭😭😭😭😭ነብሲያዬ ከተማረች በዚም ትማራለች😥

    • @abunabel7382
      @abunabel7382 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን

    • @Sakina-me9kg
      @Sakina-me9kg 2 หลายเดือนก่อน

      7454

    • @Sakina-me9kg
      @Sakina-me9kg 2 หลายเดือนก่อน

      @7454

  • @user-nn7qq2ms7e
    @user-nn7qq2ms7e ปีที่แล้ว +8

    በጣም ያምራል አስተማሪ ነዉ አላህ የሁላችንንም መጨረሻያሳምርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 ปีที่แล้ว +28

    ወላሂ በጣም ውስጤን ነካኝ እህህህህህህ ያረብ ሀገር ሴት እኔም ካሁን በፊት አገሬ ገብቼ ብዙ አይቻለሁ ከድሀዋ እናቴ ውጭ ከጎኔ የሆነ ማንም አልነበረም ሀታ አባቴኳ ስንት አድርጌላቸው
    ግን አልሀምዱሊላህ ድጋሚ ተሰደድኩ ከአላህ በታች በማሚ ዱዓ ገንዘብም ቤትም ሰራሁ ተለውጥኩ አሁን አላህዬ በሰላም በጤና ለሀገሬ አብቅቶኝ አግብቼ እንድወልድ ዱዓ አርጉልኝ ሀባይብ
    እስካሁን ለማግባትኳ በጣም እፈራ ነበር ምንም ጥሪት ሳሊዝ አግብቼ ብፋታ የትም እቀራለሁ እያልኩ

    • @samirahussein3860
      @samirahussein3860 2 ปีที่แล้ว

      የኔማሬ አይዞሽ ሁሉም እደአች ነኝ

    • @zenab8853
      @zenab8853 2 ปีที่แล้ว

      አላህ መልካሙን ነገር ሁሉ ይምርጥልሺ ያርብ

    • @madinamadina7888
      @madinamadina7888 2 ปีที่แล้ว

      ያሠብሺውን አላህያሳካልሺ

    • @anufriki5030
      @anufriki5030 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ በአላህ ላይ መልካም ተስፋ ይኑርሽ ሁሉም ነገር በእሱ ጥበብ ይሳካል

    • @user-jb7jp1sk1t
      @user-jb7jp1sk1t 2 ปีที่แล้ว +1

      ጉሊ አልሀምዱሊላህ ማሚየ ለመጥፍም ለኸይሩም ህይወት ምስቅልቅል ናት ቢሆንም ፈተናውን በሰብር ማለፍነው ያለብን

  • @Tube-vc6cs
    @Tube-vc6cs 2 ปีที่แล้ว +45

    ጡሩ ትምህርት አለው ፈጣሪ ለሁላችንም እዚች ምድር ላይ እስካለን ድረስ ለነገው ቤታችን ጡሩ ነገሮችን እንድንሰራ ልቦናችንን ይምራልን💙

  • @user-yr6cv8ql3j
    @user-yr6cv8ql3j 2 ปีที่แล้ว +17

    ማርያምን በጣም ደስ የሚል ትምህር አለዉ በጣም

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 8 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍🌹🌷🌹🌷🌹🌷🥀

  • @asas1586
    @asas1586 2 ปีที่แล้ว +25

    ቴክቶክ ላይ ከማፍጠጥ ይሄን አስተማሪ የሆነ ማየት መማርማ መጥፎ ከማየት መጠበቅም ነዉ

    • @NorhAltabe
      @NorhAltabe หลายเดือนก่อน

      በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነዉ

    • @user-hp7to5qu8k
      @user-hp7to5qu8k 25 วันที่ผ่านมา

      ቨበጣምወላሂ

    • @Jshs111Medi
      @Jshs111Medi 2 วันที่ผ่านมา

      👌👌

  • @munujamunuja2124
    @munujamunuja2124 2 ปีที่แล้ว +7

    እናሊላህ ዎእና እለይህ ራጅዑና ሱባሃን አላህ በጣም ይገርማል አስተማር ፊልም ነው ዎላሃ እንያ አጃላቺን መቼ እንድ ሆነ አናቅም አላሃ መጨረሻቺን አሳምርልን ኢንሻ አላህ

  • @rebiyamuste9084
    @rebiyamuste9084 ปีที่แล้ว +6

    አለህ ማጨረሸችን የሰምርልን የረብ በጠም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ

  • @user-qc3wh5fb1s
    @user-qc3wh5fb1s 2 ปีที่แล้ว +15

    እጂግበጣም አስተማሪ ብሮግራምነው ያኢላሂ አስተዋይ አርገን ሶብርስጠን ጀሚአን 💔💔💔💔😪😪😪

  • @hayethussentube
    @hayethussentube 2 ปีที่แล้ว +67

    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹

    • @tamarkasaw512
      @tamarkasaw512 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን😘😘😘

    • @okok8293
      @okok8293 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን ማሬ

    • @foziyadem7788
      @foziyadem7788 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tamarkasaw512 አሚን

    • @hhnnn-qz6kf
      @hhnnn-qz6kf ปีที่แล้ว

      አሚንንን❤

    • @AmnaAa-ki8ii
      @AmnaAa-ki8ii 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @Jshs111Medi
    @Jshs111Medi 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ አልሀምዲሊላህ🙏 አላህዋዬ እናት እና አባቴን ወድሞቼን እስልምና ወፍቅልኝ ያረብ በአላህ ዱአ አድርጉልኝ ለቤተሰቦቼ እስልምናን እድወፍቅልኝ😢😢

  • @KedirFendisha
    @KedirFendisha 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛከላህ ምርጥ ትምርትነው አላህ ኸይሩን ይወፍቀን

  • @tube896
    @tube896 2 ปีที่แล้ว +41

    የእውነት እያለቀስኩ ጀመሬ እያለቀስኩ ጨረሰኩ በጣም ያስተምራል

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  2 ปีที่แล้ว +2

      Thank you tg

    • @HeriyaEto
      @HeriyaEto 2 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲☝️☝️

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭

    • @mekidesgebeyaw3617
      @mekidesgebeyaw3617 2 ปีที่แล้ว

      በእውነት እያለቀስኩ ጨርስኩት አስተማሪ ነው

  • @user-yj9od4qu1u
    @user-yj9od4qu1u 2 ปีที่แล้ว +11

    ቁርአንአብረን እንቅራ ፕሮፈይሌንተጭናችሁኑኑኑ

  • @HabasiMohno-li1be
    @HabasiMohno-li1be 6 หลายเดือนก่อน +4

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን❤

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 2 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላ በርቱ በጣም አስተማሪ ነዉ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአሏህ አሥተማሪ ታሪክ ነዉ ያሣዝናል ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @fttgygyfhfuhggh2507
    @fttgygyfhfuhggh2507 ปีที่แล้ว +7

    ለሁላችንም መልካም ሥራ ይወፍቀን🌹🌹🌹

  • @fafiyoutube1237
    @fafiyoutube1237 2 ปีที่แล้ว +5

    የሰው ልጅ መቸ ይችን ዱኒያ እደምንለቅ አናቅም ሱብሀን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @quranrecitationtube6152
    @quranrecitationtube6152 2 ปีที่แล้ว +9

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን በኢስላም አኖርከኝ በኢስላም ግደለኝ ያረቢ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  2 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  2 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g 2 ปีที่แล้ว +5

    ስደት ላለነዉ ጥሩ ትምህርትነዉ እህት ወንድሞቸ ብር ከለሌን ሁሉም አይፈልገን ቤተሰብም ቢሆን እኛግን ሁሌ ለቤተሰብ ምን እናርግ እንጅ ለኔ ምን ልስራብለን አናቅም አዳንድ ቤተሰቦችደሞ አይረዱም የምር ያማል አንዳንዱም ቤተሰብ እኛን እንጅ ገንዘባችንን አይጠብቁም ስለዚህ ለኛ የሆነነገር እንያዝ ሁሌ ቤተሰብጋ መቀመጥ የለምና እንወቅበት አላህ ከክፉነገርሁሉ ጠብቆ አላህ ለሀገራችን በሰላም በጤና ከቤተሰቦቻችን ጋ ያገናኘን

  • @GufBic
    @GufBic 6 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ መጨረሻቺንን አሣምርልን😢😢

  • @user-cz6zh8np7f
    @user-cz6zh8np7f ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ወላሂ እንባየን መቆጣጠር አልችልኩም አላህ ሁላችንንም ወደ ህይር ስራ ይመርን ሀውለት ወላሂ ቃላት አጣሁልሽ ማሻ አላህ ምርጥ ትምህርት😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Toybe330
    @Toybe330 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ወላሂ ደስስ የሚል ድራማ ነው አስታማሪ ነው

  • @gamalmohamedidriss8997
    @gamalmohamedidriss8997 ปีที่แล้ว +2

    ማአሻአላህ ሁላችንም አክላቃችንን በጥሩ መንገድ ይምራን አሚን

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ስወዳቸው ኢማኔ ሙልት ነው የሚለው እድህ አይነት አስተማሪ ሳይ በርቱ ማሻ አላህ❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም በጣም ልዩ አስተማሪ ነው በርቱልን
    ፈጣሪ ሆይ የሰማይ ቤታችነን ሳንሰራ እንዳትቀድመን አደራ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውዶች አስተማሪ ዲራማ ነው ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @rabeiaebrahim1468
    @rabeiaebrahim1468 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @teybabintbamudsaw1653
    @teybabintbamudsaw1653 2 ปีที่แล้ว +6

    ያአለህ ሶፊ ሀቂቃታን አንቺን አይነት እህት ያብዘልን ስወድሽ አለህ ደሞ ከኔ በለይ ይውደድሽ

  • @zizuyoutube9604
    @zizuyoutube9604 2 ปีที่แล้ว +4

    ያአላህ😭😭😭😭ቀጥተኛውን መንገድ ምራን በርች እህቴ ወላሂ በባነው የጨረስኩት😭😭😭😭😭

  • @user-rk1md8zp8k
    @user-rk1md8zp8k 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአሏህ አሥተማሪ ፊልም💚💚💖💖

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 ปีที่แล้ว +3

    ት/ም.ሰጭ.ነው.በርቱ.ማሻአላህ.በጌታ.ስም.ይሁንብኝ.ሀቅ.ነው.ሁላችንም.በሀላል.አላህን.የምንፈራበት.ህይር.ስራ.የምንሰራበት.አላህ.ይወፍቀን.ያአዬ.ሀናስ.የአህዎት.አላህ.ሻሂዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-us3xu4ge8e
      @user-us3xu4ge8e ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤ ደስ የሚል ነው ወረቢ 😭😭😭😭

  • @damakachabayineyehosanalij3188
    @damakachabayineyehosanalij3188 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባረክሽ😭😭

  • @user-pl7dh8cp6m
    @user-pl7dh8cp6m 2 ปีที่แล้ว +5

    😭😢ደስ የሚል ትምህርት ነዉ

  • @user-zm3ho8iu3o
    @user-zm3ho8iu3o 2 ปีที่แล้ว +4

    ያርቢሙስሊምመሆንመታደልነው

  • @jennas14
    @jennas14 2 ปีที่แล้ว +4

    ያአላህ እዝነትን ያረበ እዘንልን

  • @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
    @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሺአላህበጣምአስተማሪፊልምነውሀቂቃዊዉ🌻💦

  • @user-zx3iw2yz9y
    @user-zx3iw2yz9y 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱበሀን አላህ ስት አይነት ጥሩ ሰው አለ
    በጣም ትምህርት አለው😢😢😢

  • @user-nh4dm9zp9m
    @user-nh4dm9zp9m 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀን አሏህ ገራሚ ትምህርት ነው ወሏሂ እኔ አልከታተላቸውም ግን ዛሬ አሏህ አዝኖልኝ በሷብር ተመለከትኩ ከዛም ትምህርት ቀሰምኩ

  • @user-ee6ki9ki4n
    @user-ee6ki9ki4n 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂበጣም ደሥ የሚልል ነው የራሤ ታሪክ እሥከሚመሥለኝ ድረሥ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 11 หลายเดือนก่อน +3

    በአረብ ሀገር የመጣችዋ 😢ወኔ ጌታዬ

  • @allqua1496
    @allqua1496 ปีที่แล้ว +2

    ሱበህን አላህ አስተማሪ ወላሂ አላህ መልካም ሰሪዎች ያድርገን

  • @hefisatube9490
    @hefisatube9490 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው ድናችንንም በስደትም የምንሰቃየውንም ይቃኛል ደራሲዋ ነፊሳ አደም የስደቷ ጀግና አድናቂሽ ነኝ በርች ተዋንያን ሶፊንም አድናቂሽ ነኝ በርቱልኝ

  • @Hiba737
    @Hiba737 2 ปีที่แล้ว +14

    አበጣም አስተማሪ ድራማ ነው ያለብንን የረሳነውን የሚያስታውስ ትልቅ መልእክት ያለው ስራ ነው በርቱ

    • @user-ei9mn7ov1o
      @user-ei9mn7ov1o 2 ปีที่แล้ว

      ኢስላማዊ ድራማ የለም

  • @user-nw7qs7gp4q
    @user-nw7qs7gp4q 4 หลายเดือนก่อน +1

    የአሏህአስተማሪነዉወላሂሱበሀንአሏህ❤❤

  • @user-fq2zx7dd5q
    @user-fq2zx7dd5q 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪነው ሱባሀን አላህ መጨረሻን አሳምረው

  • @BertukanKeder
    @BertukanKeder 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርችልን ወላሂ በጣም ትምህርት ነው

  • @neimakemal5248
    @neimakemal5248 2 ปีที่แล้ว +3

    Allah ywefken endezi lemehon😭😭😭💔

  • @IkramH-xu3do
    @IkramH-xu3do 2 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀንአላህ ጤናና ገንዘብንአንድ እንደት አንድሆነ ጤናነው ሁሉን የሚገዛው አልሀምዱሊላህ

  • @hikemaalemu1859
    @hikemaalemu1859 ปีที่แล้ว +1

    ቢሥሚላህ አ.ሊላህ እኔ የ11ክፍልተማሪነኝ እናም በዲኔያለኝ አቋምደካማ ነው ለሦላቴ ብቻሥንቱ ግን የዲኔን ብርታት በኢሥላም ፊልሞች ለመገንባትና ለማጠከረ እጠቀምበታለሁ ብቻ አ.ሊላህ

  • @fatema6394
    @fatema6394 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ በጣም አስተማሪነው

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወላህ ሰወች ቲክቶክ ላይ ሙዚቃ የማንንም ፍድያ ተምንመለከት በሂወታችን ትልቅ ትምርት ያለው እንይ👍👍👍👍

  • @momina7794
    @momina7794 2 ปีที่แล้ว +21

    ከወርቅ በላይ የሆነ ዘላለማዊ ሃብት ትልቅ ት/ ት

  • @fatumaethiopia4709
    @fatumaethiopia4709 2 ปีที่แล้ว +6

    Waw this is amazing it makes me a wakeup😭😭😭😭

  • @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
    @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣምአስተማሬነው🌻🌻🌻

  • @lebabahalharthi4877
    @lebabahalharthi4877 2 ปีที่แล้ว +14

    ሳላየው ነው ነው ላይክና ኮሜት ያደረግኩት ልጆቹን ስለምወዳቸው ለማበረታታት አይዟችሁ ጠክሩ ሶፊያ ለኔም ሷሊህ ሷሊህ ልጅ እድሠጠኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  2 ปีที่แล้ว

      Allah yestesh wede

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 8 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይወፍቅሽ እህት

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም አብሶ ነኔ አይነቱ ወሮ በላ አሪፍ ትምህርት ነው አውነት 100℅ በርሰነት 15 ለማሻሻል እሞክራለው ግን የሰው ሀቅ ነክቼም በልቼም አላቅም አልሀም ዲሊላህ ግን አለም ለይ ካሉ ጉረኛ እኔም አለሁበት አሁን ግን ሁሉም ነገር። እያስጠላኝ መጣ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  2 ปีที่แล้ว +2

      ማሻ አላህ የሰው ሀቅ አለመውደድህ ትልቅ መልካም ስራ ነው

  • @teyibamaute7520
    @teyibamaute7520 2 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah betam desi yemil timirtinew👌😭 😭

  • @maryamrafida8991
    @maryamrafida8991 2 ปีที่แล้ว +7

    አላሁአክበር በጣሜ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት እኛም እናግዛችኋለን

  • @rahmakader2295
    @rahmakader2295 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔን የስላቀሰኝ ነጋር ብኖር የከፈኑ ነገር ነው ሞት ነግሮ አይመጣም እኛ እንዘናገሌን እንጅ ብቻ አላህ ከቴመችን የሰምራልን😢

  • @halimahhalimah7100
    @halimahhalimah7100 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ጡሩ ጌድኛ ይስጠን ጡሩም ስራ እንስራ

  • @zemubinthussen2975
    @zemubinthussen2975 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱበሀን አላህ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን😥

  • @user-vm1jh4tx1s
    @user-vm1jh4tx1s 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሱበሃን አለህ ልብ ያለዉ ልብ ብሎ ይማልካት 😢😢😢❤❤❤

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላ ገና ሳላይ ላይክ ላይክ

    • @asenali2916
      @asenali2916 2 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌም መሞት አልፈራም ግን አኼራየን እፈራለሁ መልካም ምስራትን አስባለሁ ግን አልተገብርም ያረብ አኼራን የምፈራበት ኢማን ወፍቀኝ

  • @user-lh9ki8nq1e
    @user-lh9ki8nq1e 2 ปีที่แล้ว +3

    በጠም ነው ምወድሽ የአሄረ እህቴ ጀዘከለህ ሀይር አብሽር በርቺ

  • @user-pc8ri2ud7p
    @user-pc8ri2ud7p 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አላህመጨረሻችንያሣምርልን

  • @SaaraDanyi
    @SaaraDanyi 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትምርትነዉ በጣም የሚገርምነዉ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በሩቱ

  • @user-ry1ld3fq6p
    @user-ry1ld3fq6p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ አላህን ከሚፈሩት አላህ ያረገን ሶፊቆጃ ማሻ አላህየምት ሰሪያቸዉሁሉ አስተማሪ ነገርነዉ አላህ ሰምተዉ ከሚጠቀሙትያርገር በ

  • @emumubarek195
    @emumubarek195 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው የኛን ስቃይ የሚያውቀው የቀመሰ ብቻ ነው

  • @GeCr-xn2nl
    @GeCr-xn2nl 13 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ በጣም አሥተማሪ ነዉ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @NefesaMohammed
    @NefesaMohammed หลายเดือนก่อน +1

    መሽለህ 🤲🤲❤️🌹🌹💋

  • @user-ji8dm9mw2r
    @user-ji8dm9mw2r 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያሰላምምም በጣምአስተማሪነው

  • @user-kr6ij7ou6d
    @user-kr6ij7ou6d 2 ปีที่แล้ว +3

    ያርብየመጨረሽችንንንአሳምርልን

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ በጣም ብዙ ተምሬበታለው ኢንሻአላህ

  • @Mahitube6987
    @Mahitube6987 ปีที่แล้ว +1

    Sister what a beautiful movie Masha Allah may Allah SW bless you

  • @kwaitea1416
    @kwaitea1416 2 ปีที่แล้ว +3

    ያረብ የእዝነትቀን አምጣልን

  • @eilham2682
    @eilham2682 2 ปีที่แล้ว +2

    ለበተሰብ መኖር ለራስ እድሁ መቅረትነው የኔን ህይወት ነው ወላሂ የሰራሽው ሰው ቢጥልም አላህግን አይጥልም ለሁሉም መላአለው

  • @fathiyafathiya1422
    @fathiyafathiya1422 ปีที่แล้ว +1

    جزاكم الله خيرا واحسن جزاكم 😢❤❤

  • @selmawitgebyou2655
    @selmawitgebyou2655 2 ปีที่แล้ว +2

    Endzhe Yalu swoche yabezalen subane alahe mshalahe!!

  • @user-up2hf5pp5t
    @user-up2hf5pp5t 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን ያርብብብብአሚንንንንንያርብብብብብ

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱባሀንአላህ በጣም ያስትምራል 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥👍👍👍👍👍👍👍

  • @Shrefjmal
    @Shrefjmal 13 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህበጣምአስተማሪነዉ❤❤❤

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 ปีที่แล้ว

    ያረብመጨረሻየን አሳምርልኝ ጀዛኩመላህ ከይረን በጣም አስተማሪ ፊልምነው አላህ ልቦና ይስጠን ያረብ ሀገሯሴት አሳዘነችኝ እኔም የሷ እጣፋንታ እንደሚደርሰኝ ሳስበው አዘንኩ ያረብ ለኔምለው ነገር ስጠኝ

  • @lebabahalharthi4877
    @lebabahalharthi4877 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላ በጣም ምርጥ ትምህርት አለው

  • @hanannhanann9457
    @hanannhanann9457 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ሰው መቼም በምድር አይቆይም የኔ ቆንጆ

  • @mulyemuhe2772
    @mulyemuhe2772 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሀቅ ነው መምትን ስናስብ ምን ሰርቸ ነው የምንለው❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-js1gu1xy7m
    @user-js1gu1xy7m 16 วันที่ผ่านมา

    በጣምነዉ የተማረኩበት

  • @mekiyaabdilhadi1998
    @mekiyaabdilhadi1998 ปีที่แล้ว

    ያኛ መጨራሻ ኤሄ ነዉፈ ያኔ ሚኞት እንደዚ ነዉ ለኬራዬ መስረት ያስደስተኛል መጨረሼኒም አሰሚሪልኚ ያተጀገሩት መርደት ያረብ😍💪💪👏👏☝👍💪💗

  • @ziyada6109
    @ziyada6109 2 ปีที่แล้ว +2

    Masha allha teru meleket nw yena konjowoch besimanebet mentekem allha yargin

  • @kalkidanayele5310
    @kalkidanayele5310 2 ปีที่แล้ว +2

    እፍ በስማም ኡነት በጣም ነዉ ያሚያዛዝኔ

  • @zeynebmolla5560
    @zeynebmolla5560 2 ปีที่แล้ว +7

    ሱብሀን አላህ አሰተማሪ ድራማ ነው ሶፊየ አላህ ዱኒያ አኼራሽን ያሰምርልሽ

  • @sadaaaleda5642
    @sadaaaleda5642 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢 ማሻአላ በጣም ከዲን የተያዘ አስተማሪ ነው

  • @ebrahimayoob1029
    @ebrahimayoob1029 2 ปีที่แล้ว +3

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    በዝህ ላይ ሁለት ነገር ንረዳለን
    ሰፋ አረጎ ለተረዳዉ በተሰብ መረዳት እንዳለበት ሁሉ ለራሱም መረሳት እነደ ለለበት
    ሀለተኛዉ ሰዉ ምንም ምታረግለትም አነተ ከወድክ እነደ ምጥላክ ነዉ ሱስተኛ ሰንት እህቶቻችን ለራሳቸዉ ምንም ሳያሰቡ ህወታቸዉ ሁሉ ለበተሰብ ያሰባሉ ና ለነሱም ትምህረት ይሆናል

  • @ReemTube
    @ReemTube 2 ปีที่แล้ว +9

    ውዴ ቤተሰብነኝ በተሰብ አርጊኝ ለምሰሪው ስራ ሁሉ አላህ ይቀበልሽ ወላሂ ሶፊዬ የኔ ደርባባ አላህ ይጨምርልሽ

    • @SofiaTube04
      @SofiaTube04 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ሆንኩኝ ውዴ

  • @user-sh9vb1qf2f
    @user-sh9vb1qf2f 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱፖነላህ አላህ ቀጥተኘውን መንገድ ይወፊቀን ወላሂ ልብ ይነከል በሰመነው ተጠቀሚ አላህ ያድርገን

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 11 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻችን አሏህ ያሣምርልን ያረብ 😭

  • @MsamelaAmela
    @MsamelaAmela หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ደስየሚል ተምርት