በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ በተፈጠረው አለመረጋጋት ማዘናቸውን የሐይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች ተናገሩ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 11

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለንግንምንምአይነት መረጃአትደብቁ

  • @GannathGannath-t2v
    @GannathGannath-t2v 4 หลายเดือนก่อน

    ደፋር ጂሩላይ😂😂😂😂😂

  • @bayeayele367
    @bayeayele367 3 ปีที่แล้ว

    እሱንማ ዋጋውን ሰጠንው ይከ ነጫጭባ የአይን ህክምና ብሎ በሀይማኖታችን መጣብን ሸዋ ማንነቱን አሳወቀው

  • @eskenderwoldekidan212
    @eskenderwoldekidan212 4 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ ድብቅ አጅንዳ ማለት ምን ማለት ነው ?ድግሞስ አስግድደው ነውወይ በጣም የሚያስዝን ዘገባ ነው ወንጌል ድብቅ አጅንዳ ሳይሆን ግልጽ ነው

  • @coincafe2869
    @coincafe2869 4 ปีที่แล้ว

    "እኛ ሃይማኖትን ከ4ተኛውና (ክርስትና) ከ7ተኛው(እስልምና) ክፍለ ዘመን ጀምሮ እናውቀዋለን፤እንደ ዮናታን ያሉ ሉተራዊያን ኣይሰብኩንም።
    የሐይማኖት ድርጅቱ ወደ እነዋሪ የገባው ሐይማኖት ሊሰብክ ነው ወይስ ዕርዳታ ሊያደርግ ነው፤የክልሉ መንግስት እንደዚህ ዓይነት ተቋማት ወደ ክልሉ ሲገቡ ኣላማቸው ምን እንደሆነ በግልጽ ያውቅ ነበር ወይ? ዕርዳታ ሰጪ ነን ብለው ገብተው ሐይማኖት ሲሰብኩ ከተገኙ የክልሉ መንግሥት ለምን ይዞ ኣልጠየቃቸውም? ጣቱን ወደ ወጣቶች ከመቀሰሩ በፊት???

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 3 ปีที่แล้ว

    በጭራሽ ንቁ የጅሩ ልጆች ግን አታቃጥሉ

  • @yigremmengistu2792
    @yigremmengistu2792 ปีที่แล้ว

  • @hayattube8302
    @hayattube8302 4 ปีที่แล้ว

    እና ምን ችግር አለ ሀይማኖታዊ ትምህርት ቢያስተምሩስ የፈለገ ይቀበላል ያልፈለገ ይተዋል በግዴታ ተቀበል የሚለው የለምማስተማር ደግሞ መብታቸው ነው ቤተእምነትን የምታቃጥሉ ሰወች አላህ ያቃጥላችሁ እኛም ሞጣ ያለምንም ምክንያት አክራሪ ክርስቲያኖች አቃጥለውብናል አርናል አልቅሰናል አላህ ይይላችሁ እኛስ ለአላህ ሰተናቸዋል አላህ እውነቱን አዋቂው ጌታ ነውና አላህ ይይላቸው

    • @ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ
      @ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ 4 ปีที่แล้ว

      ደፋር አለ አፈ አለኝ ብለሽ አቃጥለዋል ትያለሽ ሆይ እኛ ክርስቲያኖች አይደለም ማቃጠል ስድብ አይወጣንም እሺ ስምሽን ለሰው አታውርሽ እና ለሌላ ስራ መጥቶ ምንፍቅናን ሊሰብክ ስመጣ ማንም ዝም አይልም እሺ

    • @hayattube8302
      @hayattube8302 4 ปีที่แล้ว

      Lio Sw ዞር በይ የሞጣው ቃጠሎ ሲነሳ ያመኛል ዝም በይ ከፈለግሽ እየጨፈሩ እመቤቴ ማሪያም ጂወርጊስ እያሉ እየጨፈሩ እንዳቃጠሉት ከነ ማስርጃው ቪዲኦውን አለኝ እልክልሻለው

    • @user-pq1qe2mt9g
      @user-pq1qe2mt9g 4 หลายเดือนก่อน

      ከክርስቲያን ሌላ አንፈልግም