MK TV ግእዝ ትምህርት፡- ምዕራፍ ሦስት | ክፍል ፩

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
  • Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....

ความคิดเห็น • 20

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 ปีที่แล้ว

    የሚመሰገኑ መምህር ኖት ፀጋውን ፣በረከት .እድሜውን አይለዮዎት

  • @ሰኣሉለነካህናትወዲያቆናት
    @ሰኣሉለነካህናትወዲያቆናት 4 ปีที่แล้ว +2

    Tank you teacher may you hear the word of life. I really appreciate that you explaining us in geez I fond it very helpful.

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን።ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን መልካም ትምህርት ነዉ በርቱልን ማህበረ ቅዱሳንየ 👏👌👌👏👏👏

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💒💚💛❤ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር 👍💚💛❤ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏💚💛❤🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @abebechmersha1895
    @abebechmersha1895 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምመኘው ትምህርት ነው። እኔ እድሜዬ ትልቅ ነው እንደምንም እፍጨረጨራለሁ ቀደም ቢል ለኔ ጥሩ ነበር የአሁኑ ትውልድ እድለኛ ሥለሆናችሁ ይኬንን እድል ተጠቀሙበት እንዳያመልጣችሁ ሀደራአደራ

  • @yairgete9942
    @yairgete9942 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር በርቱ ከፍ ከፍ ያድርግዎ

  • @digitechdigitech1017
    @digitechdigitech1017 4 ปีที่แล้ว

    ማህብራአችንን ያኮይልን በስላም ባግራችን ገብትን ላክበር ያበቃን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርጥልን በጣም ነው የምፈልገው ግዕዝ ማወቅ

  • @endaleabrie4458
    @endaleabrie4458 4 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasmalegn Mimher

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን። ነጮቹ እየተሻሙ ግእዝ ሲማሩ አይተን መማር ጀመርን? በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል አሉ።

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር

  • @ElsaHaile
    @ElsaHaile ปีที่แล้ว

    በጠም እናመሰግናለን መግዝት እይፈልጋል የት ነዉ የሚገኝ

  • @selambirhanu8508
    @selambirhanu8508 4 ปีที่แล้ว

    መቼ ነው ትምህርቱ የሚጠናቀቀው ??? የሚጠናቀቅበትን ቀን ብናውቀው ጥሩ ይመስለኛል

  • @lidukonjo9200
    @lidukonjo9200 4 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @EstifanosFiker
    @EstifanosFiker หลายเดือนก่อน

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว

    ግብረ ቤት🌿👇
    ፩ ለ
    ፪ ሀ
    ፫ ሀ
    ፬ሀ
    ፭ ለ

  • @abenezertsegaw5790
    @abenezertsegaw5790 3 ปีที่แล้ว

    ድምጽ የሚያን ሠው ክፍል አለ አስተካክሉት እባካችሁ

  • @ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ
    @ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ ትንሽ እየቸኮሉ ነው ከይቅርታ ጋር

    • @abghomes
      @abghomes 4 ปีที่แล้ว

      Please you can repeat the video
      What they need is encouragement
      God bless you This will cost 1000 of dollars in university class