ተቆጡ ኀጢያትንም አታድርጉ /ዲ/ን አቤል ካሳሁን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 103

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +43

    የፈጣሪስራ ድንቅ ነዉ አንድ አይነት ድምጽ ቪዲዮ ባይሆን ማንም ሊለያችሁ አይችልም ከመምህር ሄኖክ ጋ😘

    • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
      @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም እንዴት እንደሜገርመኝ

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም በእዉነት ሁሌ የሚደንቀኝ ነገር ነዉ

    • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
      @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +5

      በትክክል እኔ በዋሳብ ሳዳምጥ ዲያቆን ሄኖክ ነበር የሚመስለኝ በስማቸዉ ነዉ የሚለየኝ ግሩም የእግዚአብሔር ስራዉ

    • @temesgen637
      @temesgen637 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ገርሞኛል ፊታቸው ሳይ ነው የለሀዋቸው ወንድማማች ናቸው እንዴ?

    • @kidistyemariyam1786
      @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว

      @@temesgen637 አይደሉም ዉዴ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +13

    እውነት ለመምህራችን ቃለህወትን ያስማልን💕👏
    *አዛኝቷን ድምጻቸው ቁርጥ ዲ/ን ሄኖክ ሐይሌን ይመስላሉ መንትያ ነቸው መስለኝ ሺ አመት ኑሩልን💕👏*

  • @helensmulugeta6538
    @helensmulugeta6538 2 ปีที่แล้ว +17

    ቃለህወትን ያስማልን 💙🙏🏾💙
    ድምጻቸው ዲ/ን ሄኖክን ይመስላሉ

  • @selam03teka76
    @selam03teka76 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ⛪️ ከ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ጋር በድምፅም በስብከቱም በጣም ትመሳሰላላችው ፀጋውን ያብዛላችው መምህራኖቻችን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ይስጥልን ጥሩ የሆነ ትምህርት ነው። የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የይቅርታ ልብን ይስጠን አሜን!!!

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መምህር 💚💛❤🙏

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ያድልልን በሰማነው ቃል እንድናፈራ እምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ አስፈላጊ ትምህርት ነው ፀጋውን ብዝትዝት ያድርግልህ❤🙏

  • @monaahmad7565
    @monaahmad7565 2 ปีที่แล้ว

    kala hiwat yesmalen 👏 mamihrashen yagalegelot zamank yebarak 🙏 segaun yabezalek

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @kinemahelt3745
    @kinemahelt3745 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ጥበቡ ረቂቅ ነው መልክ ቢለያይም ድምጻቸው እና የትምህርት አሰጣጣቸው አንድ አይነት! አምላከ ቅዱሳን ክብሩን ይውሰድ ለእናተንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !

  • @selam.megrsa3528
    @selam.megrsa3528 2 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen.Amen

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ግሩም ትምህርት ነዉ የሰማንዉን በስባችን ፀላት ይፃፍልን አሜን

  • @hdhdhdhdrhdhd7683
    @hdhdhdhdrhdhd7683 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሔር ፀጋዉን ያብዛልን

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 ปีที่แล้ว

    Ame n amen amen

  • @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
    @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
    @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @makaramm6957
    @makaramm6957 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አለምየታደሰልጂ
    @አለምየታደሰልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህራችን

  • @tube8199
    @tube8199 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwotn yesemaln wendemachn dinknew

  • @user-kr8tm1kn5d
    @user-kr8tm1kn5d 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwotn yasemaln wendmachn

  • @weltetinsaye80
    @weltetinsaye80 2 ปีที่แล้ว

    Ewnt yeftary Sera ejg dink Nw kuchy D/henok hiyle 👌👌👌
    Dimtsu minu wendmu Nw gin??
    Ewnt Exabhar 1000 Yadrgachu🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏💗💗💗

  • @አድራሻየከመሥቀሉስርነው
    @አድራሻየከመሥቀሉስርነው 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን የህወትን ቃል ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ ጸጋውን ያብዛልክ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።አሜን አሜን

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelelelelelelelel

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን አቤል ካሳሁን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tigistlemma3933
    @tigistlemma3933 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln ke dn henok haile gar yemesaselalu

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 ปีที่แล้ว

    የህይወትን ቃል ያሰማልን !
    ለእኔ የሚያስፈልገኝ ትምህርት ነው ።

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 2 ปีที่แล้ว

    Amen! Kalehiwotn Yasemalen Lememhrachin🙏 Yeegziabher Sraw Dnk New Beewnet! DMST,MAYK AYAYAZ,YEAKAL ENKSKASE, HULU NEGER D.N HENOK HAYLEN BETAM GERMOGNAL! Melkachew Bcha New Tinshe Yemileyew🥰🙏

  • @alem3060
    @alem3060 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር የቅዱስ እዮብን እምነት ፅናቱን ያድለን

  • @selam.megrsa3528
    @selam.megrsa3528 2 ปีที่แล้ว

    Qale.hiwetin.yasemalin

  • @alemabraham7104
    @alemabraham7104 2 ปีที่แล้ว

    Kale ewat yasmalen

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏💚💛❤️
    ግሩም ነው የእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህር ዲ/ን ሄኖር ሀይሌ ጋ ድምፃችሁ አንደ ነው በእውነት ቸሩ አምላክ ይጠብቅልን👏👏 ❤️

  • @sudyhherh1860
    @sudyhherh1860 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ እውቀትህን ይባርክ መምህር አቤል ....ስለምታስተምረን እናመሰግናለን😍🙏🏾❤️

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራ ድምፃችሁ በጣም ይመሳሰላል ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች ።

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen memeher

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የሆነ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @bahrdisetegn4027
    @bahrdisetegn4027 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @nitsuhsisay6421
    @nitsuhsisay6421 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 2 ปีที่แล้ว

    Kalehywet yasemaln memhrachin tewahdo lezelalem tnur

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @ቀለምየኪዳነምህረትልጅ
    @ቀለምየኪዳነምህረትልጅ 2 ปีที่แล้ว +12

    በፈጣሪ የተለያየ መልክ አንድ አይነት ድምፅ
    እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻ደግሞ የአገላለፃቸዉ መመሳሰል ይገርማል...🤔

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሠማልን💒

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ በረከት ያድልልን

  • @estenfasztewahedo8883
    @estenfasztewahedo8883 2 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwet Yasemalen

  • @Tube-el2yy
    @Tube-el2yy 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋው ይብዛሎት

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @tirfetfr9303
    @tirfetfr9303 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @kelehailu1499
    @kelehailu1499 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @berukbelay6058
    @berukbelay6058 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalen

  • @selluseleem1358
    @selluseleem1358 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ኮመንት አይቸ ነው መምህር ሄኖክ እንዳልሆነ ያየሁት የሚገርም ድምፅ የሚገርም መመሳሰል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህሮቸ

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @bilenlove6432
    @bilenlove6432 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @abebechtesfaye3862
    @abebechtesfaye3862 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የእግዚአብሔር ስራ እኔኮ ዲያቆን ሀይሌ መስሎኝ አዳምጨቡሀላ ነው ያወኩት ይገርማል ወንድሙ ነው ግን

  • @tigestgetachew723
    @tigestgetachew723 2 ปีที่แล้ว

    astemirwachewum temesasay newu

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!

  • @gelilabekele2202
    @gelilabekele2202 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @rgormse
    @rgormse 2 ปีที่แล้ว

    Aysemame

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን

  • @atsedeshukur6889
    @atsedeshukur6889 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ከዲ/ን መምህር ሄኖክ ሀይሌ ጋር ድምፃቹ አንድ አይነት ነው ፀጋው ያብዛላቹ

  • @bealemkalu2246
    @bealemkalu2246 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን🙏የሚገርም ነው ከመምህር ሄኖክ ጋር አንድ አይነት ድምፅ

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +2

    በኮሜንት የኔንም ሀሳብ አገኘሁት ከመምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ጋር ይመሳሰላሉ ትምህርት ቢሉ ድምፅ ዘይገርም የእግዚአብሔር ስራ

  • @henokendalew4141
    @henokendalew4141 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ደግሞ ከዲን ሄኖክ ጋር አንድ አይኘት:

  • @alemabraham7104
    @alemabraham7104 2 ปีที่แล้ว

    Dekon henok
    Demsatu tamsasay new

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ
    @ድንግልሀገሬአደራራራራ 2 ปีที่แล้ว

    አይሰማም የክርስቶስ ቤተሰቦች

  • @bezawitashebir2731
    @bezawitashebir2731 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ብቻ ነኝ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክን የመሰለኝ 🥰

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ጸ4ቀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ጸ4ቀ 2 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ነው ቁጭ ድምፅ ሄኖክ ሆይሌን ነው

  • @asnku5333
    @asnku5333 2 ปีที่แล้ว

    ዳቆን ሂኖኬ ሀይሊ በወይትጰመጣ

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 2 ปีที่แล้ว

    አቤት መመሳሰል

  • @selamawitashenafi9030
    @selamawitashenafi9030 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @bogalebeza
    @bogalebeza 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ኢዮአታም
    @ኢዮአታም 2 ปีที่แล้ว

    *ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ሸ4ዸ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ሸ4ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @theotokosmiracle
    @theotokosmiracle 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!