ሰበር - የንግድ ባንኩ ጥቃት ጉድ በምርመራ ተጋለጠ | መንግስት የሀዘን መግለጫ አወጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 127

  • @hallelujahmezmurmezmur
    @hallelujahmezmurmezmur 10 หลายเดือนก่อน +10

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤ ዮሐንስ 3:16

  • @TigistAssefa-op2zk
    @TigistAssefa-op2zk 10 หลายเดือนก่อน +16

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @MaleseyohannesGetiso-dx7ts
    @MaleseyohannesGetiso-dx7ts 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks!

  • @helmegnawutube2156
    @helmegnawutube2156 10 หลายเดือนก่อน +10

    ምኩራብ/ሰቀላ🎉 እንኳን አደረሳቹ

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde8331 10 หลายเดือนก่อน +25

    የራሶ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ ያገሬ ሰው ያ ሁሉ የንፁሀን ደም ሲፈስ ትንፍሽ ያላለ አሁን ምን ይሉታል?

  • @TigistAssefa-op2zk
    @TigistAssefa-op2zk 10 หลายเดือนก่อน +17

    ከውሰጥማ ነው ነገሩ ግልፅ ነው 🤔🤔🤔🤔

  • @mekasatenaw7674
    @mekasatenaw7674 10 หลายเดือนก่อน

    Abela, thank you for your news, and please update your videos

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 10 หลายเดือนก่อน +34

    ግሩም ነው የኢትዮጵያ መግስት የራሱ ሀገር ሰው ሲያልቅ ሀዘን አይሰማውም ሌላሀገር ግን እየጨፈሩ ለሚሞቱ ሀዘን ይገልፃሉ ግሩም ፈጣሪ ይይላችሁ😞😢

    • @unkn5033
      @unkn5033 10 หลายเดือนก่อน +4

      ፋኖ ከሆንሽ ወደሽ ከተደፋሽ ነው ነገሩ!

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 10 หลายเดือนก่อน

      @@unkn5033 ነኚ ግን በዘረኚነት አላምንም የአለም ህዝብ ሁሉ ሰላም እዲሆኑ እመኛለሁ

    • @natizuu5782
      @natizuu5782 10 หลายเดือนก่อน

      Kazi bafit walaga yemotutis?​@@unkn5033

    • @photography6969
      @photography6969 10 หลายเดือนก่อน +2

      Manew yalekaw koy fano eyashnfa aydela 😂😂

    • @sarabekela9419
      @sarabekela9419 10 หลายเดือนก่อน

      Ye efugent lij lijuwan belach endemibalew...egena ers be ers yetebelalanew yemnteraredew yemnetelalefew, banda ye miqechaa lijoch honen...yewechi telaat ke jerba ejachew binorem..
      Russian yewechi telat newe...Yemen kemen matelalef newe...hulacheen techekaknenal.
      Mengest yemiseraw lemendertegenoch sayhon hagerawi diplomatic gengeunete lay newe.

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 10 หลายเดือนก่อน +4

    በትክክል እዛው የባንኩ ሰራተኞቹ ናቸው

  • @onelove-n8s
    @onelove-n8s 10 หลายเดือนก่อน +18

    የሀዘን መግለጫው ግን የጉድ ሀገር የራሷ አሮባት አሉ በቀን ስንት ኑፁሀን ጨፍጭፈው ሚድሩባት ሀገር

    • @ሊን
      @ሊን 10 หลายเดือนก่อน

      ለሙስሊም አገረት አትዛኑለቻዉ አላህ አለቻሁ በመጫረሻም ድል የሙስሊም ነዉ በይሆን እንኳን ጀነት አለቻሁ አልሀምዱሊላህ አላህ በቂያቻሁ ነወ ::

    • @photography6969
      @photography6969 10 หลายเดือนก่อน

      Demo man aleke

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 10 หลายเดือนก่อน

      የኛዎቹንማ ሕፃናቱን ጨምሮ እራሱ አያስጨፈፈጨፈፈ እንዴት ያዝናል😢😢😢😢 ፈጣሪ ይሁናት ለኢትዮጵያ😢😢😢

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 10 หลายเดือนก่อน

      መቼ ይሆን መልካም ነገር የምታሰቡት እናተ እኮ እንኳን ለመግስት ቀርቶ ለፈጠራቹሁ ጌታ አስቸጋሪ ሆናቹሀል ምን ጉድ ናቹሁ የናተ ኩፉ ሀሳብ ሀገሪቷን ፈተና የምታየዉ ይቅር ይበላቹሁ አብይ ስንቱን ጉድ የተሸከመዉ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 10 หลายเดือนก่อน

      እየፆማቹሁ እንኳን መልካም ነገር አታስቡም ስጋን ለማድከም ነዉ የምትፆሙት

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጲያ ህዝብ የምትሳደቡ የምትቃወሙ እግዚአብሔር በዚህ ፆም ማስተዋል ይስጣቹሁ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 10 หลายเดือนก่อน +12

    እኛም ቀደም ብለን የባንኩ ዝርክርክ አሰራር መሆኑን ቀደም ሲል ፈርጠም ብለን ጽፈናል አሁንም የሚመለከተው አካል ጥብቅ ምርመራ ሊያደረግባቸው ይገባል እንላለን ።

    • @ak47eto
      @ak47eto 10 หลายเดือนก่อน

      Tetekami yehonew temariw new eko 😂

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 10 หลายเดือนก่อน +6

      ተማሪ መጠቀም ጉዳይ ሳይሆን የሀገርና የህዝብ ንብረት በተዝረከረከ አሰራር ብልሹነት አለአግባብ መጥፋት ፈጽሞ የለበትም።

    • @comedian-yasino
      @comedian-yasino 10 หลายเดือนก่อน +5

      ይሄ ባንክ በእርግጥ አስራሩ ከድሮ ቀበሌ የሚለየው ኮምፒውተር ስላለው ብቻ ነው ::አቤት ሲያስጠሉ እኮ ሰራተኞቹ ለከስተመር ያላቸው ንቀት እና ተሰላፊው ሲበዛ ትልቅ የስልጣን ወንበር ላይ የተቀመጡ ሚመስላቸው ነገር ያናድዳል።ብቻ ምን አለፋቹ ንግድ ባንክ አሰራሩ ቢሮክራሲ የበዛበት እና የከስተመርን ምቾት የማይጠብቅ ዝርክርክ ባንክ ነው።የራሴን ገንዘብ ሳወጣ ብድር የምጠይቅ እስኪመስለኝ ምሳቀቅበት ብቸኛ ባንክ ።)🖕🖕👎👎✊🤛🤜👋👊

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@comedian-yasinoስለዚህ ደግ አደረጋቸው አሁንም በዘረፋቸው ንግድ ባንክ ደካማ ባንክ

    • @berhanululseged6038
      @berhanululseged6038 10 หลายเดือนก่อน

      ማነው ጥብቅ ምርመራ የሚያደርገው?የዋህ ነህ ወይ አደናጋሪ ባለጊዜ?

  • @tigistmom2015
    @tigistmom2015 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያሳዝናል የራስ ሰው በቤላ ሲታረዱ ምንም ሳትል ትንሽ እንኳን ፈጣሪን አትፈራም

  • @HADIYASULTANET1315
    @HADIYASULTANET1315 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ለሀገራችን

  • @DiribeYemesgen
    @DiribeYemesgen 10 หลายเดือนก่อน

    Abel ati washi,yegna birr mesara geztobetal mengist.

  • @johnygobena1439
    @johnygobena1439 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኛም ጠላት ከሩቅ እንደማይመጣ ፍንጭ ሰጥተን ነበረ ሰሚ ስለሌለ እንጂ

  • @SeidAmin-m8k
    @SeidAmin-m8k 10 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ለሃጋሬ😢😢😢

  • @Amnuelgtso
    @Amnuelgtso 10 หลายเดือนก่อน +2

    Selami l Ethiopian

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 10 หลายเดือนก่อน +2

    Ferist comments😂 like gechugn😊

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያሳዝናል የአጋች ታጋች ድራማ መንግስት ባለበት ሀገር

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 10 หลายเดือนก่อน

      aygermeme fano newe ygtcewe 10 milyne birr tqebelu gudi eko newe

  • @SsA-nm4go
    @SsA-nm4go 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰዋችን እግር ብር የሚቀበሉት በህግ መጠየቅ አለባቸ ገንዘቡን መሳሪያ ገዝተውበት መልሰው እኛኑ ይጨርሱበታል

  • @tamiratworku5808
    @tamiratworku5808 10 หลายเดือนก่อน +3

    Morning every one

  • @EndrisYimam-lc5lj
    @EndrisYimam-lc5lj 10 หลายเดือนก่อน

    የነአሜሪካን እጅ አለበት

  • @Matiyo23
    @Matiyo23 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ለ ሀገራችን ❤

    • @ሊን
      @ሊን 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን ❤

  • @ኡሙሰኢዲወሎ-ወ4ጠ
    @ኡሙሰኢዲወሎ-ወ4ጠ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 10 หลายเดือนก่อน

    ንፁሀን ነብሳችሁን ይማረው ታጣቃዎቹ እና ላኪዎቻቸው የመልስ ምቱን ቻሉት

  • @senaitmekonnen1936
    @senaitmekonnen1936 10 หลายเดือนก่อน

    በውስጥ ሰው መሆኑ የብዙዎች ግምት ነው የፓስተሮቹም ንግግር ከውስጥ ሰው በተሰጠው ኢንፎርሜሽን ነው

  • @shaikmohammad160
    @shaikmohammad160 10 หลายเดือนก่อน

    Hi Selam bela

  • @haimanottareku4474
    @haimanottareku4474 10 หลายเดือนก่อน

    አይ ኢትዮጵያ እራስዋ ንፁሃን ህዝቦችዋን በድሮን እየጨፈጨፈች ለሩሲያ ህዝብ አዘንኩላቹ ስትል አጉልማሽቃበጥ አይሆንባትም 😢😢😢

  • @getnetgetnet4838
    @getnetgetnet4838 10 หลายเดือนก่อน

    መንግስት በራሱ ከዚህ የበለጠሰው እየገደለና እያስገደለ እያለ የምን የሀዘን መግለጫ ነው

  • @tiruedilengdawe8002
    @tiruedilengdawe8002 10 หลายเดือนก่อน

    አይ የኢትዮጵያ መንግስት የኛ ሀገር ሰወች ምነው በየቀኑ ከልጅ እስከአዛውቱ እየተጨፈጨፉ ድምጥማጡን እያጠፍ የሌላውን ሀገር ማውገዝ መቸም የሆነ ጥቅም ፈልገህ እጅ የሰው ሞት አሳስቦህ አይመስለኝም

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂asqabcima enate ncu ok😂😂😂 xgbi eko newe edi miyrgcu😂😂😂

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 10 หลายเดือนก่อน

    የአዞ እንባ ይባላል:: በመቶዎች የሚቆጠሩትን የራሱን ዘጎች እየጨፈጨፈ ባህር ተሻግሮ በሰማው ሀዘን ያላዝናል: በየትኛውም ሀገር በማንም የሚፈፀም ግድያና ግፍ አይሰማንም ለማለት እንዳልሆነ ንፁህ ህሊና ያለው ይገነዘባል ችግሩ የራሱዋ ሲያርባት የሰው ታማስላለች መሆኑ ነው::

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 10 หลายเดือนก่อน

      enate ko xgabi newe edi miyrgcu ok meder mhyme hula😂😂😂

  • @genetgeremw4953
    @genetgeremw4953 10 หลายเดือนก่อน

    Egzbere selam meregaten yatalen le alem🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @HoytomMelake
    @HoytomMelake 10 หลายเดือนก่อน

    ሳክስ ነዉ ሽንፈትን ያለመቀበል ይመስለኛል

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 10 หลายเดือนก่อน +3

    መንግሥት መግለጫ አወጣ ? የራሷ እያረረባት አለ የሀገሬ ሰው 😅😅😅

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 10 หลายเดือนก่อน +1

    Internal sabotage is more dangerous than outside conspiracy. Sad to hear what happened to CBE by disloyal workers which might be a good lesson to other institutions.

  • @girmasimedemissie860
    @girmasimedemissie860 10 หลายเดือนก่อน +1

    What about 25 youngers

  • @BelayMoges-p5l
    @BelayMoges-p5l 10 หลายเดือนก่อน

    እስከአሁን የትኛው ሀገራዊ አወዛጋቢ መረጃ በምርመራ ለህዝብ ይፋ ሆኖ ያቃል?

  • @አለምሸት
    @አለምሸት 10 หลายเดือนก่อน

    አቤል ደህና ነክ

  • @genetdemisse4163
    @genetdemisse4163 10 หลายเดือนก่อน +1

    🎉

  • @health-coridor
    @health-coridor 10 หลายเดือนก่อน

    ልክ አይደለህም

  • @LamlamLamlam-y7h
    @LamlamLamlam-y7h 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbotaBeleto
    @AbotaBeleto 10 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ የራሷ አርሮባት እያለ የሩሲያ አጋዥ ሆነች?ብራብሮ ለሰዉነቷ ያልበቃዉን ክንፏን ዓለት ታለብሳለች አሉ።

  • @baye2025
    @baye2025 10 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ለሩሲያ የላከችው መልዕክት አንጀት ይበላል የራሱዋ አሮባት አሉ😂😂

  • @ayniworku8510
    @ayniworku8510 10 หลายเดือนก่อน

    ኮሚድያኑ አሁንም አያልቅበት ምን የሃዘን መግለጫ ነው ??????

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም እኰ ጦርነት ክፋቱ ቆስቋሹ ሌላ የሚጐዳው ህፃናት ምንም የማያውቁ ህፃናት እና ንፁሀን ዜጎች ናቸው

  • @aragiesisay908
    @aragiesisay908 10 หลายเดือนก่อน

    "የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች"አለ የሀገሬ ሰዉ ኢትዮጵ ዉስጥ በዙሩ ስንቱ ሲጨፈጨፍ ዝም ያለ መንግሥት Russia አንድ ክለብ ውስጥ በአሸባሪ ለሞቱ ሰዎች የሐዘን መግለጫ መስጠት ማሽቃበጥ ይልሀል ይሄ ነዉ:ይች ዳርዳርታ ለቤተ-መንግስቱ ማሰሪያ ገንዘብ ለመበደር እያመቻቼ ነዉ!!

  • @IsraelBelete-y3k
    @IsraelBelete-y3k 10 หลายเดือนก่อน

    አይ ወይዘሮ አብይ አሽቃብጦ አደሯ ንጹሀንን እያስጨፈጨፈች መሆኗንየረሳችው መሰለኝ አስታውሳት አቤሎ😂😂😂😂

  • @michael12t
    @michael12t 10 หลายเดือนก่อน

    Cyber Forensic professional ? አለን ወይ ሊሆን ይችላል ሳይሆን የሚባለዉ ,ችግሩ እዚጋነዉ , በእንትና ስህተት ነዉ , ወይም የsystem ከሆነም software or program ማጣሪያ ያረጉት or ያረገዉ አካልን ተጠያቂ ይሆናል , ባንኩ ትልቅ protection እንዳለዉ ይጠበቃል ,ይህ ጉዳት መማሪያ ይሆናል ብለን እናስባለን . ለደንበኞቹ መተማመኛ program ይስሩ.

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 10 หลายเดือนก่อน +1

    Weyane yeTegray hezab telat neew menelew eko Lezi neew.

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 หลายเดือนก่อน

    ከውስጥማ መሆኑ ከታወቀ ቆየ የኢትዮጵያ መንግስት የራሱን ዜጋ እየጨፈጨፈ ለሰው ሀገር አዘነ ቀልደኛ

  • @katykaty8760
    @katykaty8760 10 หลายเดือนก่อน +1

    የምድርሪቱ መቅሰፍትና ሞት መቼ ይሆን የሚበቃ ነፍሰ ገዳይ የበዛበት እግዚሐቤር ፍርድር ያደርጋል ስለጠፉው የንፁሐን ነፍስ ሰለህፅናት ጌታ ኢየሱስ ይፈርድባቸዋል በከንቱ ፈሶ አይቀርም ደማቸው!

  • @netsib3805
    @netsib3805 10 หลายเดือนก่อน

    Ke zerefu behala, le zerefa amechachut, leboch.
    Erasachew new ye zerefut. Be lelet ehen yahel birr woche ayihonem.!!!!!!

  • @nahommimi9882
    @nahommimi9882 10 หลายเดือนก่อน +2

    የእራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች !ማለት ይኼ ነው

  • @zadigtisyon7645
    @zadigtisyon7645 10 หลายเดือนก่อน

    The burglary initially done by the inside group and want the story to be covered by university students.

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 10 หลายเดือนก่อน

    ዛሬም ይመነጠራል እንዴ?

  • @TeshomeSewbeke
    @TeshomeSewbeke 10 หลายเดือนก่อน

    14:16 14:16

  • @MrLowprofile03
    @MrLowprofile03 10 หลายเดือนก่อน

    i know that was inside job.....hahaha

  • @seidTube854
    @seidTube854 10 หลายเดือนก่อน +2

    አብይን በድገተኛ አደጋ ያሳልን ሙስሊምም ክርስቲያንም ምኞታችሁን ግለፁልኝ

    • @magarsaarsimg
      @magarsaarsimg 10 หลายเดือนก่อน +1

      😮😮😮buda ye wusha lij..ante kena betsebochi gedel tegebale ahya

    • @ሊን
      @ሊን 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂 አረ አይባልም 😮

    • @hailealemayehu364
      @hailealemayehu364 10 หลายเดือนก่อน

      አይባልም ደነዝ

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን 10 หลายเดือนก่อน

    አሳፍሪ መንግሥት

  • @Adamuu-xw7ri
    @Adamuu-xw7ri 10 หลายเดือนก่อน

    Wushet nw miknyatum hacker nw yadregw adragiw gn jegna nw yimechew

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ምን አይነት ድጋፍ ነው የምትሰጠው ለሩሲያ አላልቅ አልናችሁ ከፈጣሪ ጋር ነው የሁላችሁም ውጊያ ማሸነፍ ደሞ አይቻልም

  • @meretwork
    @meretwork 10 หลายเดือนก่อน

    Alem yesakebet bezeregnant hezebun liyatefa tateko yemisera aremen hazen men endehon takalehe wey? belo hagerun askebero yenorew gegena yesekebehal alemaferhe men gud nehe

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 10 หลายเดือนก่อน

    Dream builders Komata there is no running water 🚿 and electric ⚡️ in the country what the hell are you building

  • @solomongezachew
    @solomongezachew 10 หลายเดือนก่อน

    የተፈቱት በድርድር ሳይሆን በድምሩ አሥር ሚሊዮን ለሽፍቶቹ ተከፍሎ ነው ማለት ነው።

  • @Haymi-zt6iq
    @Haymi-zt6iq 10 หลายเดือนก่อน

    አለቅለቂ አርፈህ ፊልምህን አትተረጉምም ሀዘን ይላል እንዴ ሀዘን ይብላህ ሆዳም............

  • @adbe5876
    @adbe5876 10 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ገጽ ብሎክ ይደረግ

  • @gizegizea
    @gizegizea 10 หลายเดือนก่อน

    አር ነገር ነህ። ዕውነት አውራ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 10 หลายเดือนก่อน

    የሷ አሮባት የሰው ታማስላለች የራሷን ያላጸዳች የሩስያ?

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፈሪ ዝንጀሮ ለአንበሳ ሀዘን ያዝናል እንዲሉ አብይ አህመድ የራሱን ያረረበትን ትቶ ለሩሲያ ጥቃት አዘነ ።

    • @ሊን
      @ሊን 10 หลายเดือนก่อน

      😂 ምን ተረግዋለሽ ግን አዘና ምን የመጠል ለደባዳይ ሁሉ አላህ ይድረስለት አይቀርም ኢንሻ አላህ

  • @mashebiwo1875
    @mashebiwo1875 10 หลายเดือนก่อน

    ቡሽቲ አቃጣሪ...... ሌላኛው ETV

  • @foryou4761
    @foryou4761 10 หลายเดือนก่อน

    Ye tekatu guday yetaweke new

  • @unkn5033
    @unkn5033 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖዎች አሁንስ ከትግራይ አትማሩም? ለምን ለማይረባ እና ለማይመስል አላማ ህዝባችሁን ታስጨርሳላችሁ? አዲስ አበባ እንደሆነ በየትም አትገቡም አቅሙ የላችሁም። እመኑ በቃ።

    • @ffffffffffffffffffffffffff-n3g
      @ffffffffffffffffffffffffff-n3g 10 หลายเดือนก่อน

      Esune tayalhe Eymetuelhe newe Tigrya menamen telalehe mene agenagnewe AMHARA Mane endehone yeresashe yemeselegnale

    • @unkn5033
      @unkn5033 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@ffffffffffffffffffffffffff-n3g የፋኖን ማንነትማ አየነው ፉከራ ብቻ እንጂ ምንም አላመጡም። ትግራዮች ልካቸውን አሳዩህ እኮ አዲስ አበባ ሊገቡ ተቃርበው ነበር ድሮን መለሳቸው እንጂ። እናንተ የት ደረሳችሁ እንኳን አዲስ አበባ ልትገቡ ከተማችሁ ላይ ራሱ መች እንደልብ ትንቀሳቀሱና ነው? ይልቅ በእናንተ ጣጣ ወገኖችህ ከሞቀ ቤታቸው ተፈናቅለው የአዲስ አበባን ጎዳና በልመና ሳይሞሏት ጦርነቱ አቁሙ። ከዛም ተርፎ ፈንጂ ረገጥኩ አልረገጥኩ እያልክ የገዛ መሬትህን በስጋት እየረገጥክ መኖር ትጀምራለህ።

    • @unkn5033
      @unkn5033 10 หลายเดือนก่อน

      @@ffffffffffffffffffffffffff-n3g ደግሞ ሰው አግተህ ይሄን ሁላ ገንዘብ ወስደህ መንግስት በነፃ ሚፋታህ መስሎሀል ገንዘቡን በእናት በአባትህ እንዲሁም በልጆችህ ደም ያወራርድልሀል።

  • @gcy3510
    @gcy3510 10 หลายเดือนก่อน

    ምነው ዩትበሮች ትክክለኛ ማራጀ አሥታለልፉ ያታገቱት ወጠቶች ሁትማቶ ሰባሦሥት ነው እውነታኛው ማራጀ አንታ ደግሞ ሁለት ማቶ አርባ ትለለህ ፈኖ ነህ እዴ በክ ማራጀህን አሥታከክል

  • @comedian-yasino
    @comedian-yasino 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ባንክ በእርግጥ አስራሩ ከድሮ ቀበሌ የሚለየው ኮምፒውተር ስላለው ብቻ ነው ::አቤት ሲያስጠሉ እኮ ሰራተኞቹ ለከስተመር ያላቸው ንቀት እና ተሰላፊው ሲበዛ ትልቅ የስልጣን ወንበር ላይ የተቀመጡ ሚመስላቸው ነገር ያናድዳል።ብቻ ምን አለፋቹ ንግድ ባንክ አሰራሩ ቢሮክራሲ የበዛበት እና የከስተመርን ምቾት የማይጠብቅ ዝርክርክ ባንክ ነው።የራሴን ገንዘብ ሳወጣ ብድር የምጠይቅ እስኪመስለኝ ምሳቀቅበት ብቸኛ ባንክ ።)🖕🖕👎👎✊🤛🤜👋👊ተበላች አስካለ ልከሰስ ነው

  • @genetgeremw4953
    @genetgeremw4953 10 หลายเดือนก่อน

    Yerasaw arebate ye sew tamaselechi alu yerasun chelo yalekom mangeste ke lelaw gare yekomali este be agerachin yalewn shibere asekum ato abeyi😂😂😂😂

  • @Solo20210
    @Solo20210 10 หลายเดือนก่อน

    በጀኖሳይደር የኣብይ መንግስት ለተጨፈጨፉት እና እስከ ኣሁን ድረስ የሚገደሉት ስለኣሉ ንጹሃን ኢትዮፕያውንስ ማን የሃዘን መግለጫ ይስጥ

  • @seifehaile8670
    @seifehaile8670 10 หลายเดือนก่อน

    aye wesha kadre

  • @TeddyAlazar
    @TeddyAlazar 10 หลายเดือนก่อน

    ሙስሊምና ❤ኦርቶዶክስ ጾም ላይ ናቸው ሌባዋ ያው ማን እደሆነ ይታወቃል ጩፋ ደረስ ወጋሁ በጌታ ስም😂😂😂

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 10 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @ሊን
      @ሊን 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ተዉቆዋል

  • @Bio650
    @Bio650 10 หลายเดือนก่อน

    አይ በሻሻው ጉራ

  • @abexyimer6208
    @abexyimer6208 10 หลายเดือนก่อน

    Yihe leba sew new ye pp media

  • @abdulfetahnuru3422
    @abdulfetahnuru3422 10 หลายเดือนก่อน

    ኮተታም

    • @ሊን
      @ሊን 10 หลายเดือนก่อน

      😂 ማንን ነዉ

  • @Mskel632
    @Mskel632 10 หลายเดือนก่อน

    70% ኦሮሟ are working in the bank, no wonder they are robbing the bank.kkkkkkkk

  • @nesanetdada3784
    @nesanetdada3784 10 หลายเดือนก่อน

    490000x100,000 = 49,000,000,0000 OR MORE BIRR. INSIDE JOB

  • @comedian-yasino
    @comedian-yasino 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ባንክ በእርግጥ አስራሩ ከድሮ ቀበሌ የሚለየው ኮምፒውተር ስላለው ብቻ ነው ::አቤት ሲያስጠሉ እኮ ሰራተኞቹ ለከስተመር ያላቸው ንቀት እና ተሰላፊው ሲበዛ ትልቅ የስልጣን ወንበር ላይ የተቀመጡ ሚመስላቸው ነገር ያናድዳል።ብቻ ምን አለፋቹ ንግድ ባንክ አሰራሩ ቢሮክራሲ የበዛበት እና የከስተመርን ምቾት የማይጠብቅ ዝርክርክ ባንክ ነው።የራሴን ገንዘብ ሳወጣ ብድር የምጠይቅ እስኪመስለኝ ምሳቀቅበት ብቸኛ ባንክ ።)🖕🖕👎👎✊🤛🤜👋👊ተበላች አስካለ ልከሰስ ነው