ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #92-02 | በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር - "አዲስ ባሬስታ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ!" [Arts Tv World]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 110

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie3405 4 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመችህ እንደት አርገህ ገለፅከው በእ/ር !

  • @princeaman8228
    @princeaman8228 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እንዳንተ አይነት አዝናኞች ባይኖሩ ኖሮ ማበዳችን ነበር ተባረክ ከልቤ የብሽቀት አይሉት የምን ግራ የገባዉ ሳቅ ሳኩኝ

  • @marymebaba7161
    @marymebaba7161 5 ปีที่แล้ว +4

    መልክት ከተሰማ፡ያዝናናል ደስ ይላል ምችት፡ሸገር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY
    @የሺየድንግልማርያምልጅY 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ደስስ ሲል

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው

  • @salam1297
    @salam1297 5 ปีที่แล้ว +2

    አውነት በጣም ደስ ይላል

  • @sleshifentie3937
    @sleshifentie3937 5 ปีที่แล้ว +10

    Real reflection of today's situation .

  • @ቱሚምይሁን
    @ቱሚምይሁን 5 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ቅኔ ነዉ ሚናገረዉ ገጣሚዉ በርታ

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 5 ปีที่แล้ว +6

    አይ ያገሬ ሠው እንዲሁ በችግሩ እየገጠመና እየሣቀ ይህው አለ። ትዝ ይለኛል ልጆ ሆኜ በራቡ ግዜ በሠባ ሠባት የነበሩ አባባሎች።

    • @ArdicoTube12
      @ArdicoTube12 5 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/y4kHwgmcJg5eOAE_xfbjbA.htmlchannels?view_as=subscriber

  • @wassihunmasresha9381
    @wassihunmasresha9381 5 ปีที่แล้ว +10

    This is real Art since it is the reflection of our life and real world.

  • @የሱአፍቃሪያልተፈታውህልሜ
    @የሱአፍቃሪያልተፈታውህልሜ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው

  • @tedaraya6365
    @tedaraya6365 4 ปีที่แล้ว

    Very interesting

  • @warababeser1
    @warababeser1 5 ปีที่แล้ว +9

    😂😂😂🤣🤣🤣
    Amazingly funny, what a Talent!!
    And you sure got your facts right.
    Excellent work.

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian8564 5 ปีที่แล้ว

    Edmhe rezemmmmm. Wendemey. 👍👍👍👍👍👍

  • @yoyoali1468
    @yoyoali1468 5 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው እውነት ነው

  • @selame913
    @selame913 5 ปีที่แล้ว +4

    "ማሽላ እያረረ ይስቃል" አለ ያገሬ ሰው።

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 5 ปีที่แล้ว +2

    Tefeteh neber Jagenaya metah enkuan beselam metah Sewdehhhhh♥♥♥

  • @girmagumataw934
    @girmagumataw934 5 ปีที่แล้ว

    INTERESTING AND SUBSTANTIVE!!

  • @ethioethio4122
    @ethioethio4122 5 ปีที่แล้ว +4

    አይ አገላላጽ በጣም ደስ ይላል፡፡ አሁን ያሉት ፖለቲኞችና መሪዎች ቢያዳምጡት እንዴት ጥሩ ነበር መግባትስ አይገባቸውም…..

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 5 ปีที่แล้ว

    I do not have words how this isbtalented it is very impressive

  • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
    @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ 5 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ቅኔ ነው ጎሽ

  • @agape4497
    @agape4497 5 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ደስ ይላል የተሰማህን መናገር ግን ለውጡ እዚህ ላይ ነው:: በየክልቡ ውስጥ የፈለከውን በልብህ እና በሆድህ ያለውን መተንፈስ መቻልህ ነው እንጅ ትፈነዳ ነበር:: ግን በጣም አዝናኝ ትረካ ነው:: እውነት ነው ለውጥ የመጣላቸው አለ; እንዲሁም የመጣባቸው አለ:: ስለዚህ ለውጥ ስለመጣብህ ስለገለፅክ ለውጡን አሳየህን እናመሰግናለን::

    • @ayobanesb8850
      @ayobanesb8850 5 ปีที่แล้ว +2

      U said it excellently 👍

    • @alexyona4043
      @alexyona4043 4 ปีที่แล้ว

      አሁንም ሀሳብወት ተመሳሳይ ነው?

    • @agapetiti6685
      @agapetiti6685 4 ปีที่แล้ว

      Alex Yona :: የትኛው የለውጡ አብቦና ፋፍቶ ነው ያየሁት ግን ክፋቱ ለገባው መብቱን ለማያውቅ ግዴታውን መጠየቅ ሞራል የለውም::

  • @zortebo
    @zortebo 4 ปีที่แล้ว

    Superb!

  • @ethd8561
    @ethd8561 5 ปีที่แล้ว +1

    I love it

  • @emnet1125
    @emnet1125 5 ปีที่แล้ว

    ቅኔክ በጣም ነው የተመቸኝ የአሁኑን ስረአት በትክክል ገልጸከዋል

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 5 ปีที่แล้ว +4

    በትክክል አዲስ ባሬስታአ እንጂ ለውጥ መቼ መጣአ

    • @fasilheilemeskel6619
      @fasilheilemeskel6619 4 ปีที่แล้ว

      ተመቸከኝ የኔ ወላቃ አድናቂና ወዳጅ።👏👏👏👏

  • @mesifeleke8241
    @mesifeleke8241 5 ปีที่แล้ว

    gerami new !!!! great!!!

  • @frehiwotbekela9081
    @frehiwotbekela9081 5 ปีที่แล้ว +1

    አስፈነደቅከኝ ዛሬ ደስ ይላል

  • @yordanos1852
    @yordanos1852 5 ปีที่แล้ว

    Wow.....what a talent

  • @technologytipswithtemesgen2606
    @technologytipswithtemesgen2606 5 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን...🤣🤣😂😂

  • @shambelabera8427
    @shambelabera8427 5 ปีที่แล้ว +2

    amazing

  • @addisnefse5944
    @addisnefse5944 5 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Arts for sharing this. It’s really an awesome Art.

  • @tadelegedefaw3731
    @tadelegedefaw3731 5 ปีที่แล้ว

    waweeeee anedega

  • @samennaxy
    @samennaxy 4 ปีที่แล้ว

    Very funny. Keep up

  • @ethiolove2530
    @ethiolove2530 5 ปีที่แล้ว +17

    kkkkkk Waw በትክክል አዲስ ባሬታ እንጂ ለውጥ መቺ መጣ

  • @የበረሐዉመርከብ
    @የበረሐዉመርከብ 5 ปีที่แล้ว +3

    እዉነትም ባሬስታ ነዉ የተቀየረ

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 2 ปีที่แล้ว

    በዚህ መልክ መናገር መቻልህ ራሱ የለውጥ ውጤት ነው ።

  • @asgdommengesha7690
    @asgdommengesha7690 4 ปีที่แล้ว

    Ewnet new yewshet fkr yashenfal gena Simh kalqeyerk menorun yateratral

  • @wedyeyasu3261
    @wedyeyasu3261 5 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @amanuelmussy6147
    @amanuelmussy6147 5 ปีที่แล้ว

    Duz neh kemer

  • @sofifamily
    @sofifamily 5 ปีที่แล้ว

    Wonderful 😍👍

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ አንተስ ያብዛልህ

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 5 ปีที่แล้ว +1

    ቅኔህ የወቅቱን የመንግስት የተደናቀፈ ጉዞ ያሳያል ቢረዱህ አስተማሪ ነው

  • @peace4allc
    @peace4allc 5 ปีที่แล้ว +2

    How can I attend this arts night? Can you please inform us who to contact, where it is happening and how we can get the tickets? Please I am with it.

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian8564 4 ปีที่แล้ว

    👌👌👍👍👍

  • @mkman2506
    @mkman2506 5 ปีที่แล้ว +21

    ቅኔዋ ደስ ትላለች እውነትም አላት ግን አየክ ቢያንስ ቢያንስ አሁን ቤትክ ከቤተስብክ ጋር ልታድር እንጂ በአንቡላንስ ወደ እከሌ basement ሊጠለጠልብክ እንደማትወጣ ከዚያ አዳራሽ 100% እርግጠኛ ነክ ለዚህ ያበቃህ ደሞ ባሬስታው ነው ............ባሬስታው ስንቱን ሰካራም ያስደስት ብለህ ነው ባይሆን አስተናጋጆቹ ትዛዙንም መጠጡንም በስርዓት ያቅርቡት በልልኝ ጠጪም ከመጠን በላይ አይጠጣ

  • @zortebo
    @zortebo 5 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነው!

  • @MA-yo3ti
    @MA-yo3ti 5 ปีที่แล้ว +2

    😘😍😘😍

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 5 ปีที่แล้ว +3

    😀😀😀👏👏👏👌👌👌🙏🙏🙏

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian8564 5 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 ปีที่แล้ว

    ere endayasruh !!!!

  • @demisgebretsadik2604
    @demisgebretsadik2604 4 ปีที่แล้ว

    OMG! YAMIRAL!

  • @yanniyanni5797
    @yanniyanni5797 4 ปีที่แล้ว

    እንዲ ነው ጀግንነት

  • @keedasnaliyam1449
    @keedasnaliyam1449 4 ปีที่แล้ว

    Gen helegezeyi Enesiow Eyebeleowi leg yeterefen teretowi new

  • @endlesswave2685
    @endlesswave2685 5 ปีที่แล้ว

    Betaam yidebral!

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 3 ปีที่แล้ว

    አንድ አይነት ሰዎች ተሰብስብው እራሳቸውን ያመፃድቃሉ እስኪ ተቃራኒ ሀሳብ ያላቸውንም አቅርቡ ።
    ብቻቹሁን ብትጮሁ ጠብታ ለውጥ አታመጡም።

  • @dinekenehengida9107
    @dinekenehengida9107 5 ปีที่แล้ว

    Temaru ene qaro Addis Ababa yale eredna mene yareglacwale

  • @ኢየሱስክርስቶስየጌቶችጌታ
    @ኢየሱስክርስቶስየጌቶችጌታ 5 ปีที่แล้ว

    tekkekel

  • @efud8358
    @efud8358 5 ปีที่แล้ว

    Ayyy hulachume yawe nachu nige tafrubetalachu

  • @NaniNani-kl2lg
    @NaniNani-kl2lg 5 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤😘

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 5 ปีที่แล้ว +5

    ባሬስታው ሲጀምር ንቦች ብርርርርርርርር ብለው ባዶ ቀፎ ነበር
    መስከር አቁምና ተቀላቀል ና ና
    ለእብዶች ለሚጠጡ አይታይም ለውጡ
    ለጨለመባቸው ሄደህ ንገራቸው
    ስለነጋ እኛጋ አታስብ አትስጋ ፡፡
    መስከር አቁሚያለሁ ለውጡን አይቻለሁ ብለህ እስክትመጣ
    የያዝካትን ጨርስ ያዘዝካትን ጠጣ ፡፡

  • @hailegebregziabiher7916
    @hailegebregziabiher7916 5 ปีที่แล้ว

    kkkk betam aznagn melkt yalew

  • @jenenuu
    @jenenuu 5 ปีที่แล้ว +1

    የሰቆቃ ዜና ተለምዶ በማያስከፋበት፡ የኑሮ ውድነት ሰዉን ባሰከረበት ምድር ያንተ ቢጤው የጨዋታ ንጉስ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር? እድሜ ላንተ አሁንም በሳቅ ጦሽ ማለት እንደምችል አረጋግጠህልኛል።

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 2 ปีที่แล้ว

    ስካራችን አልተለወጠም ያስከዳል

  • @endlesswave2685
    @endlesswave2685 5 ปีที่แล้ว

    Lewit min malet New???
    Eski yetemachiw nigerun?!

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian8564 5 ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁👍👍👍👍👍

  • @eagle4452
    @eagle4452 5 ปีที่แล้ว

    ay G/ egzeabeher , lewet baymetam zemedochek mekel aymeshegom neber !!!!

    • @amniomohammed8524
      @amniomohammed8524 5 ปีที่แล้ว

      betty lewt selale new 3 million hezb yetfenaklew

    • @eagle4452
      @eagle4452 5 ปีที่แล้ว

      @@amniomohammed8524 mesegan le maywek werk betesetew enko aymesegenewm yeh malet enant nacho
      lewet selale new ye mefenakeloten enko mekrs ye techalew !!!!!!
      27 amte ye tezera ye zer politik ya metaw tata new

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian8564 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkk👍👍👍

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian8564 5 ปีที่แล้ว

    👍👍👍😁😁😁😁💚💛❤👍

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 5 ปีที่แล้ว +3

    ከእንድ ዘር ወደ ሌላ ዘር

  • @alembekel2869
    @alembekel2869 5 ปีที่แล้ว +1

    You are enjoying the change, but you don’t give recognition for the changes agents. Sad! Sad!

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian8564 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkk

  • @abduheiru3164
    @abduheiru3164 5 ปีที่แล้ว

    አትስከሩ ጠጡ ነበር ሰከራቹሳ

  • @tesfayedeme5786
    @tesfayedeme5786 5 ปีที่แล้ว

    yajespa budin

  • @abdulmenanmohammed8807
    @abdulmenanmohammed8807 5 ปีที่แล้ว +4

    ለውጡማ እሄው በተግባር በፊት በሹክሹክታ ማትናገረውን አሁን በአደባባይ እያስታወክክ !

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 5 ปีที่แล้ว

    Betam yigremal ngrengoch honachu enant drasiyan new article yemiluwachu . Netsantachun mngeset lmdgef sayhon lmafres lemesadeb tegachu .ye awaki mhayemoch!

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian8564 4 ปีที่แล้ว

    SELato. Kkkkkkkkkkkk

  • @mahaletassefa8002
    @mahaletassefa8002 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ ገራሚ ነህ

  • @danielkebede879
    @danielkebede879 5 ปีที่แล้ว

    Weretegna hezb......!

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว +2

    ከባድ አሽሟጣጭ ነህ !

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 ปีที่แล้ว

    ለዉጥማ አለ እንደዚህ ዘና ብለህ የልብህን ተናገረህ ከልባችን አሣከን
    ለዉጡ አብያችን ነዉ

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian8564 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkkk

  • @elihabesha4463
    @elihabesha4463 5 ปีที่แล้ว

    Altemechegnim

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 5 ปีที่แล้ว +1

    ኩረጃ ከቴዲ አፍሮ መኮረጇ
    ጅ ይብቃ

  • @በፍቅርየአብሁሉምለበጎነው
    @በፍቅርየአብሁሉምለበጎነው 5 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ልጅ ግን ታይቶህ ነበር ለካ

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian8564 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk

  • @dajukiyaye7012
    @dajukiyaye7012 5 ปีที่แล้ว

    የማለዳ ኮከቡን ሳጅንን አየው ልበል

  • @amniomohammed8524
    @amniomohammed8524 5 ปีที่แล้ว

    kkkk adis baresta enji lewt mecha meta kkkkkkk

  • @etemetetube821
    @etemetetube821 4 ปีที่แล้ว

    ጎፈሬ ፊልም ፕሮዳክሽን + ካስቲንግ:
    th-cam.com/video/WVWrFr_QwT8/w-d-xo.html
    አድዋ ዛሬ ናት ውብ መጣጥፍ

  • @abyssiniamedia7701
    @abyssiniamedia7701 5 ปีที่แล้ว

    ፎቅ አለህ አይደል ምን ኮንዶሚኒየም አስፈለገህ ሀሀሀሀሀሀሀሀ ቄሮ አይለቅህም

  • @abrhammeareg6588
    @abrhammeareg6588 5 ปีที่แล้ว

    lol

  • @megarsadereje7860
    @megarsadereje7860 5 ปีที่แล้ว

    gena tenchachal mechem msker enji mn takalek

  • @wewin710
    @wewin710 5 ปีที่แล้ว +4

    13 ቢሊየን ዶላር በአመት ውስጥ ያመጡልህ ቺቺንያ ያሉ ዘረባ ቤቶች ናቸው ? አንተ አረቄአም.

    • @billybab1668
      @billybab1668 5 ปีที่แล้ว

      One Love eda eko neww,,ante denkoro!!

  • @lishanlatta5695
    @lishanlatta5695 5 ปีที่แล้ว

    Ante tmtelhe lwet kfe lwte bgteme Emmet mslhe

  • @endlesswave2685
    @endlesswave2685 5 ปีที่แล้ว +1

    Ke yikirta gar.
    Yegna hizib angato wede semay wey wede sew angato yayal enji berasu minim madreg ayfeligim!
    Ante Le hagerih min aderek bibal getamiw min yawera yihon.?
    Sima rome eko be and Ken altegenebachim!
    Lewit kefelek kerasih jemir......
    Were were were bichaaaaaaaa!

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian8564 5 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian8564 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk