ምን ጉድ ነው ያሰማችን ⭕️ ጴንጤ የሆንኩት በእናቴ አስፈራርተውኝ ነው ⭕️| temu | wubalem | እናት ቤተክርስቲያን | ሶላ tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 50

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 8 วันที่ผ่านมา +1

    ውብዪ እንኩዋን ወደ እናት ቤተክርስቲያንሽ በሰላም መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biruktesfay6570
    @biruktesfay6570 8 วันที่ผ่านมา +1

    የአምላክ ፡ ፀጋና ፡ በረከት ፡ ባንቺና ፡ ቤተሰብሽ ፡
    ላይ ፡ ይደር ፡ በርቺ ፡ እናቴ ፡ በአምላክ ፡ ወንድምሽ ፡ ብሩክ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 9 วันที่ผ่านมา +3

    እግዝዬ መሃርና ክርሰቶሰ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ተሙ እግዛብሄር ይጠብቅክ በርታ❤❤❤❤❤

  • @mulatumelese7742
    @mulatumelese7742 7 วันที่ผ่านมา

    ተሙ እና ውብየ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የድንግል ማርያም ልጅ እንኳንም ወደ ቤቱ መለሳችሁ።

  • @151360ful
    @151360ful 9 วันที่ผ่านมา +8

    እህታችን ውባለም ከንግግርሽ በደንብ አውቀሽና ተረድተሽ ነው ወደ እውነተኛዋ ቤተክርስቲያን የመጣሽው ፣ እድለኛ ነሽ ፣ ጎበዝም ልጅ ነው ፣ እግዚያብሄርም አሁንም በቤቱ ያጽናሽ 🙏❤ እንወድሻለን እናከብርሻለን ፣ ተሚዬ ትልቅ ምስክርነት ነው ያቀረብክልን ፣ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @kassazegeye
    @kassazegeye 8 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ እዉኀት ተገሎፆልሽ

  • @STAMA123
    @STAMA123 3 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን❤

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 8 วันที่ผ่านมา +1

    እህታችን ውባለም እንዴት እንደምወዳት የምር እኔ ብዙ የተማርኩባት እህት ናት።

  • @GirmaHaile-y2j
    @GirmaHaile-y2j 5 วันที่ผ่านมา

    ዕውቀት እግዚአብሄርን ታከብራለች!!!ተባረኪ!!!

  • @Zosimas-e7w
    @Zosimas-e7w 9 วันที่ผ่านมา +4

    በእውነት እወነት የተረዳች የእመቤቴ ልጅ!በርቺ....

  • @misrakdemissiefire410
    @misrakdemissiefire410 8 วันที่ผ่านมา

    Bertu berchi geta knanet gare Yihun lezleaalem. Amen.

  • @wendumesele6620
    @wendumesele6620 9 วันที่ผ่านมา +3

    Egziabiher asmltoshal

  • @tedros7728
    @tedros7728 9 วันที่ผ่านมา +1

    Fetari yrdachu hulachn lemedan new mnfelgew❤❤❤❤

  • @ChinaAlem
    @ChinaAlem 9 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ያበርታሽ።

  • @mrmrs3765
    @mrmrs3765 8 วันที่ผ่านมา

    Fexari amlaki tewydo haymnote yixbki❤😊

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 8 วันที่ผ่านมา +1

    ውቤ ክብር ለመዳኔአለም እናትሽን የምታምኛት ማርያም እድሜና ፀጋ ይስልሽ

  • @henokgirma8835
    @henokgirma8835 8 วันที่ผ่านมา +1

    Temo benatek tegabo betam senserhat alate yena konjo

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 8 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን እ/ር ረዳችሁ

  • @hanna4751
    @hanna4751 9 วันที่ผ่านมา +3

    በርቺ ውዴ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 9 วันที่ผ่านมา +1

    እየሱስ ሲናገር በሰው ፊት የመሰከረልኝ እኔም በአባቴ ፊት እመሰክርለታለው የካደኝን እኔም በአባቲ ፊት እክደዋለው ብሏል ፍሪ ጌታን

  • @BenJesus-h7i
    @BenJesus-h7i 9 วันที่ผ่านมา +1

    ዋናው ብርሃን ክርስቶስ ነው በልብሽ አብሪው

  • @yewegneshyimet4905
    @yewegneshyimet4905 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TedrosTeshome-p9s
    @TedrosTeshome-p9s 8 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድምናእህቴ ድንግል ከነልጃ ከናተ ነች

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀበሻ-መ2ሰ
    @ሀበሻ-መ2ሰ 9 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን አትጋብም?

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 7 วันที่ผ่านมา

    አትለፋደጂ ቂን፣ጥራም መጣሽም ቀረሽም ምን ይሁን።

  • @EldanaAbebaw
    @EldanaAbebaw 8 วันที่ผ่านมา

    Geyorigis fetan new mlegaw redash

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 9 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ በየ እውዱ ብር እየሰበሰብ እልል በሉ ኤኬሌብር አስገባ እየተባለ የሚጨበጨበብ እናተጋ አደል

    • @henokgirma8835
      @henokgirma8835 8 วันที่ผ่านมา

      Yena Denaz

    • @JohnKassa-r6d
      @JohnKassa-r6d 8 วันที่ผ่านมา

      ይገርሙኛል ጴንጤዎች😂😂​@@henokgirma8835

  • @Mulugetaderseh
    @Mulugetaderseh 9 วันที่ผ่านมา +1

    ከዚህ በፊት ከፕሮቴስታንቶች ይቀርቡሽ ከነበሩ የጌታ መንገድ የትኛው እንደሆነ በአገኘሽው መንገድ አሰረጅአቸው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ።

  • @ZelalemAsfawu
    @ZelalemAsfawu 9 วันที่ผ่านมา

    24

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 8 วันที่ผ่านมา

    ምን አገባችሁ ፈራጁ በሰማይ ተቀምጦ?? እነርሱን ከምታሙ በእግዚአብሔር ፊት ለራሳችሁ የሚሆን መልስ አዘጋጁ፤ እግዚአብሔር ማንንም ስለማንም አይጠይቅም!

  • @ሳሮንየማነ
    @ሳሮንየማነ 8 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ውባለም እንደሰው ስለ እውነት ወደ ጴንጤ ተመልሻለው ያልሽበትን እንደዛሬው ተመልክቼው ነበር ባጋጣሚ እንደው የማንነት ቀውስ (ግራ መጋባት)አልገጠመሽም አይደል? ግን ናይት ክለብ፣ ሲጋራ ሳጨስ በላይ በላይ እንደዛው ሆኜ የእግዚያብሄር ጥበቃ ሴጣን ሊገለኝ፣ሲጫወትብኝ......ሌላም ሌላም ያልሽው አረ አረ አረ አረ አረ አረ አረ አረ አረ።

    • @ሳሮንየማነ
      @ሳሮንየማነ 8 วันที่ผ่านมา

      ዛሬ ደግሞ በቤተሰቤ ነው በእናቴ !!!የጌታ
      ኢየሱስ ሰላም ያግኝሽ እረፍት ይሁንልሽ ።

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 8 วันที่ผ่านมา

    የምር የንግግር ጸጋዋ እንኳን ጨመረ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 8 วันที่ผ่านมา +2

    አይ እህት ውባለም 😂😂😂 ዲያቢሎስን በፀሎት እንዳላቃጠልሽ ዛሬ በአንድ ወንድ ምክንያት ድካምሽን አይቶ አጋንንት እንዲህ ይጫወትብሽ?
    ለማንኛውም ጌታ ኢየሱስን በሰዎች ፊት ስለካድሽው እሱ ደግሞ በእግዚአብሔር አብ ፊት ይክድሻል።
    ከሀሜይ ውጡና ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ያሉትን ኦርቶዶክሳውያን ወንጌል አስተምሩና ከሲኦል እሳት አድኑ።

    • @henokgirma8835
      @henokgirma8835 8 วันที่ผ่านมา

      Toltola becha

    • @BitaYeab
      @BitaYeab 8 วันที่ผ่านมา

      ቃቀስቶች

    • @GeniTadesse-t2g
      @GeniTadesse-t2g 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጨለማ

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 9 วันที่ผ่านมา

    እውነታኝ፡ቢርሀን፡ኦሪቶዶክሲ፡የልቢደሲታ፡ያለው፡ኪቢሩይሲፋ፡ለመዳኒአለም

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 9 วันที่ผ่านมา +2

    ምናለ ይሄንን የቅዠት አለም ወሬ ትተሽ የያዝሽውን ይዘሽ ብትቀመጪ ኢየሱስ ኦርቶዶክስም ዼንጤም አይደለምእሱ እውነት ህይወት መንገድም ነው እህት ህይወት አጭር ናት ምህረት ያርግልሽ ወሬሽ ምንም ውሀ አያነሳም

    • @ChinaAlem
      @ChinaAlem 9 วันที่ผ่านมา +2

      አይደል ውዴ??? ድራማውን መስማት አንገሸገሸህ። ፕሮቴስታንትን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋ በፍፁም አታወዳድር አራንባና ቆቦ ናቸው ።

    • @ErgetieTesfaye-v6s
      @ErgetieTesfaye-v6s 9 วันที่ผ่านมา

      ኢየሱስ አምላክ ፈራጅ ጌታ እንጅ አማላጅ አለመሆኑን ስላልተረዳህ ነው ጌታ ወደብርሀኑ ይምራህ... ኑ በ ብርሀኑ ተመላለሱ

    • @henokgirma8835
      @henokgirma8835 8 วันที่ผ่านมา

      Tostwasa

  • @sara-n6t1v
    @sara-n6t1v 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BarakeBarake-j7u
    @BarakeBarake-j7u 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤