Wow I remember when this song came out in 1981 E.C., he was singing this song at Addis Abeba Stadium during the World Youth Festival. The whole stadium was rocking.
WOW! 1981EC I remember me & his sister we are classmates we grow up same area Kibremengist I missed my village 02 Kebele never forget my childhood place after 30 years I talk to Asnaqe we missed his brother Telahun G/Yes RIP I need to say hi everyone we spend together nice time our best time at Adola WOW 🙏
i was born in that place called shakiso and rase in addis . my dad talk s about him and his brother .they have such a good time in highschool …..and i love them.
This song was frequently played on "Israel Doomts", Voice of Israel's Amharic program, during the 80's. It is soooo beautiful, I wish I could undertsand the lyrics one day ....
Really historic and adorable, nice melody, good pitches, good memories, better music arrangment...etc. though still struggling to understand the real meaning of "ሰናድሬ - Senadre" who can tell me this?
ዋው ዛሬ እሬድዮ ላይ ሰመች ጠፍቶብኝ ዋው ልዩ ትዝታ አለብኝ ድሮ ቀረ እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1980 ዓ.ም መጨረሻ አካባቢ ከጓደኞቼ ጋር በዚህ ሙዚቃ በሜታ ቢራ ስንዝናና ያሳለፍነው የልጅነት ትዝታ የሚረሳ አይደለም።
አይ ጊዜ በሥቱ ትዝ ይበለን የኛጊዜ ሠላም ነበረን ፍቅር ነበረን መተሣሰብ አዳችን አዳችንን በመከባበረ ነበረ የሣለፍነዉ እዳሁኑ ዘምን ክፉ እኳን ነገር የለም ለማንኛዉም ሰላም ሁኑልኝ ትዝታ ደሥ ይላል
አዋ ዝም ብለን ፉቅር ብቻ ነበር ❤️
ዋዋዋዋው የልጅነት ትውስታ ይቀሰቅሳል 81 አ/ም ተደምጦ የማይሰለች ሙዚቃ !!!
አዲስ አበባ ስቴዲየም የተማሪዎች ዓመታዊ በዓል ሲከበር ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት!!! ዋ ጊዜ ደጉ ስንቱን አየንበት!!!
ፍቅር የኢትዮ ብርቅ ልጀ ለኢትዮ አንድነት ከሞቲት በላይ ነኸ ወይ ዘጠና ብሬ የወር ደሞዜ አሰታዋሸ እድሜ ጠገቡ የኢትዮ ወታደር የኔ ቢጤው
አስኔ የሰፈራችን ልጅ አዶላ የቀድሞዋ ክብረመንግሥት ፈርጥ። አስናቀን በልጅነቴ ከታላቅ ወንድሜ ጋር ማርያም ጨፌ ኳስ ለመጫወት ስንሄድ ነበር የማውቀው ዘፈን ይወዳል። ትዝ የሚለኝ" እንካ ሰላምታ" የሚል ብሽሽቅ ለይ ግጥም ከየት እንደሚያመጣው አይታወቅም ተጋጣሚውን በማብሸቅ የሚችለው የለም ነበር። በሙዚቃ ለቀበሌ፣ ወረዳ፣አውራጃ እያለ አዋሣ ለፖሊስ ሰራዊት መሰለኝ ሲጫወት ቆይቷል። ባህሪው እጅግ ትህትና የተሞላ ሰው አክባሪና በቀላሉ ተግባቢ እንደሆነ አውቃለሁ። አስኔ አሁንም የጥላሁንን ከባባድ ዘፈኖች ሲጫወት ተመልክቼዋለሁ ድንቅ ነው። እኔ ግን የታናሹ የጥላሁን ገ/የስ አድናቂ ነበርኩ። ነብሱ በሰላም ትረፍ። አስኔ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ። ሰላም !
**ይገርማል ያ የልጅነት ጣፋጭ ጊዜ አቤት አቤት ላይመለስ ነጎደ.....**
Yes
ለምንድን ነው ግን የድሮ ሙዚቃ በጣም የምወደው
በጣም ይገርማል ይህን ዘፋኝ ስሙን የሚነግረኝ አጥቼ ዘፈኑን በጣም እወደው ነበር ልጅነቴ ያስታወሰኛል ግን 2016 አወኩት
ወይ ዘጠና ብሬ፡ ወይ ዘጠና ብሬ
በመጠጥ አለቀ ውጭ በማደሬ
እንደነዚእ አይነቶቹ አርቲስቶች እየት ገቡ እስቲ እንፈልጋቸው❤❤
Wow I remember when this song came out in 1981 E.C., he was singing this song at Addis Abeba Stadium during the World Youth Festival. The whole stadium was rocking.
Bless you my man
Bless u
አማራዎች እኮ እንደ ዝንጀሮው ከጣልያን ያልተበደሩት እንደ ጋላው ከኬንያ ገንፎ ያላጨማለቁት የራሳቸው የሆነ ንቃት ያላቸው ጥንቅቅ ያሉ ህዝቦች ናቸው።❤❤❤
ዘፈን ድሮ ቀረ አቤት ድምፅ እንደ ውሃ ይፈሳል 😍😍😍😍
WOW! 1981EC I remember me & his sister we are classmates we grow up same area Kibremengist I missed my village 02 Kebele never forget my childhood place after 30 years I talk to Asnaqe we missed his brother Telahun G/Yes RIP I need to say hi everyone we spend together nice time our best time at Adola WOW 🙏
i was born in that place called shakiso and rase in addis . my dad talk s about him and his brother .they have such a good time in highschool …..and i love them.
alem ሰላም ነው የ04 ልጅ ነኝ አስናቀን በመልክ አላዉቀዉም ግን 81 የሚገርም ትዝታ ነው thanks
እባክህ አገሬንመልሰልን ወደአንድነቷ ጌታ ሆይ በ70,80ሙዚቃ
ወይ ዘጠና ብሬ ሲሉ ነበር ልጅ ሆኘ ትዝ ሚለኝ ታላላቆች ክክክክክ
እስቲ እንደኔ ፉና ላምሮት ላይ ልጁን አይቶ የመጣ
ማንን
ወይኔ ወይኔ ልጅነቴ ማርና ወተቴ ኡፍ ሰፈሬ ሳይቀር ትዝ አለኝ ዘፈኑን እንጂ ዘፍኙን አላውቀውም ነበር ውይ እንኳን ዘፍኝና ዘፈን ኖረልን በምን እንተክዝ ነበር አሁን ሀገሬ ሰፈርና ጎረቤት የነበረው እንዳልነበር ሆኗል.
አስናቀ ገብረየስ ይባላል
በትክክል እኔም ሰፈሬ ቄራ ትዝ ይለኛል
ማን ያምነኛል : ይህ ዘፋኝ ኣድጌም ወይ ዘጠና ብሬ እያለ የሚዘፍን ነበር የሚመስለኝ!
ያ ጊዜ ለካ ምርጥ ነበር
እድህ አይነት ዜማ በሰማንበት ጆሮአችን bene yared negu..jacky gossie,ena...ye ahunu kolkolewichu jorachin yidenkurrrrr
ክክክክክክክክክክ የባሰ አለ እነ ቢጫ ወባ
ከረን ገዘባንዳ ገዛ ወረቀትና ፍልስጤም ሰፈር አይረሳኝም . የነ ቁምላቸው ደጄኔ ተዛዝም
I am asinger but I lessen once very long time ago in MY heart deep stealing amouzing 70,s melody in my blood 🎶
ትዝታዬ የእናቴ ትንሿ ሱቅ ትዝ አለኝ እእእእእእእሕሕሕሕሕሕሕሕሕ ወደኃላ መመለስ ብቻል
በል ናናና እደ አዲስ ላዳምጥ ልጅህ ፋና ላምሮት ላይ ሲዘፍን ሠምቼ ነው የመጣሁት
ሲገርም ወይ ጊዜ እድሜ ለካስ ሳይታወቅ ነው ሚኤደው 😓💔😞
True
እኔም አስታውሳለሁ የደርግ ወታደር በጣም በብዛት በሰሜኑ ክፍል ጦርነት ስለነበረ ወሎ አካባቢም ብዙ ወታደር ስለነበሩ ወታደሮቹ ከካምፕ ያለፍቃድ ወደ ከተማ ሲመጡና በየመጠጥ ቤቱ ሲጨፍሩ ወፓ የወታደር ፓሊስ ሲያሮርጣቸው እኛ ህጻን ሆነን መጠጥ ቤት ይህ ዘፈን ሲከፈት ሲጨፍሩእናይ ነበር ወይ ዘጠና ብሬ ወይ ዘጠና ብሬ ይሉ ነበር አይ ግዜ እንደዚህ ይንጎድ!!
እውነት
እድህ አይነት ዜማ በሰማንበት ጆሮአችን እመጡ ይበላቀጡብናል
kkkkkkkk
በጣም ምድር ዠዥልጥች እነሱንቢሰሙ ኖሮ እንደዚህ አይሆኑም ነበረ
ጆሮአችንናዓይናችንን መቀለጃ አድርገው አደከሙን ዘንድሮ ወጠጤዎች
ጆሮአችንናዓይናችንን መቀለጃ አድርገው አደከሙን ዘንድሮ ወጠጤዎች
ይህ ዘመን እጅግ ያማረ ነበር የልጅነት ጓደኛዬ መረጠልኝ ሙሉውን ያስናቀ ገብረየስን
አሁን ሰስማው ልጅነቴ ን አስታውሳለሁ
am listening again and again. It is awesome.
ውይ 90 ብሬ እያልን አይ ግዜ
This music remember for later. In 1981 e ,c.
እናመሠግናለን አሁንም
የማነው ቆንጆ ደግሞ ይሄ
በጣም ያምራል ደስ ሲል ያለ ዛሬ አልሰሁትም ይሄን ዘፈን
Seyefu sho lay eyeteteyk new gebtsh eyew mal
Most comments are same to my memory. This is exceptional sound.
ድምፅህ እቅሥቃሴህ ሁሉ ነገርህ ሲያምር ፍንሽንሽ አልክበት እደቁጣጣሽ ደስ ስትል
This song was frequently played on "Israel Doomts", Voice of Israel's Amharic program, during the 80's. It is soooo beautiful, I wish I could undertsand the lyrics one day ....
My older brother used to sing this but he said "Woy 90 birreee"...Funny I always thought that is what the real singer said too
Hiwot Emishaw lol... that's funny.
Hiwot Emishaw ትክክል እኔም አስታውሳለሁ ወይ ዘጠና ብሬ የምንለው ብዙውን ግዜ በዛ ዘመን ያሁኑን አላውቅም የሚወጡ ዘፈኖች ከመሀል የተወሰነውን ግጥም ቀይሮ መዝፈን የተለመደ ነበር. አንድ የማስታውሰው የሀመልማል አባተ ዘፈን የታለ ልጅ የታለ ሽልንጌን ይዞ ሽል አለ....ሌላም ሌላም
+Addis Addis kkkkkkkkk
ነይ ነይ ሰናድሬ...ህይወት አስናቀን በሰይፉ ሾዉ ላይ በቅርብ አይተሸዋል?..ድሮና ዘንድሮን እንዴት አየሽዉ?...ወይ ጊዜ...
አወ ብዙዎች ወይ ዘጠና ብሬ ብለው ነበር የሚያዜሙት ሃሃሃሃሃሃ
አየ ዘመን በዚህ ዘመን መኖር እንዴት ውብ ይሆን ሳንኖርበት ያስቆጫል
አንድ አፍታ ቦግ ብሎ የጠፋ ኮበብ ድምፁ እንዴት እንደሚያምር:: ወይኔ አሁን እንዲህ የነ ጃኪ ጎጢ መጫወቻ ሆንን::🤔
🤣🤣🤣
የኔጌታ እዴው ሁሉነገርክ በቃ ቆጆ ግን የትነክ ያለከው
this song takes back to the early 1988. it was memorable with those youthful moment! wow! that was in Metehara!
የአዶላው የአድባሯ ልጅ
የኔ ቆንጆ ምን አባቴ ላድርግህ ወደ ሗላ መለስከኝ ወይኔ
Halima Mohammed
The same here
Same here
I was just crying when I heard this song, I was little, but I do remember everything on this music... hmmm
One of the Best. thanks for posting
የት ገባ ተወዳጅ ነበር
ውይ ውይ ትዝታ አቤት ድምፅና ውበት ወይ ዘመን
አሁን ጩኸት ብቻ አይደል እንዴ ያለው ጎበዝ
ናና ሰናድሬ ተብከነከንኩልህ በቻን በማደሬ ናና ሰመመኔ…………
የኔ ቆንጆ ድምፅህ ሆድ ያባባልልልል
በጣም የምወደው ዘፈነ ነው
Underrated singer in Ethiopian modern music!!
አስኔ ይህን ድምጽ ይዘህ ምነው ዝም አልክ ማንም እየተነሳ ሲያንቦጫርቀው
Best music, good old times ❤❤❤❤
😍😍😍😍😘😘😘አቤት የድሮ ዘፈን ለዛም በዛ ላይ ድምፅህ😘😘😘የት ይሆን ያለኸዉ?
ነፂ ምንሊካዊት th-cam.com/video/uSMufvUUkGU/w-d-xo.html
Such a beautiful melody and voice 🙏
እስቲ ሌሎቹንም ዘፈኖች አውርዱልን
ዋው ዲምፅህ ይመችህ
ቀረ፣ሙዚቃ፣በናተ፣ጊዜ፣ዘመን፣የማይሽረዉ፣ደምፀ፣መረዋዉ፣የአሁኖቹማ፣ጆሮችንን፣አደነቆሩት፣ነይ፣ማታ፣ማታ፣ማሬ፣ማሬ፣ከዛ፣ያልቃል፣በዛዉ
THIS SONG TAKES ME BACK THANK YOU
ወይኔ የኔ ውድ በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው
ወደ ኃላ መለሰከኝ ......
Atnafu Thank you so much!
Does anyone have the lyrics in ethiopian that I could translate to English? I’m in love with this song, would like to see what it’s about.
Oldies is Gold
Really historic and adorable, nice melody, good pitches, good memories, better music arrangment...etc. though still struggling to understand the real meaning of "ሰናድሬ - Senadre" who can tell me this?
Mirte zefefen bichayen tewezeweziku endegud minale beza zemen betewelediku
@a b zefenina dergin ezi min ametawe denezi ahunise mot meche kere minew zena atesemame ende weyane nehi ante sedomawe dedeb
ወይ!90ብሬ!ወይ!90ብሬ!ወይ90ብሬ!ተብከነከንኩልሽ ትቼሽ በማደሬ ወይ!90ብሬ!እያልን በዛጊዜ እንዘፍን ነበር።ተወዳጅ አልበም ነበር።አስናቀ እናመሰግናለን።🙏👑🇪🇹💖 ከሔርሚ በቀለ
Man I have forgotten about this song
It’s been that long since I have heard it
תודה רבה לyou tube
Great work. Great memmory in the 1980s
Masterpiece !
ምን አይነት ድምፅ ነው በፈጣሪ
ነይ ነይ ሰናድሬ ነይ ነይ ሰናድሬ ተብነከንኩልሽ ብቻን በማደሬ
eshe eishoo i shoo yhian pat men lhaargaw nesha yaaasgbal yaaalso chhhn chdgojo yeeektal ahlo gaaabrahna
የወራይ ሰመሌ ከአርጋው በዳሶ ሌላ አያምረኝም
Ney ney sebabere eyalku ezefnew neber yeasnake adnaki neg am late20s but I love his songs.....
ohhh nice voice,nice music!
nice 10Q
ዘመንየማይሽረው ዘፈን አሪፍ ነበር ወደኃላ በትዝታ ወሰደኝ ከዚ ዘፈን ሌላ ዘፈን አለው ወይ አሁን ያለበት ሁኔታ ምን ላይ ነው በህይወት ካለ እረጅም ዕድሜ ይስጥህ የልጅነት ጊዜ ነው ያስታወሰኝ አመሰግናለሁ
ale lejum yemiamer voice alew endesu ,❤
ዘፈን ዱሮ ቀረ ሳንቾ እና ቢጫ ወባ ይርገጡን አሁንማ
የዘመን ቅርስ ሙዚቃ ብዙዎች የድሮ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ገና ከመጀመርያቸው ነው ደረጃውን ከፍ አድርገውት ይሄው ዛሬም በከፍታ ነወ
ውይኔ ልጂንቴን ያሰታውስኛል
He has the sweetest voice. Does he still sing?
Abby Q asnake gebreyes yebalal awo ahunm yemuzika hiwot ly ale beteley europe eyehede yezefnal still now.
th-cam.com/video/uSMufvUUkGU/w-d-xo.html
wow best
wowwww
ወይ ድምፅ ዘፈን ባንተ ጊዜ ቀረ
Senadera malet min malet new est ande sew amen yebel
Min albat yemigenagne kehone senader yemibal yetor mesaria endenebere awukalehu.
wooooow akali yazg edameli
እያ ስው በህይወት አለ እዴ ድምፅክ ይምጣብኝ ነው
Kamren Hills
ediat haaailiamooz naw haaailaselsia naw baaasabat edia araaa hed bhhhrliaw saaatara baaaklam gaaabtool.enia laaata 20 baaa 10 saaatim 2 bhrrr kaaatjo ekool taaaataw nishano yaaaz maaaaltia naw
Aelwerd Aelegne
zaaanabhria naaai naaaai chhhm ahbaaabia teeebatibia kaaaa noro seeeyafata koooliniar saaalmta eda maaakds asalamshh edia kaaamso.maaa leeeeilkr misto bitsskiyan heeeji woooi boooko
bhhhrrrd maaatashh eyaaalat leeesho.seihoonbat ahfteeetlo.
ስፈር ካዛንቺስ ወይ 90 ብር አስበላሁት ብርን ????? ነበር ይሚሉት ወንድሞቸ 😂😂😂
ምነው ውይም ካልሆነ ይቅር እዲህ ከሆነ ያች ፍቅር
🎉
letibeb yetefetere sew endih new!
Behywet Aele gn???
Eski kene gitmu