ለወ ሲ ብ የሞተ ገላ --- ሙሉ እውነተኛ ታሪክ የሆነ ታሪክ ሙሉ ክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024
  • #ሰኒ#ሰኒStories#የጓዳው#ሰባራ#እጠብቅሻለው
    ሰኒStories
    አሳዲስ እና አስተማሪ ትረካዎችን ወደናንተ እናደርሳለን ሃሳብ አስተያይት ይጠቅመናል እና ጣል ማረግ እንዲሁም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ::
    እነዚም እንዳያመልጣችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    ------ • እልህ እና ፍቅር --- አዲስ መሳጭ...
    ------ • የባከነ ፍቅር --- አዲስ እውነተኛ...
    ------- • የረገፉ ቅጠሎች --- አዲስ ሙሉ እ...
    ------- • ፍቅር ቀልድ አያውቅም/ በእውነተኛ ...
    ------- • የጎዳናው አፍቃሪ/ በእውነተኛ ታሪክ...

    በጥበብ ማዕድ ዘና ፈታ እንዲሁም ቁም ነገር ቀሰም እያረግን ምንማማርበት ቻናሌ ነወ።ሰብስክራይብ በማደረግ ቤተሰብ እንሁን።
    ሃሳብ አስተያይት ካላቹ ኮሜንት ላይ ጫር ጫር ማረግ እንዳይረሳ እወዳችኋለው፡፡

ความคิดเห็น •

  • @diekillerentenoob7698
    @diekillerentenoob7698 10 หลายเดือนก่อน +7

    ከልብ አመሰገንኩ እህት ሁሌም ተርኪ ተርኪ እናም ተባርኪ ከምር ምርጥ ነሽ

  • @BezaAyele-zb5up
    @BezaAyele-zb5up 5 หลายเดือนก่อน +1

    አስተማር ትረካ ተባረክ

  • @meseretmamed4252
    @meseretmamed4252 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የሰው ልጅ ሁሉ የራሱ የሆነ የሚያልፍበት የተለያዩ ከባድ እና መከራ የሞላበት ኘገሮች የጋጥማሉ ያንን ሁሉ ችለው የሚያልፉት ከዛ ቦሀላ ነሚያጋጥማቸው ነገር ምንም እንዳልሆነ ቆጥረውት ነገሮችን በቀላሉ እያዩ ህወታቸውን በደሰታ ይቀጥላሉ ይሄ ታሪክ በብዛት አረብ አገሮች ለሚኖሩት ቢሆንም ለእኛም በሌላ ውጭአገር ለምንኖረው አበሾችም ትልቅ ትምህርት እና ጥንካሬ የሚያስተምር ትረካ ነው ሰለ አካፈላችሁን በጣም አመሰግናለሁ ። ሌላው ደሞ የተራኪዋ ድምጽ እጅግ ማራኪነው ከዛም አልፎ የአነባበብ ሰልቷ ታሪኩን በጉጉት የማዳመጥ ፍላጎት ያሳድራል የምታነብ ሳትሆን የራስዋን ታሪክ ቁጭ ብላ በትዝታ ተውጣ የመታወራ ነው የምትመስለው

  • @hadiyaseied9544
    @hadiyaseied9544 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቆጆ ትርካ ነው 😢

  • @heedaslalisam962
    @heedaslalisam962 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ትረካ ነው ድምፅሽ ደግሞ ዋውው በርች❤

  • @selam2833
    @selam2833 9 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ዋው አሪፍ ድምፅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariamawitDegif
    @MariamawitDegif 7 หลายเดือนก่อน

    ለቤትሽ ጀማሪ ነኝ በጣም ሀሪፍ ትረካ ነው በርቺልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlemAdino-b4r
    @AlemAdino-b4r 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አዝኛለሁ ግን በጣም እናመሰግናለን

  • @seifushifa831
    @seifushifa831 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዉብ አቀራረብና ድምፅሽ ደስ ብሎኝ እንድሰማ አደረግሽኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል. ግን የአረብ አገር እውነተኛ ታሪክ ይህ ነው. 😢

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 10 หลายเดือนก่อน +2

    ስወድሽ በርቺ🎉🎉❤❤

  • @Kiya21-l7c
    @Kiya21-l7c 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ውነትም ድምፅ መረዋ❤

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 5 หลายเดือนก่อน

    ድምፅሽን ስወደው 👌😘

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 9 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉድምፅሽዋዉዉ

  • @DhgduxhvDhhdijd
    @DhgduxhvDhhdijd 7 หลายเดือนก่อน +1

    ልክነነሽ ወደዋ አብሽሪ ሁሉምአለፈ እህሰደት

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ዋው ወይኔ በእንባ ነው የጨረስኩት😢

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ተራኪ ነሽ ።
    የእተራረክ ስልትሽ ልዩ ነው። በርቺ ሌላ ትረካሽን በጉጉት እንጠብቅቃለን።
    ❤❤❤❤❤❤

  • @bigstartransportationllc1394
    @bigstartransportationllc1394 8 หลายเดือนก่อน

    Well done

  • @ughv4928
    @ughv4928 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድምጿ ደስ ሲል ❤❤❤

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስ ከሚል መረዋ ድምፅ ጋር😮 እያመሰ ግና ለን እማ ቀጣይ በት............❤!

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 10 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ትረካ ነው

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመስግናለን❤

  • @Zinash-xl3bi
    @Zinash-xl3bi 9 หลายเดือนก่อน

    Hulumi. Yalifali. Ehite❤❤❤

  • @Samira-g5z4z
    @Samira-g5z4z 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው አተራረክ

  • @MadinaMaidina
    @MadinaMaidina 10 หลายเดือนก่อน

    ደስሲል

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx 10 หลายเดือนก่อน

    የእዉነት ደስ የምል ታርክ ነዉ

    • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
      @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 10 หลายเดือนก่อน

      አሁን ምኑ ደስ ይላል አሳዛኝ ልብ ሰባሪ እንጂ ደስ ዬሚለው ምኑ ላይ ነው😢

  • @nasrhbeb
    @nasrhbeb 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው❤❤❤❤

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 10 หลายเดือนก่อน

    Just wow

  • @naniatle8578
    @naniatle8578 10 หลายเดือนก่อน

    Be strong.. only God knows how u feel! You deserve good life after all

  • @Halima-xe4fy
    @Halima-xe4fy 10 หลายเดือนก่อน

    አይዝኝ

  • @Zinashjanbo
    @Zinashjanbo 10 หลายเดือนก่อน

    Ayizosh,white,yalifal💔💔😭😭

  • @-fw2lp
    @-fw2lp 10 หลายเดือนก่อน +2

    𝙴𝚗𝚊𝚖𝚎𝚜𝚐𝚗𝚊𝚕𝚎𝚗❤❤❤

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 10 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @HalimetHussen-k6c
    @HalimetHussen-k6c 10 หลายเดือนก่อน +12

    ትረካውን እኮ አንቺ ብቻ ተርኪው የኔ ድንፀ መረዋ❤

    • @Rahelname
      @Rahelname 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @gyjnvgthbc2136
      @gyjnvgthbc2136 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Rahelnameqqqq

    • @Rahelname
      @Rahelname 10 หลายเดือนก่อน

      @@gyjnvgthbc2136
      ምነው አአአአአአ

    • @nigusieado8852
      @nigusieado8852 9 หลายเดือนก่อน

      ፀጋዬ አብራር
      ፍቃዱ ተገኝ(የሰው አለም)
      በራስ ትዩብ
      እነዚህም በጣም ጎበዝ ናቸው

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 10 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @ayumulugeta
    @ayumulugeta 10 หลายเดือนก่อน

    😘😘😘😘

  • @Kalsha21
    @Kalsha21 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉😢

  • @עדנהמהרי
    @עדנהמהרי 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሂወት እንዲህ ናት

    • @senistories
      @senistories  10 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው