የናፍቆትና የሙሃባ እንጉርጉሮዎች! | ኸሚስ ምሽት ክፍል 200 | ልዩ ዝግጅት |

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 99

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 วันที่ผ่านมา +11

    አሠላም አለይኩም በኔ በኩል የእናተ ጠልቃ መግባት ይበልጥ ፈታ ዘና ያደርገኛል የናተ ማብራራት የበልጥ በቀላል አማርኛ ሠወች እንዲረዱ ያደርጋቸዋል በተለይ አማርኛ በደብ ለማይችሉ ምከንያቱም አንዲ ኮሜትሣነብ አረ የሸካች ነግር አለገባኝ አብራሩል የሚል ኮሜት አንብባለሁ ።እኔ ግን የሸካችን ንግግር ማር ነ ው ❤እድሜቸውን ከኢማን ከውቀት ይጨምርላቸው ሁዝታዝ በድሮ በጣም እወደሀለሁ ዛሬ አይደለም ድሮ ቲቪ አፈሪካ ላይ ጥበብ የሚል አጫጭር ጠቀሚ መልክት ታስተላልፍ ነበር ከዛን ጀምሮ አድናቂህ ነኝ አላህ ያህፍዝህ ሁሴንም ማሜ አላህ ይውደዳቹ❤❤❤

  • @ZaraZa-f8w
    @ZaraZa-f8w วันที่ผ่านมา +14

    አሰላም ዓለይኩም እኔ ተስፋ ልቆርጥ ትንሽ ሲቀረኝ የእናንተን ፕሮግራም በተለይ የአላህ ስም ትርጉም ስሰማ በጣም ውስጤን ቀየረው እስካሁን ዳውል ሎድ አርጌ ሁሌም ያለምንም መሰልቸት እሰማለሁ እኔን ለውጦኛል

    • @ShDh-vx8ku
      @ShDh-vx8ku 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መችም ቢሆን ሙሰሊም ተሰፈአ አይቆረጥም አይዞን😍

  • @Remla-hinnadesign
    @Remla-hinnadesign วันที่ผ่านมา +5

    ኡስታዞቼ ኑሩልን እረዥም እድሜ ከኣፊያ ጋር ገጣሚዎቻችንም አላህ ይጨምርላቹ

  • @samuelwabegne3478
    @samuelwabegne3478 วันที่ผ่านมา +3

    ወጥ ያለ ጨው አይታፍተምና ማሻልላህ ከትሉበት ❤️❤️❤️❤️🎉

  • @QacimQasim
    @QacimQasim วันที่ผ่านมา +4

    ማሻአላህ ፕሮግራቹ ልክ እንደ ጠሃይ ሚያበራ ፕሮግራም ነው በየሄድንበት ስለናንተ ፕሮግራም ነው ያቅማችንን ያህል ሰዎች እንዲያዳምጡት እንናገራለን አላህ ያቆያቹ ያቆየን እናንተንም ፕሮግራማቹንም ረጂም እድሜ ይስጣቹ ቃሲም ነኝ ከ ላፍቶ

  • @JemilaSeid-q2o
    @JemilaSeid-q2o วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ ለሁላችሁም ረጅም እድሜና
    ጤናይስጣችሁ

  • @foziyaseid4331
    @foziyaseid4331 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻአላህ ዛሬ የእረመዳን ድባብ ነው የፈጠራቹልን አላህ ያቆያቹ

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 วันที่ผ่านมา +3

    አላሁ መ ወሠለም አለ መሀመዲን ወላ መሀመዲን ሰላለሁ ወሠለም

  • @sgffsq9586
    @sgffsq9586 วันที่ผ่านมา +1

    ማአሻአሏህ ተባረከሏህ በጣም አነሰብኝ እነቶሎ አለቀብሽ በተለይ የሙሀባ ናፍቆት እና የመዲና ቱሩፋቱ ማአሻአሏህ ደቂቃው ቢጨመር እላለሁ በኔ አስታያየት

  • @GrDgg
    @GrDgg วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላሀ ተባረከላሀ

  • @Remla-hinnadesign
    @Remla-hinnadesign วันที่ผ่านมา +1

    አሰላም ወዓለይኩም ወረህመቱሏህ "ኑር አንባ" አላህ ወፍቆኝ ይህን ነሽዳ መስማት ናፈቀኝ ኡዝታዞች ሁላችሁም ዱኣ አፍርጉልኝ ቢሮየ ይህን እና የሙዓዝ ሀቢብ መዲና ሚለውን ትንሽ ቅልል ይለኛል

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላሁ መሰሊ ወሰሊም አላ ናቢይና ሙሐመድ ሰለላሁ ዓሌይሒ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ የዛሬወ ይለያል ጀዛኩሙላሁ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zuya-y1k
    @Zuya-y1k วันที่ผ่านมา +1

    መሻአላህ❤❤❤🌷🌷🌷🌷

  • @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
    @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሡለላሁ❤ አለይሂ❤ ወሰላም❤❤ይለያል ኸሚስ ምሽት❤❤ እኔማ ሁለይም ብሰማዉ የሚይሰለቸኝ ኸሚስ ምሽትነዉ ❤❤❤ ምንም ሰሠዉቤትሁኔ ባዳምጥም ቀልቤ ይታደሣል❤ ኢሽ አላህ በአላህ ፍቃድ በራሰቤት ተረጋግቸ አድቀን አዳምጠዉ ይሆናል በአላህ ፍቅድ❤ ለአላህ ብየ ዉድድድድ ተመልካቺንም እዱሁም ❤የኸሚሥ ምሽትን❤ አዛገጆቺንም ዉድድድ❤ ዱአ አርጉልኝ❤

  • @SeadaKebede-h1c
    @SeadaKebede-h1c วันที่ผ่านมา +1

    መሻአላበጣምየምንወደው የምንከታተለውብሮግራምነው ዛሬም በሚበር ያሠባሰባቺሁ ጊታ ነገበጀነት የሠባስባቺሁ

  • @wolodessay1522
    @wolodessay1522 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚገርም ፕሮግራም ነው ጀዛኩሙላህ ኽይር።

  • @IbrahimAbasanbi
    @IbrahimAbasanbi วันที่ผ่านมา +2

    MashaAlah

  • @JemilaSeid-q2o
    @JemilaSeid-q2o วันที่ผ่านมา +1

    ለሁላችሁም አላህ ረጅም እድሜናጤና ይስጣችሁ

  • @californa6827
    @californa6827 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውበቼ አሰላም አለይኩም ወ ወበረካቱ ወረቅ ናቹው ማሻ አላህ የኔ ነብየ ሰ.ዐ.ወ

  • @omudaha
    @omudaha วันที่ผ่านมา +1

    masha Allh❤❤

  • @NejatTimer
    @NejatTimer วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ኤዴሚና ጢና ይሰጣቸሁ ጣልቂ አልገባቸሁም አበሸረ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AnuHubi-p4g
    @AnuHubi-p4g 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህ

  • @SeidEndris-nu7my
    @SeidEndris-nu7my วันที่ผ่านมา +1

    አቦ አላህ ጤናይ ርዘሞያ እድሜ ይሥጣችሁ

  • @yesufmudesir4688
    @yesufmudesir4688 วันที่ผ่านมา +1

    a.w.a የከሚስ ምሽት አቅራቢዎቾ እዴት ናቹህ አላህ ይዉደዳቹህ

  • @AminetSeid
    @AminetSeid 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሰላሙ አለይኩም ወንድም ሙሀመድ እባካቺሁ እኔን የነብዬን እንዳይ ሰበብ ሁኑልኝ ወይ የሸክን ልብሰ ለማጠብ ሰበብ ሁኖልኝ ልሂድ ያአላህ እቤትህ ጥራኝ የውዱንሀገር የወዳጅህን አገር አሳየኝ❤❤❤❤❤ትቺላለህ አንተረህማን ወአንተረሂም እኔ አቅም የለኝም ያሀዩ ያቀዩም አላህዬ እሺበለኝ

  • @MohammedAhmed-sv4wm
    @MohammedAhmed-sv4wm วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉Alhamdulilah alah msgana abzto ygebaw lezih yabeqan🎉🎉🎉

  • @ebroebro-l8h
    @ebroebro-l8h วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙአለይኩም ማሻአላህ የሼህ ሀድስ በጣም አሰተማሪ ነው

  • @nurcomputer2941
    @nurcomputer2941 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሰብሰብ ብላችሁ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል ስንሰባሰብ ደግሞ ዉበት አለን አላህ ይሰብስበን ማሻ አላህ መሀመድ ፈረጅ ስራዎችህን ሁሌም አደንቃለሁ ምርኩዝ የማያቸዉ ስራዎችህ ይገርሙኛል ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኑር አምባን ደግሞ የሚገርም ስራ ነው ዝም ብየ መስማት አልችልም ሁሌም ስሰማው እንባየ እንደጎርፍ ነዉ ሚወርደው ምን ይሻለኛል? ዙልቢጃድ የአላህ ከባድ ነው እኔም በሔድኩ አልኩ ስም እንዲያወጡልኝ መሐመድ ፈረጅ አላህ ይጨምርልህ

  • @omudaha
    @omudaha วันที่ผ่านมา +1

    صلى الله عليه وس💗💗💗💗💗

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላሁመ ሰሊም ወሰሊም ወባሪ አላ ሙሀመድ ማሻ አላህ አላህ ይጥብቃቹህ ቤተሰቦቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @omudaha
    @omudaha วันที่ผ่านมา +1

    صلى الله عليه وسلم❤❤❤

  • @shemawel9745
    @shemawel9745 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Masha Allah… bertuu!

  • @Amuty-zx3eo
    @Amuty-zx3eo วันที่ผ่านมา +1

    ማሻላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayuHayuti-f5s
    @HayuHayuti-f5s 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህ 👌❤❤ ወላሂ ቃል የለኝም

  • @Kamile-official-99
    @Kamile-official-99 วันที่ผ่านมา +1

    Allahu mazdiin ilman Allahu magfiril ya rabbal alamiin ❤❤❤ hulachunem inodalen Allah yewudedachu

  • @nesnes8695
    @nesnes8695 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙአለይኩም ውድ የሜበር ቲቪ መልክቴን ለአኡስታዝ በድሩ አስተላልፋልኝ በጣም ነው ምወድክ ወላሂ በጣም ሂወቴን ቀይረከዋለወ

  • @ኩንፈየኩን10
    @ኩንፈየኩን10 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህለየትያለነውደስይላል🎉❤

  • @sufyaebro
    @sufyaebro 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Masha.allah❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedtube4010
    @ahmedtube4010 วันที่ผ่านมา +1

    አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያጀማአ አዲስ ስራ ጀምሬ አለሁ አልሁ በረካ አዲያደርግልኝ ዱአ አድርጉልኝ ❤❤❤

  • @Fatiya-rt1hy
    @Fatiya-rt1hy 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Asalamualeykum le Allah bye betaaaaam wodachuhalew indewum lerasembye wodachuhalew mikniyatum lane liyuprogram new kamis mishit yaregagagnal irasen indadamit yaregegnal!betam desyilal yehuletum program shekachin Allah bemahalachin yakoyachew ustaz Badrinim indaziw Allah iwket chemiro chamamro kerejim idmegar yistew lijochun kesu yemibeltu yadirglet!!!

  • @HawaAhmed-n2p
    @HawaAhmed-n2p 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Masha allah❤❤❤❤

  • @mamexog8855
    @mamexog8855 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያጀማዐ ዱአ አርጉልኝ በጣምናፊቂለሁ መድናን ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nurit-ed2lw
    @Nurit-ed2lw 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amene hospital, dr mohamed shuker big respect, gen mercaw tecbrbrwal ...

  • @AbduAbdu-of6wy
    @AbduAbdu-of6wy 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአላህ ደስታየን በፅሁፍ መግለፅ አልችልም የሙሀመድን ስልክ ላኩልኝ።

  • @JemalMohammed-p1q
    @JemalMohammed-p1q วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህ ለሸክ አችን ረዘም ያለእድሜ ይስጥልን ሁላችሁም ኮኮቦቻችን ናችሁ

  • @fatumaabadido6143
    @fatumaabadido6143 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Allah yetebekachu hulachunm betam enewedachuhalen❤❤❤

  • @zeinabkemal2713
    @zeinabkemal2713 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    MashAllah 🎉

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k วันที่ผ่านมา

    Program Allahamdulilah warqe naw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ramaktube1
    @ramaktube1 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀቅ ነው ጣልቃ ባይገባባቸው መልካም ነው።

  • @mulukamohammed9105
    @mulukamohammed9105 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aselamualekum mashalah May Allah give for all of you health and wealth, and Genetel firdos. Inshalah jzk please don’t forget me in your Dua.

  • @jilalmulu5901
    @jilalmulu5901 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Awww habib demeth betam mw des mlew yale musica instrument neshida betseru sew betam nw meyadamtew

  • @MunaShafi-b3f
    @MunaShafi-b3f วันที่ผ่านมา

    Ma sha Allah

  • @romasaid4294
    @romasaid4294 วันที่ผ่านมา

    Enda madina yalech wub ena salam yesafanebat hager bahiywote alayawum allah dagagmo kamizayirut barawochu yadirgen

  • @Zainye1
    @Zainye1 วันที่ผ่านมา +1

    ዋ ብለናል ፉዓድም እንጉርጉሮውም ብቀር

  • @abdurhmanibn3273
    @abdurhmanibn3273 วันที่ผ่านมา

    አልላህ አልላህ ማሻአላህ

  • @MaymunaOmer-i9f
    @MaymunaOmer-i9f วันที่ผ่านมา

    Mashallah

  • @Hassanimmortal
    @Hassanimmortal วันที่ผ่านมา

    ما شاء الله

  • @SadaKadir-x5x
    @SadaKadir-x5x วันที่ผ่านมา

    Mashaallhaa

  • @HussenSeid-q3i
    @HussenSeid-q3i วันที่ผ่านมา

    ሙሀመድዬ አባባን አንዳንድ ጊዜ ሀሳቡን አሰጨረሳቸው ግን ሰው በዚ መንገድ እንዳይረዳ ይሄን ለማለት ፈልገው አይደል የምትሉት ጥሩ አልፎ አልፎ ይሄም አለ ይሄንንሰ እንዴት ይመለከቱታል እሱም የምትጠይቁት ድንቅ ነው ሀሳቡን ያበዛውል ከትልቅ ፍቅር ጋ ።

  • @Sity-w1u
    @Sity-w1u วันที่ผ่านมา

    betam des belon ainew hulachuhunem Allah itebekelen

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ ዱአችንን አላህ ይቀበለን

  • @sema1506
    @sema1506 วันที่ผ่านมา +1

    Just a comment: please if you also consider Hussen's feeling that will be great. He might not show it but try to avoid using him as an example. This is for Mohammed and Sheh with respect. I see Ustaz is a little considerate than you guys. Even though you guys do it for fun but still be considerate, it is being more respectful. Other than that, the show is amazing. I feel also the same when the story is interesting and am deep to it you guys cut it. I am assuming it is going to be improved. Thank you though overall it is an amazing show! Jezakelah.

  • @HawaUae-i3c
    @HawaUae-i3c วันที่ผ่านมา +1

    አቤት የመዳም ቅመሞች ኮመቱን ሁሉ ኮምታቹ ጨረሳቹብኝ 😂😂😂😂

    • @تال-س5ث
      @تال-س5ث วันที่ผ่านมา +1

      አይጣፋም,ዳሞ,ለነዚ,ዉቦች❤❤❤❤❤❤❤በጣምነውእምወዳቻለአላህብይ

  • @Somaea-x3o
    @Somaea-x3o วันที่ผ่านมา

    Aselamu aleyikum werehmetulahi weberekatu mamiwa endewu alah yitebkh andandi welahi ke kelbachin yalehun newu yemtngerewu gezakelah 🎉🎉🎉🎉❤❤endatakoltewu

  • @MohammedAhmed-sv4wm
    @MohammedAhmed-sv4wm วันที่ผ่านมา

    Aselamualeykum werahmetulahi weberkatuh Allah ymuslimun haja bemulu yawta esha'alah du'a adregulen🎉🎉🎉

  • @jemilseid7385
    @jemilseid7385 วันที่ผ่านมา +1

    As we hemise meshet sejmer madhoce nbero kehone giza bohala akomachtale yehan asetkakelo Thursday night yale madhe ayhone webe yehone tomme yehone asmone yalbezya ayhonme

  • @ena5830
    @ena5830 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ebroebro-l8h
    @ebroebro-l8h วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @seidnuru9693
    @seidnuru9693 วันที่ผ่านมา

    Minnerochi!!!!!Hamismishit bertu hulim adinqichuh negni nurulen

  • @semirafozy3947
    @semirafozy3947 วันที่ผ่านมา

    አሰላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በኔ በኩል የሁሴን እና የመሐመድ ተሳትፎ የፕሮግራሙ ደምቀት ነው

  • @AbdulhamidNuri-k1e
    @AbdulhamidNuri-k1e วันที่ผ่านมา

    enantam tmotalachu alhaaaaaa alha yitabkachu

  • @NeemaNeema32
    @NeemaNeema32 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለኘ ዱአ አርጉሉን ወለሂ የስለቅሰል

  • @JemalJemal-j7z
    @JemalJemal-j7z วันที่ผ่านมา

    አብደል غፈርን እድናፍቅ የሚደርገኝ የመሚ እና የሁሴየ ጣልቃ አገባብ ነዉ

  • @mulukamohammed9105
    @mulukamohammed9105 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SadaKadir-x5x
    @SadaKadir-x5x วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    بأبي وامي صلوات ربي وسلامه عليه

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 วันที่ผ่านมา

    አሠላም አለይኩም ማሜ ሁሴን በፈት በፊት ከመዲና ሠማይ ስር አንዳድ ሰው ቃለመጠየቅታደርጉ ከሁስታዝ በድሩ ቀጥሉ አሁን ግን አይቼ አላቅም

  • @JemleKameil
    @JemleKameil วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @kemilamohammed7970
    @kemilamohammed7970 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmetobamud-em9rd
    @rahmetobamud-em9rd 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    zefagna mtitachu azebarku

  • @JemalJemal-j7z
    @JemalJemal-j7z วันที่ผ่านมา

    እነሁሴ ጣልቃ ካልገቡ ተበላሸ እደት እደሚገብ ያቃሉኮ

  • @سميرهرشيد-ز1ص
    @سميرهرشيد-ز1ص วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lailaabdulshikur9822
    @lailaabdulshikur9822 วันที่ผ่านมา

    Are beallah Engurguraw you Tube lay falga atawg

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Classical ?????

  • @SamiaAbdurrahman-el5dl
    @SamiaAbdurrahman-el5dl วันที่ผ่านมา

    🎉❤❤❤❤❤❤🎉

    • @keyrumusema
      @keyrumusema วันที่ผ่านมา

      hulum negeru ymechegnal ustazu amir honew yaskidut elalehu

  • @nurubayan1383
    @nurubayan1383 วันที่ผ่านมา

    From October 7 /2024 you’ve documented more than 62 programs but I didn’t hear about Palestine Genocide in proper context that at least catches the attention of conscious minds😢 😢😢

  • @SadaKadir-x5x
    @SadaKadir-x5x วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @omermohamed7254
    @omermohamed7254 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን እራሱ ጣልቃ ገብታችሁዎል

  • @RahamtTofik
    @RahamtTofik วันที่ผ่านมา

    Mashala Alaha ragim idime yisixachu

  • @rahmetobamud-em9rd
    @rahmetobamud-em9rd 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    unsubscribe marag nw enanitan

  • @MeremaAdem
    @MeremaAdem 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Masha alah

  • @ebroebro-l8h
    @ebroebro-l8h วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @abdijemal7467
    @abdijemal7467 วันที่ผ่านมา

    💞💞💞

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @ZoriaHassan
    @ZoriaHassan 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @hawletwerku1670
    @hawletwerku1670 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤