Amen Amen It’s truly amazing that the word of God is a double aged sword that penetrates through our soul. May it remain in our hearts so that the spirit protects us from bad and false thoughts coming into our mind. May God bless you and your family our dearest teacher.
እከዛሬ የቀሲስ ዘማሪ የመምህርን አሸናፊ ትምርህት አለመስማቴ ቆጨኝ ድንግልን 5/6 ቀኔ ከጀመርኩ ዝማሬ ነበር ማዳምጠው የ አብርሃም ቃለ መጠይቅ ላይ አይቻቸው ነው❤❤ በስመ አብ ሁሉም ትምርት በቃ ከልብ ጠብብ የሚል ይህው በቀን 3 /4 አዳምጣለው ከስራዬ ጋ ደስስ ብሎኝ የምውለው
❤❤❤❤
አሁንም አልረፈደብህም ገና ብዙ እንማራለን
እንኳን ደና መጣሽ😍
እህቴ በእውነት ለኛ የተሰጠን መምህር ነው እኔ ለሊት ነው የማዳምጠው ሂወቴን የቀየረ ትምህርት ነው
Inkwan dena metash🥰
ቃል ህይወት ያሰማልኝ
የዛሬው በጣም የሚገርም ነው
በሚያስጨንቀኝ ነገር ላይ አልቅሼ እግዚአብሔርን ባንተ ግን ተስፋ እልቆርጥም እንድምታስተካክለው አምናለሁ ብዬ ፀሎቴን ጨርሼ ስወጣ ይህ ትምህርት ክ55 ደቂቃ ብፊት እንደወጣ አየሁ ሰማው በጣም ተገረምኩ እግዚአብሔር እኔን እንደተናገረኝ አመንኩ
ስሙ የተመሰገነ ይሁን
አሜን ይክበር ይመስገን
@@HirutBabu አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@@HirutBabu አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን!
ኦኦኦ የኔ አባት ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንተ ስትናገር ለልቤ የኔ ጌታ ለኔ ልዩ ነህ በድንግዝግዝ ግራ በሚያጋባ ሁኔታ ዉስጥ 40 አመት አለፈኝ ዛሬ የኖህን ታሪክ ድጋሚ ተማርኩኝ እኔም አንደ አባቴ ኖህ ያንተ እብድ ልሁን ያዘዝከኝን ሁሉ ላድርግ ልታዘዝ መርከቤን ልስራ አንተ ዝጋዉ ማን ይከፍተዋል ብዬም አልጨነቅም በዚህ ሁኔታ ዉስጥ ሰላም ሰጠኸኝ እንቅልፍ ሰጠኸኝ ተመስገን ፈቃድህ ሁሉ ይፈጸም አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ፈጣሪየ ክበርተመስገን
Amen Amen Amen Qalheywet Yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤
ቀሲስ የሚሰጡትን ትምህርት ሳዳምጥ በፍፁም ልቤ አምላኬን እያመንኩ መኖር እናፍቃለሁ ቀሲስ ፀጋውን ያብዛሎት 🥰
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ❤🙏አሜን በሞት ጥላ እንኳን ብሄድ አንተ ከኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፥ በተርህና ምርኩዝህ እነርሱ ያጽናኑኛል❤🙏አሜን🙏 ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል❤❤❤አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ✝️🙏 በህልሜ ምድራችን ከፍ ብላ እደ ሸክላ ✝️💖ተሽከረከረች በጉን ከሰማይ ፀአይ ብቅ አለ በተደጋጋሚ ብቅ አለ ጌታችን መድኃኒታችን ይመጣል እግዚአብሔር 💖✝️ትምከታችን ነው ሁሉን የዘረጋ ሁሉ በእርሱ የተፈጠረ ለማዳኑ የታመነ ነው ረቂቅ ግሩም 💖ድንቅ አምላክ ነው ተመስገን ✝️🙏💖✝️🙏💖 ወላዲተ አምላክ ቅድስት✝️ ድንግል ማርያም ንግስቲቱ💖 እናታችን ትመስገን ይገባታል አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ ወንድማችን ቃለ 🙏☀️ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ድንቅ መልእክት ነው እናመሰግናለን 🙏
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር የመስገን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
AMEN! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏ye MEDHANIALEM SEM BEHULU YIMESEGEN❤🎉❤🎉❤🎉 EGZIABHER hulem befitachen yikedem🙏 Tsegawun yabezaleh kesis 🙏🙏🙏
አሜን ፫ ጌታሆይ ክብርና ምስናጋ ለአንተ ይሁን ቃለሕይወትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን
በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆነን እንድናምነው የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን
Amen Amen
It’s truly amazing that the word of God is a double aged sword that penetrates through our soul. May it remain in our hearts so that the spirit protects us from bad and false thoughts coming into our mind. May God bless you and your family our dearest teacher.
Ameeen Ameeen Ameeen waqayyoo goftaan sagalee jirnyaa si haa dhagechiissu ebifamii
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
Amen amen egzabher yasemalen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤
Kale Hiwotn yasemalen Kesis❤❤❤
አሜን,እግዚአብሄር ከዚህ የበለጠውን ፀጋ ያብዛልህ
መምህር ይሄ ለኔ ነው መልእክቱ ሁሌም በተስፍ እኖራለሁ እርስዎን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን የድንግል ልጅ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አንተነህ ተስፋዬ አባቴ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን! ክብር ለእማአምላክ ቃለ-ህይወት ያሰማልን! መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ የሚደንቅ ትምህርት ነው አፅናኛችን ነህ
እዉነትነዉ የአባቶቻችንአምላክ በአባቶቻችን ላይ አድሮ ይመራናል ክብር ለእግዚህአብሄር ይሁን አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ቀሲስ በየቀኑ የሚያበረታ ቃል ስለሚያካፍሉን እናመሠግናለን ጌታ በዕድሜ በፀጋ ይባርክልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን!!! ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም እኔ ቃላት ያጥረኛል በእያንደዱ ስብከት የኔን ህይወት የሚዳስስ ነው ይገረመኛል ከብዙ ፈተና ወጀብ አምልጬበታለሁ እያንዳነዱን ስብከት መዝሙር በጣም ተጠቅሜበታለሁ። በእውነትና መንፈስ ቅዱስ የተመላ ቃል ስለሚመግቡን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዘመን ከጤና ከሠላም ጋር ከመላ ቤተሰብዎ ጭምር ያኑርልኝ። አሜን!!!
አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን! ይህ የኔ የትላንትና እና የዛሬ የለውብፕት ስሜት ነው። አሜን ! እግዚአብሔር ያሳርፋን።
❤ ❤ ❤ ❤ ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፡በርታ፡ልብህ ይፅና።❤✝️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አድአንድ ግዜ እግዝያብሔርን ለምን እለምን እለውና እናታችን ሣራ ትዝ ትለኛለች እጽናናለው :: አሁንም እሱን ብቻ እጠብቃለው እሱን ብቻ !
ቃለሕይወት ያሠማልን ቀሲስ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤️
እኔስ በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም :: ነፍሴ ሆይ በእግዚአብሔር ታመኚ ተስፋዬ ከእርሱ ዘንድ ናትና::አባቴ ቃል ሕይወትን ያሰማልን
Amen 🙏 qale hiywet yasemali qesis Ashenfi 🙏🙏
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን።የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ሕይመት ያሰማልን 🙏🏼
Kalehiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤egzabher yemsgen 💖 ♥️ ❤️
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን
AMEN AMEN AMEN 🙏🏽🙏🙏🏽
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለዕይወት ያሰማልን ቀሲስዬ❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን!
ቃለ ህይወን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
Amen kale Hiwot yasmalen
Qal hiywotn yasemaln abatachin rejim edme ketena yadeliln
Amen Amen Amen
Amene egezbehre yimesegne kale hiwete yasemalne
Amen Amen Amen👏👏👏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
አንድ ነገር አውቃለሁ እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው እንኳን የታመኑትን ያልታመኑትን የሚያኖር ድንቅ አምላክ ነው እግዚአብሔር ይባረክ በፍፁም ልቤ እንድታመንበት ይርዳኝ ቀሲስዬ ፀጋ ይብዛለዎት
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤❤
zm bye egzeeabern tesfa adergalehu, ayewalehu teraraw yefersal betgistu eskinega getaye eskeenager be-ewnetu!!!
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen abatachin kalehiwo yasemalin Egziabiher yemesgen
አሜን!
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Egzabere yemasegen. amen kali hiwote yasemalen
Qalehiwet yasemaln Abatachn
Amen, Kale hiwot yasemalin.
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤
Amen. 🎉🎉🎉❤❤❤kal hiwot yasmaln
ተመስገን አምላኬ የእውነት ይህን ትምህርት እንድንካፈል እና በሱም እንድንፅናና ስለምታረገን ስምህ ብሩክ ይሁን🙏🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር🥰🥰
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏
አሜን ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን
Kale hiwet yasemaln memhr
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማል ።
🙏❤️🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
Amennnn🎉🎉🎉❤❤❤ qale hiwet yesimialna
እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን !!!
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን።
Amen Amen Amen
እለት እለት እኔን የሚመለከት ትምህርት ነው የሚሰጡት ቀሲስ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይጨምርሎት
Amen amen
ቃለህይወት ያሠማልን
Tebarek andeanda geraa yegebale manenew mamelekew esekle derese fetenawe yekebdale Egziabehar yemsegn wendemay selholem Egziabehar wagahin yekefelhe
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቀሲስ አንደበት ላይ አድሮ እንደሚያስተምረኝ ያረጋገጥኩበት አንዱ ባለሁበት ሁኔታ ላይ መልስ የሚሰጠኝ ነገር ❤❤❤❤ ያስተማረኝ አምላኬ የአብርሃም የይስሃቅ የያዕቆብ አምላክ ይክበር ይመስገንልኝ
Amen amen Kale Hiwot yasemalen!🙏🙏🙏
Kale hiwot yasemalen yagelglot zemenehn yarzemln memhr ❤
ameen,ameen,ameen,kalehiyot,yasemalin,,Abatachin
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤መምህራችን ይበልጥ ተስፋዬ እንዲበዛ አረጉኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤
Kesisye - Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏!!
Endetebalkut etazezalehu!!!
Bealmlake lay mulu emnet alegn!!
Misgana le Egziabher Yihun!!!
Antenim Egziabher yakbirh!!!
Aberetagn Fikrh Yene Geta😢❤
Amen
Amen ,Tenager bariyah yesemal
Kale hiwot yasemalin
Amen amen amen kalehiwot yasemalen abatie
ቃለህይወት ያሰማልን እግዛብሔር ቀሪ ዘመኖን ይባርክልን አባታችን የእውነት ነው ከልቦትነው ምታስተምረን ምታገለግለን
Ameen 🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🥰
ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቀሲስ!
Yes you are right
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ግራ በተጋባሁበት ግዜ ነው ያዳመጥኩኝ