በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የጦር ስምምነት ግብጾች አብደዋል ድንቅ ውይይት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 76

  • @osama-809
    @osama-809 12 วันที่ผ่านมา +13

    ከአባይ እስከ አሰብ የአዲስአበባ ነዉ 💚💛❤️🇪🇹
    አላህ ከኛ ጎን ይሁን።

  • @belaybedilu5051
    @belaybedilu5051 12 วันที่ผ่านมา +24

    ኡስታዝ አንቴ ኢትዮጵያዊ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር🎉🎉🎉

    • @dawg929
      @dawg929 12 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ያባቱ ልጅ ነው💪

  • @gizawAdugna1243
    @gizawAdugna1243 11 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks!

  • @user-ei4sc3wy3h
    @user-ei4sc3wy3h 12 วันที่ผ่านมา +7

    አሊ ሂንዲ የግፆችን እንጥላቸወን ነው ዝቅ ያደረገባቸው። ቀጠቀጣቸው

  • @SaraTube10
    @SaraTube10 12 วันที่ผ่านมา +6

    የግብፆች የክፋታቸው ጥግ የገባኝ በኢትዮጵያ መሬት መንቀጥቀጥ እልል ስሉ ነው😢
    ኢትዮጵያዊያን በፀሎታችሁ ንቁ ።

  • @MekonenMoke-e7d
    @MekonenMoke-e7d 12 วันที่ผ่านมา +5

    ኡስታዝ አንተ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ሀገራችን በጥቂት ጀግኖች ጀግንነት ነዉ ስሟ ከፍ ብሎ እየተነገረ ኑሯል አንተም አንዱ ጀግናችን ነህ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 วันที่ผ่านมา +7

    ከምሬ ነው ኮማንደር ጥልዪ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝብ Naval forces ካላችሑ እኔ ወታደራዊ ስላምታ ስስጣቸው ራውንድ ኬፔን አንስተው የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል የሚለውን ማለት ነው ግንባሬን ነው የሳሙኝ እንደ ልጃችው አዳከን ነው ያሉኝ እኔ ግን አላውቅም ነበር እነሱን ማዳኔ ወይም ሐገሬን ለግዜውም ቢሖን 😢። ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር ነች ውብሐገር በርቱ ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 วันที่ผ่านมา +6

    ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ስላም ለመንግሥታችን ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኖራለች በጀግኖች ልጆቿ ።

  • @jomama151
    @jomama151 12 วันที่ผ่านมา +2

    Nurlin ustazachin ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdurohmanAli-z8n
    @AbdurohmanAli-z8n 13 วันที่ผ่านมา +13

    🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 วันที่ผ่านมา +2

    እናምስግንሐለን ኦስታዝ ጀማል በሺር ኢትዮጵያዊ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።

  • @osama-809
    @osama-809 12 วันที่ผ่านมา +3

    አሰብ ለኢትዮጵያ መመለስ አለባት, የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና ደህንነት መረጋገጠዉ ከአባይ እስከ ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ባንዲራ ሲውለበለብ ነዉ።
    አላህ ከሐበሻ ጎን ይሁን 💚💛❤️🇪🇹

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 12 วันที่ผ่านมา +3

    የኢትዮጵያ ጡንቻዋ ውሃዋ ነው ። ውሃዋን መገደብ አጥርታ መስጠትና ተፅእኖዋን ማጠንከርና በልዋጩ የባህር በር መጠየቅና ማስገደድ ትችላለች ። ❤

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 12 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያዊያን እባካችሁ አንድ ሁኑ። ጠላታችን ብዙ ነው። ኣገራችንን እናሳድግ እንርዳ መንግስትን ማዳከም ምም አይጠቅምም። አብሮ መስራት እንጂ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @dawg929
      @dawg929 12 วันที่ผ่านมา

      ሶሪያዎች መንግስታቸው አዳክመው አባረው የእስራኤል የቱርክ፣ የኩርድ መጫወቻ ሆኑ ይኸው

  • @Black-2024
    @Black-2024 13 วันที่ผ่านมา +5

    Thank you #Ustaz #Jemal | #Kings_of_Abbay
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

    • @yusufmustefa6402
      @yusufmustefa6402 12 วันที่ผ่านมา +2

      ኪንግ ጎፈ አባይ ለሀገርህ ያለህ ፍቅር እጅግ ከሚደነቁ ሀገር ወዳድ ልጆች አንዱ ነህና በርታ

  • @muhemedahmeሙሀመድአህመድ
    @muhemedahmeሙሀመድአህመድ 12 วันที่ผ่านมา +2

    ኡስታዝ ጀማል ጀዛኩምአላሁ ኸይረን
    በአንተ አገሬን በጣም እድወድ አርገኸኛል ሽኩረ

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 12 วันที่ผ่านมา

    ወሏሂ በዛ በዛ። ግብጾቹን መሰለወከኝ

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 12 วันที่ผ่านมา +3

    ግብጽ በሚገባ እየወደቀች ነው🇪🇹💪

    • @momopopo5384
      @momopopo5384 12 วันที่ผ่านมา

      በፍፁም።በጣም እያሸነፈች ነው።አገር ቤት በብሔር የሚያባላን ማን ይመስልሀል?

  • @askaleberhe5438
    @askaleberhe5438 13 วันที่ผ่านมา +3

    ውንድም አለምዬ ግብፆች ውሸትን ቁርስ ምሳ እራት አርገው ጭንቅላታቸው ላይ ስለተነቀሱት ለመፋቅ በጣም ስለሚያስቸግር በቀኝ ጆሮ ሰምተን በግራ ጆሮአችን ማስወጣት ብቻ ነው

  • @momopopo5384
    @momopopo5384 12 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ እያሸነፈች ነው የምትሉ ትገርሙኛላቹ።በብሔር እያባላችን፣ወንጀል በወንጀል አድርጋን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks Ustas Gemal beshr ከምሬ ነው ጀማል እነኚሕን ወጥረሕ ያዝልን ግብፆችን ማለቴ ነው ግድ የለም ኢትዮጵያውያን እናውቃለን ምንም ደሐ ብንሖንም በሐገር ደረጃ ግን እንደግብፆች ወይም መሥሪዎች ቅኝ አልተገዛንም ግብፆች እኮ በእንግሊዞች ተረግጠዋል እንግሊዞች የረገጡቡት የምሥራቅ አፍሪካ EST Aferca ውስጥ ስለ ኢትዮጵያ መጥፋት ብቻ ነው ያስተማሯቸው ጣሊያንም ቢሖን ግን ፈጣሪ አምላክ ፍቃድ ሖኖ አንድ ስው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ፈጠረላት 😮ግድ የለም ኢትዮጵያውያን ።

  • @ExtraAcct-t8o
    @ExtraAcct-t8o 12 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j 12 วันที่ผ่านมา

    Asww❤❤❤ustaaz J B

  • @hanihairdin
    @hanihairdin 12 วันที่ผ่านมา +2

    አነስተኛና ጥቃቅን ጎረቤቶቻችን ከሰሩ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሑን አለቆቼ በተለይ ኮማደር አስፋው በንቲ C O የF 16 17 የጦር መርከብ አዛዥ እና ኮማንደር ጥልዪ የአስብ ጊዚያዊ አዛዥ ኮማንደር ማቲዮስ ወልዱ Engenor በሕይወት ካላችሑ አመስግናችሗለሑ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ አሑን ኢትዮጵያ ቀይ ባሕርን ትመልሳለች እርግጠኛ ነኝ እኔ ብዙ ጀግኖች ልጆቿ አሏት ኢትዮጽያ በምድርም በባሕርም በአየርም ይብቃኝ ።

  • @YitagesuadaneAschu
    @YitagesuadaneAschu 13 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ትመቸኛለክ

  • @iyoas1116
    @iyoas1116 12 วันที่ผ่านมา +2

    ለግብፅ አጀንዳ ሠጪ ያደረገን አምላክ ይመሥገን።

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 12 วันที่ผ่านมา

    ኡስታዝ አሪፍ መረጃ ነው የድምፅ ጥራት ችግር አለበት ድምፁን ከትራንሰሚሽን ሞር ትዊይን ቢሆን

  • @Black-2024
    @Black-2024 13 วันที่ผ่านมา +19

    የግብθ ተወያይ "ኤርትራ ማለት የግብθ ቋሚ ምርኩዝ ናት" ብሎ እውነቱን አፈረጠውኮ 😂😂
    ▫️#ሻዕቢያ = ትግሪኛ ተናጋሪ ጥቁር ግብθዊያን
    ▪️#ኤርትራ = የግብθ ክፍለ ሀገር (አውራጃ)

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 12 วันที่ผ่านมา +1

      👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dawg929
    @dawg929 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርትራ የኢትዮጵያ ጠላት ለመሆን ወስናለች። እኛም በተመሳሳይ አይን ልናያቸው ይገባል☝

  • @kedunass8597
    @kedunass8597 12 วันที่ผ่านมา

    Ustaz

  • @Den_mic
    @Den_mic 12 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🏽

  • @fetenloubatieres5659
    @fetenloubatieres5659 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EliyasJmal
    @EliyasJmal 13 วันที่ผ่านมา +8

    ከአባይ ራስ ላይ ወረዱ አሁን አጀንዳቸው ሶማልያ ሆኖዋል እሱ ሲያልቅ ምን ያወሩ ይሆን ?

    • @osama-809
      @osama-809 12 วันที่ผ่านมา +2

      ኢትዮጵያ ከአባይ እስከ አሰብ ወይም ቀይ ባሕር ድረስ ከተቆጣጠረች ማንም አይደርስባትም, አላህ ከኛ ጋር ይሁን 💚💛❤️🇪🇹

    • @TigistTakeleAdmasu
      @TigistTakeleAdmasu 12 วันที่ผ่านมา

      ❤​@@osama-809

  • @Coffee-do1gm
    @Coffee-do1gm 12 วันที่ผ่านมา +2

    This Egyptian doctor what he said about Eritrea, to the point!. That is why Eritreans and their government the day Ethiopia signed MoU with Somaliland, crying and running to Cairo before Mogadishu government visited Sisi.

  • @GjGhg-z4g
    @GjGhg-z4g 12 วันที่ผ่านมา

    ❤ወለኩምሠላም❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 12 วันที่ผ่านมา

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @belayneshali6712
    @belayneshali6712 11 วันที่ผ่านมา

    Egypt please be wise, with hatred there is no win nor progress except destruction so please chose LOVE with it there is life........

  • @AbdurohmanAli-z8n
    @AbdurohmanAli-z8n 13 วันที่ผ่านมา +4

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 12 วันที่ผ่านมา

    ዋለይኩምእሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ግብጽ ሁሌም ለኢትዮጵያ አትተኛም

  • @tsefayahmed3266
    @tsefayahmed3266 13 วันที่ผ่านมา +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶🏻🫶🏻🫶🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @sababelay-n1y
    @sababelay-n1y 12 วันที่ผ่านมา

    👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BakeBati
    @BakeBati 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኡዝተስ ጀግነ በመተወቅየክ ጭምር አበይን ፈሰስ እየደረክ ፈርኦንን ቅጥል እየደረክ እንትህን ደስ የምተሰኝ እንቅ አስሥር ጊዜ ተወለድ

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 12 วันที่ผ่านมา +1

    It seems to me that Egypt doesn't rest unless Ethiopia is in turmoil?
    Reminds me of 1888!

  • @ObsaMume-r6w
    @ObsaMume-r6w 12 วันที่ผ่านมา

    This somali and Egyptian one nation don't know this ❤❤❤

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 12 วันที่ผ่านมา

    If Burundi decided to move their peace keepers our of Somalia , it was a smart move, Somali politics could only be solved by Somalis not by outsiders. They should seek political solutions for their problems

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 12 วันที่ผ่านมา

    "ዶቸ ቬሌ" - ትችት ሳይሆን ትክክለኛውን አጠራር ለመንገር ብቻ ነው::

  • @Abdulkerim7300ma
    @Abdulkerim7300ma 12 วันที่ผ่านมา +2

    ግብፆች አፍ ለማሲያዝ መነግስት ጀግና መሆን አለበት ተፈናቃዮች በህዳሴግድብ ዙሪያ እና በአባይ ተፋሰስ ዙሪ መስፈር አለበት ግብፆች አፋቸው እና ቂጣችው የቆልፋሉ::

    • @osama-809
      @osama-809 12 วันที่ผ่านมา

      ከአባይ እስከ አሰብ የኢትዮጵያ ነዉ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 วันที่ผ่านมา

    EVEN A Duark I'm Know my war Ship ⚓ Naval forces ETHIOPIA.

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 12 วันที่ผ่านมา

    የኤርትራ እና የግብፅ ወዳጅነትን ሲናገር ዛዉያ ማለት በአረበኛ ኤርትራ የግብፅ መረማመጃ ጥግ ናት ለኛ መጠቀሚያችን ናት አለ ግን ኤርትራኖች ለምን እደዚህ ይጠሉናል ለምን ጠሉን በሰአቱ ያኔ ተዋጋን አለቀ መሆን የለለበት
    መደረግ የለለበት ጦርነት ሆነ አለቀ አሁን ሌላ ትዉልድ ነዉ ያለነዉ በሀራችሁን ይዛቺሁ ሰላም ሁኑ ግን መጠቀሚያ መረማመጃ ድልድይ አትሁኑ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 วันที่ผ่านมา +1

    By the way እኛን ለ E P L F ከነ ጦር መርከቦቻችን ለኢሳያስ አፍወርቄ ሊስጠን የነበረው ኮማንደር ተክለሐይማኖት ነበር የአስብ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝብ የባሕር ሐይል አዛዥ ኤርትራዊ ነበር የኢትዮጵያ ለማንኛውም እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ።

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 12 วันที่ผ่านมา

    All eyes on the enemys of ethiopia egypt.shabiya weyane shene and fano

  • @AhmadMacammad8up
    @AhmadMacammad8up 12 วันที่ผ่านมา

    አረ ሳታንዛዛዉ ንገረኝ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 12 วันที่ผ่านมา

    why Egypt and Eritrea wanted to involve in Somalia? If they come to Somalia , they know it will be easier for them to arm groups that oppose Ethiopian government and destabilize Ethiopia. They are not concerned peace for Somalia

  • @akhalif579
    @akhalif579 12 วันที่ผ่านมา +1

    What business do you have with somalia matters anyway? Do you want to beging work or buna bet? No way.

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 12 วันที่ผ่านมา

    Ethiopian Red sea problem will be solved when Isaias is out. He has a few years to live. His devil advisor has never have a good will for Ethiopia. I don't see Tigray and Eritrea dispute to continue after he is gone. just wait and have a patient for few years. We will definitely see the course of history to change between the two nations

  • @TushaDiriba
    @TushaDiriba 12 วันที่ผ่านมา +1

    በ ረ ታ

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 12 วันที่ผ่านมา

    ሱማሊያን ማመን አስፈላጊ አይመስለኝም እንደ ፌንጣ እዚም እዛም መዝለልን ስትራቴጂ አድርገዋለች
    የወደቀ ሀገር አላማ እና አቋም ሊኖረው አይችልም

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 12 วันที่ผ่านมา +1

    ስለቀድሞው ወይም Former Ethiopian people Naval forces ከራስ ካሳር እስከ እራስ ዱሜራ የኢትዮጽያ ሕዝብ አንጡር ሐብት ነው እናም ኦስታዝ ጀማል በሺር ኢትዮጵያዊ እናምስግንሐለን እናም ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትል የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝብ ባሕር ሐይል ካለሕ ሳትቀንስ ሳትጨምር እውነቱን ንገሩት እኔ ፒቲ ኦፊስር እሽቴ ቀፀላ ዳኘው ነኝ 77 F16 17 Gunnery Department የሑለተኛ የጀብድ ሊሻን ተሽላሚ ቤሉል ኢትዮጵያ ቀይ ባሕር ።😢 ኮማንደር ጥልዪ ግንባሬን ስሞኝ ነው አዳንከን ያለኝ I'm was 24 yer Old ይሔ የኔ ታሪክ ብቻ አይደለም ኮማንደር ጥልዪ የወቅቱ የቀድሞው የኢትዮጵያ የባሕር ሐይል በደቡብ እዝ አስብ የባሕር ሐይል ኮማንድ ፖስት ጊዚያዊ አዛዥ ነበሩ በመንግሥት ትእዛዝ ።

  • @NardosAshnafie
    @NardosAshnafie 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤