ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም የስነልቦና ባለሞያ ያስፈልግሻል እሽ ይህ አደገኛ አካሄድ ነው እንደቀልድ አትመልከችው እባክሽ እግዚአብሔር የካሳ አምላክ ነው በቡዙ ይክስሻል ጊዜሽን እያባከነ ፀባይሽን እየቀየረ ቀስ በቀስ ደስታሽን እየነጠቀ ህይወትሽን ሊያበላሽ የመጣ ጠላት ነው ንቂበት በጣም ቆንጆ ጨዋ ነሽ እንዲህ አይነት ልክስክስ ሰው አፈቀርኩ ብለሽ በሽታ ውስጥ እንዳትወድቂ ተጠንቀቂ ያንችን መኖር የሚወዱ ቤተሰቦች አሉሽ
የገጠር ልጅ ሳይ ደስ ይለኛል እኔም የገጠር ልጅ ነኝ የምወደው ማንነቴ ከሀገር ብሰደድም ማጣት የማልፈልገው ማንነቴ ደግባለሀገርነቴን ነው
በጣም ጠካራና አስተዋይ ሴትነሽ በዉነት ቅድሚያ ማረግ ያለብሽን ስላወቅሽ
የኔ ቆንጆ ይሄ የጤና አይደለም የጥንቆላ ነው እህቶቿ በርቱና ፀበል ውሰዷት አባካቹ ብታገቢውም የሂወትሸ መጥፊያ ነው የሚሆነው ባለጌ ነህ የማትረባ ለነገሩ ባላገር ደፋር ነው ይባላል ከተማ ብታድግ ኖሮ እንደዚህ አታደርግም ነበር የዘራከውን እጨድ
ደቆሮ ገለሰብንተሳደቢ ባላገረማንነታየነዉሚሀይም
የኔ ቆንጆ ልጁ መጠቀሚያ ነው ያደረገሽ ፈጥነሽ ተይው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ በእድሜሽ ተጠቀሚ ሌላ ሰው ተዋወቂ አግቢ ውለጂ🥰በተረፈ ደግሞ ንሰሀ አባት አንተ አይባልም አንቱ በይ በርቺልኝ🥰
በትምርት ላይ ፍቅር መጀመር ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ስለዚህ እናቶች ልጆቻችሁን በደንቡ አስተምሩ ጠዋትም ማታም ተቆጣጠሩ ወደ መንፈሳዊ ህይወት አቅርቡ ከሁሉም ደግሞ ስጦታው ከእግዚአብሔር ነው የተመቻችሁ በሊይክ 👍
የስነ ልቦና ባለሞያ ያስፈልጋታል
ኧረ እርዳታ ያስፈልጋታል ይሔ ፍቅር አይደለም ቤተሰብ እርዷት የስነልቦና እርዳታ ታግኝ 😔
ምናልባት መስተፋቅር አድርጎባት እንዳይሆን ለማንኛውም ፁሚ ፀልይ ፀልይ ጠበል ተጠመቂ እህት
ደስ ይላል የምታቀርቡት የሕይወት ታርክ ገንዬ እኔ የማውቅሺ ሰው ለሰው ድራማ ላይ ነው እና ለካ በጣም መልካም ሴት ነሺ በርችልንአንችም
Yene konjo anichi betam tenkara lij nesh ayizosh ahunim work nesh endet endemtamri maryamn fetarishin teyikiw yiksishal ❤❤❤
የንቀቱ ንቀት ካንድ አልጋ 2እሴት ይዞ ያደረን ወንድ እንዴት ባል ይሆነኛል ብላ አሰበች ገና ከእንቅልፍሽ አልነቃሽም ስትነቂ በዚህ ስልክ ደውይልኝ 🤔
Eshi😂😂😂
ገንዬ በእውነት እቺ ልጅ አቃጥላ አሳመመችኝ አቦ እኔ ጥቃት አልወድም ሲያጃጅላት አትነቃም እንዴ ምንድነው የተማረችው እንዴ አቃጣይ አቃጣይ በሽታስ አይፈራም ? !!!!
ግን ወንዶች ምን አይነት ፍጡር ናቸው የዝች ልጅ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው ፀሎት አድርጉልኝ እንደሷ ልቤ እንዲቆርጥልኝ በዚህ ስአት ራሤን ባጠፋ ደስ ይለኛል ልቤን ይሰበረዋል ሄደ ስል ተመልሶ ይመጣል😢😢😢😢😢😢
በጤናሽ እንዳልሆነ ግልፅ ነው እርዳታ ያስፈልግሻል በጣም ነው ያናደደቺኝ ካሁን ቡሀላ አብረሽ ለመሆን ከሞከርሽ ሞትሽን ጠብቂ
ቆረጥ ብለሽ ውጭ አብረሽ ሁነሽ ከምትታመሚ ትተሽው ብትወጭ መልካም ነው ሁሉም የሚያልፍበት ነው በዛ ላይ ሴት ነሽ ብልጥ መሆን አለብሽ የሚፈልግሽ የምትሰጭው ሳይሆን የሚሰጥሽ ይመጣል ጠንከር በይ
አላህ ሀገራችን ከምንሰማው መጥፎ ነገር ሁሉ ነጃ ይበልልን
ይሄ ሰው ጋር ካላቆምሽ ሂወትሽን ታጫለሽ ሱሰኛ ነው ደመወዙን በሱስ እየጨረሰ ያንች ጡረተኛ ነው ላንች ምንም ክብር የለውም ያገርሽ ልጅ ሆኖ እንደዚህ ይጎዳሻል እማይረባ ከዚህ በሗላ ከዚህ ሰው ጋር አቁሚ የሚሆንሽን ሰው አግቢ
መተት መትቶብሽ እንዳይሆን ኧረ በፀሎት በርቺ እሱ አይሆንሽም እግዚአብሔር ይሁንሽ
ገኒዬ ምን አይነት ታሪክ ነው ያስጠላል
ኮተት የሆነ ታሪክ አትጋብዢ ገነት ንጋቱ
😂😂😂
😂😂
አንች መስማት ካልፈለግሽ መውጣት ስድብ የሰይጣን ነው
ትክክል የኔ ውድ @@mekelesalemayehu6279
ማለት ገልቱ 😅😅😅😅
በስመአም ትግስትሽ ይደንቃል ሲቀጥል ትምህርትሽን በስኬት ማጠናቀቅሽ ትልቁ ትርፍሽ ነው ❤በጣም እያሳዘንሽኝ ሁሉ ነበር ንፁ ሴት ነሽ ብራቮ መካሻሽን ይስጥሽ ❤❤❤ገንዬ ምርጥ ታሪክ ነበር እነመሰግናለን ❤🎉🎉🎉
በቃ መጨረሻሽ በእጁ ትጠፊያለሽ ሊርቅሽ ቢሞክርም አች ተጣብቀሽበታል እማትረቢ ለክብርሽ እማትጨነቂ
አንቺ በችግርሽ የእግዚአብሔርን እርዳታ ትፈልጊያለሽ፣ ይሆንልሻል። ነገር ግን ተሸንፈሽ እንደገና ወደ ችግርሽ ትመለሻለሽ። እግዚአብሔር ግን ትዕግስቱ የበዛ ስለሆነ ምህረት ያደርግልሻል። እባክሽ ከዚህ በሁዋላ ይብቃሽ! እግዚአብሔርን የሚሰጥሽን ሰው በትእግስት ጠብቂ!
የማትረቢ እየተጫወተብሽ ነው ከዚ በላይ ሰርጉላይ እስኪጠራሽ ነው የምጠብቂው የስነልቦና ሀኪም ያስፈልግሻል
ለከስተመርሽ ሶፍት አዘጋጂ ይቅርታ
Lady don't be stupid enough is enough move on live your life.he is controlling your mind.
ይኸን ልጅ ይቅርብሽ በሽታ ያሲዝሻል ንስሀ ገብተሽ ሱባየ ይዘሽ ከህይወትሽ እዲወጣ ጌታን ለምኝ አስደግሞብሽ ይሆናል ንቂ ከጭቅላትሽ አይደለሽም ሰው የሚልሽን ስሚ አይሆንሽም
ታሪካዊ ቦታ 🙏 የካቲት 9 ቀን 1855 በካሣ ኃይሉ ጦር እና በውቤ ኃይለ ማርያም ጦር በደጃዝማች ካሳ ድል ተጠናቀቀ።ከሁለት ቀናት በኋላም መካነ ብርሃን አቅራቢያ በሚገኘው ደራስጌ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ዘውድ ጫኑ።
ተኮተታም ወድ ፈጣሪ ይሠውረን😢
የኔናት ያንቺጉዳት እንዳለሆኖ ፈታ አረግሺን አንዳንዲ ሰወች ታሪካቸዉን ሲናገሩ ጨማምረዉ ይናገራሉ የገጠርልጂ እንደወረደ ነዉየሚናገረዉ ዉሸትአያቅም ዉነተኛ ታሪክ ነዉ ክክክ ጫማዉን ደበቅሺበት
❤❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም
ወአለይኩምሰላም
የእኔን ታርክ ነው ያወራቺ
Funny girl 😃😃😃. He isn’t yours , you must stop & look another Gentle man .
Neseha gebtesh tsumi tselyi tdignalesh wedesh aydelem enat Egziabher ke anchi gar yhun
ገኔ ውድድድድድድድድስወድሽ
እኔግንአለቀዉምነበረ
MADEYATUN MELSHLET GENZEB ENDATSECHEW !
እኔም እደዝህ አይነት ሂወት ይዞኛል
Yeniws mn libal new wey gud
ስታሳዝን
የሰይጣን ሥራ አሰርቶባታል ጠሎት አርጌ
ንቂ መተት አሰሮሽ ነዉ ኦኦኦኦኦኦ
This is the lamest story ever 😡
ሴት. አሠዳቢነሽ
Denker 🤔🤔🤔🤔
በጣም የስነልቦና ባለሞያ ያስፈልግሻል እሽ ይህ አደገኛ አካሄድ ነው እንደቀልድ አትመልከችው እባክሽ እግዚአብሔር የካሳ አምላክ ነው በቡዙ ይክስሻል ጊዜሽን እያባከነ ፀባይሽን እየቀየረ ቀስ በቀስ ደስታሽን እየነጠቀ ህይወትሽን ሊያበላሽ የመጣ ጠላት ነው ንቂበት በጣም ቆንጆ ጨዋ ነሽ እንዲህ አይነት ልክስክስ ሰው አፈቀርኩ ብለሽ በሽታ ውስጥ እንዳትወድቂ ተጠንቀቂ ያንችን መኖር የሚወዱ ቤተሰቦች አሉሽ
የገጠር ልጅ ሳይ ደስ ይለኛል እኔም የገጠር ልጅ ነኝ የምወደው ማንነቴ ከሀገር ብሰደድም ማጣት የማልፈልገው ማንነቴ ደግባለሀገርነቴን ነው
በጣም ጠካራና አስተዋይ ሴትነሽ በዉነት ቅድሚያ ማረግ ያለብሽን ስላወቅሽ
የኔ ቆንጆ ይሄ የጤና አይደለም የጥንቆላ ነው እህቶቿ በርቱና ፀበል ውሰዷት አባካቹ ብታገቢውም የሂወትሸ መጥፊያ ነው የሚሆነው ባለጌ ነህ የማትረባ ለነገሩ ባላገር ደፋር ነው ይባላል ከተማ ብታድግ ኖሮ እንደዚህ አታደርግም ነበር የዘራከውን እጨድ
ደቆሮ ገለሰብንተሳደቢ ባላገረማንነታየነዉሚሀይም
የኔ ቆንጆ ልጁ መጠቀሚያ ነው ያደረገሽ ፈጥነሽ ተይው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ በእድሜሽ ተጠቀሚ ሌላ ሰው ተዋወቂ አግቢ ውለጂ🥰
በተረፈ ደግሞ ንሰሀ አባት አንተ አይባልም አንቱ በይ በርቺልኝ🥰
በትምርት ላይ ፍቅር መጀመር ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ስለዚህ እናቶች ልጆቻችሁን በደንቡ አስተምሩ ጠዋትም ማታም ተቆጣጠሩ ወደ መንፈሳዊ ህይወት አቅርቡ ከሁሉም ደግሞ ስጦታው ከእግዚአብሔር ነው የተመቻችሁ በሊይክ 👍
የስነ ልቦና ባለሞያ ያስፈልጋታል
ኧረ እርዳታ ያስፈልጋታል ይሔ ፍቅር አይደለም ቤተሰብ እርዷት የስነልቦና እርዳታ ታግኝ 😔
ምናልባት መስተፋቅር አድርጎባት እንዳይሆን ለማንኛውም ፁሚ ፀልይ ፀልይ ጠበል ተጠመቂ እህት
ደስ ይላል የምታቀርቡት የሕይወት ታርክ ገንዬ እኔ የማውቅሺ ሰው ለሰው ድራማ ላይ ነው እና ለካ በጣም መልካም ሴት ነሺ በርችልንአንችም
Yene konjo anichi betam tenkara lij nesh ayizosh ahunim work nesh endet endemtamri maryamn fetarishin teyikiw yiksishal ❤❤❤
የንቀቱ ንቀት ካንድ አልጋ 2እሴት ይዞ ያደረን ወንድ እንዴት ባል ይሆነኛል ብላ አሰበች ገና ከእንቅልፍሽ አልነቃሽም ስትነቂ በዚህ ስልክ ደውይልኝ 🤔
Eshi😂😂😂
ገንዬ በእውነት እቺ ልጅ አቃጥላ አሳመመችኝ አቦ እኔ ጥቃት አልወድም ሲያጃጅላት አትነቃም እንዴ ምንድነው የተማረችው እንዴ አቃጣይ አቃጣይ በሽታስ አይፈራም ? !!!!
ግን ወንዶች ምን አይነት ፍጡር ናቸው የዝች ልጅ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው ፀሎት አድርጉልኝ እንደሷ ልቤ እንዲቆርጥልኝ በዚህ ስአት ራሤን ባጠፋ ደስ ይለኛል ልቤን ይሰበረዋል ሄደ ስል ተመልሶ ይመጣል😢😢😢😢😢😢
በጤናሽ እንዳልሆነ ግልፅ ነው እርዳታ ያስፈልግሻል በጣም ነው ያናደደቺኝ ካሁን ቡሀላ አብረሽ ለመሆን ከሞከርሽ ሞትሽን ጠብቂ
ቆረጥ ብለሽ ውጭ አብረሽ ሁነሽ ከምትታመሚ ትተሽው ብትወጭ መልካም ነው ሁሉም የሚያልፍበት ነው በዛ ላይ ሴት ነሽ ብልጥ መሆን አለብሽ የሚፈልግሽ የምትሰጭው ሳይሆን የሚሰጥሽ ይመጣል ጠንከር በይ
አላህ ሀገራችን ከምንሰማው መጥፎ ነገር ሁሉ ነጃ ይበልልን
ይሄ ሰው ጋር ካላቆምሽ ሂወትሽን ታጫለሽ ሱሰኛ ነው ደመወዙን በሱስ እየጨረሰ ያንች ጡረተኛ ነው ላንች ምንም ክብር የለውም ያገርሽ ልጅ ሆኖ እንደዚህ ይጎዳሻል እማይረባ ከዚህ በሗላ ከዚህ ሰው ጋር አቁሚ የሚሆንሽን ሰው አግቢ
መተት መትቶብሽ እንዳይሆን ኧረ በፀሎት በርቺ እሱ አይሆንሽም እግዚአብሔር ይሁንሽ
ገኒዬ ምን አይነት ታሪክ ነው ያስጠላል
ኮተት የሆነ ታሪክ አትጋብዢ ገነት ንጋቱ
😂😂😂
😂😂
አንች መስማት ካልፈለግሽ መውጣት ስድብ የሰይጣን ነው
ትክክል የኔ ውድ @@mekelesalemayehu6279
ማለት ገልቱ 😅😅😅😅
በስመአም ትግስትሽ ይደንቃል ሲቀጥል ትምህርትሽን በስኬት ማጠናቀቅሽ ትልቁ ትርፍሽ ነው ❤በጣም እያሳዘንሽኝ ሁሉ ነበር ንፁ ሴት ነሽ ብራቮ መካሻሽን ይስጥሽ ❤❤❤ገንዬ ምርጥ ታሪክ ነበር እነመሰግናለን ❤🎉🎉🎉
በቃ መጨረሻሽ በእጁ ትጠፊያለሽ ሊርቅሽ ቢሞክርም አች ተጣብቀሽበታል እማትረቢ ለክብርሽ እማትጨነቂ
አንቺ በችግርሽ የእግዚአብሔርን እርዳታ ትፈልጊያለሽ፣ ይሆንልሻል። ነገር ግን ተሸንፈሽ እንደገና ወደ ችግርሽ ትመለሻለሽ። እግዚአብሔር ግን ትዕግስቱ የበዛ ስለሆነ ምህረት ያደርግልሻል። እባክሽ ከዚህ በሁዋላ ይብቃሽ! እግዚአብሔርን የሚሰጥሽን ሰው በትእግስት ጠብቂ!
የማትረቢ እየተጫወተብሽ ነው ከዚ በላይ ሰርጉላይ እስኪጠራሽ ነው የምጠብቂው የስነልቦና ሀኪም ያስፈልግሻል
ለከስተመርሽ ሶፍት አዘጋጂ ይቅርታ
Lady don't be stupid enough is enough move on live your life.he is controlling your mind.
ይኸን ልጅ ይቅርብሽ በሽታ ያሲዝሻል ንስሀ ገብተሽ ሱባየ ይዘሽ ከህይወትሽ እዲወጣ ጌታን ለምኝ አስደግሞብሽ ይሆናል ንቂ ከጭቅላትሽ አይደለሽም ሰው የሚልሽን ስሚ አይሆንሽም
ታሪካዊ ቦታ 🙏 የካቲት 9 ቀን 1855 በካሣ ኃይሉ ጦር እና በውቤ ኃይለ ማርያም ጦር በደጃዝማች ካሳ ድል ተጠናቀቀ።ከሁለት ቀናት በኋላም መካነ ብርሃን አቅራቢያ በሚገኘው ደራስጌ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ዘውድ ጫኑ።
ተኮተታም ወድ ፈጣሪ ይሠውረን😢
የኔናት ያንቺጉዳት እንዳለሆኖ ፈታ አረግሺን አንዳንዲ ሰወች ታሪካቸዉን ሲናገሩ ጨማምረዉ ይናገራሉ የገጠርልጂ እንደወረደ ነዉየሚናገረዉ ዉሸትአያቅም ዉነተኛ ታሪክ ነዉ ክክክ ጫማዉን ደበቅሺበት
❤❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም
ወአለይኩምሰላም
የእኔን ታርክ ነው ያወራቺ
Funny girl 😃😃😃. He isn’t yours , you must stop & look another Gentle man .
Neseha gebtesh tsumi tselyi
tdignalesh wedesh aydelem
enat Egziabher ke anchi gar yhun
ገኔ ውድድድድድድድድስወድሽ
እኔግንአለቀዉምነበረ
MADEYATUN MELSHLET GENZEB ENDATSECHEW !
እኔም እደዝህ አይነት ሂወት ይዞኛል
Yeniws mn libal new wey gud
ስታሳዝን
የሰይጣን ሥራ አሰርቶባታል ጠሎት አርጌ
ንቂ መተት አሰሮሽ ነዉ ኦኦኦኦኦኦ
This is the lamest story ever 😡
ሴት. አሠዳቢነሽ
Denker 🤔🤔🤔🤔